እየተጠመኩ ሲጋራ አጨስ ነበር.....ለመለወጥ መነሻ የሆነኝ ስብከት። ወጣት ሚሊዮን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 411

  • @weynshettesfaye7588
    @weynshettesfaye7588 ปีที่แล้ว +142

    የጻድቃኔዋ እመቤት ድንግል ማርያም ለወንድማችን የደረስሽ እኔንም ባርያሽን አስቢኝ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว +264

    አንተን የረዳችህ እመቤት እኔንም ካለሁበት መአት ታወጣኝ ዘንድ ፀልዬልኝ

    • @ቋቋዬነሽድንግል
      @ቋቋዬነሽድንግል ปีที่แล้ว +6

      ቃልኪዷኗ በቃሏ ታውጣሽ

    • @sphonetastic9406
      @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว

      ​@@ቋቋዬነሽድንግልአሜን

    • @esralebeyene7702
      @esralebeyene7702 ปีที่แล้ว +4

      እናቴ ጭንቅ አማላጂቷ በምልጃዋ ታዉጣሸ

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @edomedom4858
      @edomedom4858 ปีที่แล้ว

      emebete tirdash ehite..le abune echege yohannes tesay yihonlshal ene misikir negn

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว +125

    አሁንም በርታ በጸሎት ❤ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን መጨረሻህ ይመር ወንድማችን

  • @yoditmulunhejesuschristisl6123
    @yoditmulunhejesuschristisl6123 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔንም ከዝይ ስቃይና መከራ አውጭኝ ላንች ምን ይሆን የምሳንሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 ปีที่แล้ว +42

    እኔ ጭፈራ ቤት እየጨፈርኩ ጌታ ሆይ አንተ እዚሀ ቦታ የለህም እኔ ምን እሰራለዉ አልፈልገውም አዉጣኝ እለዉ ነበር 😭😭😭 ስቅምም ሣጨስም እንደዛዉ እለዉ ነበረ ይህዉ አሁን እግዚአብሔር ደርሶልኝ; እራሴን ባዋረድኩት መጠን አክብሮኝ በትዳር በልጅ ባርኮኝ የ 2 ልጆች እናት ሆንኩኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይስፋ 🙏ሱስ አይኑ ይጥፋ

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +85

    ምርጥ ትምህረት ነው ሸር አረጉት የተዋህዶ ልጆች♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 ปีที่แล้ว +44

    ወጣቱ ይሄንን የመሰለ የነፍስ ምግብ ከማዳመጥ ይልቅ የፍቅረኛሞች ፕራንክ ላይ ተለክፎ እነሱ ሲያይና ላይክ ሲያደርግ ይውላል ለዚህ ግን ማየትም ላይክ ማድረግም እይፈልግም ልቦና ይስጠን

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ቁንጆ ፕሮግራም ነው ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ 😊

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว +62

    ብዙ ተምረንበታል ወንድማችን እመቤቴ ፍፃሜህን ታሳምርልህ
    በተለያዩ ሱሶች የተጠመድነውንም እመቤታችን ታርቅልን
    እህታችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልሽ 👏👏👏

    • @meri-m5m
      @meri-m5m ปีที่แล้ว

      Be Medaniyalem Abune Zeraburk Gedam tetmeku le 41 ken ...Mariamn Tarikachu yekeyeral.

    • @biniyamzewdu9622
      @biniyamzewdu9622 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @rahelrahel2285
    @rahelrahel2285 ปีที่แล้ว +16

    ሚሊዬ እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃክ የሰፈሬ ልጅ ተክልዬ አባቴ ክብርና ምስጋና ይግባው ተመስገን

  • @AmanuelWubneh
    @AmanuelWubneh ปีที่แล้ว +57

    I used to be heavy smoker for 14 years but after I get baptized in Bermilu Georgis , it has been almost a year now that I don’t even think about smoking. I tried patch, dip , gum …. but none of them worked. I’m grateful for Gods mercy and Saint George blessings

    • @ATMN2319
      @ATMN2319 5 หลายเดือนก่อน

      Thanks to God for this miracle my brother 🥰🥰🥰

  • @YosefGetu-l9z
    @YosefGetu-l9z 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ:: ሁላችንንም ካለንበት የሃጢያት ሱስ እግዚአብሄር በቸርነቱ ያዉጣን:: አቅራቢዎች እናመሰግናለን::

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
    @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    አተን የሰማችህ የጌታዬእናት እማፍቅር በዚህሱስያሉትን ወጣቶች ትድረስላቸው ስትግራየገባቸው ወጣቶችአሉ ክብር ምስጋናይግባው የድግልማሪያም ልጂ የአለምቤዛየሆነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +8

    በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሄር ታጋሽ ነው ከእንግዲህ ይብቃህ ወጣትነትህን ሳይጠወልግ ከሱስ ነፃ ሆነህ ተጠቀምበት ፈጣሪ አብሮህ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q ปีที่แล้ว +70

    ወንድሜ እመቤቴ በእምነትህ ጽናትና ብርታት ትስጥህ ባንተ ብዙ ተምረናል

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen ปีที่แล้ว +27

    ጠፍተህ ነበር ወንድሜ እንኳን ወደ አባትህ ቤት መጣህ አባትህ ፍሪዳውን አርዶ ተቀብሎሀልና ደስ ይበልህ ዳግም ወደ ስህተት ጎዳና እንዳትሄድ በፀሎት ትጋ ወንድሜ በቤቱ ያቆይህ አሜን።

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ከባድና ፈታኝ ነው
    በጤናዬ
    በትዳሬ
    በልጆቼ የወደፊት ህልም
    ትልቅ ፈተና
    ያለሁት ግን በእመ ብርሀን ሀይል
    በመድሀኒአለም ሀይል ነው
    1ቀን ይሄም ቀን አልፎ ጨለማው ተገልጦ ለምስክርነት ከነ ልጆቼ እመጣለው ::
    ቅድስ ድንግልን የያዘ ያመነ ተስፋ አይቆርጥም
    ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ
    ዳግም መወለድ ነው
    ላንተ የደረሰች ለኛም ለተጨነቅነው ትድረስልን
    አሜን

  • @TsionSelomon
    @TsionSelomon ปีที่แล้ว +19

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው
    አቅራቢዋ አለባበስሽ እርጋታሽ ስነስርዓትሽ ሁሉ ደስ ይላል ይቀጥል ይሄ ፕሮግራም ብዙ ሰው ይለውጣል ET ART በርቱል

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +5

    ወድሜ አተን ያተረፈች እናታችን እኛንም በምረቷ ትዳብሰን ከዛ ሁሉ መከሬ ያወጣችህ እመብርሀን የጌታኤ እናት ክብር ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 ปีที่แล้ว +35

    አንተን የሰማች እመቤቴ ለሁላችን ትድረስልን

  • @betremekonnen5707
    @betremekonnen5707 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ። የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። የፈጣሪን ፍቅሩን፣ የመቤቴን ምልጃ ለመግለጽ ቃል አጠረኝ። ፍቅሩን ካለገደብ ሰጥቶ ከጠፋንበት የሚፈልገን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ። በቀኙ ቆማ ካለመታከት ስለኛ ለልጇ የምታማልድ፣ ሳንነግራት ችግራችን ገብቷት ቀድማ ለምትጠይቅ የሁላችን እናት እመቤታችን ማርያም ክብር ለሷ ይሁን።

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 ปีที่แล้ว +27

    እግዚያብሄር ሲጠራ እንደዚህ ነው ወንድሜ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እዘጋጆችም በርቱ ወጣቱ ባለማወቅ መልካም ወጣት እየተባለ እንዳይጠፋ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ሀጥይትን እንጀ ሀጥያተኝን አይጣልም

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የላል እመቤቶ መስገና የደረስት እሶን ጥርቱ ምን ያፈራል ቤዛዊት አለም ❤❤❤

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +25

    ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ለእኔም ለቤተሰቦቼ ድረሽልን እህቴን ፈውሽልኝ

    • @mimiayele8337
      @mimiayele8337 ปีที่แล้ว +3

      እመብርሀን ትለመንሽ በምልጃዋ እህትሽን ትማርልሽ

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 ปีที่แล้ว +1

      @@mimiayele8337 አሜን እህቴ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አተን የጎበኛ ትዉልዱን ይጎብኝ አሜን አሜን አሜን ሰዉ ከጥፋቱ ሲመለስ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አዛሄልቲዩብ
    @አዛሄልቲዩብ ปีที่แล้ว +20

    ወንድምነቴ የእኔ ጀግና ወንድም አንተ ትለያለህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እህት ትወድሀለች❤❤❤❤❤❤

  • @Erebuye
    @Erebuye ปีที่แล้ว +3

    ለአንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኔ ለሀጥያተኛዋ ትድረስልኝ። ፀጋዋን ያብዛልህ።

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 ปีที่แล้ว +9

    አሰለከስቀኝ ደስ የሚል ታሪክ አመቤቴ ሁሌም ካንተ ጋ ትሁን 🙏🙏🙏

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው ปีที่แล้ว +25

    እሚገርም ታራክ እናቴ እመቤቴ ወለላይቱ እመ ብርሐን እንኳን እረዳችህ ወንድሜ ብዙ ተምረናል 😥 አሁንም በርታለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ✝️♥️

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga 8 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ የደረሰች እመብርሀን ለእኔም ለእኛም ትድረስልን❤🙏የኔ ይበልጣል እግዚአብሄርን የበደልኩት

  • @salmakhan3464
    @salmakhan3464 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አንተን የረዳ እግዚአብሔር ሁላችንም ይርዳን አሜን❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ለእናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም ይድረሳት❤❤❤❤❤

  • @ንግስቴሳባ
    @ንግስቴሳባ ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው ሱስ የያዛቸውን ወድሞቼን ሳያቸው በጣም ያሳዝኑኛል ምክነያቱም ወደው አይደለም
    መውጫው ጠፍቶባቸው ይመስለኛል አንተን የመለሰቺ የዘረያይቆብ እመብርሃንዬ ሁሉንም መልሳ እዳንተ ታሳየኝ
    የሚሳናት የለምና ምክነያቱም ችግሩን ለወላዲተ አምላክ ነግሮ የሚያፍር ሰው የለም ደግሞ ጸሎት አድርግ ሲቀጥል ጓደኛ ምረጥ ።

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 ปีที่แล้ว +22

    አብርሽ የሰፈሬ ልጅ መቼም ከዉስጤ አይወጣም ነብሱን ይማርልን 😢ላንተ ደስ ብሎኛል ወንድሜ❤

  • @mtefera7
    @mtefera7 ปีที่แล้ว +7

    አንተን የረዳችህ የፃድቃኗ ንግስት ወንድሜን ትርዳልኝ ካለበት የጨለማ ህይወት ታውጣው በፀሎት አስቡልኝ

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu ปีที่แล้ว +13

    ትልቅ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በሱስ ለሚቸገሩ ሁሉ ይድረስ ካሉበት የጨለማ ህይወት ያድናቸው

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 ปีที่แล้ว +7

    የጻድቃኔዋ እመቤት ድንግል ማርያም ለወንድማችን የደረስሽ እኔንም አስቢኝ

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ሚላ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው የፃድቃኔዋ ንግስት ወላዲተ አምላክ እኛንም ትጎብኘን

  • @mesihome5939
    @mesihome5939 ปีที่แล้ว +15

    የድንግል ማርያም ልጅ በምን መንገድ ህይወታችንን እንደሚያስጌጥልን አናውቅም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🥰🥰🥰☦️🙏🙏🙏
    ማርያምን የሚገርም ታሪክ ነው አስለቀሰኝ😥😥😥

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ቸር ነው ላንተ የደረሰች ማርያም ለኛም ትድረስልን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም 🙏

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወድሜ
    ጋዘጠኛዋ እነሱ እየተናገሩ ባታቆረጫቸዉ ትሩ ነዉ

  • @AmenHaileሚካኤል
    @AmenHaileሚካኤል 11 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ካለውበት ነገር ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን መላእክት ጋር ትድረስልኝ ወንድሜ ላንተ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ
    @ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ ปีที่แล้ว +3

    ደስታህ ደስታችን ነው ወንድማቻን እንኳን እመቤቴ መለሠችህ አሁንም ካተጋር ትሁን መጨረሻህን ታሣምርልህ

  • @y9gh956
    @y9gh956 ปีที่แล้ว +3

    አንተን የረዳ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እመብርሃን ትጠብቅህ በቤቱ ያፀናህ❤❤

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 5 หลายเดือนก่อน +1

    የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ተገርሜ ያየውት በብዙ ነገራችን ያመሳስለናል እኔም የመርካቶ የሚካኤል ልጅ ነኝ በጣም በብዙ መንገድ አልፌያለሁ እያለፍኩ ነው። ለሱ የደረሰች የፃድቃኔዋ እመቤት ለኔም ትድረስልኝ በነገሮች ሁሉ ሁሌ አስባታለሁ እሷ ነች መዳኛ እና ተስፋዬ 😢 ደሞ ከእመቤቴ ጋር አንድ ቀን እኔም መጥቼ ታሪኬን መማሪያ አድርገው ይሆናል 🙏🏽

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +13

    በፊትህም የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ከአንተ ጋር ይሆናል፥ አይጥልህም፥ አይተውህም፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ አለው። ኦሪት ዘዳግም 31:8

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 ปีที่แล้ว +2

    💖እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን 🙏🙏🙏💖

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ያተን ፀሎት የሰማች እመ ብርሀን የኛንም ትስማን አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድማችን🙏

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 ปีที่แล้ว +9

    እንዴ ሚላዬ "የኔ ቅን ሰው"...አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ!

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara ปีที่แล้ว +3

    _ላንተ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔ ለኃጢያተኘዋ ትድረስልኝ🙏🥺 ምን አይነት እድለኛ ልጅ ነህ?_

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ปีที่แล้ว +2

    አንተን የጎበኘች እመ አዶናይ እምዬ ማርያም በተለያየ እስራት ውስጥ ለአለነው ለኛም ትድረስልን በፀሎተ ማርያም አስበን ወንድማችን!

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +7

    የምገርም ታሪክ ነው በእውነት ብዙ ተማርኩበት የምር ፈጣሪ የጠፊትን ይመልሱልን በርታ ጎበዝ መንገድ ይዘሃል ፈጣር ይወድሃል❤

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ሌላው ፍጣሪ አምላክ ለቅዱስ ሰጋው እና ደሙ ያብቃክ ውንድሜ 🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር ፊት ማንኛችንም ንጹህ አይደልንም አምላከ ቅዱሳን ያንተን ልቦና እንደመለሰ የኔንም ልቦና ይመልስልኝ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው እማምላክ እመብዙሃን በመጎናፀፊዋ ትከልልህ ትሸፍንህ 🙏🏼

  • @ሂውረዱ
    @ሂውረዱ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ከቤቱ አያውጣህ እግዚአብሔር ባንተ ብዙ ነገር ይሰራል የጠፈቱን ወንድም እህቶቻችንን እግዚአብሔር ይመልሰልን አሜን

  • @firansh1115
    @firansh1115 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ ማሪያም ድንግል መላዉ በሱስ ዉስጥ ያሉ የተዋህዶ ልጇችን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስ አሜን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ልብ የመለሰ እኛንም ይጎብኘን

  • @eishi503
    @eishi503 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አንተን የሰማች ወላዲተ አምላክ ሁላችውም ትስማን🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
    @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሚድያ ለብዙዎች ትምርት እየሆነ ነው❤🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜክን ያሳምረው በቤቱ ያፅናክ ወጣቶች ከአንተ ተምረው በሱስ የተያዙት ሁሉ የመፈወስ ቀን ይሁንላቸው 🤲✝️❤

  • @sunnyday5353
    @sunnyday5353 ปีที่แล้ว +1

    ክብሪ ምስጋናን ነዴና አመብርሃን ይኹን 🙏🏽

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን እንኳን ለዚ ቀን አብቃ ፈጣሪ ቤበቱ ያፀና ግን ለሞድንዉ ለይኪ ማታድርጉት ብዙ ሰው አይቶታል ልይኪ አድርጉ በሉ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 ปีที่แล้ว +3

    ፍፃሜውን ያሳምርልህ ይህች ህይወታችን አጭር ናት ላንተ የደረሰችየአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ማርያም ለእኔም እንድትድረስ ምኞቴ ነው

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በዚህ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤

  • @markonjo7263
    @markonjo7263 ปีที่แล้ว +5

    ልዑል እግዚአብሔር አንተ ያርድ ለሎችንም ይርድቸው😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @mimilovemimilove8520
    @mimilovemimilove8520 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ይመስገን ላተ የደረሰልህ ለወንድሜ ይድረስለት አንድ ወንድሜነው በሱስ ተጠምዶ ሂወቱ እየተበላሸ ነው ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ለወንድሙ ፀልዩለት🙏

    • @meri-m5m
      @meri-m5m ปีที่แล้ว

      Be Medaniyalem Abune Zerabruk Gedam le 41 ken yetemek wendma Tariku yekeyeral Mariamn .

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km ปีที่แล้ว +1

    የድግል ልጅ እግዚአብሔር እንኳን እረዳክ መጨረሻክን ያሳምርልክ

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g ปีที่แล้ว +1

    ፀሊዩልኚ ዘፈን እዳስጠላኚ😢😢

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ልጆች ከጣፉበት መንገድ ይጠራል ምክንያቱ እርሱ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም እግዚአብሔር ረዳህ ወንድማችን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃህ💙

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 ปีที่แล้ว +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አንተን የቀይረ አምላክ እግዚአብሔር እኛንም ይቀይረን ❤❤❤❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መመለስ ያለባቸው ብዙ ወጣቶች አሉ በሱስ የተወጠሩ መድሀንያለም በምህረቱ ይጎብኘን

  • @selammergia173
    @selammergia173 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሄር ህይወትን ይቀይራል . እኔ በስደት ስኖር እግዛብሄር አልተለኝም ውለታው ድንቅ ነው . ለ እግዚአብሔርእንገዛ ወንድማችን ጨርሶ ወደ መንገዱ ይምራህ እግዛብሄር አስብ . እግዛብሄር ጨርሶ ይፈውስህ በረከቱ ለሁላችንም ይድረስ እድለኞች ናችሁ እኛ በሰው ሀገር ምንም የለንም ከፈጣሪ በቅር ከ እመብረሀን በቀር.

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳ ለዚአበቃክ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ያንተ ታሪክ የቀየረ ኣምላክ የኛም ይቀይሪልን ደስ ስለ እግዚአብሔር በብቱ ያፅናህ ዎድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @selamkibret6317
    @selamkibret6317 ปีที่แล้ว +4

    ልክ ወንድሜ አንደዚህ ነዉ, በቃ ተስፋ ቆርቼ አናግሬ ውም አላውቅም አግዚአብሔር አንደው አንደዚህ ልጅ ቢመልስልኝ አመኛለሁ

    • @betelalazar5350
      @betelalazar5350 ปีที่แล้ว +1

      አለማናገር መፍትሄ አይደለም እኔም ወንድሜን ማናገር አቁሜ እራሱን አጠፋ ከኔ ተማሪ አናግሪው

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว +3

    አንተን የሰማች እመብርኃን ለኔም ለጎስቋላ ባሪያዋ ትርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ መጨረሻህ ይመር ወንድም አለም

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone ปีที่แล้ว +4

    የእውነት ወላዲተ አምላክ እረድተሀለች የእውነት ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነው በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +6

    ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ በ ቤቱ ያጽናክ ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว +1

    በቤቱ ይጽናህ ዘንድማች እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የእግዚአብሔር ተአምር ብዙ ነው የእመቤቴ ወላዲተ አምላክ ተአምር ክብር ምስጋ ይግባት ከነልጇ በርታ እግዚአብሔር ከቤቱ አያውጣህ ወንድሜ ክርስትና በፍቅር ነው የምትስበው እናም ጠንክር እናመሰግናለን ፈተና ለበጎ ነው

  • @AlemAdonya-gr1eu
    @AlemAdonya-gr1eu ปีที่แล้ว +3

    እግዝአቤሐር ይመስገን አንተን የጎበኝ❤ እኛንም ይጎብኔን❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ እናቴ ባእታ የኔንም ወድሞች መልሽልኝንንንንንንንን እናቴ መልሽልኝንንንንን ወድሞቼን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭 እናቴ እመ አምላክ ስሚኝ እደምሰሚኝም አምናለሁ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም የህይወት ቻሌጅ ነበር እኳን ከዛ የጨለማ ህይወት እድትወጣ ፈጣሪይ እረዳህ በዘመንህ ሁሉ የድንግል ማሪያም ምልጃዋ የልጇ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ ዘመንክን ሁሉ በበረከት በረዴት በመልካም ነገር ሁሉ ያስፈፀምህ በቤቱ ያበርታ ሚሊዬ ወንድሜ ❤🙏🙏🙏

  • @ymariambzuyahu8538
    @ymariambzuyahu8538 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰወ ልጀ መጨረሻው ሳያምር ነወ እነ እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሰማርልን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว +2

    በጣምትምሕርት ያገኘሁበት ኢቲአርቶች በጢምአሰግናለሁ ሚሊዬ በርታ እግዚአብሔርይርዳሕ🎉🎉🎉

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል። ዋናው መመለስህ ነው። አይዞህ በርታ! የሰው ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው። እግዚአብሔር ይርዳህ። ደስ የሚል ልጅ። Try try try until you die! ሱስ ከባድ ነው። ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሄር ይመስገን ወንድሜ መሀሪና ቸር አባት አለን እሱ ይቅር ባይ ነው አንተ እንክዋን ያንን ክፉ ጊዜ በሰላም አለፍከው ለቤተሰቦችክም ቀሪው እድሜህ አምላክህን ደስ የምታሰኝበት እንዲሁም ቤተሰቦችህን ፈጣሪ ያድርግልህ

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው አንተን የረዳ ልዑል እግዚአብሔር በዛ ስራ ውስጥ ላሉ ይለውጥልን በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 ปีที่แล้ว +2

    አንተን የረዳችሕ እመቤቴ የአሁን ወጣቶች በጣም የሚያሳዝኑ ከኔወንድም ጭምር የራሳቸው ሕይወት ጨልሞ የቤተሰብንም ሕይወትየጨለሙ ቤት ይቁጠረው እባክሽ እመቤቴ ሁላችንንም አስቢን እናቴ ልቦና ስጭን

  • @Amenmasresha
    @Amenmasresha ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ አስለቀስከኝ፡፡ አሁን እንዴት በፀጋ ውስጥ እንዳለህ ያስታውቃል፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ ለዘላለም ከአንተ ጋር ነው፡፡ ከቤተክርስቲያን ለዘለአለም አይለይህ፡፡ ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት የሆኑ ወጣቶች በበዙበት በዚህ ጊዜ አንተ ደግሞ ለብዙዎች መዳንና መመለስ ምክንያትና ምሳሌ ስለሆንክ እናመሰግንሀለን፡፡

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን amen አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እንኳንም ተለወጥህ እመብርሀን እርዳችህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ❤

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አመብርሃን ከነልጇ ክብር ይሰጋና ይድረሳት ወንድማችን አሁንም ከዚህ በላይ በቤቷ ታፅናህ መድሃኒአለም ካሰብክበት ያድርስህ እናቴ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ እምዬ😢😢😢

  • @wubalem-t5i
    @wubalem-t5i ปีที่แล้ว +4

    አንተ ብቻ ሳትሆን እናትና አባትህ ቤተሰቦችህ በጣም እድለኞች ናቸው ታድለው

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ያንተን ልብ እደለወጠ እኛንም አምላከ ቅዱሳን ይለውጠን

  • @liliytom7588
    @liliytom7588 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ እኔንም በቃሽ በይኝ 🙏😭🥺😭🥺😭😭

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 ปีที่แล้ว +2

    እማምላክ በእምነትህ ታጽናህ በጣም የሚያጽናና ህይወት ነው ያሳለፍከው ለወጣቶች ወንድሜ

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💕🙏💕

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว +3

    ግሩምና ድንቅ ነው የእመቤቴ ስራ ሱሴን በሺታ አድርጊልኝ አልካት እንደአልካትም አደረገችልህ የኛ እናት እመቤቴ ለሰዎች እንደደረስሺ ሁሉ ለኛም ድረሺልን 😥😥😥 እኔ ደግሞ ግዕዝ መማር እፈልጋለሁ ነገር ግን አልገባ አለኝ የአምላክ እናት እመቤቴ ሆይ ለኔም አይነ ልቦናዬን አብሪልኝና ድንቅ ታአምርሺን ልመስክር እጅግ የምሻው ነገር ነውና ቅዱስ ያሬድን በትንሺዬ ትል እንዳስተማረው ልዑል እግዚአብሔር ለኔም በምክንያት አሳካልኝ😭 ወንድማለሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @orth-qE6mr3en7x
    @orth-qE6mr3en7x ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ለእሱ ምን ይሳነዋል ❤