Fikadu Tizazu - Minew Kezeze - ምነው ቀዘቀዘ - New Ethiopian Music 2022 - [ Official Video ] - Remix

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022 | Amharic Music
    ela tv production - Fikadu Tizazu - Minewu Kezekeze | ምነው ቀዘቀዘ - New Ethiopian Music 2022 - Official Music Video -Remix original song by Tefera Negash
    Subscribe today: goo.gl/7936J7
    ℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    New Eritrean Music 2022 | Eritrean Music 2022
    Tigrinia Music 2022 | New Tigrinia Music 2020 | Eritrean song 2022
    Amharic Music 2022 | New Amharic Music 2020 | Amharic song 2022
    Facebook: goo.gl/Xf2BNl
    Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
    Twitter @ goo.gl/p46zo
    Snapchat @ Ella_records
    #elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic

ความคิดเห็น • 342

  • @tsehaytesfaye3945
    @tsehaytesfaye3945 ปีที่แล้ว +36

    አዲስ ነገር ብለው ጆሮ አችንን ከሚያደነቁሩት እደዚህ የድሮ ስራወችን እየሰራችሁ ጥሩ ድምፅ ያላችሁ ስታሰሙን ደስ ይላል ሀሪፍ ስራ ነው

  • @antenehkebede3734
    @antenehkebede3734 ปีที่แล้ว +77

    በ ቃልኪዳን የምንኖረ በ ፍቅር የምንገዛ ያድርገን 🙏
    የምወደው ሙዚቃ 🎼

    • @HiluYeendalu
      @HiluYeendalu 6 หลายเดือนก่อน +1

      😢

    • @ZainabZainab-dm2hg
      @ZainabZainab-dm2hg 4 หลายเดือนก่อน

      ምነወተጠፏፌን​@@HiluYeendalu

    • @Newhabeshabrand
      @Newhabeshabrand 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @reduhabeshawt4153
    @reduhabeshawt4153 ปีที่แล้ว +98

    ተፈራ ነጋሽ ትዝታችን በድጋሚ ተመለሰ የሚገርም ድምፅ የሚገርም አገላለጽ ዋው ነው ጀግና በርታ ❤️

  • @leyikung2080
    @leyikung2080 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ....... ለአድማጭ ጆሮ ሁሌም አዲስ ሁሌም ተወዳጅ ነው! ♥♥♥
    በርታ ወንድሜ በሙሉ አልበምህ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለው።

  • @maerhona2554
    @maerhona2554 ปีที่แล้ว +12

    ካሠለቸን ኳኳታ ስላሳረፍከን እናመሰግናለን በርታልን አንበሳው
    👏👏👏

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ከጥሩ መልእክት ጋር ምን አይነት ግጥም እደሆነ ይገርመኛል በአእውነት ነው ምለው እዚህ ዘፈን ላይ ጥበባችሁን ሁሉ ላሳያችሁን በሙሉ ተባረኩ 🙏

  • @habtomyemane539
    @habtomyemane539 ปีที่แล้ว +8

    ዘመን አስታራቂ ያሳለፍነውን ጊዜ አስታዋሽ ድንቅ ሙዚቃ ከድንቅ ቪዲዮና ድምፅ ጋር እናመሠግናለን ፍቃዱ🙏🎼🎬

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ መዚቃ ነው ሙዚቃው ግን የተፈራ ነጋሽ ሙዚቃ ነው ።

  • @FalikeFikermarem
    @FalikeFikermarem 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ

  • @MartaMarta-lf5ub
    @MartaMarta-lf5ub ปีที่แล้ว +7

    Weyne gize ,I back to my childhood in Eritrea 🇪🇷 😢 😭 Tru sew ena Tru gize dro qere weynye gudye

  • @abadir1531
    @abadir1531 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርም ድምፅ ከሚገርም ክሊፕ ጋር አንደኛ ነው።

  • @anwaranwa1633
    @anwaranwa1633 ปีที่แล้ว +1

    ጥለሽኝ ብትሄጂም ላልተካሽ በሌላ አለብኝ ቃልኪዳን አለብኝ መሀላ ☝️☝️☝️

  • @amehabahiru8788
    @amehabahiru8788 ปีที่แล้ว +17

    ልጅቷ ስታምር 😍😍❤

  • @EshetAsegd
    @EshetAsegd 7 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniel8323
    @daniel8323 ปีที่แล้ว +1

    በራስ እጅ እንደመጉረስ ደስ የሚል ነገር የለም የእናት ጉርሻ ግን ስንቅ ነዉ። የራስህን ስራ ስራ ስንቅ እንዲሆንህ።

  • @nurtubers
    @nurtubers ปีที่แล้ว +31

    I am from Uganda 🇺🇬
    I love Ethiopian 🇪🇹 Music.
    I can't stop listening to this song every time. Nice work! Keep it up.

    • @-zufanmediashow726
      @-zufanmediashow726 ปีที่แล้ว +2

      you are from Oromia 😂

    • @elspethboyd8074
      @elspethboyd8074 10 วันที่ผ่านมา

      Hiiiiiiii! I'm from Sydney Australia and I have a very nice friend in Uganda. I only discovered this song recently but like you I can't stop listening to it! Fantastic song

  • @bossrevolution4232
    @bossrevolution4232 ปีที่แล้ว +1

    Abet indet desi yilal, yediro musican asamirewu siserut🥰🥰

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ልጅ ባለፈው እደዚሁ የተፈራ ነጋሽ ዘፈን ዘፍኖ ደጋግሜ ነበር ስሰማ የነበረው አይኔ ያረፈብሽ ዘጋታ የሚለው እዴት እደምወው አሁን ደሞ የበለጠ ጨምረህ ነው የመጣከው በርታ 👍👍

  • @gutemadaba5823
    @gutemadaba5823 ปีที่แล้ว +1

    Yidebiral.ara bro ye rasin zefen .zefen enji.the old is the best.😊😊

  • @LaTar-ul5oq
    @LaTar-ul5oq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ናሆም፡በጣም፡አድናቂህ፡በጣም፡ዘፈኖችህን፡፡የምወዳቸዉ

  • @dabashamare6010
    @dabashamare6010 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ፍቄ ትችላለህ ስራወችህንም እጅግ በጣም እንደምወዳቸውና እንደማደንቅህ ሳልገልጽልህ አላልፍም በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @letariktube9214
    @letariktube9214 ปีที่แล้ว +1

    betame arife aregehe new yeserakew betame yameral yetefera Negashen endanet arife arego yetchawetew yal aymeselgnem bertalegne gena tarik teseralh Feke wendeme

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว +20

    ዋው ምርጥ አድርገህ ነው የተጫወትከው ከጥሩ ብቃት ጋር።ተፈራ ነጋሽ ሲዘፍነው ዘፈኑን እወደው ነበር። በድጋሚ ስለሰራከው እናመሰግናለን መልካም እድል ወንድሜ

  • @Danii2116
    @Danii2116 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቄ ገና ከዚ በላይ እንጠብቃለን በርታ የዚ ዘፈን ግጥሙ ዜማው መልክቱ ግን🔥👏👏👏

  • @saraadam2584
    @saraadam2584 ปีที่แล้ว +9

    The remake of this old great song is great … those old songs must always be remembered

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c ปีที่แล้ว +4

    ዋው የሚያስብል ድምፅና ክሊፕ በጣም ያምራል

  • @hayati1954
    @hayati1954 10 หลายเดือนก่อน +3

    2006የጨቅላነት እድሜዬ ላይ ሰክሬ ነበር በዚህ ሙዚቃ😢😢😢😢😢😢😢

  • @usmiusmi5197
    @usmiusmi5197 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም እላለሁ አንተ በጣም ምርጥ ነክ በጣም ትችላለክ

  • @AminaAmina-bu8df
    @AminaAmina-bu8df ปีที่แล้ว +2

    የተፈራ ነጋሽ ሙዚቃ ስወደው😍😍

  • @chuchutsegawteklu
    @chuchutsegawteklu ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አዘፋፈን ምርጥ የሙዚቃ ምስል ቆንጆ ሳውንድ ፍቄ ፍቄ

  • @arareb86
    @arareb86 ปีที่แล้ว +5

    Wwwww ናይ ተፈራ ነጋሽ በድጋሜ በጣም ጥሩ ወንድሜ ❤️🇪🇹🙏

  • @adumelku9938
    @adumelku9938 ปีที่แล้ว +3

    ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፍቄ።በጣም ጥሩ ድምጽ አለህ አሪፍ ነው በርታ ቆንጆ ነው፡፡

  • @duzatube2532
    @duzatube2532 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ነው እንጂ ሙዚቃ ዘመኔ ይባረክ

  • @emuuyetatiyelij8850
    @emuuyetatiyelij8850 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ በጣም አሪፍ አድርገህ ነው የሰራኸው

  • @yihenewgetinet800
    @yihenewgetinet800 ปีที่แล้ว

    Tefera Negashe Golden Version! Yasadigeh

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 4 หลายเดือนก่อน +4

    I Love it ወላሂ ቃላቶች ያጥሩኛል የሚለውን አዳምጥልኝ እኔ ነኝ የዘፈንኩልህ ዋው amazing saund ❤

  • @user-zb6wv2lg1j
    @user-zb6wv2lg1j 11 หลายเดือนก่อน +3

    ARIF ARGE NEW YESERAHEW♥♥♥♥♥

  • @michaelnigussie3338
    @michaelnigussie3338 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tefera Negash Yibalal Zefagnu...Simun Kalawrkachut. I hope besitet new Yelela sew sim Yetsafachut😏

  • @ilovemom1712
    @ilovemom1712 ปีที่แล้ว

    ተፈራ ነጋሽ እንዴት እንደምወደዉ ኡፍፍፍ ሀሪፍ ስራ ነዉ👌👌👌

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x ปีที่แล้ว +1

    ዘፈኑን በጣም ነዉ የወደድኩት የሚጨፍሩት ግን ሲያስጠሉ ምድነዉ ግን እንዲህ አይነት ጭፈራ

  • @mayatube5283
    @mayatube5283 ปีที่แล้ว +12

    You nail it brother ,keep up the good work ...i am listening it while driving Washington dc to Florida

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 ปีที่แล้ว +11

    Vocally you have a booming voice and bags of caractère in your tone, great power and control are all there keep shinning my friend.

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ሙዚቃ ማበዴ ነው ♥️♥️♥️

  • @Lubapictures
    @Lubapictures ปีที่แล้ว +11

    Oldies but goodies 😍😍😍🇪🇹🙏

  • @kerya5102
    @kerya5102 ปีที่แล้ว +3

    ተፈራ ነጋሽ😢ፍቄ በጣም ቆጆ ነው❤🙏

  • @yidyi4312
    @yidyi4312 ปีที่แล้ว +3

    ፍቄ ምርጥ ብቃት ምርጥ ቪድዮ ምርጥ ኮንቴፖረሪ በርታልኝ ወንድሜ ።

  • @hasanhudeifa
    @hasanhudeifa ปีที่แล้ว +5

    Thank God for the photography and the song..a very nice combination that gives you a thousand wellness 😍😍

  • @eliasyunisali6949
    @eliasyunisali6949 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰራ በርታ ጀግው

  • @abdijemal1524
    @abdijemal1524 ปีที่แล้ว +1

    Yemejemeriaw sera betam konjo new semet alew konjo tewenehal konjo techawtehewal
    Tezetashen alchalkum best best

  • @natenaelsolomon
    @natenaelsolomon ปีที่แล้ว +7

    What a talent great voice, best Rearangement and un amazing clip good job 👏

  • @sarahmuhammad8463
    @sarahmuhammad8463 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው ሙዚቃ ሀሪፍ ነወ

  • @adissushitahun4677
    @adissushitahun4677 ปีที่แล้ว

    tezeta wede wala melsegn fetarey tena ena edema yeseteke fika
    💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abreakforamom6335
    @abreakforamom6335 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ሙዝቃ❤

  • @birihanudegefa7428
    @birihanudegefa7428 ปีที่แล้ว

    ፍቄ በጣም ትችላለህ የሚገርም ዘፈን ብዙ እንጠብቃለን

  • @elspethboyd8074
    @elspethboyd8074 20 วันที่ผ่านมา

    Beautiful!!

  • @hayutiyee
    @hayutiyee ปีที่แล้ว +2

    መደመጥ ያለበት የምርጥ ሰው 🎧ሙዚቃ👌😍😍

  • @Idontknowausernametoput
    @Idontknowausernametoput ปีที่แล้ว +3

    It should say minew kezkze tefra negash music published by Fikadu

  • @eteneshdemeke
    @eteneshdemeke ปีที่แล้ว

    ፍቅዬ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ምርጥ ምርጥ ስራ ነው

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ፍቄ አንደኛ ቆንጆ አድርገህ ሰርተኸዋል

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 หลายเดือนก่อน

    Tefera nagash once in century

  • @semhalgetachewmergia1856
    @semhalgetachewmergia1856 ปีที่แล้ว +2

    በቀን አንዴ ሳላዳምጠዉ ማልዉለዉ ነገርስ

  • @user-xo5id6fb3y
    @user-xo5id6fb3y ปีที่แล้ว +4

    I am from Portugal I love Ethiopian music

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 ปีที่แล้ว

    Wuyiii Demetseh endet yamiral🥰🥰🥰🥰

  • @ermiyasabebe3232
    @ermiyasabebe3232 ปีที่แล้ว +4

    በኤልያስ ተክለ ሃይማኖት ጥቆማ ነው ያየሁት አሪፍ ነው 👏👏

  • @BelgenshMengesha
    @BelgenshMengesha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲመቸኚ

  • @kbrommarikos5626
    @kbrommarikos5626 ปีที่แล้ว

    benigerim huneta new renax yarekew❤❤❤

  • @yoditzelekeethioyoutube7873
    @yoditzelekeethioyoutube7873 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገህ ነው የሠራኸው

  • @emebetabu2172
    @emebetabu2172 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow So beautiful music and cool sound

  • @yasina63
    @yasina63 3 หลายเดือนก่อน +2

    cool bro

  • @user-vb5ow2st5g
    @user-vb5ow2st5g 10 หลายเดือนก่อน +2

    Konjo❤❤

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 ปีที่แล้ว +1

    ተፈራ ነጋሽ legend

  • @asternegera714
    @asternegera714 ปีที่แล้ว +1

    KHCH TEFRA NEGSH TECHLALH💯🇪🇹👍🙏🙏🙏🙏

  • @abdisasefu4641
    @abdisasefu4641 ปีที่แล้ว +2

    my favorite best song forever

  • @MA-yn6md
    @MA-yn6md ปีที่แล้ว

    ይሄን ዘፈን በጣም ነው የምወደው ዜማውን ትንሽ ቀየር ባታረገው ጥሩ ነበር

  • @habtamumengistu5241
    @habtamumengistu5241 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ግሩም ስራ ነው ወንድሜ መልካም እድል !!!....

  • @haykelhussen-zy7gs
    @haykelhussen-zy7gs ปีที่แล้ว

    be kana semchew birr tebedre new yaworedkut swodew 😍😍😍😍

  • @tigistteklehaimanot6309
    @tigistteklehaimanot6309 ปีที่แล้ว

    Migerm bikat endeyt indasdestkegn❤❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድምፅሕ ምስጥ ብዬ ነው የሰመውሕ 👌👌👌👌

  • @BetelhemGetachewWersa
    @BetelhemGetachewWersa ปีที่แล้ว +3

    wow ur voice my God I love it well done ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hana-wp7he
    @hana-wp7he ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው በርታ

  • @TufahAbdi
    @TufahAbdi ปีที่แล้ว +1

    Minw Kezez ❤❤❤

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ሰርተሀል
    እንደ አዲስ ሙዚቃ ስትሰሩ እባካችሁ የሙዚቃውን ባለቤት አመስግኑ እውቅና ስጡ
    የራሳችሁ ይመስል ስማችሁን አትፃፉ።

    • @leulkelelachew780
      @leulkelelachew780 8 หลายเดือนก่อน +2

      እጅግ በጣም ትክክል, እውነት ነው ::

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም እሪፍ ነው👌👏💗

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ምርጥ ሙዚቃ ።

  • @musamusee4765
    @musamusee4765 ปีที่แล้ว +1

    Manow endane ihen zefen beye ken misamaw gash tafara nagash remix tanks

  • @bettyy4284
    @bettyy4284 ปีที่แล้ว

    ውስጤ የሆነ ዘፈን

  • @trezagetachew2909
    @trezagetachew2909 ปีที่แล้ว

    ለኛ ነው ❤❤❤❤

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ምርጥ

  • @tezetaalebachew5868
    @tezetaalebachew5868 ปีที่แล้ว

    ስንቴ ደግሚ ሰማሁት 👌👌👌👌👌👌

  • @derejezewdu7068
    @derejezewdu7068 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ዋው ብያለው በርታልኝ 👌👍👍👍

  • @AbdiAsefa-yi6rc
    @AbdiAsefa-yi6rc 10 หลายเดือนก่อน +3

    Good luck brother

  • @merryjoni4641
    @merryjoni4641 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo adrgeh new yeserahew gin lebalebetu ewkna mestet neberebk

  • @mesegedamu8675
    @mesegedamu8675 ปีที่แล้ว

    የምንም ግዜ ምርጥ በርታ

  • @tefelalinegash890
    @tefelalinegash890 ปีที่แล้ว

    ፍቅዬ በጣም ያምራል ምርጥ ነው ወንድሜ በርታልን

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว

    the music mlodey and your voice is wonderful nice music , we thankyou musian fikadu tizazu ..

  • @danidan3394
    @danidan3394 ปีที่แล้ว

    EWenet gerami new Ere Merte Sera new Wenedm Berta

  • @DJHen-Z
    @DJHen-Z ปีที่แล้ว

    ፍቄ ወንድሜ አንበሳ 👏👏👏👏👏👏

  • @biniamyitages651
    @biniamyitages651 ปีที่แล้ว

    wow fike one word ''' መሳጭ''

  • @user-fi3lo8rf3s
    @user-fi3lo8rf3s ปีที่แล้ว

    በጣም ምወደው ዘፈን ነው

  • @wubalemasrate9441
    @wubalemasrate9441 ปีที่แล้ว

    OMG i love tbis song so much❤❤❤❤