የቆስጣ አሰራር kosta(chard) recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የቆስጣ አሰራር@titisekitchen7013
    Ingredients
    Cooking oil 식용유 ዘይት
    Onion 양파 ሽንኩርት
    Carrot 🥕 당근 ካሮት
    Chard ቻርድ ቆስጣ
    Salt 소금 ጨው
    Blackpepper 후추 ቁንዶ በርበሬ
    whight spice 화이트 스파이스 ነጭ ቅመም
    Chilli 칠리 ቃሪያ
    Persley 퍼슬리 ፐርስሊ
    Titi's E Kitchen
    የቆስጣ አሰራር kosta(chard) recipe
    #የቆስጣአሰራር#የኢትዮጵያንምግብአሰራር#kost

ความคิดเห็น • 30

  • @animalworld9462
    @animalworld9462 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው! በጣም ያምራል። እጅግ በጣም ድንቅ አሰራር ነው። አትክልቶች ዝቅተኛ ካርብ ይይዛሉ። ነገር ግን በተለያዩ ቫይታሚኖችና ማዕድናት የበለፀጉ ናቸው። እንዲሁም ከፍተኛ አሰር ይይዛሉ። ስለሆነ አትክልቶችን መመገብ ለጤናችን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኛል።💛💚❤👍👍👍👏👏👏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆና ጥብስ ያለ ቆስጣ ለጤናችን በጣም ተስማሚ እናመሰግናለን 💕👌👍🙏ሼር

  • @BichaTsgaya
    @BichaTsgaya 2 หลายเดือนก่อน

    U88

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ
    ባለሞያ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ምርጥ ነው ተባረኪ🙏🙏👍👍👍👌👌♥️♥️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲቲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +2

    Yummy food I love kosta my mouth is watering thank you for sharing this amazing food. Like share ema 💕💕💕

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ የቆስጣ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤😍😍

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲቲዬ በጣም አሪፍ ድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 💗👍

  • @TeameGebrehiwet
    @TeameGebrehiwet 7 หลายเดือนก่อน

    የሚያቃጥል ቃርያ ከሌላው ይለያል ከጥቅሙ አኳያ? በተረፈ ድንቅ ዝግጅት ነው በርቺ::

  • @dinbuluwerku1550
    @dinbuluwerku1550 ปีที่แล้ว

    yne konjo yeset wogu ehe new

  • @BELDA143H
    @BELDA143H ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @abaybeyene-xr5sx
    @abaybeyene-xr5sx 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰራርሽ ትምህርት ነው።ገን ጥቅሙን አስረጅኝ

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013  5 หลายเดือนก่อน

      Swiss chard (also known simply as chard) is a leafy green vegetable that is related to beets and spinach. It is rich in vitamins A, C and especially K, and it is also a good source of magnesium, iron and potassium

  • @mazy9212
    @mazy9212 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጤነኛ ምግብ

  • @MuseLiro-dm5wl
    @MuseLiro-dm5wl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቅጠሉ ብቻ ነው ወይስ ሁሉም

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013  3 หลายเดือนก่อน

      Endefilagot madireg yichalal kitel bicha weyim abiro

  • @tommyjoung
    @tommyjoung 2 ปีที่แล้ว +1

    오오... 건강한 음식^^! 티티 화이팅입니다♡

  • @TiruyeAyalneh
    @TiruyeAyalneh 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላጣ፡ሳይሆን፡ቆስጣ፡ነው

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013  9 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalehu ❤ Screenu lay selata yalkutin kosta bemil astekakiye tsifewalehu yikirta teyike

  • @abebechyesolomon3791
    @abebechyesolomon3791 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ አለ እንዴ