MK TV || ዐውደ ስብከት || ክንፍ የሌለው ወፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ንጹህ ልቡና ይስጠን የሆድ ጾም ብቻ ሳይሁን አፍችንም ይጾምልን ለንስሓ ሞት ያብቃን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት አደራችሁ እንኩዋን አደረሳች ቅዱስ ሊቀ መላእክት ሩፍኤል 13✝️❤️⛪️ እረ የተዋህዶ ልጆች ኑ የት ናችሁ ሰው የለም እኮ ሁለት2 ብቻ ሼር ላይክ በየግሩፕ እንማር አሁን የምንተኛበት ስዓት አይደለም እንቃ አንድ እንሆን ኑኑ

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ሁሌም መምህር እዮብን ብታቀርቡልን
    አላውቅም ብቻ እየሰማሁት ባያልቅ ብየ እመኛለሁ
    ለመምህራችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይዎትን ያሰማን
    መምህር

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwetene yasemalne memeherachene🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አቤቱ ጌታ ሆይ የአንተ ቤተ መቅደስ አድርገኝ የሀጢያት ባሪያ አውጣኝ

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว

    ንስሃ የሌለው ጾም ክንፍ የሌለው ወፍ ነው 😥
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @surafelfentaw
    @surafelfentaw 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot Yasemaln

  • @MHEyakem
    @MHEyakem 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን/ያሰማልን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @hsjhsh7576
    @hsjhsh7576 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እውነት ነው እረ እኔስ ሁሌም አላሚ እንጂ አድራጊ መሆን አቃተኝ ፀልዩልኝ ሁፍፍፍፍፍ ሰለቸኝ ማርያን በጛጢያት መኖር

  • @zeday5334
    @zeday5334 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የድምፅ መጠን መቀነስ ችግር ግን ዘወትር ይስተዋላል ማህበሩ ይህንን ቢያስተካክል።