ጩቢቲ ድንገት የሰይፉ በኢቢኤስ ወራሽ ነኝ አለ....ሞኖሎግ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 317

  • @ሰሊምሰኢድ-ዸ5ፀ
    @ሰሊምሰኢድ-ዸ5ፀ 3 ปีที่แล้ว +40

    ሀገራችን ካፈራቻቸው ምርጥ አርቲስቶች መሀል ግንባር ተጠቃሾች አንዱ ነው ሚሊ በጣም ነው ምወድህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 🥰 ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን 🙏

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ሰሊም

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 ปีที่แล้ว +33

    ሚሊዮን የኔ ጀግና ነህ እግዚአብሔር እችን የፍቅር አገራችን ሰላሙን አዉርድልን ከጦርነት ትርፉ ኪሳራ ብቻ ነዉ ቢገባን ከጦርነት ተጠቃሚዋች መሳሪያ ሻጮች ብቻ ናቸዉ አምላክ ሆይ ምህረትህን ላክልን

  • @Big5media1
    @Big5media1 3 ปีที่แล้ว +30

    ጩቢቲ ትለያለህ ስንል እኮ በምክንያት ነው።ባለህበት ሰላምህ ይብዛልህ🙏🙏🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰይፍሻ እና ጩቢቲ ምርጦች 🥰🥰🥰🥰👍 ለታመሙት ምህረትን ላክልን እግዚአብሔር ሆይ 🤲 ወላዲተ አምላክ በምህረት እጆቿ ትዳብሳችሁ 🤲🤲

  • @geez2115
    @geez2115 3 ปีที่แล้ว +4

    ጬቢቲ እንክዋን ደስ አለህ እግዚያአብሔር በሚያውቀው የሁሌም የህሊና ጥያቄዬ ነበር ተስፉ የት ነው ብዬ በጣም ደስ ብሎናል እማምላክ ለኛም ፈውስ ትስጠን።

  • @astubtube
    @astubtube 3 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🤲🙏 (ሚሊ) ጩባው ስወድክ እንኳን ደና መጣክ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዷ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዷ

    • @astubtube
      @astubtube 3 ปีที่แล้ว

      @@zdmaktube1151 እሺ

  • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
    @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว

    ሚላ (ጩቢቲ) በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ በርታ ብሮ ምርጥ ተተኪ ነህ ሰይፍሻ እናመሰግናለን:: ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር🙏💚💛❤️

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰይፍሻየ ለወሎ ሰው ደረሱለት ኢቢኤስ የድሀ አባት ለወሎ ሰው ድረሱለት😓😓😓😢😢😢😔😓😓😓

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 3 ปีที่แล้ว +24

    ሴፍሻ ለአይናችን ማዘን አለብህ አንዳንደየ እንኮን ፀጉር ያለው ሰው ይምሪው እንጅ ክክክክክክክክ
    ጩባው ትመቸኛለህ 💐💐💐

  • @tube2984
    @tube2984 3 ปีที่แล้ว +7

    ሚሊ በጣም ያዝናናል በዛ ላይ ስወደው😘😍😘

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +10

    ልክ እንደ ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ የጩቢቲን ገና ፊቱን ሳየው ነው ሳቅ በሳቅ የምሆነው ቁምነገር እያወራም ቢሆን😍😍😍😘💚💛❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 ปีที่แล้ว +45

    ጩቢቲ እንኳን አደረሰ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋራ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว +19

    ጩቢቲዬ ዉዴ ዛሬ ደሞ ሙሸራ መስለካል ስታምር👍👌ቤስት❤

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 ปีที่แล้ว +119

    🇪🇷🇪🇹 ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን በያላችሁበት መልካሙን ብቻ ያሰማቹ !!!🇪🇷🇪🇹

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 3 ปีที่แล้ว +39

    አላህ ሆይ እናት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🇪🇹

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 ปีที่แล้ว +35

    ሚሊ ስወድህ ❤️

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 ปีที่แล้ว +8

    ሚሊ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እንደምትድኒ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 ปีที่แล้ว +13

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ለታመሙት ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው በጣም ያሳዝናሉ

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ለታመሙ ሁሉ ምህረትን ይላክ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @mekiyatube7306
    @mekiyatube7306 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፍሻ በርተ 1 ሚልየን ሰብስክራይፕ ልትገባ ነው 2k ነው የቀረህ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 3 ปีที่แล้ว +10

    ሚሊየ ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰቦችህ 😘😘😘😘

  • @elatesfakiros92
    @elatesfakiros92 3 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ነው ቢሊዮን .,...I like u

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +7

    ትኩረት ለወሎ ለትራበው ህዝብ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ፍትህ ለደሎ ራያ ቆቦ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊዬ ስዎድህ እኮ አገባቡ በጣም ነው ያሳቀኝ 😍😍😍

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ
    @እድላዊትሃይለኢየሱስ 3 ปีที่แล้ว +7

    ጩቢቲ ምርጤ ሰው ወዳጅ

  • @joejoe3648
    @joejoe3648 3 ปีที่แล้ว +4

    ጩባው የወጨጌን ጠበል ይዞ የሚደማ ጆሮንና የሚያለቅስ አይን ሊፈውሰ የሚያስችለውን ሚሊዎንን ማስተዋወቅ ጀምሯል፡፡ ይመችህ!!

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 ปีที่แล้ว +1

    ጩቢቲ ስወድህ አድናቂህ ነኝ ወንድምህ እራሩ የሚሰራው ገራሚነው እብወዳችዋለን

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 3 ปีที่แล้ว +2

    ሚልዬን ለወንድምህ ባደረከው ነገር ይበልጥ ወደድኩህ

  • @aminatemam8254
    @aminatemam8254 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚና ጩቢቲዬ ስወድህ

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 3 ปีที่แล้ว

    ባዩሽ ኮልፌ አላህ ጤናን ረጅም እድሜ ይስጥክ 👍👍👍

  • @helenaschanaki648
    @helenaschanaki648 3 ปีที่แล้ว +2

    ጩባው ብሮ በጣም ነው ምወድክ😍😍😍

  • @kofetantube5029
    @kofetantube5029 3 ปีที่แล้ว +5

    ግን ሰይፍሻ ስለወገኖቻችን ዝም አትበል

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ ፋንታሁን ቀልድህ ጨዋታህ በጣም ደሥ ይላል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 ปีที่แล้ว +26

    ጩቢቲ👑💎❤

  • @berhanberhan9156
    @berhanberhan9156 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ስታምሩ እንኳንደናመጠቹዉ ሰላምለገረችን ሰላምለኤርትረሰፍቅርለገረችን ኢትዮጲያ ሰላምሽይብዛልሽ ፈጣሪይጠብቀን

  • @hiwotdemisse5327
    @hiwotdemisse5327 3 ปีที่แล้ว +33

    አምላካችን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 ปีที่แล้ว +10

    ጩቢቲ ስወድህ 😘

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +1

    ጩቢቲዬ ሰይፋዬ ስወዳቹ 😘ሰላም ለሀገራችን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

  • @Aas-bf4gh
    @Aas-bf4gh 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥፖሮግራም😍፡በፍቅርነውየምከታተለው❤️፡በርቱልን🙏👍፡

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!'

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 ปีที่แล้ว +3

    ለተቸገራችው ሁሉ ፈጣሪ ይድረስላችው

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว

      ዳጊ ቤተሰብ አሁን ንሁ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ጨርሶ ይማርሸ የኔ እናት

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 3 ปีที่แล้ว +1

    የገራችን ሰላልም ናፈቀኘ ሁሉም የሚያምረዉ ሀገር ሰሃም ስትሆን ነዉ

  • @meskizeki66
    @meskizeki66 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴፉ ግን ለሀገሩ ያለው ፍቅር ደስ ይላልል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 ปีที่แล้ว +15

    ጩቢቲዬ ስወድህኮ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 3 ปีที่แล้ว +3

    ሴፍዬ አብራቹ ስሩ በናትክ ስታምሩ

  • @tube-cf9du
    @tube-cf9du 3 ปีที่แล้ว +8

    ጩቢቲ ይቀጥለዉ ምትሉ ግጩት like

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ቀልድ አይቅበት ምንም መከራ ቢቢበዛበት በእውነት😭❤❤❤🙏🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +4

    ሴፍሻ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይማራቹ

  • @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
    @ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +12

    ሚሊዮ የኛ ነፃ አውጭ ከሰይፍሻ ጋ አፋተን እስኪ 🤣🤣 ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +4

    😀😀😀😀ጬቢቲየ ስወድህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +8

    Listen, live ,Life ,peace!🙏🏾
    ✌🏾🕊💚💛❤️🕊

  • @mimiymimiy7140
    @mimiymimiy7140 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረችሁ

  • @kasuamen7696
    @kasuamen7696 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማራት ድንግል ማርያም ትዳብሳት

  • @lidu6694
    @lidu6694 3 ปีที่แล้ว

    ብራዘር ቢልዯን በኢብኤስ ተመችቶኛል😂😂😂ግን በርታ ወንድም ሚሊዯን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gdtsffh5863
    @gdtsffh5863 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @betisweet2315
    @betisweet2315 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሙሉ አፈያቹን ይማልስለቹ ያረብ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว +3

    ጭቡቲ በርታ❤👌👍😍

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +3

    እህህ ሠይፍሻ የልጁን ሸሚዝ ስስመው እንባየ መጣ

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና 😍😍

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +3

    የጩቢቲ ወዳጆች እስኪ እንያችሁ💝

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 ปีที่แล้ว

      ናኒ ደምሪኝ ውዷ

    • @nanishow-6604
      @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว

      @@zdmaktube1151 ነይ አንቺም ደምሬሻለሁ

  • @eyuethio1373
    @eyuethio1373 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊ በጣም አድናቂ ነኝ ስወድህ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኩን ሠላም መጣህ አላህ ሠላም ያድረግልን አገራችንን🇪🇹🇪🇹

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 3 ปีที่แล้ว +3

    Million is one of my favorite person

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሊዬንዬ በጣም ጎበዝ ነሆ ብሮ

  • @senaitgirma9848
    @senaitgirma9848 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ😭😭

  • @MemeMeme-ct2ss
    @MemeMeme-ct2ss 3 ปีที่แล้ว +3

    Egziabeher miheretun yelaklachew letamemut.

  • @ritamerhy1137
    @ritamerhy1137 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሊ በጣም ነው ምወዲህ ♥

  • @milliongirma1712
    @milliongirma1712 3 ปีที่แล้ว +3

    Million on ebs , I like that bro

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 ปีที่แล้ว

    Yay United🔴💪🏾ሚልዮንዬ I love u more

  • @meskikebede4223
    @meskikebede4223 3 ปีที่แล้ว +2

    Much Appreciated ❤❤❤ Miliyon 👍😍❤😍

  • @QeeQe-w9q
    @QeeQe-w9q 7 หลายเดือนก่อน

    ጩቢቲንስወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህህህህ ለወሎ

  • @MemeMeme-ct2ss
    @MemeMeme-ct2ss 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabeher yamareshe ehta.

  • @tektesh5334
    @tektesh5334 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰይፋ ታደሰ አለሙን ስታነሳ ያሳዘነኝን ነገር ቢኖረ እህቱ እሱ ከሞተ በሆላ በሱ ምክንያት የአይምሮ ሕመምተኛ ሆና ያለ ረዳት ጎዳና ነው ያለችው

  • @Abinet1616
    @Abinet1616 3 ปีที่แล้ว

    ወዬዉ በሳቅ ተጎዳሁ ፈንድቼ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው ሚሊየ👌

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm4984 3 ปีที่แล้ว

    Meli chebite betam new yemadenkhe Happy New Year.

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Million enkuwan be selam metake adenaqeh negn eshi berta erajem edema tena geta edesaxe emanalawe

  • @muhammedabdella8261
    @muhammedabdella8261 2 ปีที่แล้ว +1

    እናት ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አብይን እምትወዱ ሁሉ ሀሪፍ የሆነ ግጥም ለቀናል እዩልን ስብስካርይብ ታደርጉን ዘንድ እንለምናቹሀለን በዚህ አካውንት ይገኛል

  • @bizuworkaklilu6006
    @bizuworkaklilu6006 3 ปีที่แล้ว +1

    Enameseginalen Seyfisha

  • @ethiotiktokfam6942
    @ethiotiktokfam6942 3 ปีที่แล้ว

    ይወረስ ፈቅደናል ብራየ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 3 ปีที่แล้ว

    Seifu 🥇🏆💚💛❤

  • @mati_masfootballhighlights4204
    @mati_masfootballhighlights4204 3 ปีที่แล้ว +5

    ጩባው👏👏

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 3 ปีที่แล้ว +1

    ጩቢቲ ምርጥ ሰው

  • @ethiopian4687
    @ethiopian4687 3 ปีที่แล้ว

    Nice Job Mili

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ
    @እግዚአብሔርይፈርዳል-ሠ8ጠ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ሰይፍሻ እዴት እደምትመቸኝ እኮ ግን ማስታወቂያው የሱፍ ልብስ ማስታወቂያ ሳይሆን ንብረቱ የወደመበት ባለ ሀብት ነው የሚመስለው😅😂

  • @mlatfekir1241
    @mlatfekir1241 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊዬ ስወድህ

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 3 ปีที่แล้ว +1

    ka ethiopiaya comediyanoch ዉስጥ ከምማቹኚ አንዱ ጩብት ኖው 😂😂😂

  • @TUBE-hu1tc
    @TUBE-hu1tc 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ እዚህ ጋራ እንሰባሰብ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘

  • @helenbeyene6424
    @helenbeyene6424 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว +4

    ጩቢቲ ክክክክክክክክክ ሰይፍሻ ይልመድብህ እሺ

  • @tigistye2645
    @tigistye2645 3 ปีที่แล้ว +5

    Ye chubawe adenaki like 👍👎

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 ปีที่แล้ว

      ባንቺ ቤተሰብ አርጊኝ እመልሳለሁ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 ปีที่แล้ว

      @@senatyoutube1845 ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 ปีที่แล้ว

    ጩብቲ አደኛ ይመችክ ሴፊሻ አደኞች

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊየን 👉የምወድህ 🌹😍😍