MK TV || ዐውደ ስብከት || ምነው ተኝተሃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን ተመስገን ዘገዬ እንኳን ደኅና መጣችሁ።

  • @ይኩነኒበከመትቤሌኒ
    @ይኩነኒበከመትቤሌኒ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን መግስቱን እርስቱን ያውርስልን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህም በላይ ያስፋልን አሜን ለኛም ከተኛነበር ከሀጢያት አሮንቃ አምላከ ቅዱሳን ያውጣን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን ከሳሽ ወቃሽ አያድርግብን አሜን የነቢዮ የቅዱስ ዮናስ በረከት ይደርብን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን እንኩዋን አብሩ አደረሰን ጾም ነነዌ የበረከት ይሁንልን ነብዩ ዮናስ በረከትና ርድኤት ይደርብን የነነዌ ሰዎችን የሰማ አሁን ኢትዮጵያ ቤትክርስቲያነችን ከዚህ ፈተና ያውጣን ልዑል እግዚአብሔር 😭✝️😭

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመዎት ይብዛልን አባታችን አሜን ቃለሕወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትያሰማልን በእድሜበፀጋ ያቆይልን

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እንቁ መምህር

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ቤተልሔምእኅተማርያም
    @ቤተልሔምእኅተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በመምህሮቻችን ላይ አድሮ የሚያስተምረን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    አይነ ልቦናችንን ያብራልን። የተማርነው ህይወት እንዲሆነን

  • @wyrguwyryo7662
    @wyrguwyryo7662 2 ปีที่แล้ว

    አማኑኤል ጌታ ይጠብቃችሁ አሜን 3) ⛪🌷✅⛪💐🌹🌻⛪✅

  • @sultanali-dc2sq
    @sultanali-dc2sq 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @afatube.
    @afatube. 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው ተዋሕዶ ተክብራ ትኑር

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 2 ปีที่แล้ว

    አሜን። ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን! እኛም የሰማነዉን በልቡናችን ያሳድርብን!

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏

  • @fasilbeyene4949
    @fasilbeyene4949 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @temesgenteshome195
    @temesgenteshome195 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ
    @ተፈሥሒፍስሕትኦምልእተጸጋ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምዎት ይብዛ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @according6414
    @according6414 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ቤተልሔምእኅተማርያም
    @ቤተልሔምእኅተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይነወትን ቃል ያሰማለን

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀጥያታችን አናታችን ላይ ወጥቷል ንስሀ እንግባ። በጎቼን ጠብቁ የምትለውን ትእዛዝ ማን ጠበቀ። ዛሬ የማንም ባለስልጣን ይሰድበን ጀመር እኛም ልባችን ተሰብሮ ከአባቶቻችን የራቀውን መንፈስ ቅዱስ እንማፀናለን በቸርነቱ የቤተክርስያናችንን ልእልና እንዲጠብቅልን።

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጆች እንኳን ለነነዌ ጾም አደረሳችሁ ጾሙን የሀገራችን ሰላም የሚመለስበት የህዝባችን አንድነት ፍቅር የሚመለስበት ይሁንልን ።

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 ปีที่แล้ว

    እ ግዚአብሔር ይመስገን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ እና ሸር እያደረጋችሁ ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ ።
    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱዋቸው።

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 ปีที่แล้ว +1

    ገባ ገባ በሉ ቤተሰብ🥰❤

  • @wyrguwyryo7662
    @wyrguwyryo7662 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ነው

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 2 ปีที่แล้ว

    💒💒💒💚💛❤

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 2 ปีที่แล้ว

    Kalahywotin yasamalin mamihirach in

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. !

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meri147
    @meri147 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን