He is working hard man but some of them kill each other i wish everyone do good things , I'm so proud this young man god bless you brother 🙏 for his successful life!!
Hope he will not get rid Of him like he did to Engner simegnew, you dealing with the most dangerous man Ethiopia ever experienced as a leader. The man was in charge of intelligence, the way they solve a problem is expedite you to ur Creator so fast you don't know what hit you.
እግዚህሐብሔር ይቅር ይበለንና ሐገራችንን ሰላም ያደርግልን🙏
አቤሎ እናመሰግናለን አርክቲክ ሀይሌ የዘመናችን ጀግና ብዩዋለሁ 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼🙏
የመጀመሪያ ነኝ። አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን። አምላክ በደላችንን ሳታይ ምህረትህን ላክልን።🤲🤲🤲🤲🤲
የመጨረሻ ትህናለሽ
Amen blnal Tig
My goodness you're amazing about that tanks
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ እኮ ልዪ ናት እግዛብሕር ህዝቡን ያሥማማ አንድ ይሁን በፍቅር ይሙላው ።
በፈጠራችሁ ህዝብ ህዝብ አትበሉ ህዝቡ ምን አደረገ ህዝቡ መቼ ተጣላ እነዚህ ሆዳም ባለስልጣናት ናቸዉእንጂ በተራገጡ ቁጥር የሚፈጁት
Amen Amen Amen 🙏
Amen Amen amen
❗good job 🇪🇹 ✌ 🙏💪That’s What We Need.
አሜን እኔና አንቺንም ያስማማን ❤
አርክቲክ ሀይሌ የዘመናችን ጀግና ነህ
እሰይ የእገሪ ልጅ ንፀህ ኢትዮጵያዊ አሁንም እውቀቱን አብዝቶ ይስጥኽ!!!
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤል ጥሩ ነው።መተዋወቅ ያለብንን ወድምአችንን ነው ያስተዋወከን።የጠቅላዩንም ለተገቢው ቦታ ተገቢውን ሰው የመምርጥ አቅማቸውን ሳላደንቅ አላልፍም።መጪው ብርሃን ነው።
አንበሣ ጀግናችን ነህ
ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽
እሄ ልጅ የሀገሬ ልጅ ነው ቅፅል ስሙ ሉሌ ይባላል የተወለደው ምስራቅ ሸዋ ግንደበረት ካቺሲ ከተማ ነው ህጻን ሆኜ በደምብ አቀው ነበር ልክ ቦርጫሙ ቴለቪዥን ወደ ገጠሩ መግባት ሲጀምር እሱ ነው አንቴና አስሮ ይሰራ የነበረው በጣምምምምም ጎበዝ ልጅ ነው። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤሎ እናመሰግናለን ለሀገራችን እነዝህ ያሉ ንጹህ አእምሮና እውቀት ንጹህ ኢትዮጵያዊ ማንነትን ይገልፃል ።አርተክ ሃይሌ ና ጓደኞቹ በጣም ልመሰገኑ ይገባሉ ። እግዚአብሔር መልካም ነው ብዙ ሙሆሮቻችን በእውቀታቸው ሀገርን መገንባት ና ለመጭው ትውልድ መልካም ነገሮችን ማሰብ ሳይሆን ህልማቸው በድሮ አባቶቻችን ተከብራና ተገንብታ የኖረችውን ሀገራችንን የማፍረስ እቅድ ይዞ የሚጓዙ ኢትዮጵያዊያንም አሉን በአጠቃላይ ለሀገራችን የሚበጀን ሁሉሞ ለዚች ሀገራች በሙያውና በዕውቀቱ በንጹህ ልቦና እንድነሳሳ ጥሬዬን አቀርባለው ።
Thank you Abel ❤
ሰላም ሰላም አቤሎ ወንድማችን ስለምታካፍለን መረጃ ክብረት ይስጥልን ኑርልን 👌
የኔ ልጅ አንተን ያለመድነቅ አይቻልም ። መረጃህ ሁሉ ይቸኛል። በሀገር ልጅ ጥበብ መጠቀምም ትልቅ ችሎታ ነዉ። ሶሻልሚዲያ በአግባቡ የተጠቀምክ ጀግና በርታልን ።
Dear Haile, really we are happy for your success. Ethiopian people will be proud of you. We appreciate wallaga university department of architecture.
ጎበዝ በርታ
👉 ግሩም ዘገባ 🇪🇹 ✌ 🙏
Ilmannii oro nuf ha bayyattuu❤❤💚❤❤
ይብዙ ልቦናውንም ይስጣቸው
ዋውው ጎበዚ ወጣት በርታ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ወጣት ያብዛልን ለሀገራችን 👍❤💪👏🙏
ማሻአላህ ይቺላል አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉
Able hulmi ba agrchin gudaye endaze aynat xuru nagri serlin please 🙏 thank bru ❤❤❤❤❤❤❤
Temesgen fetariye fetari mechereshawn yasamirlet temesgen bewnet edezi aynochi maberatatat new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God Bless You Haile !!
He is working hard man but some of them kill each other i wish everyone do good things , I'm so proud this young man god bless you brother 🙏 for his successful life!!
አቤሎ ፕሮግራምህን በጣምነዉ የምወደዉ ከሀገራችን ሰምተን የማናቀቸዉን ነገር አቅርብልን እባክህ አቤሎ🥺🥺🥺🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያንተን አይነት ያብዛልን::
It was a very good news! Tku!
Soooooo proud 👍👍👍👍👍🙄
Wow young and brilliant gentlemen. Only 31 years old brightest futures ahead of him. God bless you. Wishing you all the best.
እናመሰግናለን
ተባረክልን እንደአንተ ያሉትን ያብዝልልን::
ራስን ዐውቆ፣ ከራስ ጋር ተዋውቆ፣ ለንስሐ አባት ድክመትን አሳውቆ፣ የፈጣሪ ጸጋ እና ረድኤቱን እየጠየቁ በትሕትና ለመኖር ያብቃን!
good job 🇪🇹 ✌ 🙏💪That’s What We Need.
God bless you
ከግንባታ ህዝብ ይቀድማል ይቺኛዋ ኢትዮጵያ ግን ለማነው እየተሰራች ያለችው ህዝቡ እንደጉድ እያለቀ ነው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው
አልቅሺ በደንብ አብይ ባይኖር ኖሮ በወያኔ ከምድረ ገጽ ትጠፉ ነበር ሃቁን እመኑ ያውም እንደ አንቺ ያለው ቱሪናፋ
@@yasinumer801 አይገርምህም እሱ ከመጣ ነው በደንብ የጠፋነው በዘር በሀይማኖት የተከፋፈልነው የመኖር መብታችንን የተቀማነው ነፃነታችንንም ያጣነው ወያኔ እድሜ ልኩን ቢገዛን ህዝብ እያበላ ነው😏
@@love-lh9zuኢሄ መንግስት ደግሞ ሰፋ አያድርጎ መከፋፈሉን ተጠቅሞ ህዝብን ጨረሰ:: መጀመሪያ ህዝብን አስተባብሮ ትግራን ህዝብና አገር አወደመ:: አሁን ደግሞ ትግራይን ጨምሮ ሌሎቹን አስተባብሮ አማራው ላይ ዘምቶ እያፈነ እያወደመ ነው:: ሲቀጥል ማንን እንደሚያወድም የምናውቀው ነገር የለም::
@@yasinumer801 27አመት በሰላም እየኖርን ነበር በ4አመት ስቱ ደም እንባ አለቀሰ እዉር ናችሁ
@@እመቤትየደሴዋ አንቺ ምን አስደበሽ ልሞልጭሽ ነበር ግን ሙስልም እህቴ ስለሆንሽ ትቸሻለው አንቺ ስደብኝ
❤ gobez lij, edegilin. Keep on such reporting environmental friendly issues,I.e people, nature nexus
D/r Abey Ahmed king Solomon newu ye edget ena tebebe king newu ❤❤❤❤❤❤rejem edme ena tena yestelen Ethiopian yasamerat ❤❤❤❤
God is love u right he is like king solomon but king solomon he destroy poor people's house?
Elagale house!
Good job ijole Ormo 🥰
ፈታ በሉ ጊዜ ሰቷቹዋል ኢትዮጲያን ሳይሆን ዘራቹን ነው ምፈልጉት😢😢
Oromo mehonun bemn aweksh serena yegiz guday new
Thank you
ሰላም ለአንተ ይሁን
Mucaa shawaa koo ❤❤❤❤
በነገራችን ላይ የአባቱም እገዛ እንዳለ ሆኖ እናታቸው በጣጣጣጣምምምምም ግበዝ ናት ከ 1-4 ቀጥቅጣ ይዛ ነው ያስተማረቺኝ እናቱ መምህርት ናት መምህርት ተናኜ ትባላለች ጀግና ቁጡም መምህር ናት አቤት የሷ ጥፊፊፊፊፊፊ 🖐🖐🖐🖐 ለራሷ ልጆች ብቻ ሳይሆን የሌላውንም በደምብ ትይዝ ነበር እኛም የ እናቱ ፍሬ ነን።
Thanks bro
Lule Bakka Kanatti Si Arguu Kootiif Gammachuu Guddaadha Waaqayyoon Siyaa Eegu.
እሰዬ መልካም ዜና ሰማን
ችግኝ ሲያሽሞነሙን ገድሎ ቢጨርሰንም 😢 የልጁን የእውቀት ጥግ ግንብሳያደንቁ ማለፍ ነውር ነው ጀግና ያንተን ያህል የፈጠራ ሰዎች ያብዛልን❤🎉
በሽተኛ
@@fatumatube5204 ናችሁ😂
@@እመቤትየደሴዋ enman?
You need dabo bet or bakery, not arctecter.
Beautiful work. What is the architectural heritage he inherited from the 5 Oda?
Tnx abelo
My God bless you with many wonderful things 🙏🙏I am speechless 🌹🌹🌹🌺🌺🌺
አቤሎ! የዚህን ድንቅ ወጣት ስራን በማቅረብህ ክበርልን!!
We Love you so much you're great man
l m so scared don't kill him
Allah with you Allah taker you
አገራችን ኢትዮጵያ በመዝናኛ መበልፀጓ አይከፋም ጥሩ ነው ግን የቤት ችግርን ፕሮጀክት ደሞ ቢያስቡበት ቢሰሩበት እና የቤት ችግራችን ቢቃለል ጥሩ ነው ።
እግዚአብሄር ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን እንጂ በህገራችን ብዙ እውቀት ያላቸው ጀግኖች አሉን
የሀይሌ አይነቱን ያብዛልን ሌላውን ዝም
አቤላ እናደንቀሃለን በርታ በተለይ ስለ የግንጥ ፈሳሽ በሚልዮን ዶላር ይሸጣል ስለ ሚባለው ሰፋ አርገህ ብትሰራልን አሪፍ ነበር በቅርቡ እንጠብቅሃለን።
ዋዉ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
ሰላም ለኢቶጲያ
"ኬኘ ዱቢን ኦሉማ ጂቢቱ ጃለቱሌ" ሚለውን ዘፈን ደሞ sound truck ብታስገባበት😮
ኢትዯዽያዬ በአቢቹ ጊዜ እያማረብሽ ነውሳ!
😂😂😂😂
🎉❤Wow
አንበሳ የመጨረሻ
መሪ እንጂ አርክቴክት አልጠፍትም ኢትዮጵያዬ!!
እረ ባክ
ሀይልየበርታልን ሀይሌቅነው ቸርምነው ጥሩጸባይምአለው
እትዮጵያ እያደገች ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
ሞት በሀሉም መንግስታት ነበር ልዩነቱ በችግር ውስጥ ሆኖ ድንቅ ስራ መስራት ነው መልካም መልካሙን ማየት እንድትችሉ እግዚአብሔር ከአይናችሁ ላይ ግርዶሹን ያንሳ
@@alemkiru2012 amen
ለኢትዯጵያ የሚያስፈልጋት እንዲህ አይነት የሚያኮራ ሰራተኞ ሀገሩን የሚወድ የሚረዳ ሌሎችም በተለያየ ነገር ቢሳተፉና ቢረዱ አገርን እርስ በርስ ከማጣላት ከዘረኝነት ከወሬ በውሸት ምስኪኖችን ከማስገደል ቢወጡ ኢትዮጵያ ታድግ ነበር በተለይ አሜሪካ ያሉት ዩቱበር ሴጣን እያራራጠ ይጠቀምባቸዋል እግዛብሄር ማስተዋል ይስጣቸው ይሄ ልጅ ግን እግዛብሄር ይባርከው❤
Great! Bravo!
Waw😍😍😍😍
አይ ፈጣሪ ይጠብቅ አንተ ወጣት የተማረች መች ተወዳለች ኢትዮጲያ እንዳያጠፉ ደሞ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏
መደምደሚያ የዘር ኮሮጆ አረከው
እነ መሳይ አልሰሙም?😂😂😂😂የኢትዮጵያዊነት ልክ ይሄ ነው!!!
75 % comment positive I like it
Abiy yenekaw neger ayiberekitim Egizihabeyer yitebikeh kezi kifu Awire sew
ኦሮሞዎች ዱሮም ሙኡር ነቻዉ❤❤
😂😂😂😂ግን ወጣቱ አርክቲክ ልጅ የደቡብ ልጅ እንጂ ኦሮ አይደለም ሁሉ ኬኛ
ምናለ ብዙ ባታናግሩን ዝም እንዳልን እንደተከባበርን ብንኖርበት 😊
አይ ተው ልጁ ንጥር ያለ የነፍጠኛ ልጅ የአማራ ልጅ ነው።😂😂😂
ምኑን ነው ዲዛይኑ በጠቅላላ የኢሉሚናይቲ ነው ደነዞች አንድ የሌለው ምንም ዲዛይን የለውም የስድስት ስድስት ዲዛይን ነው አይ ከእውቀት ነፃ የሆነ ህዝብ።😂😂😂
@@tezi7282 ምቀኛ ሁሌም ጥሩ ነገር አይታየውም የስድስት ስልሳ ስድስት መንፈስ ያለባችሁ እናንተ ናችሁ ምክንያቱም ሰይጣን ሁሌም በጎ ነገር ማየት ስለማይፈልግ 2 ሰባት ያስፈልጋችሁዓል
የልጁ መልክ ከጠቅላያችን ጋር ይመሳሰላልሳ !!!
በደምብ!
ቆይ እኛ የማናውቃት ሌላ እትዮጲያ አለች እንዴ ይህችን ሀገርማ ማየት አለብኝ
Abiy bimot yemil🙌
ጀዋር መሀመድ ይምራን
Anete mut
Anchi ena zere man zereshe be kedus Egzeabeher haile yetefa. !!!
አይይይይይይይ ምኞት አይከለከልም 😂😂
Hope he will not get rid Of him like he did to Engner simegnew, you dealing with the most dangerous man Ethiopia ever experienced as a leader. The man was in charge of intelligence, the way they solve a problem is expedite you to ur Creator so fast you don't know what hit you.
😘😘😘😘😘😘😘
Stadia Consulting አቅርብልን?
Tru ❤
መልካቸውም ይመሳሰላል
ትገርማለህ😞
እንደ ኢንጅነር ስመኘው እንዳይበላው ፊት ለፊት ባያወጡት ጥሩ ነበር
የዘረኝነት አባዜ የተናወጣቸው የሚሰራው መልካም ነገር (ስራ)አይታያቸውም።ያሳዝናል።ዩቱበሮች ለሐገር እድገት ከማውራት ይልቅ በፖለቲካ ውጥረት በመፍጠር ለይ ተጠምደዋል እ/ርማስተዋል ይስጣቸው
👍👍
የፖለቲካ ወሬ ላለመስማት አንተ ቤት ከች ማለት ነው
በስተጀርባ የሚል ቃል አንድ አንድ ግዜ በማይሆን ቦታ ነው የምስታገቡት ,አሁን ለምንድነው በስተጀርባ የተባለ😢
አብይ ጀግና ገና ከዜህም በላይ ያሳየንል
😂😂😂ሰው እየገደለ ዛፍ እና ፓርክ መሰራቱን ነው
@@ሊና እካ ንገሪልኝ
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Abichun agezut ebakachu ethiopawan
ይገርማል ጠቅላያችን ከመጡ ጀምሮ አይቼውና ሰምቼው የማላውቀክ ክልልና ከተሞች ለም ተው ሳይ ዶክተር አብይ ሺ አመት ይግዛ የምለው በምክንያት ነው ሁሉንም እኩል ያረገው ምርጥ መሪ ወጣት ወንድማችን ኢትፑፕያዊ በርታልን አላህ ያግዝህ
የመጪው ዘመን ፊት ናት መሪ
ዛሬ ብትሆንም ኋላ ቀሪ
Our Antoni Gaudi
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂው!!
Pronounced "Coy Sha" ላላ አድርጊው የወይኗ ልጅ
Ke abel branu yutub wuch lelaw wode wuch 900 amet nur
ዛሬ 1 አንሳብስክራብ አግንተሀል እሱም እኔ ነኝ።
ለምን😅😅😅😅😅😅😅
@@b.tyoutube8191 ምክንያቱ የሚገባህ ዘሀበሻና አቤል ተልኮ የገባህ ቀን ነው።
MOT EJUN BE DEHOCH ENA BE AMAROCH DEM LETATEBEW LE ABIY AHMED!!!!
Video liela ...miyaweraw liela
የመዝናኛ ጉዳይ ሳይሆን አሁን በልቶ ማደር ነው የእኛ ጥያቄ
For that work hard every day to eat!!!!
Aqatari...mn ageban ke teqlay ministru fit hone jerba?!
ዘይገርም