ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኢትዮጵያ አታስፈልግም ከተባለች መውጣት'ኮ ነው። የምን ድርቅና ነው?!
ልካቸውን ይወቁ እንወጣለን
ጂሚ ካርተን የኢትዮጵያ ጠላት ነበረ።
Congra egypt's art
ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሰላም ከምታስከብር ከሱማሊያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ብትጠብቅ ያዋጣታል
አልሸባብ ማን ነው በዝህ ሳዓት?
ምንድነዉ የምታወራ
እኔ የሚገርመኝ ገድ ልቀመጥ ? ድበሯ ትጠብቅ
ዜና በምርቀና
ከ አሁን በኋላ በሶማሊያ ያለ ክፍያ ማንም የኢትዮጲያ ወታደር አይሰማራም ደግሞ ለዚች ብሽቅ ሀገር
ፖለቲካ ተንታኝ ተብዬው ግን ያለምንም እውቀት እንዲሁ በደመነፍስ ነው ምተነትነው
ዪሰው ቃማሎ ጸጉላይ አይደለም ያለው አንጉልላዮ ብዙ ቱሐን ነው የሞላው 100/100😂😂😂
@4:16 How? what about the huge cost requirement? (If Ethiopia is not included in the Mission, it has cost implications to stay in Somalia by its own interest &/or bilateral agreement with government Somalia)
አይ በዚህም በዚያም ። ቀሽም ምክንያት።
አይ ተንታኝ 😂😂
ARTS TV የኑሮ ውድነት ከአምና ቀንሶአል ተብሎአል ብለህ መዝገብሀ አያሳማህም?
አይ ተንታኝ 😜
መናገርና መለፍለፍ እሚወዳደራችሁ ኢትዮጵያውያንን የሚይክል የለም፡ ግብጽ ኤርትራ ሱዳን፡ ሕወሓት ሶማልያን ይጠብቓታል ምን ኣለፋህ።
ምንም ብትል ምንም ይህ የፓለትካ ሽንፈትን ለማድበስበስ መሞከር ነውበህጋዊ መንገድ የተገለለውን ሰራዊት በድብቅ ልስማሙ እና ልሳተፉ ይችላል ማለት ህጻን ልጅን በጡጦ አታልሎ ማስተኛት ማለት ነው
ምን አይነት ጅላጅል ካድሬ ነው ... ዜሮ እውቀት 100 ድፍረት ... 😂😂😂😂
😂😂😂 አለም አቀፍ ተንታኝ ። አቅማችሁንም አታውቁትም'ኮ ።ትልቅ አገር ነን ፥ የአካባቢው የስበት ማእከል ነን ፥ ? እናንተ እኩያቹህ ጅቡቲ ናት ።
ዝም ብሎ ነው የተቀደደው, ያው ብልፅግና እንዳይቀየመኝ ብሎ ነው! ቀዳዳ 😊😊😊😊
😂😂😂😂😂 wshet bemawrat hager atkimm denkorowachi
የኢትዮጵያ ህዝብ የልብ ተርታ በሁለት መልኩ ተንጠልጥሎ ነው ያለው 1የኢትዮጵያ ጦር በሱማሊ ባለመቆየቱ ደስ የሚለው እና አገዛዙን የመውቀሻ ነጥብ የሚፈልግ2 መተቃራኒ የዲፕሎማሲ ድል እንዲውም የተቃዋሚዎች አፍ ባዶ በመሆኑ አገዛዙ ደስ ይለዋል😂😂😂
ሰውየ አማርኛ መናገር ስለምትችል እምትናገረው እውነት አይሆንም ሶማሊ ኤርትራ ግብፅ በጋራ የሰሩት ውጤት ነው የሶማሊ መሬት ላይ ኢትዮጵያ ከሶማሊ መንግስት ውጪ መቆየት ወረራ ነው ከUN የምታገኘው ዶላርም አበቃለት::
ይሄ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው የተባበሩት መንግስታትኮ አይደለም ያገዳት የሱማሌ መንግስት ነው የኢትዮጵያ ጦር ይውጣልኝ ያለችው ከሱማሌጋ ተስማምተን እንቆያለን ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ የአልሸባብ ስጋት ካለባት ድንበሯን ዘግታ መጠበቅና ሁኔታውን በትኩረት መከታተል ብቻ ነው
ወደ 30-16 ቀነሰ ውሸት በጆንያ ይልሃል ይሄ ነው !!!
የኢትዮጵያ ሰራዊት ጨፍጫፊ ነው። 😏
የኢትዮጵያ ስራዊት ኣታውቀውም ፡ከትግራይ እስከ ድብረብርሃን እንድማራቶን ኣልሽሽም እንዴ የኤርትራ ስራዊት ባይደርስለት ኣነት ተንታኝ ተብየ ዕጣ ፈንታህ ምን ይሆን ነበር መገመት ኣይዳግትህም፡ ፋኖና ሸኔ በየቀኑ የሚማርኩት ቅዘናም ሰራዊት እግዚኣብሄር ያሳይህ ሱማለያ ቆይቱ ምን ሊስራ !
Fake news that you report please be voice for peoples of what realy on the ground
Felasfaw Esti Gorebetih Bet Gibana Alwetam Wushochachhu 🐕 Sigat Fetrewubinal Bel Ena doctrinihin Astemiren
ውሸት ውሸት
ኢትዮጵያ አታስፈልግም ከተባለች መውጣት'ኮ ነው። የምን ድርቅና ነው?!
ልካቸውን ይወቁ እንወጣለን
ጂሚ ካርተን የኢትዮጵያ ጠላት ነበረ።
Congra egypt's art
ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሰላም ከምታስከብር ከሱማሊያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ብትጠብቅ ያዋጣታል
አልሸባብ ማን ነው በዝህ ሳዓት?
ምንድነዉ የምታወራ
እኔ የሚገርመኝ ገድ ልቀመጥ ? ድበሯ ትጠብቅ
ዜና በምርቀና
ከ አሁን በኋላ በሶማሊያ ያለ ክፍያ ማንም የኢትዮጲያ ወታደር አይሰማራም ደግሞ ለዚች ብሽቅ ሀገር
ፖለቲካ ተንታኝ ተብዬው ግን ያለምንም እውቀት እንዲሁ በደመነፍስ ነው ምተነትነው
ዪሰው ቃማሎ ጸጉላይ አይደለም ያለው አንጉልላዮ ብዙ ቱሐን ነው የሞላው 100/100😂😂😂
@4:16 How? what about the huge cost requirement? (If Ethiopia is not included in the Mission, it has cost implications to stay in Somalia by its own interest &/or bilateral agreement with government Somalia)
አይ በዚህም በዚያም ። ቀሽም ምክንያት።
አይ ተንታኝ 😂😂
ARTS TV የኑሮ ውድነት ከአምና ቀንሶአል ተብሎአል ብለህ መዝገብሀ አያሳማህም?
አይ ተንታኝ 😜
መናገርና መለፍለፍ እሚወዳደራችሁ ኢትዮጵያውያንን የሚይክል የለም፡ ግብጽ ኤርትራ ሱዳን፡ ሕወሓት ሶማልያን ይጠብቓታል ምን ኣለፋህ።
ምንም ብትል ምንም ይህ የፓለትካ ሽንፈትን ለማድበስበስ መሞከር ነው
በህጋዊ መንገድ የተገለለውን ሰራዊት በድብቅ ልስማሙ እና ልሳተፉ ይችላል ማለት ህጻን ልጅን በጡጦ አታልሎ ማስተኛት ማለት ነው
ምን አይነት ጅላጅል ካድሬ ነው ... ዜሮ እውቀት 100 ድፍረት ... 😂😂😂😂
😂😂😂 አለም አቀፍ ተንታኝ ። አቅማችሁንም አታውቁትም'ኮ ።ትልቅ አገር ነን ፥ የአካባቢው የስበት ማእከል ነን ፥ ? እናንተ እኩያቹህ ጅቡቲ ናት ።
ዝም ብሎ ነው የተቀደደው, ያው ብልፅግና እንዳይቀየመኝ ብሎ ነው! ቀዳዳ 😊😊😊😊
😂😂😂😂😂 wshet bemawrat hager atkimm denkorowachi
የኢትዮጵያ ህዝብ የልብ ተርታ በሁለት መልኩ ተንጠልጥሎ ነው ያለው
1የኢትዮጵያ ጦር በሱማሊ ባለመቆየቱ ደስ የሚለው እና አገዛዙን የመውቀሻ ነጥብ የሚፈልግ
2 መተቃራኒ የዲፕሎማሲ ድል እንዲውም የተቃዋሚዎች አፍ ባዶ በመሆኑ አገዛዙ ደስ ይለዋል
😂😂😂