ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ቆንጆ ቪዲዮሽ እጂግ ጠቃሚና አስተማሪ ነዉ በርቺ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ።
ዉይ ሀበሻ ትችት ሲወድ እጅሽ ይባረክ እህቴ
Egesh Yibarke weda
ግን እኮ ቆንጂት እንጨቱንም ደቀቅ አርገሽ ከትፈሽ መጀመርያ ከሽኩርቱጋር ነጭ ሽኩርትና ጅጅብል ፈጭተሽ ብትጨምሪበት እና ጠበስ ብታደርጌውም በጣም ጥሩ ነውከዛ ቅጠሉንም መጨር እና አንድ ላይ መጥበስ በጣም የሚጣፍጥ ነው የሚሆነው በተረፈ በርች እናመስግናለን
እንጨቱን ደቀቅ አርገሽ መጀመሪያ ይጠበስና ከዘዛ ቅጠሉን,ግን አንቺእንደጨመርሺው ግማሹን ከጠበስሽ በሁዋላ ቆስጣ የቀረውን መጨመር ሳይሆን አብሮ ነው ሚጠበስ ቶሎሙትት ስለሚል የመጀመሪያው ቀድሞ በሰለብሽ;ሌላው ደግሞ እሳት ላይ ብዙ መቆየት የለበትም ውሀም ስለሚተፋና ጥቅሙንም እንዳናጣው;በስተመጨረሻ ነጭሽንኩርት ይጨመራል; የተሻለ ጥበብ የሚጠይቅ ምግብ ለመስራት ሞክሪ በርቺ:;
እኩል መጥበስና እንጨቱን ትንሽ ማስቀደም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
በነገራችን ላይ ነጭ ሽኩርት እና ዝንጅብል ማንኛውም ምግብ ላይ አትክልቶቹ ላይ መግባት አለበት ራሡ ድንች አንዳንድ ጣል ማረግ አለብሽ በተረፈ በርቺ እህቴ
ሞያ በልብነው ግና ምን ይደረግ የኔ ይሻላል ካለ አይተህ የተሻለውን መውሰድ ጥሩ ነው
ባለሙያ ነሽ
እናመሰግናለን
የቆስጣውን እጨት ብትጠቀሚው አሪፍነው
Ejes yebarek yeny balmweya yelben adersesew
እናመሰግናለን እህታችን መልካም መሥራት ለራስ ነው ደስ የሚል ለጤናችን ተስማሚ ምግብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን።
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወድ እህቴ ሰለምሽይብዛ👍👍👍👍🇪🇹
Woww yamral
Wow still I'm here 2024 ❤ i love y'all konjo tube 💯
ጎበዝ በርች
Lovely ! it's also really good with some dimbelal and erd try it next time
ማሻአሏህ እህቴ
Enamsegnalen ehitachi
ጥሩ ነው ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብልም አብረሽ ብትጠብሺው ይበለጠ ያጣፍጠዋል
selata asayign pleas
ዋው
Ahun kosta atebabes tasemrinalesh yegermal
አቦ ይመችሸ ግባቱ ያልበዛ ዝግጅት
ስላምነው
እናመስግናለን በእንግሊዘኛ ስሙ ምንድን ነው እባክሽ
Spinach.
Swiss chard
No it is not spinach
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ አንቺን ደስ ይበልሽ ብዬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርቺ ጥሩ ነው
ወይየሠውሀገር የኛየሀገራችን ቆሥጣ እዴት እዳማረኝኝኝኝኝኝ።
Barch merr
Demo belachu kodta aserar tastemrun ????.......endewem kosta endezih sitebes zeitu Cholestroll yechemeral berasu weha new mensel yalebet
betame besle atekelete aydlme enda?
Tankyou. Sister
ቆሰጣ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን
Gobez gn zeyit atabzii
Anchn new weys kosta yemntebsew mastawkiyaw geraygbal foto mastawkya new yemimselw
ወደ ገደለው ብትገቢ ተመልካች ይበዛል.. አንዴ በደንብ እጠቡት ካልሽ በቂ ነው .. ፈግፍጉት ክፈቱት እጠቡት ብላብላብላብላ ... የሚያስፈልገን ሽንኩርት ቆስጣ ድንች ... ከዛ ትጡብሳላቹ .. ይጨምራላቹ ኡለቀ ደቀቀ
Arif aserar yummy
እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ 👍👍👍
wow በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሁልግዜ ቲማቲም እጨምር ነበር 😢
😄😄😄😄😃
እኔ አልጨምርም
ቆስጣ በአረበኛ ከስ የሚባለው ነው ወይስ ይለያያል የምታውቁ
ይለያል. እህት
ማሻአሏህ ግን ነጩን ለምን አላዴረግሽዉም መጄመሪያ ከሽንኩርቱ ጋ ትጠብሽዉና ጅንጅብል ነጪ ሽንኩርት አድርገሽ ጠብሰሽ ቅጠሉን መጨመር የኔናት ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ምራቄን አሷጥሽኝ ከዬቴ ላምጣዉ 😮😮
Dmetseshe Dse yilale
👍
ነጭ ሸንኩርት ጨምሪበት እሸ
መልክሽ ነው እምታሳይው ወይስ አሰራሩን
ነጭ ሽንኩርት አትጠቀሚም እንዴ
እሷልታስ ተምር ወጥታ እናተአስተምራችሗት ቁጭ ቆስጣመስራለለኢትዮጲያዉያን መስራት አዲስነዉዴ ያልሽዉልጅ የራስሽን ማወቅ አትይ ብዙአለ የማይችል በቻለችዉ አቅም ታስረዳ የማያዉቁት ይህምግብ በጣም ይመቻል አረብሀገር አይቸአላቅምጅ በጣምእወዳለሁ
እውነት ብለሻል እህቴ❤❤
Yes a sewwervna new elite.
Thanks dear
በሳዉዲ ክሰ አደል ሚባልዉ
ከስ ሳይሆን ሰባነህ ነው ማማየ
Ayda sal naw
አረ ከሰ ነው እሄ የሰራቹው ልጅቷግን ሰባንክም አለ ግን ሌላነው እሄ ያሳየችን አደለም
እናመሰግናለን ቆንጆ
ድምጽ ይቆራረጣል
አሆን ልሰራ አስቤ የ አሰራሩን አላቅም አመሰግናለሁ አዎን ለመድኩ እልክልሽ ነበር በምል ላሳይሽ በፎቶ
ትችት አይደለም በተለያየ መንገድ መሰራት እንደሚችል ያስገነዝባል
❤❤❤❤
በረች ማማየ
እናመሰግናለን እህታችን
ዋው ደስ ይላል በራስ መተማመንሽ ብቻ በቂ ነው በርቺ ይልመድብሽ
ሲጀመር የቃሪያ ፍሬው አይመከርም ምክንያቱም ለጤና ጎጂ ነው እሺ ይበቃል
የቆስጣው ግንድ በብዛት አይገባም እንዴ?
Maybe ext time try to cook it in a bigger pan or pot so the spinach cooks evenly. Juts a thought!.
እንዲህ አይነት ቆስጣ አላገኝም አታስጎምጂኝ
Garlic is good and you didn't add and it is good to add garlic
እህቴካሮትየለም
አመሠግናለሁ
እጂሽ ይባርክ
Thanks for sharing, u didn't tell us what the white powder you add though, is it spice or salt?
በውነት በደብ አላማሠልሽውም ግን እናመሠግናለን
Salt
ወይ ጉድ እኔ ደሞ የተለየ ምን አይንት መጣ አስራር ብዬ ማየቴ ለንገሩ የቆየ ንው እህቴ ሲጀመር ምንም አይንት ሙያም ያለሽምአትመስይም ማንኛውም የአበሻ ምግብ ላይ ንጭ ሽንኩርት ጅንጅፕል ፍጭታ የማትጨምር ሴት በተለይ አትክልት ላይ የገርመኝ ባንቺ ቤት ወይ ሙያ እውንት ንው አስተያየት ሳንብ ምንሽንንው ልታሳይ መልክሽን ከሆን ቆንጆ ንሽ ሙያ ከሆን ከሙያተኛ ተምርሽ ሚዲያ ላይ አሳይ
Des yelal
QONJO NEW ENCHETUN DEMO KESHNKURTU GAR BTTEBSHEW ARIF NEW ENAMESEGNALEN
እሥኪ ልሹፈው እጮኛዬ ባለሙያ ነው ቡሀላ እንዳልከሥር ክክክክ
ከከ
አይደለም.
Oh ya whatever happened to the garlic and ginger?
If not English, subtitles please
ቆስጣ ባረበኛ ከስነውእዴ የማዳምቅመሞች
አዎ ከሰ ነው ማርዎ
@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠአረ ከስ እድልም ሰባነህ ነው
ሲጀመረ የቅጠሉ እጨት መጣል የለበትም
አሁንም እንደዛውቆንጆንነሽ ከአራት አመትበፊት
ኢትዮጵያዊ ሆኖ ቆስጣና ሽሮ መስራት የማይችል ካለ ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለት ነው ስለሚያሽ እናመሰግናለን በርች ቆንጆ
ክክክክ ሞልቷል ቤት ይቁጠረው
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ ለነገሩ እውነትሽን ነው ሽንኩርት መክተፍ የማይችል አለ በዚህ ጉደኛ ዘመን
@@sara-sq4fe የኢትዮጵያ ሴቶች በተለይ የአሁኖቹ ትውልድ ሙያ ዜሮ አለባበስ ግን ዋው ናቸው።
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ ሁሉም እንደ ወቅቱ ነው ክክክክክክክ
ለምሰሌ እኔ አለሁ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ😂😂
Mejimeriya yekariyawun fere awuchi konjit
ለ ጎመና ጎመን አላወጣም ምክንያቱም ስለሚያሰማ::
ቅመም መጨመር አያሥፈልግምደ
Mkelesha chemirebet😂
ቆስጣ በጣም ነው ምወደው
Ene setela
እሷ ያሳየችው። የራሷን ነው። የራሳችሁን ደግሞ። በራሣችሁ። መድረክ አስተምሩ። የእኞ ሀገር ሰው። ለምን ትችት። ያበዛል አይጠቅመንም ተባረኩ
እውነትሽ ነው
✅
ኢኔሚለው ቆስጠ መለት በአረቡ ከስመለት ነው ወይ ማር ???
አይደለም ማር
Sile new
@@Fatima-wh8ic ኢነ ቆስጠ መለት ሚንድነው ከወቅሺው ኒገሪኝ በአረቡ ማር
Safeia Safeia ሰባነክ
@@etebegnikoshashaalegni4623 አመሠግነለው ማር
I guess you should not add twice as the first batch already cooked ! Kosta needs few minutes to be cooked
ወይ ዘንድሮ ሰው ግን አይን መቀለጃ አደረገው ድፍረትሽን ሞራልሽን አደንቄዋለው ግን ሞያ ዚሮ 😂😂😂😂 ኧረ ካንቺ ወንድ ይሻላል ማረሩ እንደገና አትክልት ወይም አረንጓዴ ነገርለከለሩ ሲባል አይከደንም ዮኒ መኛው ቦሀቃ አፋን ይጣልብሽ😂😂
ሙያ ዜሮ ምን ታደርጊዋለሽ አመሰግናለሁ ለማንኛውም ሀሳብሽን በነፃነት መግለፅሽ 😅😅ይመችሽ እህት
Wow
ቆስጣ አረብአገርአለዴ ማሮች ካለስ ስሙ ማንይባላል ወላሂ በአምሮትልፈነዳነው በተለይሳየውባሰብኝ
አው አለ ስሙ ስልእ ይባላል
@@ኤልኤፍታህ የኔ እህት እጅግአመሰግናለሁ ውዴ
ሰባንክ
@@ወይንሸትወልዴ አሽ ውዴ
@@ወይንሸትወልዴ ሽኩረን ማር👍
Thank you
Gobze yene ehete tabareke kenenateshe becha bake newe...
ማነው እንዴኔ በኮሜት ዘናየሚል መልክሽነው አሠራሩን የምታሳይን ያልሽው ልጅ ተመችተሽኛል ክክክክ
Ene
Nice 👍
Atafrim endebalemuy act setadergi andu setetesh band tedosh endet ande yeteketefe kosta yebeselal areb ager new weyes america
እኔ ምለው ሙያ እንደየሰው እና እንደቤቱ ይለያያል እና የሷን ነው ያሳየችው ግን አንች እንደ ባለሙያ ብለሽ አንች ሙያ ካለሽ ለምን ልታይ ገባሽ አ 😂😂😂😂😂😂 ሙያ ልትማሪ መስሎኝ 😅😅
takewe
Nice 😍😍😍
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️
የተለየ ነገር አላየሁም
wow wow beyalew
እያጠብሽ አሳይን ወሬ ምን ያደርጋል ስታጥቢም ሆነ ስትከትፊ አይታይም
👍👍👍
Ainefeme
Awe hode aynefeme 😂
በረቺ ማር
እናመሠግናለን
እንቅልፌን አስመጣሽ በጣም ነዉ የምታዘግሚዉ እግዞዞዞዞዞዞ
መሮጥ የትም አያደርስም ማዝገም አይሻልም ደግሞ በተወደደ እንቅልፍ ለሽ በያ አይሻልም 😂
እብድ
ጒበዝ
enie s anchen metebese nebre yamaregn
የኔ ቆንጆ ቪዲዮሽ እጂግ ጠቃሚና አስተማሪ ነዉ በርቺ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ።
ዉይ ሀበሻ ትችት ሲወድ እጅሽ ይባረክ እህቴ
Egesh Yibarke weda
ግን እኮ ቆንጂት እንጨቱንም ደቀቅ አርገሽ ከትፈሽ መጀመርያ ከሽኩርቱጋር ነጭ ሽኩርትና ጅጅብል ፈጭተሽ ብትጨምሪበት እና ጠበስ ብታደርጌውም በጣም ጥሩ ነው
ከዛ ቅጠሉንም መጨር እና አንድ ላይ መጥበስ በጣም የሚጣፍጥ ነው የሚሆነው በተረፈ በርች እናመስግናለን
እንጨቱን ደቀቅ አርገሽ መጀመሪያ ይጠበስና ከዘዛ ቅጠሉን,ግን አንቺእንደጨመርሺው ግማሹን ከጠበስሽ በሁዋላ ቆስጣ የቀረውን መጨመር ሳይሆን አብሮ ነው ሚጠበስ ቶሎሙትት ስለሚል የመጀመሪያው ቀድሞ በሰለብሽ;ሌላው ደግሞ እሳት ላይ ብዙ መቆየት የለበትም ውሀም ስለሚተፋና ጥቅሙንም እንዳናጣው;በስተመጨረሻ ነጭሽንኩርት ይጨመራል; የተሻለ ጥበብ የሚጠይቅ ምግብ ለመስራት ሞክሪ በርቺ:;
እኩል መጥበስና እንጨቱን ትንሽ ማስቀደም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
በነገራችን ላይ ነጭ ሽኩርት እና ዝንጅብል ማንኛውም ምግብ ላይ አትክልቶቹ ላይ መግባት አለበት ራሡ ድንች አንዳንድ ጣል ማረግ አለብሽ በተረፈ በርቺ እህቴ
ሞያ በልብነው ግና ምን ይደረግ የኔ ይሻላል ካለ አይተህ የተሻለውን መውሰድ ጥሩ ነው
ባለሙያ ነሽ
እናመሰግናለን
የቆስጣውን እጨት ብትጠቀሚው አሪፍነው
Ejes yebarek yeny balmweya yelben adersesew
እናመሰግናለን እህታችን መልካም መሥራት ለራስ ነው ደስ የሚል ለጤናችን ተስማሚ ምግብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን።
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወድ እህቴ ሰለምሽይብዛ👍👍👍👍🇪🇹
Woww yamral
Wow still I'm here 2024 ❤ i love y'all konjo tube 💯
ጎበዝ በርች
Lovely ! it's also really good with some dimbelal and erd try it next time
ማሻአሏህ እህቴ
Enamsegnalen ehitachi
ጥሩ ነው ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብልም አብረሽ ብትጠብሺው ይበለጠ ያጣፍጠዋል
selata asayign pleas
ዋው
Ahun kosta atebabes tasemrinalesh yegermal
አቦ ይመችሸ ግባቱ ያልበዛ ዝግጅት
ስላምነው
እናመስግናለን በእንግሊዘኛ ስሙ ምንድን ነው እባክሽ
Spinach.
Swiss chard
No it is not spinach
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ አንቺን ደስ ይበልሽ ብዬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርቺ ጥሩ ነው
ወይየሠውሀገር የኛየሀገራችን ቆሥጣ እዴት እዳማረኝኝኝኝኝኝ።
Barch merr
Demo belachu kodta aserar tastemrun ????.......endewem kosta endezih sitebes zeitu Cholestroll yechemeral berasu weha new mensel yalebet
betame besle atekelete aydlme enda?
Tankyou. Sister
ቆሰጣ በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን
Gobez gn zeyit atabzii
Anchn new weys kosta yemntebsew mastawkiyaw geraygbal foto mastawkya new yemimselw
ወደ ገደለው ብትገቢ ተመልካች ይበዛል.. አንዴ በደንብ እጠቡት ካልሽ በቂ ነው .. ፈግፍጉት ክፈቱት እጠቡት ብላብላብላብላ ... የሚያስፈልገን ሽንኩርት ቆስጣ ድንች ... ከዛ ትጡብሳላቹ .. ይጨምራላቹ ኡለቀ ደቀቀ
Arif aserar yummy
እናመሰግናለን እህታችን ጎበዝ 👍👍👍
wow በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሁልግዜ ቲማቲም እጨምር ነበር 😢
😄😄😄😄😃
እኔ አልጨምርም
ቆስጣ በአረበኛ ከስ የሚባለው ነው ወይስ ይለያያል የምታውቁ
ይለያል. እህት
ማሻአሏህ ግን ነጩን ለምን አላዴረግሽዉም መጄመሪያ ከሽንኩርቱ ጋ ትጠብሽዉና ጅንጅብል ነጪ ሽንኩርት አድርገሽ ጠብሰሽ ቅጠሉን መጨመር የኔናት ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ምራቄን አሷጥሽኝ ከዬቴ ላምጣዉ 😮😮
Dmetseshe Dse yilale
👍
ነጭ ሸንኩርት ጨምሪበት እሸ
መልክሽ ነው እምታሳይው ወይስ አሰራሩን
ነጭ ሽንኩርት አትጠቀሚም እንዴ
እሷልታስ ተምር ወጥታ እናተአስተምራችሗት ቁጭ ቆስጣመስራለለኢትዮጲያዉያን መስራት አዲስነዉዴ ያልሽዉልጅ የራስሽን ማወቅ አትይ ብዙአለ የማይችል በቻለችዉ አቅም ታስረዳ የማያዉቁት ይህምግብ በጣም ይመቻል አረብሀገር አይቸአላቅምጅ በጣምእወዳለሁ
እውነት ብለሻል እህቴ❤❤
Yes a sewwervna new elite.
Thanks dear
በሳዉዲ ክሰ አደል ሚባልዉ
ከስ ሳይሆን ሰባነህ ነው ማማየ
Ayda sal naw
አረ ከሰ ነው እሄ የሰራቹው ልጅቷ
ግን ሰባንክም አለ ግን ሌላነው እሄ ያሳየችን አደለም
እናመሰግናለን ቆንጆ
ድምጽ ይቆራረጣል
አሆን ልሰራ አስቤ የ አሰራሩን አላቅም አመሰግናለሁ አዎን ለመድኩ እልክልሽ ነበር በምል ላሳይሽ በፎቶ
ትችት አይደለም በተለያየ መንገድ መሰራት እንደሚችል ያስገነዝባል
❤❤❤❤
በረች ማማየ
እናመሰግናለን እህታችን
ዋው ደስ ይላል በራስ መተማመንሽ ብቻ በቂ ነው በርቺ ይልመድብሽ
ሲጀመር የቃሪያ ፍሬው አይመከርም ምክንያቱም ለጤና ጎጂ ነው እሺ ይበቃል
የቆስጣው ግንድ በብዛት አይገባም እንዴ?
Maybe ext time try to cook it in a bigger pan or pot so the spinach cooks evenly. Juts a thought!.
እንዲህ አይነት ቆስጣ አላገኝም አታስጎምጂኝ
Garlic is good and you didn't add and it is good to add garlic
እህቴካሮትየለም
አመሠግናለሁ
እጂሽ ይባርክ
Thanks for sharing, u didn't tell us what the white powder you add though, is it spice or salt?
በውነት በደብ አላማሠልሽውም ግን እናመሠግናለን
Salt
ወይ ጉድ እኔ ደሞ የተለየ ምን አይንት መጣ አስራር ብዬ ማየቴ ለንገሩ የቆየ ንው እህቴ ሲጀመር ምንም አይንት ሙያም ያለሽምአትመስይም ማንኛውም የአበሻ ምግብ ላይ ንጭ ሽንኩርት ጅንጅፕል ፍጭታ የማትጨምር ሴት በተለይ አትክልት ላይ የገርመኝ ባንቺ ቤት ወይ ሙያ እውንት ንው አስተያየት ሳንብ ምንሽንንው ልታሳይ መልክሽን ከሆን ቆንጆ ንሽ ሙያ ከሆን ከሙያተኛ ተምርሽ ሚዲያ ላይ አሳይ
Des yelal
QONJO NEW ENCHETUN DEMO KESHNKURTU GAR BTTEBSHEW ARIF NEW
ENAMESEGNALEN