የብር ጌጣጌጦች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Silver Jewelry Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ส.ค. 2024
  • 00:00 Intro
    00:39 ሚራክል ጌጣጌጥ 0912637780 / 0912172632
    12:55 ጠቢብ ጌጣጌጥ 0996566474 / 0979099175
    ☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
    የብር ጌጣጌጦች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Silver Jewelry Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 28

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  6 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የብር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ሚራክል ጌጣጌጥ 0912637780 / 0912172632 (ገርጂ ፓሊስ ጣብያ ፊትለፊት)
    ☎ ጠቢብ ጌጣጌጥ 0996566474 / 0979099175 (ሳሪስ ነጋ ቦንገር ሆቴል ፊትለፊት)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @aminaebrahim8329
    @aminaebrahim8329 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam konjo nw

  • @laylaalmemari6459
    @laylaalmemari6459 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 หลายเดือนก่อน +3

    ብር ዉስጤ ነዉ እናመሰግናለን ያገራችን ያምራል እኮ

  • @fgty4821
    @fgty4821 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሲያምሩ እኔ ከወርቅ ብር በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @hayathsein9020
      @hayathsein9020 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም❤❤❤

    • @Adh53228
      @Adh53228 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ene erasu

  • @ibrahimadia2290
    @ibrahimadia2290 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hello sister what about and where is nuro it,s benne long time i did not see her

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 6 หลายเดือนก่อน

    እገዛለሁ ኢትዮ ወርቅም ገዝቻለሁ እግዚብሂር ይመስገን❤🎉

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 23 วันที่ผ่านมา

    Yamersl gn keleru lemnew yemtekurew ena bemnes new yemilkew belomi mokrew aylekem

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 6 หลายเดือนก่อน

    ገዛለሁ፡ለልጄ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 6 หลายเดือนก่อน +3

    30 ብርነበር አንድ ግራም አሁንመቶ አምሳ ብር ይሁን እስኪ

  • @bizuayehu6122
    @bizuayehu6122 4 หลายเดือนก่อน

    እግረ መንገድሽን የወርቅ ዋጋ ስሪልን

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ግራም ወርቅ 80 ብር ገዝቼ ብር ደግሞ 40 ብር ገዝቻለው አይ ግዜ እኔም ካቅሜ በኔ ዘመን ለማለት በቃሁ😂 ዘጠናዎቹ ቢመለሱ ብዬ ተመኘሁ😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ለግራም 120 እያለ ገዝቼአለሁ 😅😅አየ ግዜ

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 6 หลายเดือนก่อน +1

    4000 biri weyene

  • @adinadejene3117
    @adinadejene3117 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ አምለው ኢትዮጲያ ወርቅና ብር የላትም ሁሉንም የውጪ ነው የምትሉት?

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l 6 หลายเดือนก่อน

    ዘጠናዎቹ ውስጥ ወርቅ መቶ ሰማንያ ገዝቼ ነበር ግራሙን ወይ ግዜ

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥልፍልፍ ስንትነው እኔ ገዝችው ለወንድሜ ሰጥችው ጠፍ 5አመት በሀላ ጠፍን

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 6 หลายเดือนก่อน

      😁😁

  • @werkeyeasfaw515
    @werkeyeasfaw515 2 หลายเดือนก่อน

    አትቅለብለቢ

  • @user-cm6ls7ob6e
    @user-cm6ls7ob6e 6 หลายเดือนก่อน +3

    40ብር በደህና ጊዜ ገዝቻለዉ ሆ

    • @abaygirma3009
      @abaygirma3009 6 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk bee 90 wochu newu

    • @user-cm6ls7ob6e
      @user-cm6ls7ob6e 6 หลายเดือนก่อน

      @@abaygirma3009 ኤረ አሁነዉ የጨመረ ወርቅ 2000 ነበረ አሁን 7000 ከቀን ቀን እየጨመረ ሄደ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 6 หลายเดือนก่อน +2

    ነጋድወች ሌባ የልብሱም የብሩም ሳወዲወች ሁለት ሀብል ገዝቼ በኔ ስም በባሌስም ሁሉም ገፈፈ 150 150 ሪያል 300ሪያሌ ኪሳራ😢

    • @tsedallove
      @tsedallove 6 หลายเดือนก่อน

      በሎሚ እጠቢው ውዴ

  • @wowww2193
    @wowww2193 6 หลายเดือนก่อน

    ችኮላ ቀስ በይ