Ethiopia: ኮርኔል መንግስቱን ይዘው የወጡት ካፒቴን በአውሮፕላኑ ውስጥ የተከሰተውን ይናገራሉ በደራው ጨዋታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 199

  • @yirdawmelaku7540
    @yirdawmelaku7540 2 ปีที่แล้ว +31

    ካፒቴን መኮንን አደላ ሁልጊዜ ሰለዚህ ሁኔታ ሰናወራ ያሬድን ያነሳለኝ ነበር። ኮረኔል መኮንን አጎቴ ሲሆን የጡረታ ጊዜውን አቧሬ አደዋ ድልድይ በሚገኝው ቤቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሁኜ ብዙ ታሪኮችን ይተርክልኝ ነበር።
    የካፒቴን ያሬድን ቃለ መጠይቅ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ። ደረጄና ባልደረቦችህን አመሰግናለሁ ።

  • @yekoyealebel8468
    @yekoyealebel8468 2 ปีที่แล้ว +15

    ደሬ እረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን እውነትና የእወነትን ሰው ታሪክ አሰማሀን

  • @hassenseid6049
    @hassenseid6049 2 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ይህንን ታራክ ስለሰማን

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያውያንን ትናንትና የኛ ኢትዮጵያችንን አሳይታቹናል
    ደግሞ ለአዲስቷ ኢትዮጵያችን እነዚያ አደራደርዮቻችን ?

  • @makbalmeles2224
    @makbalmeles2224 2 ปีที่แล้ว +5

    ገረሚ ነህ ደሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @greenlandethiopianiceview952
    @greenlandethiopianiceview952 ปีที่แล้ว +10

    በቅድሚያ ካፒቴን ያሬድ ካልተጠበቀ ሠላማዊ እገታ በሠላማዊ ሁኔታ ተጠናቆ በመትረፉ እንኳን ደሥ አለህ እያልኩ እሱና ጋዜጠኞቻችን ለታዳሚዎቻቹህ ጆሮ ይህንን መሳጭ ታሪክ በማቅረባቹህ ልባዊ ምሥጋናዬን እያቀረብኩ፣ ዓለም አንዳንዴ ባላሠብንበት ዉቅያኖሥ ዉስጥ ከታን በሠላም የምንወጣበት አጋጣሚ እንዳለ እንድናይ የጋበዘን ዉይይት ጭምር ነበር። Thx. to all of you.

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว +3

    የተመሰገነ ነው ይህን ታሪክ ቁጭ ብለን ለመሰማት
    ላደረሰን አመላክ ክብር ምሰጋ ይሁን አናመሰግናለን
    ይህን ፕሮግራም ለዘጋጁ ለደረጀ ለመአዛ እናመሰግናለን

  • @dagnachewmulat1296
    @dagnachewmulat1296 ปีที่แล้ว +4

    እንደወሰድክ መልሰልን ኢትዮጵያን የተደፈረችበት ወቅት ነዉና

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ ለፍርድ ይቅረብ ይሄ ባርያ

  • @tarekegnmrana8169
    @tarekegnmrana8169 2 ปีที่แล้ว +7

    የጠየቃቹሁትና ሁኔት ለኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ መረጃ ላቀረባቹሁት ሁለቱ ጋዜጠኞቻችን የእዉነት ልጅ ዉለዱ። በሰማይ በምድር ከፓይለቱ ጋሪ እዉነት እድሜና የእዉነት ደሞዝ ፈጣሪ ይክፈላቹሁ።አሻጥረኛና ተንኮል የሚሠሩትን የእጃቸዉን ይስጣቸዉ።

    • @hameremekurio
      @hameremekurio ปีที่แล้ว

      ፊልም ዛሬስ የት ነን።

  • @EnikubahirybeyeneMekonen
    @EnikubahirybeyeneMekonen ปีที่แล้ว +16

    ደሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዚጠኛ

  • @tube7270
    @tube7270 2 ปีที่แล้ว +11

    ደሬ ይምችህ ድምፂህ ሚገርም ነው እ/ር ይባርክ

  • @fikermesfin2478
    @fikermesfin2478 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚል የተረጋጋ ሰው ፕሌኑ ውስጥ የሆነውን እንደ ፊልም ነው ያሳየን ደሬ ግን ፕሮግራሙን አሳጠርከው ደግሞም አላስወራ አልከው ።

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 ปีที่แล้ว +2

    መንግዬ፡ የሀገሬ ጀግና ሀገር ወዳድ፡ እግጅ አብዝተን እንወድሀለን! ያንተ ስህተትህ በዙሪያህ ያሉት አሻጥረኛ ሆድ አደሮችን ማመንህ እና ከታች ያሉት የህዝብ አገልጋዮችህን በብልሀት እየገመገምክ እርምጃ አለመውሰድህ ብቻ ነው! እንወድሀለን!! ደረጄ እና አዜብ እናመሰግናለን!

  • @ሱላማጢስኢየሩሳሌምቲዩብ
    @ሱላማጢስኢየሩሳሌምቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን በጣም የሚል ታርክነው።

  • @አብቹ
    @አብቹ 2 ปีที่แล้ว +24

    ካፒቴን ያሬድ ተፈራ ጎበዝ ሰው...!!! እርጋታው በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው

  • @DESTAification
    @DESTAification ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ቃለ መጠይቅ ነው። መስማት የምንፈልገውን ሃሳብ ሁሉ በሰከነ መንገድና ባማረ አቀራረብ ስላቀረባችሁልን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 ปีที่แล้ว +5

    Incredible story! Thank you so much!

  • @ሜላያንሜላያን
    @ሜላያንሜላያን 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢንተርቪው በጣም ጥሩ ታሪክ ነው የሰደመጣችሁን እመሰግናሁ ለጓድ መንግሥቱ እረጅም ዕድሜ ጤና ለእናንተም...

  • @DawitDessalegn-ej3iy
    @DawitDessalegn-ej3iy ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ታሪክ ነዉ።ቀጥሉ።

  • @ugasabdala4064
    @ugasabdala4064 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ታርክ ነው።ለጨካኞቹ ፈጣሪ የእጃቸቾው ይስጣቸው።

  • @abebegenanew8862
    @abebegenanew8862 2 ปีที่แล้ว +14

    ጋሼ በህይወቴ ውስጥ እንደአንተ በህይወቴ ውስጥ የአስቀመጥኩት የለም እጅግ በጣም የማከብርህና የምወድህ ኢትዮጽያዊ የእውነት ሰው ነህ ኘሮግራምህ አንጀት አርስ ነው

  • @mattewospetros5145
    @mattewospetros5145 2 ปีที่แล้ว +9

    ካፒቴን ያሬድ ጎበዝ እስከ ዛሬ አለመናገርህ! መንጌን ምንም ይሥራ ምን ሕይወቱንና ዘሩን ያለምልምልን! የኢትዮጵያ አምላክ መሞቱንም በሀገራችን የክብር ሞት ያድርግልን!

    • @mattewospetros5145
      @mattewospetros5145 2 ปีที่แล้ว +2

      መንጌን የኢትዮጵያ አምላክ ክብሩን ያሳየን! እንደ ሰዉኛ መንጌ ብዙ ደካማ ጎኖች ሊኖሩ ይችላሉ። መንጌ ግን በኢትዮጵያዊነቱ የሚከነዳ አይደለምና ዘሩ ይለምልም!!! መጨረሻውም በክብር ይሁን!!!

  • @addisualemayehu5082
    @addisualemayehu5082 2 ปีที่แล้ว +3

    What an amazing narration, Dere!

  • @WegderesMulatu
    @WegderesMulatu ปีที่แล้ว +3

    የእነት መሳጭ ታሪክ መንጌ የእድሜ ልክ ጀግና

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 2 ปีที่แล้ว +1

    God Bless Guad Mengista Hailemariam

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe ปีที่แล้ว +7

    መንግሥቱ ኃ/ማርያም የብዙ ንጹሃን ደም መጥፋት በእጃቸው ቢኖርም ከነ ስህተታቸው የኢትዮጵያ አገራቸውን አንድነት አጥብቀው የሠሩ ቆራጥ ጀግና መሪ ነበሩ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว +2

    ህይወታችንን ለቁማር ተጫዋች እስከመቼ።

  • @TilahunTila-j3r
    @TilahunTila-j3r ปีที่แล้ว +7

    ደሬ የወጣትነቴን ዘመን አሰታወስከኝ ገራሚ ታሪክ ነው!!

  • @etsubdinkethiopia1793
    @etsubdinkethiopia1793 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ተማሪ ዘማች መንግስቱን ለመቀበል ብላቴ ሜዳላይ ሁለቴ ያንዣበበችውን አይሮፕላል ተከትዬ መሮጠ የትዝዬ አምድ ነው።

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 ปีที่แล้ว

      Me too አለችና አለች ካጠገቤ አትጠፋም ከልቤ ብላቴ ማእከል ልዩ ትዝታዬ ምን ዘፋናት ዘፈን።

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for sharing ur amazing experience my dear brother yerade 💙

  • @PaittrocHiallae
    @PaittrocHiallae ปีที่แล้ว

    አለህ በሕውትይ ዘይ ኣለምይ :
    አግዛበርሕ የውድዋል,,, የሕ ሰውይ
    ኣልሐይ በሐውት,,,,, መንጉስት ሓለማርምይ
    ውይ ሞተዋል,::

  • @EthioToday-1
    @EthioToday-1 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በፍፁም አልኮበልኩም?

  • @seyfegebrelmulugeta3277
    @seyfegebrelmulugeta3277 ปีที่แล้ว +3

    የሚያሳዝን አሻጥር ነው።አብራሪውና ደሬ የምትደነቁ ናችሁ

  • @RomanTekla
    @RomanTekla ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ለአንተም ለመንጌም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በሄደበት ይቅናው ከችግርም ከጨለማም ያወጣኝ እርሱ ነው

  • @AshrekaBadru
    @AshrekaBadru ปีที่แล้ว

    matfo gize matfo tebasa new ye bale abat eskahun yinuru yimute ayitawekem besahatu abro ke hager yewatut

  • @BelachewBeshah-o8p
    @BelachewBeshah-o8p ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው

  • @Israelxox
    @Israelxox ปีที่แล้ว +2

    You better asked him what was your life after that? At least for a month or two? wtf 😢

  • @senaitgebru4119
    @senaitgebru4119 2 ปีที่แล้ว +8

    አላቅም ኮ/ም በጣም የምወዳቸው መሪ ናቸው ወዳጅ ሁሉ ጠላት ሰለሆነባቸው ነው ሀገር ጥለው የሸሹት ለኔ ጀግናዬ ናቸው ,,,

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 2 ปีที่แล้ว +2

      Sensitive Gebru: Yenante aynet leboch nachew lezih yaderesun.
      " wotaderu aregagto wede tor seferu yemelesal" Yale aremene. Sentun belto, yesentun bet aferso, hagern LEWEYANE asalfo yesete acheberbari sew new

  • @Mengestu-vx2ej
    @Mengestu-vx2ej ปีที่แล้ว +4

    ደሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ ካንተ ይማር

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 ปีที่แล้ว

    Ardaa marii fi yaada mo'ataan Helloo ijjis waraanaaf gurruma wal'ansaa Kol/Mangistuu H/Mariyam yoom biyyaan araaraa dhufaa?

  • @tesfamicaelabraha7630
    @tesfamicaelabraha7630 2 ปีที่แล้ว +3

    Excellente information really

  • @ZenebeTilahun-h9h
    @ZenebeTilahun-h9h ปีที่แล้ว +2

    Long live. Mangest H/maream

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 8 หลายเดือนก่อน

    የእትዮጵያ ሙሁራን ከኔ ሕይወታቼው አጆራ ገዴል የጣሌው እናት አባት አሰቴምሬው ልጄ ነጌ ይጦሬኛል ብሌው በቴስፋ ስጤብቁ ከእትዮጵያ የተማሬ ሙሁራንን የጬሬሴው ምን ደህና ታርክ ሰራና ነው የእትዮጵ ልጆች እንደ አሻሮ በጦርነት የቆላው የመንግስቱ ስም እንድ ጠራ አንፌልግም ጉጊመንጉግ መንፌስ ነው እግዝአቤሔርን አይፈራም

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 2 ปีที่แล้ว +5

    Very amazing.

  • @Wedigebru1
    @Wedigebru1 11 หลายเดือนก่อน

    እዉነተኛ ታሪክ ይገርማል ኮነሬል መንግስቱ ሃ/ያም የወጡበት ሁናታ ያሳያል

  • @millygt7293
    @millygt7293 ปีที่แล้ว +2

    Very nice story

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    መረጃው የት እና ለማን

  • @dawitmengistu7496
    @dawitmengistu7496 2 ปีที่แล้ว +2

    Mengistu was a real G ... Stop the Bull!

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 ปีที่แล้ว +10

    በናቴ ሆድ ሆኜ ያለፈኝን ታሪክ በመገረም ዛሬ ሰማውት አመስግናለው

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      እድለኛ ነህ በደርግ አለመወለድህ ቤተሰቦቻችንን የጨረሰ መሪ

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    አብረን ካልሆነ ትክክለኛ መሪ ከሌለን አያልፍም።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 6 หลายเดือนก่อน

    ከፈረሱ አፍ ማለት ይሄ ነው ‼️ ስንት ዘመን እንደእውነት የተቀበልኩትን ታሪክ እንዲህ ትደረምሰውመንርስቱንአታለው ከአገር አስወጡት ወይ ነዶ ስል ኖሬ!ለጋዜጠኞቹ ምስጋና ዬ ይድረስልኝ 🙏🏾ካፒቴን ያራዴም ትላንት የሆነ ያህል ልቅም አርገህ እውነት ስለነገርከን በእውነት ከልቤ አመሰግንሀለሁ 🙏🏾🙏🏾

  • @mulugetabekele4532
    @mulugetabekele4532 2 ปีที่แล้ว +3

    መንጌ long live

  • @kasahungetachewu4132
    @kasahungetachewu4132 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው በጄኔራሎች አሻጥር ኢትዮጵያ ውድ መሪዋን አጣች ፡ በጊዜው መስሎዋቸው ነው እንጂ እነሱም የጃቸው አገኙ በመጨረሻም ።

    • @settieritrea1991
      @settieritrea1991 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @bg9694
      @bg9694 ปีที่แล้ว

      ቡ።ሸ።።።።።።።።

  • @dabusentertainment9352
    @dabusentertainment9352 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemigerm tarik new,enameseginalen

  • @dhabmediaandcommunications784
    @dhabmediaandcommunications784 2 ปีที่แล้ว +2

    የወንጀለኛ ተባባሪ ወንጀለኛ ናቸው። በህግ ይጠየቁልን

  • @yirgalemansye2612
    @yirgalemansye2612 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥዑም ታሪክ ኮምኩመናልን ከልብ እናመሠግናለን

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 ปีที่แล้ว

    Mengistu is real Ethiopian leader

  • @onefromfuture6913
    @onefromfuture6913 2 ปีที่แล้ว +4

    Mengistu came to be a total coward at the end when his life was on the line. What a shame.

  • @samrawitmulachew8454
    @samrawitmulachew8454 ปีที่แล้ว +4

    ለጀግናው ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሪ መንጌ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ። አንተን በጥላቻ ስምህን ለሚያነሱ ክፉዎች ሁሉ በህይወት መኖርህ ትልቅ ውርደት ነው።

  • @sentayehuteressa3116
    @sentayehuteressa3116 11 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ምርጥ ነህ

  • @shimelislegesse8585
    @shimelislegesse8585 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል

  • @tadessebekeshie7231
    @tadessebekeshie7231 2 ปีที่แล้ว +20

    It is a pity that a captain involved in such big historical event had not been approached by any journalist until this.

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 2 ปีที่แล้ว +1

      Great observation! Isn’t that interesting?

    • @almazdejenegosa1065
      @almazdejenegosa1065 2 ปีที่แล้ว +1

      Long Live our hiro

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 ปีที่แล้ว

      Yeah‼️you are wright but if you heard from the beginning dere was saying after 15 days hassle n begging of the captain n his company for willingness even get in to hard argument this interview is possible 🙏🙏🙏

    • @goitomifrem9535
      @goitomifrem9535 ปีที่แล้ว

      ​@@yohannesmulugeta3744p
      P
      Lol p pp lpplpppppppppppppp

    • @HabtamuGezahgen
      @HabtamuGezahgen ปีที่แล้ว

      ​@@almazdejenegosa1065፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡😂፡፡፡፡።።።

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +1

    Ethioian goal keeper One Ethiopia Guad Mengistu Haylemarm green yellow and red Flag Lezelam yinuru .Le One Ethiopia siletagelu Enamesginhoatlen.minm shitet bionrim One Ethiopia enwodihowt alen.

  • @SetuKejela
    @SetuKejela ปีที่แล้ว +4

    መንጌ ንፁ ኡትዩጱያዊ ናቸው

  • @EphiMesi-ij4cm
    @EphiMesi-ij4cm ปีที่แล้ว +7

    የአማራን ሊቃንና ጀነራሎች የጨፈጨፈ እንዲሁም በቀይሽብር የፈሰሰው ደም የጨቀየ መሪ

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 2 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ታራክ

  • @hybridmn7314
    @hybridmn7314 2 ปีที่แล้ว

    Mege lay yehonew be Afghanistan president lay yederesew ayinet yimesilegnal?

  • @AkilluAragaa
    @AkilluAragaa 7 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ።ደረጀ።ሀይሌ።በቅድሚያ።ሠላምታዩ።ይድረሥህ።ፕሮግራምህን።እከታተላለሁ።አድናቂህ።ነኝ።በነገራችን።ላይ።ሻምበል።አክሊሉ።አረጋ።ከምእራብ።ሸዋ።ባኮ።ባሌ።ጎባ።መሰሎ።ማሰልጠኛ።1976።ዓ።ም።ወደ።ኋላለትዉሰታ።

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 7 หลายเดือนก่อน

    የሐገር ገዳይ መሀይም መሪ ። የውድቅት ሐገራዊ ቅዠት ። የሐገር ደካማ ስብዕና ተምሣሌት ።

  • @abebatilahun9534
    @abebatilahun9534 2 ปีที่แล้ว +5

    አውነት ተቀብራ አትቀርም

  • @beyob199
    @beyob199 9 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new 1 sew adelem yewesedut . . . .

  • @balancetube6482
    @balancetube6482 ปีที่แล้ว +1

    Amazing story

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    ስም ማነው የሚያወጣው

  • @abrehamkebede6519
    @abrehamkebede6519 2 ปีที่แล้ว

    Dere true sertehal ante yederg degafi aydelehm gin sewoch degafi yaderguhal sewo husayasruh yekerut yedukem duachin new antem enem bedukem duamenorachinenatrsa

  • @EthioToday-1
    @EthioToday-1 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 6 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ ቆጆናው።

  • @mahibanteyrga
    @mahibanteyrga ปีที่แล้ว +6

    ምናለ አብይንም እንደዚህ ቢጠልፉልን

    • @nanishimeles1273
      @nanishimeles1273 ปีที่แล้ว +1

      ሲያምርክ ይቀራል 😂😂😂

    • @dawitstar6325
      @dawitstar6325 11 หลายเดือนก่อน

      አንተ:መጀመሪያ :ጥፋ ፡ ለሀገራችን ፡ሸክም።😅😅😅😅😅

  • @yohannesberaki6920
    @yohannesberaki6920 ปีที่แล้ว

    Who is this journalist? Why he didn't intruduce himself, himself?

  • @equatorialbroadcasting
    @equatorialbroadcasting 2 ปีที่แล้ว +2

    "ሲወስንልን የነበረው" አልከው ደረጀ? አንተም? ይሄን ደም የጠማው አውሬ:: አገር ለወያኔ ያስረከበ ከሃዲ። "በነተስፋዬ ተክጄ" ነው ሲል አያፍርም። በህይወት መኖሩን ሊያመሰግን ይገባው ነበር። ግን አሁንም ይዋሻል። አዉሬ

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 2 ปีที่แล้ว +1

    To day is inspector of yesterday and tomorrow or
    it is central part of the two
    Their is no all except these 3
    የማንም ሃሳብ ከነዚህ ተገንጥሎ በላይ ወይም በታች ወይም በመሃል እንዳይሆን መጠንቀቅ ብቻ ያስፈልጋል ።
    🌈

  • @AlayuEyilachew
    @AlayuEyilachew 8 หลายเดือนก่อน

    Wawu yemr bedenb newu yadamethut

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 ปีที่แล้ว +3

    የፈረጠጠን፥ጀግና፥የምትሉ፥የገዳይ፥በዛ፥ሰዐት፥የወታደር፥ልጆች፥የነበራችህ፥ናቹህ።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 6 หลายเดือนก่อน

    Eessatti Argattan mangistuu Haylamaariyaam

  • @tenayegirma-oz7bg
    @tenayegirma-oz7bg ปีที่แล้ว

    Kaptane germaye fesehyme nebre megane yemyamelalsew 20 amtew yageleglew

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    ቱርክ ኢትዮጵያዊያን ይጠንቀቁ።

  • @enanibelete1975
    @enanibelete1975 2 ปีที่แล้ว

    ደመቀ ባንጃውን ይዘዉት መጡ ወይስ ቀረ

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 ปีที่แล้ว

    መንጌ ጀግናው ኢትዩጵያ አሁን ላይ ፈርሳለች

    • @Dawunt
      @Dawunt ปีที่แล้ว

      37:29 😮😅

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia 🇪🇹 Lijochuan tiqedalech

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 ปีที่แล้ว

    Hi Mengewu endet neh !!!!!!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @beyenedagnew5653
    @beyenedagnew5653 2 ปีที่แล้ว +2

    Mengstu Haylemariam fashishti

  • @livetradermap
    @livetradermap 9 หลายเดือนก่อน

    Ayi yichi alem

  • @ambawlegesse9792
    @ambawlegesse9792 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን የሞተ አታሳዩን ታሪክን ካልውቅ

  • @danielberhane5252
    @danielberhane5252 ปีที่แล้ว

    Lemin picture aytaym ye capitain

  • @wediansba6551
    @wediansba6551 2 ปีที่แล้ว

    thxx capiten yaerd

  • @emmanuelhabte4672
    @emmanuelhabte4672 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia lijochuwan tiwedalech Ethiopia le zelalem tinur

  • @tangolima6943
    @tangolima6943 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሔማ ያንተ ድምፅ ነው።

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 ปีที่แล้ว +1

    High Mengie, The ETHIOPIA !!!!!!!!!!!!!!@@@@

  • @adamm6892
    @adamm6892 2 ปีที่แล้ว +2

    የደራ ጨዋታ፤- እውነትም! ደሬ አንተ የእውነት ሚዛን የደፋህ ጋዜጠኛ ነህ ብዙዎች እንቶ-ፈንቶ ወሬን የአየር ጊዜ መሙያ ባደረገበት ጊዜ እንዲህ የአድማጭን ጆሮ ሰቅዞ የሚይዝ ቃለ-መጠይቅ !
    በዚህ ቃለመጠይ ዝም ብሎ ትርካ ብቻ ሳይሆን ለሶስት አስርት ዓመታት ሰው በመሰለው ሲያጉተመትመው የነበረን ነገር ግን በውስጡ ጥልቅ ሚስጥርን ቴክኖሎጂን ከምንም ነገር በላይ ደግሞ ዘመንንም ያዬንበት ከአድማጭ አእሙሮ የማይጠፋ በዋዛና ቁም-ነገር የተዋዛ ነገር ግን ሐይለኛ ግፊትና ሙቀት የሚፈጥር ታሪክ ነው፡፡ ደሬ ግን ምን ዓይነት ድምጽ ነው የታደልከው?! እንግዳውንም ላጋራን ታሪክ እናመሰግናለን! አዜብንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 10 หลายเดือนก่อน +1

    መንጌ ተረት ነው የሚያወራው ውሸታም ፈሪ ነው:: አልኮበለልክም ፈረጠጥክ እንጂ!