''ደውላ የፍቅር ጓዳኛዬ እንድትሆን እፈልጋለሁ ስትለኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @wubitethiopia2302
    @wubitethiopia2302 3 ปีที่แล้ว +145

    After 13 years of marriage still you guys looks fresh couples. Such a good examples out there !!!

  • @fm1504
    @fm1504 3 ปีที่แล้ว +86

    ውይ ፍቅራቸው የእውነተኛ በጣም ያስቀናሉ ሚስቱ በጣም ግልፅና መልካም ናት ታድሎ ፡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว +88

    እውነተኛ ፍቅር ዛሬም እንዳለ የምታሳዮ ጥንዶች ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ እህቴ በቅንነት እሙልሳለው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว +107

    በጣም በጣም የሚገርም ጥዶች ናቸው እውነት የሚገርም ነው ብዙ ተምራበታለሁ እውነት ነውተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁንም ይባረክ ፈጣሪ ♥♥♥♥♥♥ኑሩልን እውነት

  • @hareg6874
    @hareg6874 3 ปีที่แล้ว +30

    ቃላት የለኝም: ምን አይነት ድንቅ ጥንዶች እንደሆናቹ: አዲስ ተጋቢዎች ነው እኮ የምትመስሉት ❤️ ሁለታችሁም እግዚአብሔርን በማስቀደማቹ: እንዲህ የተባረከ የተቀደሰ: ትዳር ሰጣቹ:: አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ: ልጆቻችሁን ይባርክላቹ::

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 ปีที่แล้ว +149

    የምር ይወዳታል ኣይቱዋት ኣይጠግብም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ክብሉ ፈጣሪ ንዓና ከምዚ ይፍጠረልና ስከ

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 3 ปีที่แล้ว

      😍😎😎

    • @Tade9956
      @Tade9956 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እያየሁት ነበር ...አልፎ አልፎ ነው አይኑን ከሷ ላይ የሚነቅለው 🥰

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 3 ปีที่แล้ว +328

    ፍቅር የለም አንዳናል አንደናተ አይነት ምርጥ ጥንዶች አሉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +2

      Demerign Ehita💐👏Enam Edmershalu🙏

    • @user-vk9hv8de2h
      @user-vk9hv8de2h 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ

    • @zahraabdo9944
      @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

      ዌልካም ብለናል

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      @@user-vk9hv8de2h ደመረኝ, ለደመርሽ

    • @user-vk9hv8de2h
      @user-vk9hv8de2h 3 ปีที่แล้ว +1

      @@alemtube5403 እሽ ልደምርሽ ደመሪኝ ላይክ ሸር አርጊልኝ ሆቤ

  • @selamyetewahdolji6769
    @selamyetewahdolji6769 3 ปีที่แล้ว +22

    የምትገርም ሚስት የሚገርም ባል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ 😘ብዙ ነገርነው የተማርኩባቸው በነዚህ ጥንዶች በተለይ የሷ ጥንካሬ ውስጤ የሆነገር መስርቶልኛል አመሰግናለው ራኬም አለማየው❤

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 3 ปีที่แล้ว +62

    የንፁህ አየር ምሳሌዎች ....በዚህ በተበከለ አለም ዉስጥ !!! አይጠገቡም !! Blessings Rakiyaaaaa we love you 😍

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 3 ปีที่แล้ว +33

    አተ ጥሩ ወንድ ስለሆንክ እጂ አንዳንዱ እራስሽ ነሽ የጠቅሽኝ እያለ አያስቀምጡም እና ወዶች ተማሩ ከሱ ።

    • @selwayoutube279
      @selwayoutube279 3 ปีที่แล้ว

      Ya chiwa wond New ehity

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍😆😆😆😆😆

    • @m.g5367
      @m.g5367 3 ปีที่แล้ว +3

      Enem gadgie erase new yetykot le gabcha bedsta new yetkblew baylmdem adrkot yehew 20 amet honen betdar des yemil betseb alen

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 ปีที่แล้ว +159

    በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ትዳራችውንም ልጆቻችውንም ይባርክላችው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +73

    ደስ ስትሉ አይለያቹ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ያድለን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +118

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኛሁበት እናመስግናለን ራኪ

    • @rozagebreyohans8999
      @rozagebreyohans8999 3 ปีที่แล้ว +1

      Wow betam dese telalachu

    • @haileplus
      @haileplus 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ብቻ ቤተሰብ መሆን ይቻላል

  • @زهراء-ث4و5ق
    @زهراء-ث4و5ق 3 ปีที่แล้ว +53

    ዉይይይ ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ❤❤እኔም የምወደው ልጂ አለ እሱም ይወደኛል በቃ ላጣዉ አልፈልግም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በፍቅር ደስስ የሚል ሂወት እንዲኖረን ምኞቴ ነው 😢💔💔

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪያሳካልሽ

    • @Tube-ff2fb
      @Tube-ff2fb 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣረ ያሳካልሽ እህት

    • @Tube-ff2fb
      @Tube-ff2fb 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣረ ያሳካልሽ እህት

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያሳካልሸ ማር

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      @@milanabood5582 ደምረኝ እመልሳለው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 ปีที่แล้ว +39

    በጣም የማያምሩ የሚያስተምር ጥንዶች ናቸው እግዛቤር ትዳራቸውን ቤታቸውን ልጆቻችሁን ይባርክ

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 ปีที่แล้ว +324

    እንደዚህ አይነቱን ፍቅር ለኛም ፈጣሪ ይስጠን።

  • @mahletbelayneh5996
    @mahletbelayneh5996 3 ปีที่แล้ว +23

    በስማም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ። እንዴት እንደምታምሩ። እንዲህ ነው መግባባት።
    አዳሜ ሳይግባባ ይጋባና ቤተሰቡን ግራ ያጋባል።

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ሚያስቀኑ ጥንዶች ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካቹ ደግሞ መልካም የትዳር ልምድ ነው ለአድስ ተጋቢዎች

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ታምራላችሁ ግልፅነትሽ የዋህነትሽን መልካም ሴት ቅንነትሽን ይገፃል የተባረክ ዘመን ይሁንላሁ

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r 3 ปีที่แล้ว +22

    44:24 ይህን ሁሉ ሰአት አየዋለሁ ብዬ አልጠበኩም። በጣም ታምራላችሁ። እግዚአብሔር በፀጋው ይባርካችሁ። ራኬብዬ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ።

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 ปีที่แล้ว +12

    ቱቱቱ ሲተያዩ እራሱ እንዴት ያስቀናሉ 😘 ካይን ያውጣችሁ ክፉ አይንካችሁ እንዴት እንደምታምሩ ሁሉ ነገራችሁ ማራኪ ነው እስከፍፃሜው ያኑራችሁ አይለያችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ 👏💗😍😍 ለሁላችንም እንዲህ ያለ ፍቅር ይስጠን

  • @danelgslase8470
    @danelgslase8470 3 ปีที่แล้ว +29

    ምንም የሚወጣላቹ ነገር የለም አምላክ እርጅናችሁን ያሳምረው ልጆች ወልዳቹ ለወግ ለመሀረግ ይብቁላቹ ምኞቴ ነው

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +144

    እጅግ በጣም የምያምሩ ፍቅረኛሞች ስታምሩ❤️❤️❤️❤️😂

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅራቸው ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር መካከላቸው መኖሩ ነው! በጣም የሚያስተምር ትዳር! ዘምናችሁ ይባረክ!!!

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 3 ปีที่แล้ว +22

    Their love, successful and beautiful marriage life is the reflection of her GOOD HEART & GOOD MIND. Her good mind made good man, good husband and good family.

  • @jhonbirhanu5679
    @jhonbirhanu5679 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም በጣም የምትገርሙ ጥንዶች ናችሁ
    ሥርዓት፣ሃይማኖት፣ፍቅር፣መከባበር እናንተ ጋር የሌለ ነገር የለም በዚህ ጊዜ እናንተ የሁሉም ሮል ሞዴሎቾ ናችሁ እግዚአብሔር ከሁሉም መጥፎ ነገር ይሰውራችሁ ❤❤❤

  • @metitube5887
    @metitube5887 3 ปีที่แล้ว +39

    ትዳር ከእግዚያብሄር ነዉና ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ በፍቅር ያኑራችሁ

    • @haileplus
      @haileplus 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ብቻ ቤተሰብ መሆን ይቻላል

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 3 ปีที่แล้ว +38

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናችው❤❤❤❤ፍቅር የተሞላበት የትዳር ዘመን ይሁንላቹ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እመልሳለው

    • @a11gallery45
      @a11gallery45 2 ปีที่แล้ว

      ለሁላችንም እዲህ አይነት ፍቅር ያድለን እግዚአብሔር🙏🙏❤😍😍

  • @et5819
    @et5819 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል፣ ብዙ ትምህርትም አግኝተንበታል፣ ካለብን የህይወት ጫናና ደስ ከማይል ዜና እንዲህ በፍቅር ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ ማየት ዘና ያረጋል፣ ራኪም እናመሰግናለን።

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 ปีที่แล้ว +45

    ተባረኩ!!የልጅ ቁም ነገረኞች!! ሠርቆ ሣይሆን ሠርቶም ሠው መሆን ይቻላል ወገኖቼ።

  • @selamtilahun9404
    @selamtilahun9404 3 ปีที่แล้ว +46

    ማህደር አሰፋን ትመሥላለች ምርጥ ጥዶች

    • @jajah7767
      @jajah7767 3 ปีที่แล้ว +5

      በህግ አምላክ ...🤣🤣🤣

    • @mamilove5383
      @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎን ትመስላታለች

    • @user-rs9ny9ns1y
      @user-rs9ny9ns1y 3 ปีที่แล้ว +1

      አወ ትክክል

    • @user-lq7ps4so5o
      @user-lq7ps4so5o 3 ปีที่แล้ว

      @@user-rs9ny9ns1y እንዛመድ

  • @birhanuyohannes8707
    @birhanuyohannes8707 3 ปีที่แล้ว +19

    በቃ እናንተ ፍቅር የገባቹ አንድ ላይ ያስረጃቹ ሁሌም ቤታቹ በደስታ የተሞላ ይሁን በጣም ተምሬበታለው እኔም እንደናንተ ሆኜ የፍቅር ጊዜን ማሳለፍ እመኛለው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 3 ปีที่แล้ว +30

    ያኔ ቀጭን ነበራችሁ
    ስታምሩ ትዳራችሁ ይባርክ

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 3 ปีที่แล้ว +6

    በምኖርበት የፈረንጅ አገር ዛሬ ይህንን ዩመሰለ ሾው ብቻየን ቁጭ ብዩ ሳዳምጥ ካጠገቤ ዞር እል ኑበር ግን ማውራት ፉልጌ እልቻልኩም ምን እይነት ምርቃት ነው የኔም ስለት እስኪደርስ ከውሻየ ፖፒ ጋር Thank you RKB

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 ปีที่แล้ว

      ውሻ እምትጎትቱ ሰዎችኮ .....🤔

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያሰበው ያማረ ፍቅር ይሆናል በጣም ደስ የሚል የትዳር የአንድነት የፍቅር የመከባበር ብቻ በጣም ውብ መከባበር የሚያስተምር ቻሌንጅ ነው እናመሰግናለን ተባረኩልን ስታምሩ ስርአታችሁ ይማርካል !!!

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 3 ปีที่แล้ว +68

    Children raised by such couples are going to be the greatest citizens for their people, their country. They are in fact, world citizens. Rakebiye thank you for disseminating such important information for the nation, for many young people. love you and respect your efforts

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 ปีที่แล้ว +71

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሪኝ ቅንነት ለራስ ነው ።

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ነይ እኔም እመልሳለው

    • @haileplus
      @haileplus 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ በማድረግ ብቻ ቤተሰብ መሆን ይቻላል

  • @salilewabebeyadeta9665
    @salilewabebeyadeta9665 3 ปีที่แล้ว +6

    This family is really exemplary! True love! Integrity! Unity! Trustworthiness ! Transparency! Kindness! SO MUCH MORE all in the same basket!! OMG! God bless your entire life!!!!

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 ปีที่แล้ว +13

    ትዳር ማለት ይሄ ነው ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ ውለዱ ክበዱ።

  • @yezenayimer2617
    @yezenayimer2617 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርላችሁ እናንተ ለወጣቱ ትውልድ ምሣሌ ናችሁ 🙏🙏🙏

  • @desstadessta
    @desstadessta 3 ปีที่แล้ว +5

    ሚስቱ እንዴት ጎበዝ ናት!! ደስታ ከአፏ አይጠፋም….ስንቴ ደስ ይለኛል እንዳለች፡፡ ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያድርጋችሁ!!

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ባለትዳሮችን ሣይ
    እቀናለሁ የኔሥ ያጥንቴ ፍላጭ አለሁ በለኝ ዘምተህም ከሆነ በድል ተመለሥ 😂😂😂
    ራኪዬ እናመሠግናለን 😍😍😘

    • @rahmaqueen7333
      @rahmaqueen7333 3 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkkkk ዉይ በሳቅ ደከምኩ

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

      Wena Ahilij😂😂😂
      Amen(3)Bedil Yimeleselish🙏
      Ayizon Ehita💐👏Tidar Yegzabihar🙏
      Setota New Hulum Begyzaw Yihonal
      Egzabihar Lahiy Yalewen Yisteshal🙏

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

      @@rahmaqueen7333
      Demerign Ehita💐👏
      Enam Edmershalu🙏

    • @essayasnigussie5790
      @essayasnigussie5790 3 ปีที่แล้ว +2

      እሱ ነው የአጥንትሽ ፍላጭ ወይስ አንቺ የሱ?

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

      @@essayasnigussie5790
      Demerign Ehita💐👏Enam Edmershalu🙏

  • @betelihemwoldeyohannes9458
    @betelihemwoldeyohannes9458 3 ปีที่แล้ว +30

    ደስ ብሎኘ ያዳመጥኩት ዝግጅት ነው ተምሬበታልሁ ወደ ትዳሩ መንገድ ጀምሬአለሁ በጣም አመስግናለሁ ራኬብ

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 3 ปีที่แล้ว +28

    Wow, u r wonderful family .I appreciated u .

  • @hyosef57
    @hyosef57 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የት ጠፍተህ ነው ግን በ አንድ ፊልም እልም ያልከው የትወናህ ብቃት ፊልሙን ደጋግሜ ነበር ያየሁት አርእሱን የሚነግረኝ ? በጣም ቆይቷል ,,,, በተረፈ እንኳን አየውሕ ፍቅራቹ በጣም ያምራል ይጨምርላቹ😍😍

  • @Yo.222
    @Yo.222 3 ปีที่แล้ว +16

    I don’t listen the language but you can tell they have so much love from reading their body language .. 💜❤️💚💙

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 ปีที่แล้ว +35

    እኔም ፍቅሬን ከመግለፅ ወደኋላ አልልም በፍቅር ሴት ወንድ በሚለዉ አላምንም ጀግና ብየሻለሁ ዉዴ ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jk6ts5py9v
    @user-jk6ts5py9v 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔን ማልቀስ ምን ይሉታል😢ደስ ስትሉ አሁንስ ደከመኝ ለአላህ ተውኩት ሷሊህ አርገኝ እና ሷሊሁን ወፍቀኝ ያረብ💔

  • @godisalwaysgreat3547
    @godisalwaysgreat3547 3 ปีที่แล้ว +15

    The way he look at her while she talk i can tell they have a strong love 💘 and bond between them 💓 💖 God bless you 🙏❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ልምድ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ይሆናል። ብር የለውም፣የላትም፣አያምርም፣አታምርም፣አጭርነው፣አጭርናት ለምትባባሉ ትምህርት ነው። ሰውን ስትወዱ መልክ ወይም ገንዘብ መሆን የለበትም። ቀናነት፣ የዋህነት፣ ጥሩ ልብ ፣ እግዚያብሄርን የሚፈራ ወይም የምትራ ከሆነች በሰውነት ብቻ መዋደዱ በቂ ነው። ሌላው ትርፍ ነው። ገንዘቡም ለፍታቹ፣ ጥራቹ ታመጡታላቹ። ትዳር አትፍሩ ያላገባቹ። ልጅቷ ከኔ ባህሪ ጋር ትመሳሰላለች እኔም እንደሷ ነኝ። ትዳራቹ የተባረከ ይሁን። አሁንም በብዙ ይባርካቹ

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 3 ปีที่แล้ว +25

    She is so beautiful he looks at her like they just got married

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ምርጥ ጥንዶች ናቸው ምርጥ ቤተሠቦች ናቸው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግላችሁ የሰንበት ትምህርት ቤት አስገቦቸው እእግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም የሚትገርሙ ናችሁ በእውነት መታደል ነው 😍

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 3 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ፍልቅልቅ ።

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላችሁ!! ደስ ስትይ አንቺንም አለመውደድ ወንጀል ነው የሚሆነው!!!

    • @alemtube5403
      @alemtube5403 3 ปีที่แล้ว

      ደመረኝ, በፈጣሪ ❤❤

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም እሚያምሩ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብብዛላችሁ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ። በጣም ደስ የሚልና ትምህርት የሚሆን ትዳር ነው።

  • @ge821
    @ge821 3 ปีที่แล้ว +37

    💝 ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ መሞገስ በእውቀት ያሳድግላችሁ 💝

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 3 ปีที่แล้ว +5

    A great, honest, lovely, beautiful couple that can be a role model for many. thanks for sharing their stories.

  • @taikugezaw1221
    @taikugezaw1221 3 ปีที่แล้ว +3

    ክፉ መንፈስ አይየው ይህን ትዳር እግዚአብሔር በቅዱሳን መላእክቱ ይከልለው

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 3 ปีที่แล้ว +9

    ራኬብዬ አንቺም እመብረሀን እዲ ሚያምር ትዳር ትስጥሽ

  • @zuzutube3429
    @zuzutube3429 3 ปีที่แล้ว +5

    አሏህዬ እኛንም ከማዳም ቤት ገላግለህ ጥሩ ትዳር ስጠን

  • @hamzateha6419
    @hamzateha6419 3 ปีที่แล้ว

    ሁለት ጥሩ ሰዎች ስለተገናኛቹ ነው ይህ ደሞ ብዙ ጊዜ አይገጥምም ግን ብዙ ነው የተማርኩባቹ በጭራሽ እስከመጨረሻው አየዋለው ብዬ አላሰብኩም ነበር እኔ እምመኘው አይነት ነገር አላቹ እናንተ ያላቹን አይነት ነገር ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን በተለይ ለጥሩዎች: ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว +7

    በጠም ምርጥ ጥንዶች አለህ ረዥም እድሜና ጤነ ይስጠቹ

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 ปีที่แล้ว

    wow!!!!!እራኩ ልትመሰገኝም ይገባሸል እንደነዚህ ብርቅዬና ድንቅዬ የሆኑ ጥንዶች(ያውም በዚህ ጊዜና በቆንጅዬዋ አህቴ ጥያቄ አቅራቢነት የተዋሃዱትን ጥንዶች ለዚህ ለላሸቀ ትውልድ(ይቅርታ ሰለቃል አመጠቀሜ ትንሸ ሰሜታዊም ሆኘ መሰለኝ)በማቅረብሸ አድናቂሸ ነኝ ትውልዱ ግን ይንቃ ያሰተውል ትውልድን ይተካ (ትውልድ እያለቀ ነውና)ከገንዘብ ከሃበት ከንብረት በፊት ፍቅርን እናሰቀደም እባካችሁ ወገኖቼ።አፍራሾቻችን ጠላቶቻችን በሚቀዱልን ቦይ እየገባን ለበቦያቸው ውሰጥ አንደግዑዝ ነገር ገብተን አንፍሰሰ።እረ ወጣቱ አንገትህን ቀና አርገህ እያሰተዋልክ።

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 3 ปีที่แล้ว +6

    ለህቴ ፀልዮላት እድህ አይነት ትዳር እድታገኝ ደስ የምትሉ ብዙ ሰው ያስተምራል ህይወታችሁ

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ጎበዝና ታታሪ ሴት የእዉነት በጣም ነው ያደነኩዋት!!!ሄኖክም መልካም ሰው ነው!እግዛብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልጆቻችሁንም ይባርክላችሁ!!!እናንተ ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ ተባረኩልን!!!ራኪዬ እናመሰግናለን!!!

  • @selamteshome6176
    @selamteshome6176 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ለመናገር ጀግና ሴት ነሽ ባንቺ ጥንካሬ ነው ሁሉም የሆነው

  • @tgfekadu1780
    @tgfekadu1780 3 ปีที่แล้ว +2

    ገና አዲስ ተጋቢዎች መስለውኝ ነበር። በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ለሁላችንም እደዝህ ፍቅር ይስጠን❤

  • @abiyaddis7410
    @abiyaddis7410 3 ปีที่แล้ว

    ትዳርን እንድንናፍቃት የሚያደርግ ምርጥ እና የተመረጡ ባለትድሮችናቸው የምር ደስ ይላሉ እኔ ሳገባ ምን አይነት አባት እና ባል መሆን እንዳለብኝ የጠቆመኝ ነው ራኬብ የምር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว +17

    You guys are highly blessed ☝🏼👏🏼👌 Thank you Raki 🙏🏽

  • @selammekonnen3781
    @selammekonnen3781 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች! በተለይ ጎደኛ የለም በሚባልበት ግዜ እንዲህ አይነት ጎደኛ ስላለቻት በጣም ደስ ይላል

  • @Abaqus-Tutorials
    @Abaqus-Tutorials 3 ปีที่แล้ว +18

    ምርጥ ባል መሆኑ ይታወቃል!!! አሁን እራሱ እሱ 10% እሷ 90% ነዉ ያወሩት

    • @surafeltube3679
      @surafeltube3679 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +2

      የ ስኬቱ ሚስጥ ብልህነቶን ነዎ የሚያሳየው። ሚስቱን በመስማቱ ወደ ስኪት ወጣ

    • @Abaqus-Tutorials
      @Abaqus-Tutorials 3 ปีที่แล้ว

      @@solianasoliana4052 አዎ በጣም ጥሩ ባል ነው!!

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @selemahussen2209
    @selemahussen2209 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደሰ ምትሉት ትምህርት ቤት ናችሁ ለዘላለም አይለያችሁ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው።

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዛብሔር ቤታችሁን የናንተ የሆነውን ሁሉ አሁንም በብዙ ይባርክ። እንዴት እንደምትባርኩ እኮ ባብዛኛው ሴቶች ብዙ መሥዎህት ይከፍላሉ እንደሚታወቀው እንደ ወንድ ግን እንዳንተ ጥቂቶች ናቸው አንደኛው ደግሞ አንተ ስለሆንክ ትመሰገናለክ ደግሞም በጣም ታስተምራለክ ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እራኬብ 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቹንይባርክ። አንቺ የምትገርሜ ጥበብ ብስለት የተሞላሽ ሴት ነሽ ጥበብሽ በአላማ እንድትኞሪ አደረገሽ ውጤቱንም አየሽው👌
    አንተም ሜስትህን በማድመጥህ ዘመንህን በደስታ እንድትኞር ጥበቦን በመጠቀምህ ለስኪት በቃቹ።

  • @mestiii8962
    @mestiii8962 3 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት የሚያስቀኑ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 3 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ራኪ እናመሰግናለን

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว +1

      🍃🌷🍃
      ሥጋዊ ኃይልና ጉልበት በሕመም ይደክማል። ጽኑዕ ደዌ ብርቱ ክንድን ልምሾ ያደርጋል። የታጠከው የጉብዝና ኃይል በእድሜህ አመሻሽ ይፈታል። ደዌ የማያደክመው እድሜ የማያጠፋው ጉልበት "ኃይለ እግዚአብሔር" ነው። ብዙ ድንቅ ያደረጉና የዓለምን አስፈሪ ነገሮች የታገሉ ታላላቅ ቅዱሳንን ተመልከት። እንደ ቅዱስ ቂርቆስ ያሉ ሰውነታቸው ያልጸና ሕፃናትን፣ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ በራስ ምታት፣ በጎን ውጋትና በቁስል የሚሰቃዩ የደዌ ሰዎችን፣ ከአናብስት ጋር እንደ ተፋለመው ቅዱስ አግናጥዮስ ያሉ አረጋውያንን ታያለህ። የተሻለ እንዳገለግል ይህ ደዌ ቢርቅልኝ፣ ጉልበቴ ቢመለስልኝ አትበል። የሰውነትህ ድካም በአንተ የሚሠራውን የእግዚአብሔርን ኃይል ሊያስቆመው አይችልም። ዓለምን በወንጌል ያጠመቀው እና ከሁሉ ይልቅ የደከመው ሐዋርያ ታማሚው ጳውሎስ መሆኑን አትርሳ።
      +++ "አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ" መዝ 18፥1 +++
      ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      @@geraratube12 ቤተሰብ እንሁን

  • @danelgslase8470
    @danelgslase8470 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ የራኬብ ፕሮግራም መሆኑን ሲያልቅ ነው ያወኩት በጣም እወድሻለሁ ቀጥዪ በዚሁ በርቺ

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 ปีที่แล้ว

    ራኬብ የተመረጥሽ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እንዲህ አይነቱ ግልጽ የሆነ ንፁህ የፍቅር አካሄድ አስተማሪነቱ ለትዳር ጉዞ አንቂነቱ ለእድገትና ለፍሬ መብቃት ተነሳሽነትም ለተኙቱ አነሳሽ በመሆኑ ተደስቼበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 3 ปีที่แล้ว +25

    ስታምሩ እግዛአቤሔር ፍቅሩን ይጨምራላችህ 🙏🙏🙏🙏💚💚💚

  • @emebethailu7062
    @emebethailu7062 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚሉ ጥንዶች የክኖር ማስታወቂያ እና የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ቀርበው ያውቃሉ። Tnx Raki.

  • @semerehabte5738
    @semerehabte5738 3 ปีที่แล้ว +9

    Great couples....sharing the ups and downs of their journey will help the young generation whom are thinking to jump the broom...planning ahead and openness is the fruit of the looms...God bless...

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ድንቅ ጥንዶች ናችሁ እኔኮ አድስ ተጋቢ መስላችሁኝ ነበር ጭራሽ የ10 አመት ልጅ እያላቸው እራሱ ፍቅራቸው የአድስ ተጋቢ ይመስላል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ezrameko7911
    @ezrameko7911 3 ปีที่แล้ว +4

    An amazing match (or a match made in heaven)! Both, in their own way, had the personality to create a long lasting relationship. It is vital, some would say, that good friendship before marriage forms a solid base for a lasting, loving and happy family life. The couple in the documentary seem to be more than just friends - they truly are soul mates, which, in my view, makes a relationship last a lifetime or impossible to break. Thanks for Rakeb for making this short documentary (is it really? It run for nearly an hour!), and the couple for opening up! Their sound advice will also help those considering a family life.

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 ปีที่แล้ว

     እውነት ነው በዚህ ፍቅር በጠፋበት ዘመን እንደዚህ አስተማሪ የሆነ የሕይወት ተሞክሮ መስማት ቀላል አይደለም ሪኪ ጥሩ ሥራ ነው እየሠራሽ ያለሽው ትውልድን የሚያንጽ የትዳር ተምሳሌቶችን ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጥንዶቹንም በጣም እናመሰግናለን ኑሮቸው እስከመጨረሻው ያማረ ያድርግላቸው

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 3 ปีที่แล้ว +13

    Rakeb today you make me happy, I like this program, please continue like this program.
    I hope next month I will be travel in my home country Ethiopia to be marry my 18 years love with the help of GOD.please pray for us
    Thank you

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛልችሁ በጣም በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዜር ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ 😍😘😘😘❤❤❤

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +35

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!!
    እንኳን ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ፡፡፡

  • @melkamwubie5612
    @melkamwubie5612 3 ปีที่แล้ว +1

    A beautiful Love story. They’ve set a perfect example for millions of others.

  • @kidist2150
    @kidist2150 3 ปีที่แล้ว +7

    What a great lesson for all Ethiopian.

  • @emualemu4135
    @emualemu4135 3 ปีที่แล้ว +5

    I just says wow! what a lovely couples May Almighty God blessed your family

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 3 ปีที่แล้ว +12

    Long live Rakeb .Ur program is smart .

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu 3 ปีที่แล้ว +14

    So inspiring!

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 3 ปีที่แล้ว +11

    ስታምሩ ጌታ ዘመናቹ እና ትዳራቹ ይባርክ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ ወንዶች የአንድ እናት እና አባት ልጆች ናቸው ስለእዚህ አትገረሚ ዝም ቢል ባህርይ ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው የምትደጋገፉ የምትተሳሰቡ ጥምሮች ናችሁ ወደ ኇላ መለሳችሁኝ እግዚአብሔር ነው መርጦ የሰጠሽ የትም አይገኝም ጥሩ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ይጠበቅባችኇል ልጆቻችሁን አሳድጋችሁ ድራችሁ ገና የልጅ ልጅ ታሳድጋላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @mikedrar1107
    @mikedrar1107 3 ปีที่แล้ว +5

    Well done Rake am proud of u keep doing what u doing right now am expecting a lot from u bravo 👏 my hero. When u left ebs I was very upset but when u open ur own youtub channel I get chance to see u again I love ur program and ur smile. What a couple 💑 .......they are so honest.

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 ปีที่แล้ว +2

    1ኛ የፍቅርና የትዳር ተምሳሌቶች ናችሁ በእዉነት የተባረከ ቤተሰብ ስታምሩ!! ፈጣሪ የአብርሀምና የሳራን እድሜ ያድላችሁ 🙏🙏❤❤🌹🌹