ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
ሰላም ዉዴ ካ አንዴም 3ታይቀሽ አልፈታሽልኝም እባክሽን እየጠበኩ ነው እናም በህልሜ ዎንዝ እየተሻገርኩ ዎንዙ ዉስጥ ደስ የምል ስልክ አገኝሁ ደስ እያለኝ ዎሰድኩ አላገባሁም በእዉነታዉ ከፍቅረኛዬጋ ተጣልቸለሁ እባክሽን ፍችልኝ 😍🙏
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ አህለን እህቴ❤❤❤
እማ እንኳን ሰላም መጣሽ
Wealyikum selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti ❤❤❤
ሰላም እንደምን ዋልሽ እማ በህልሜ የልጄ አባት ደውሎልኝ ይመስለኛል አድልጅ አለን ግን ተለያይተናል ግደውሎ ከዚበፊት ጠይቀሽኝ ነበር በሰአቱ የለኝም ነበር አሁን የተወሰነ ብር አጊቻለሁ ይለኛል አስርሺ ብር አጊቻለሁ ልሰጥሽ ነው ይለኛል እኔም ብሩን አልፈልግም ግን ልጃችን ጠይቃት ደውልላት ብዬ በሰላም ተሰናብቼ ስልኩን ዘጋሁ እማ በውኔ አንደዋወልም አንጠያየቅም ግን ልጄ በጣም ነው የምትወደው ❤❤❤
ጀግና ❤❤❤
በትክክል ህልም መፍታት ትችያለሽ❤❤❤😊
አመሰግናለው
ሠላም እህቴ እኳን በሠላም መጣሺ❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም እህት ውድድድ የማረግሽ በህልሜ ላገባ ያሰብኩት ልጅ ቁርአን ይዞ ተራርቀን ተቀምጠን ሱረቱ ጦሀ አያ 50 ላይ ቅሪ ሲለኝ ገልጨ ልቀራ ስል ምንም ፅሁፍ የለውም ቁርአኑ ባዶ ነው ስነግረው ከኔም ባዶ ነው ይላል በቃ ቂያማ ሊቆም ነው አላህ ቁርአንን አነሳ ስለው ከዛ አላህኮ ከልባችን አያነሳም ብየ ሱረቱ በይነ በሂፍዝ ግማሹ ድረስ ቀራሁ ወደናቴና አባቴ ተነስቸ ስሄድ እግሬ ተሳሰረ ነቃሁ ትናንሽየ እባብና ትንሽየ ጥጃ ሸረሪት የመሰለ ነው አየሁ ሱሀን አላህ እያልኩ ነበረ የጥጃው አፈጣጠር ገርሞኝ ምድን ነው ማሬ
ዉደ,አላህይጨምርልሽ,ማሻአላህ,አላህይሥጥሽዉደ,
እናመሠግናለን
በህልሚ የዩኒቨርስቴ ጊቢ ውስጥ ነው ቤቴ ለልጆቼ የሰራውትን እሩዝ በአትክልት ለልጆቼ እና ለባለቢቴ ላቀርብ ስል እሩዙን አጣውት እና ሰዎች ምግቡ ተሰርቋል ይሉኛል እኒም በጣም እጮሀለው ከዚይም የጊቢው ተማሪዎች ሁሉም ተሰብስበው በቃ ብእራችንን እንስጣት ብለው ተማሪው ሁሉ አዳዲስ ብእር ሰጡኝ ብእሩ በጣም ብዙ ነበር እባክሽ ህልሚን ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ
ዋለይኩም ሰላም ሺኩን እማ
እንካን ደህና መጣሽ ውድ ❤❤❤
ውዴ እባካሽን አንድ ልጅ አላኝ ግን አንድ ባንድ ወቅት የማቀው ሰው ደውሎ ምንድነው ከኔ ምትፋልግው ብሎ እጅግ በጣም እየተቆጠ ያወራኛል እባክሽን ፍቺልኝ ምንድነው 🙏
Dr Abiye dewlelgne agezhalew chger yelm eyalgne ayew
❤❤❤❤❤ውዴ ጎደኛየ ናት ፍቅረኛሸ ሴት ይወደል ለቅሶ ቤት ሁኖ ሴት ያሸኮረምማል ትለኛለች .ግን ጎደኛየ በጥሩ አላያትም ትፈልገዎለች.ግን እኔ ከተውኩት አመታት አለፍኝ .በናትሸ ንገርኝ
የተለያየሁት የልጆቼ አባት ደውሎ ደስታ ብቻ ደስታ ብቻ ይለኛል።
ሰላም አህቴ እባክሽን የኔንም ፍችልኝ እየጠበኩሽ ነው 🙏
ኢንሻ አላህ ካየሁት
እህቴ በአላህ መልሽልኝ ወደፊት እንጋባለን የተባባልነው ልጅ ቤቴ መጥቶ የገብስ ቆሎ ከኪሱ አውጥቶ ሰጠኝ ሌላ ደግም ከሰል በኪስ አድርጎ ሠጠኝ በአላህ ንገሪኝ
ሀሊማየ በእውነታው ስልክ ቁጥሩን ስሙ እስከ አባቱ ሴፕ አርጌው ከሳ በህልሜ እደዛ ስደውል አየሁ አንዱን ደግማ ሴፕ ያልሆነ ቁጥር ነው ግን ቁጥሩን አላስታውሰውም ሁሉም ግን አየሁት ስደወል እንጅ አላወራሁም በእውነታው ሴፕ ያርኩት ያልኩሽ ደግሞ በአካል አላቀውም ለሆነ ጉዳይ ፈልጌው ቁጥሩን ተቀብየ ነው ሰፕ ያርኩ መልልኝ ባአላህ
th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=xG6xHWNiAHjvwi7N
ከ7ቀን በፊት በግ ማረድ በሚለው የፈታሺው በኮመንት ስር ጽፌልሽ ነበር እስከአሁን ግን አልፈታሽልኝም ከተቻለሽ ፍችልኝ ከይቅርታ ጋር የኔ እህት አመሰግንሽአለሁ🙏
ስለምትፈችልን ህልሞች በጣም አናመሰግለን አህቴየ ፈጣር ይጠብቅሽ በህልምየ ፓኣስፖርት ላወጣ ህጀ ይስለኛል ከአዛ ኣሰሪየ ኣለ አዛ ውስጥ ፓኣስፖሪትየን ሰስጠው ፎቶ የለውም ብሎ ተቆጣኝ ከዛ ዶሞ የማላቀው የወንድ ፖኣስፖርት እጅየ ላይ ነበረና ሰጠሁት ይሀ ኢመግረሽን ለሴት አንጂ ለወንድ ኣይሆንም ኣለኝ የልጅየው ግን ከፉቸ ሳየው ብዙ ፎቶ ነበረው
ህልሜን ፍቺልኝ በጣም ቆየ
❤️❤️👍👍👍👍👍
❤❤❤
🎉❤❤❤
በህልሜ ስልክክ የማወራው የሞተ ሰው ነው ዘመደ ነው የማወራው ጉዳይ ስለባሌ ነው ከባለቤቴ ጋ በፍች ሂደት ላይ ነን እሱን እዳናግርልኝ ነበር የማወራው
ማሪ ባአላህ ጨቆኛል በኮሚትም ቢሆን ፍችልኝ አያቴን አሞት ነበረ እና በህልሜ በፍለፊቴ ስመጣ እጄላይ ዝፍልፍል ብላ እላየላይ ወዴቀይብኝ ገዴፍ አሪጌ ይዣት ወዴላይ ሲላት ቀኝጄን ይነካኛል እኔም በዴግራየ ዙሪ ምራቂን እተፋለሁ ሰለታመመይ ጨቆኝ ነወ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እማላቀውን ሠው ነው ያወራሁት ልክ እደባሌ ናፈከኝ ና እለዋለሁ እሱም የት መኖር ትፈልጊያለሽ አለኝ ዱባይ አሜሪካ እያለ አስመረጠኝ እያወራሁት እዳለ ጓደኞች ጋ ይመስለኛል የተቦካ ሊጥ ምጣድ ጥደውልኝ ጋግሪ እጀራውን ብለው ምጣዱን ጥደውልኝ ሄዱ እኔም በዛው ፍራፍሬ አዘጋጅ ነበር አግብቸ ፈትቻለሁ
አሰላሙአሊይኩምእህት በአላህነጊረኝ እኔወድሜንበህልሚ ይደዉል እይትሰረጊዉ ሲፈያረኩትስሙመጥ ግንአለነሰሁትም እህተ በ ባራስኡዱእህደለሁብሎኝ አትህደ ብየዉ ተቁጥቸዉነበር በአላህነገረኝተጨንቂነዉ
ስልኩን አለማንሳትሽ እሱ የሚለውን ሀሳቡን አለመቀበል እናም ካንች የሚፈልገውን እርዳታ አለመርዳት ነው
@@addismedia9882 ማሻአላህነሺዉድአላህይጨምርለሺ 👍አዉንአልተቀበልኩት ዉቱብኝእደሁኑብየተጨንቀነዉ አሁን መዉጨሰከትአይደለምብየነዉ ጀዛከአላህኸይር
Waleykum selam be hilme ke miwodew lij gar message sawra ayhugn mawrum arif arif nager nw ena ahun tatlten nw yalnew fechilgn ba Allah
Be comment malshi lgn keta mechesh
ትታረቃላችሁ። ይህ ካልሆነ እንደዚህ አይነት ድርጊት ናፍቆሻል
በናትሽ መልሽልኝ በጣም ጨቆኛል ባሌጋር ተጣልተናል እና እቤት መቶአየሁት ከ2 ጋደኞቹጋር እና እሱ በመሀል ተነስቶሄደ ከዛአ ወዲያው ተመልሶመጣ እና ሲቀመጥ ብርሀን ወይም እደፀሀይነገር የወጣበት ይመስለኛ እሱየተቀመጠበት ቦታላይ እኔ ደሞ ስልኬን አውርቼየ ይዜው ነበር በእጄ እሱ ስልክሽን አገኝሽው ብሎይለኛል በናትሽ መልሽልኝ
siwadishii❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊
👉😍😍😍😘
ሰላም እህት እንደት ነሽ ስራሽ ጥሩ ነው በርቺ ከቻልሽ በፁሁፍ መልሽልኝ የፍልስጤም ባንድራ ባየር ላይ ሲወነበነብ ወይም አየር ላይ ሲያንጃብብ ማየት. በአሏህ መልሽልኝ ፍልስጤም ታሸንፍለች ብየ ተስፍ አለኝ እንዳታልፊኝ😭😭😭😭
እያማረሽ ይቅር
አኪድ ኢንሻ አላህ ህልምሽም እንደዛ ነው። እንደዛም የሚል ትንብይ ማለት ታሪክ ላይ ተነግሯል አብሽሪ 🙏
@@AlemTadesse-eg9pb አምሮኝ አይቀርም. አትጨነቂ ያማረኝ ሁሉ አጥቸ አላቅም አልሀምዱሊሏህ
የሆንሽ ቅዘናም ዘረኛ ቱቱቱ🤑
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ፈተና ለመፈተን ሶስት ሁነን እየተፈተን ሳልጨርስ ስአት አልቀ መልሼ በህልሜ መሰለኝና ካንች ጋር ደውየ እየነገርኩሽ ይመስለኛል እና ሳልጨርስውተቋረጠ በእጄ ሶስት ፍሬ ቀይ ሽንኩርት ይዣለው ተምታታብኝ ምንድን ነው አላገባውም ተማሪም አይደለውም
ሰላም የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ እባክሽ ህልሚን ፍችልኝ በህልሜ አይቴ ቤት ሂጄ ሽንኩርት በብዛት ስልጥ እናቴ መታ እምትልጪውን ሽንኩርት ተይው ትለኛለች ከዚይም ሌላ ቆንጆ ሽንኩርት በብዛት ሰጠችኜ ከናቴ ጋር ሽንኩርት ስንልጥ አየው ደግሞም ብዙ ጊዚ በህልሜ ሽንኩርት አይለው እባክሽ ፍችልኘ ባለትዳር ነኘ እባክሽ
ሰላም እህት ከሚያውቁት ሰው ጋር ስልክ መነጋገርስ?
በአላህ መልሽልኝ ባሌ ገረ ስልክ ስወረ አየሁ እኔም ስለብር ነበረ ያወረነዉ ብር ደርሰህ ስለው አለስገበልኝ ይለኝል ከዛ ስልክ ስጠኝ ደወልኩላት እስም እሺ አስገባልሺ አለሁ አለኝ እኔም አምስገንኩት ምንድነው እህት
አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ በህልሜ ወይራ እገዛለሁ ምንድን ነው በአላህ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/PgMlDyF_iMA/w-d-xo.htmlsi=lKcYuauMocyre2Yt ስለ እንጨት መግዛትና መሽጥ ያካትታል
selam nw ehte behlma yefker guadegna dewlo mekinaye tekatele ylegnal mndnw lela degmo shawer mewsed yemidebr koshasha kelaye lay ywerdal ebaksh atlefign
ውደ እኔ ደግሞ ሰራ ቦታየ ይመሰለኛል ከዛ ሰልኬ ይጠራል የሚጠራው ያኔ የሰልኩ ጥሪ ቁርአን ነው ከዛ አንሰቸ ሀሎ ሰል የማላቃት ሴት ናት የምታወራኝም ቋንቋ አይገባኝም ከዛ ዝም ብየ ሀሎ እያልኩ ወደ ክፍሌ ሰገባ የማላቃት ልጅ አልጋየ ላይ ተኝታ አገኛታለሁ በአላህ መልሸልኝ
th-cam.com/video/gt3Vou0_Pbs/w-d-xo.htmlsi=3gVedqJvkepcIJEo 👈th-cam.com/video/PX2xN30fsH8/w-d-xo.htmlsi=Tu-mVaSbvhjjJ8TU 👈
አሠላምአለይኩም እህት ,ግን ህልም ስፈች በጣም ትቆያለሽ,ህልሜ የተጣላሇት ጓደኛየ ስደት ላይ ነን እና ከእህቴ ባልጋር አየሇት እና ህልሙንያየሁትሀገርቤትነውየሚመስለኚ እኛቤት መጥተው ይመስለኛል ይች ጓደኛየ የነበረችው ቤታችንን ትጠርጋለይ ወድሞቼም አሉ እኔም የህቴም ባል አለእና ለምን ይቆሽሻል ለምን ንፁህ አታረጉትም እያለ እሷን እደማድነቅ ይላል ,እና ቤቱን ካስተካከልን በሇላ ተሰብስበን ምግብ ልንበላ ስንዘጋጂ አየሁ ወድሞቼም ሁሉም 🎉🎉🎉በእውነታው እኔ ከሁለቱምጋ ቅሬታ አለኚ
እህቴ ኮሜትላይ መልሽልኝ ውዴ ሢምካርድ የማላቃት ሤት ሠጠችኝ ባለትዳርነኝ ምድነው
ከመዳም ጋ ማውራትስ ?
አሰላም አለይኩም ውዴ እዴት ነሽ እስኪ የነንም ፍችልል ውዴ አይተሽ አዳታልፊኝ ፈት ነኝ እና / ከቤት ግቢ ሁኜ ከደጃፍ አካባቢ የሆነ ዘመደን አወራለሁ እዛም ተቋረጠ ዞር ስል ከውጭ በኩል ዱርየወች ሌቦች ይመስሉኛን እዳይገቡብኝ እፈራለሁ ካዛ የፈታሁትን ባሌን አወራለሁ ለነሱ ይምሰል እድሰሙኝ አርጌ የት ደረስክ እየመጣህ ነው በቃ ቶሎ ና እላለሁ ለሱ አልደወልኩም
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😊
መልሽልኝ
እህቴ በኩሜት መልሺልኝ ብዙ ሠዉ ምግብ እየበሉ እኔ እያሥተናገርኩ እያለ ጎደኛየ ሥልኬን አሥቶ ሊያይዉ ሥል ህጀ ቀማሁት ሊያይዉ ነበር ሥለኝ አያገባህም እለዋለሁ ፈት ነኝ ግን ለትዳር ያሥበኛል ልጂ በኮሜት ፍችልኝ እህቴ
As wr wb አረ በአላህ ፍቺልኝ
ሠላምእህት፡ፍቅረኛየ፡ደውሎእናወራለን፡ከዛምእንገናኝይለኛል፡እኔምከቤትወጥቸ፡ሰፊቦታላይ።ሀእጠብቅዋለሁ።
በህልም ዘመዴ አሜሪካ ነው ያለው እናም ከዛ መቶ ስልኩን በስጦታ ሲሰጠኝ
th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=UT2pGzxKELugISmu
Behima sat lija silkan litsebring satin sitichnbet chafu teseneteke mulu bemulu alteseberm ibakish fichelng
እበቶች ትንሽ ቆይታቹሁ በ ህል ሄድፎን መስማት ትላላቹሁ
አሰላም አለይኩም እህት ጠይቄሺ ታመልሺኝ ቀረሺ እና ህልሜ ከባሌጋ ከተለያየን ቆየን እሱሌላ ሴት በርቀት ኒካ አስሯልና ።በህልሜ አሁን እንማለሱ ይመስለኛልእናም አብረን እንኖራለን እሱ እናቴጋ ሄዶ ከናቴጋ ይጣላሉ ይናገራታል ከዛ እኔ ለምን እናቴን ተናገርክ ብየ እቆጣለሁ ከዛ እናቴን ሄደህ ይቅርታ በል ብየእንጣላና እንጨቃጨቃለን ።ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ ሄዶ ይቅርታ ይላታል እኔ በመማለሳችን ደስተኛ አልነበርንም ።ምን ይሆን ተፍስሪልኝ ባሁኑ እዳታልፊኝ
እህቴ የሞተ ሰው ሲደውል ምድነው ብየሽ ይሄን ሊክ ላክሽልኝ እኔ ያልኩት የሞተ ሰው ሲደውል ነው
th-cam.com/video/mOF9LGX7GzU/w-d-xo.htmlsi=5h5e60cRQtgAQEAP 👈 እዚህ ላይ ታገኛለሽ ኢንሻ አላህ
ቁጥርሽንእባክሽአስቀምጭልዝዝኝ
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዷ እህቴ እኔ በህልሜ የድሮ መደሜ ደውላልኝ ሳወራ አደርኩ ተመለሽ እያለችኝ ምን ይሆን
ከሷ ጋር ግንኙነት ይፈጠራል በማንኛውም ምክነያት
@@addismedia9882ጥያቄየን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ውዴ
በህልም ፀጉር መርዘም ምድነው እህት❤
እኔ ደውየስልኩ ከተሳሳተ እና ሌላ ሰው ካነሳውስ
ማላቀዉ ሰዉ ስልክ ቁጥር ይሰጠኛል እናም በዚ ስራ ታገኛለሽ ይለኛል ፊትልኝ እህቴ
እዚሁ ላይ አለ ስልክ ቁጥር መቀበል
እህት ፍቅረኛየ የነበረ በህልም እየደወለልኝ ኣደሪ እኔ ግን ኣላነሳሁትም ፍችልኝ እባክሽ እህት❤
Sile message or text bitabrarilng gobezi nesh
Gadegnaya kemotech ametwa new behelma alga lay tegnecha mata lay dewela acher kemis gezchalesh eyametahu new belagn sefer setders chelema lay yehone tekur seweya gedelat ena seweyawen sayew esu new yegedelat elalew
Ebakesh fechilegn
th-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/w-d-xo.htmlsi=mi9aWJNODLL_o0eG 👈th-cam.com/video/DlsFCfqaQ04/w-d-xo.htmlsi=LRkRoGw2VSaVeG9G 👈
በህልም አውረቴን ሳጭረስ ቦለከኝ
በህልም ከተለያየነው ፍቅረኛ ጋር ተደዋውሎ መወቃቀስ ምንን ያመለክታል
th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=2R68YjOQFe-r2VP7
ልጠይቅሽ ነበር ፈቃደኛ ነሽ?
የስልክ ቴክስት ሲላክልን ማየትስ?😢
th-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/w-d-xo.htmlsi=_kjNWKlqFtv2p-ip
ነጠላ ለብሸ ወደ ጎረቢት ሰሄድ ጫፍ ላይ እርጥበት ነክቶት አየሁ
እርጥብ ልብስ የምታዝኝበት ነገር አለ
ስልክ ኸይር የለውም እኔ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል 😢
በህልሜ ስልክ የለኝምነበርና የስው ሥልክ ቆሻሻቦታ አገኝና ይስራል ከዛ ወስርጉት ይስራል ሥልኩም ሥዴውልበትም ምን ይሆና😅
ወላሂ ልክ ነሽ ይሄው አሁለታ አይቸ ይሄው ከጎደኞየጋር ተጣልተን እንፍጃለን ስልክ ሄይር የለውም አገራችን ለህፃን ልጅ ጀዋል አትስጡ ነገረኞ ያረጋል ይሉ ነበር kkkkkkk
@@Busyline-mq2td ገራነው
@@Busyline-mq2td ገራሚ ነው
ሆ😂 እንደህልማችሁ አስተያየት ነው እንጅ ልክ ነች
😢😢😢ውደ የተለየሁት ጉደኛየ ከተለያየን ቆየን ደውሉልኝ እደትነሺ አለኝ ስለደህነቴ እየጠየቀኝ ነበር 😢😢😢😢 ምድነው
መልሳችሁ መገነኘት እድል ይኖርሻል
@@lubabayoutube2809 ከምርሺነው 💔💔💔😭😭😭😭😭
እዚሁ ላይ እኮ አለ ማማየ 🙏
@@lubabayoutube2809ትክክል ❤አጋጣሚ ወይም ታስቦበት እንደምትገናኙ ያሳያል
ወድ አንዴት ነሽ ዛሬ በ ህ ል ሚ ቁ ል ቁ ለ ት ሲወርድ አየሁ
ቀድምም ሲል የበርካታ ህልሞች ፍቺ ውስጥ ፈትቻለው ስለ ቁልቁለት
@@addismedia9882 አረ አላገኝ ሁ ት ም ማር ፍ ች ል ኝ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤ዐ ።ኘ😁089
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
ሰላም ዉዴ ካ አንዴም 3ታይቀሽ አልፈታሽልኝም እባክሽን እየጠበኩ ነው እናም በህልሜ ዎንዝ እየተሻገርኩ ዎንዙ ዉስጥ ደስ የምል ስልክ አገኝሁ ደስ እያለኝ ዎሰድኩ አላገባሁም በእዉነታዉ ከፍቅረኛዬጋ ተጣልቸለሁ እባክሽን ፍችልኝ 😍🙏
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ አህለን እህቴ❤❤❤
እማ እንኳን ሰላም መጣሽ
Wealyikum selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti ❤❤❤
ሰላም እንደምን ዋልሽ እማ በህልሜ የልጄ አባት ደውሎልኝ ይመስለኛል አድልጅ አለን ግን ተለያይተናል ግደውሎ ከዚበፊት ጠይቀሽኝ ነበር በሰአቱ የለኝም ነበር አሁን የተወሰነ ብር አጊቻለሁ ይለኛል አስርሺ ብር አጊቻለሁ ልሰጥሽ ነው ይለኛል እኔም ብሩን አልፈልግም ግን ልጃችን ጠይቃት ደውልላት ብዬ በሰላም ተሰናብቼ ስልኩን ዘጋሁ እማ በውኔ አንደዋወልም አንጠያየቅም ግን ልጄ በጣም ነው የምትወደው ❤❤❤
ጀግና ❤❤❤
በትክክል ህልም መፍታት ትችያለሽ❤❤❤😊
አመሰግናለው
ሠላም እህቴ እኳን በሠላም መጣሺ❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም እህት ውድድድ የማረግሽ በህልሜ ላገባ ያሰብኩት ልጅ ቁርአን ይዞ ተራርቀን ተቀምጠን ሱረቱ ጦሀ አያ 50 ላይ ቅሪ ሲለኝ ገልጨ ልቀራ ስል ምንም ፅሁፍ የለውም ቁርአኑ ባዶ ነው ስነግረው ከኔም ባዶ ነው ይላል በቃ ቂያማ ሊቆም ነው አላህ ቁርአንን አነሳ ስለው ከዛ አላህኮ ከልባችን አያነሳም ብየ ሱረቱ በይነ በሂፍዝ ግማሹ ድረስ ቀራሁ ወደናቴና አባቴ ተነስቸ ስሄድ እግሬ ተሳሰረ ነቃሁ ትናንሽየ እባብና ትንሽየ ጥጃ ሸረሪት የመሰለ ነው አየሁ ሱሀን አላህ እያልኩ ነበረ የጥጃው አፈጣጠር ገርሞኝ ምድን ነው ማሬ
ዉደ,አላህይጨምርልሽ,ማሻአላህ,አላህይሥጥሽዉደ,
እናመሠግናለን
በህልሚ የዩኒቨርስቴ ጊቢ ውስጥ ነው ቤቴ ለልጆቼ የሰራውትን እሩዝ በአትክልት ለልጆቼ እና ለባለቢቴ ላቀርብ ስል እሩዙን አጣውት እና ሰዎች ምግቡ ተሰርቋል ይሉኛል እኒም በጣም እጮሀለው ከዚይም የጊቢው ተማሪዎች ሁሉም ተሰብስበው በቃ ብእራችንን እንስጣት ብለው ተማሪው ሁሉ አዳዲስ ብእር ሰጡኝ ብእሩ በጣም ብዙ ነበር እባክሽ ህልሚን ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ
ዋለይኩም ሰላም ሺኩን እማ
እንካን ደህና መጣሽ ውድ ❤❤❤
ውዴ እባካሽን አንድ ልጅ አላኝ ግን አንድ ባንድ ወቅት የማቀው ሰው ደውሎ ምንድነው ከኔ ምትፋልግው ብሎ እጅግ በጣም እየተቆጠ ያወራኛል እባክሽን ፍቺልኝ ምንድነው 🙏
Dr Abiye dewlelgne agezhalew chger yelm eyalgne ayew
❤❤❤❤❤ውዴ ጎደኛየ ናት ፍቅረኛሸ ሴት ይወደል ለቅሶ ቤት ሁኖ ሴት ያሸኮረምማል ትለኛለች .ግን ጎደኛየ በጥሩ አላያትም ትፈልገዎለች.ግን እኔ ከተውኩት አመታት አለፍኝ .በናትሸ ንገርኝ
የተለያየሁት የልጆቼ አባት ደውሎ ደስታ ብቻ ደስታ ብቻ ይለኛል።
ሰላም አህቴ እባክሽን የኔንም ፍችልኝ እየጠበኩሽ ነው 🙏
ኢንሻ አላህ ካየሁት
እህቴ በአላህ መልሽልኝ ወደፊት እንጋባለን የተባባልነው ልጅ ቤቴ መጥቶ የገብስ ቆሎ ከኪሱ አውጥቶ ሰጠኝ ሌላ ደግም ከሰል በኪስ አድርጎ ሠጠኝ በአላህ ንገሪኝ
ሀሊማየ በእውነታው ስልክ ቁጥሩን ስሙ እስከ አባቱ ሴፕ አርጌው ከሳ በህልሜ እደዛ ስደውል አየሁ አንዱን ደግማ ሴፕ ያልሆነ ቁጥር ነው ግን ቁጥሩን አላስታውሰውም ሁሉም ግን አየሁት ስደወል እንጅ አላወራሁም በእውነታው ሴፕ ያርኩት ያልኩሽ ደግሞ በአካል አላቀውም ለሆነ ጉዳይ ፈልጌው ቁጥሩን ተቀብየ ነው ሰፕ ያርኩ መልልኝ ባአላህ
th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=xG6xHWNiAHjvwi7N
ከ7ቀን በፊት በግ ማረድ በሚለው የፈታሺው በኮመንት ስር ጽፌልሽ ነበር እስከአሁን ግን አልፈታሽልኝም ከተቻለሽ ፍችልኝ ከይቅርታ ጋር የኔ እህት አመሰግንሽአለሁ🙏
ስለምትፈችልን ህልሞች በጣም አናመሰግለን አህቴየ ፈጣር ይጠብቅሽ በህልምየ ፓኣስፖርት ላወጣ ህጀ ይስለኛል ከአዛ ኣሰሪየ ኣለ አዛ ውስጥ ፓኣስፖሪትየን ሰስጠው ፎቶ የለውም ብሎ ተቆጣኝ ከዛ ዶሞ የማላቀው የወንድ ፖኣስፖርት እጅየ ላይ ነበረና ሰጠሁት ይሀ ኢመግረሽን ለሴት አንጂ ለወንድ ኣይሆንም ኣለኝ የልጅየው ግን ከፉቸ ሳየው ብዙ ፎቶ ነበረው
ህልሜን ፍቺልኝ በጣም ቆየ
❤️❤️👍👍👍👍👍
❤❤❤
🎉❤❤❤
በህልሜ ስልክክ የማወራው የሞተ ሰው ነው ዘመደ ነው የማወራው ጉዳይ ስለባሌ ነው ከባለቤቴ ጋ በፍች ሂደት ላይ ነን እሱን እዳናግርልኝ ነበር የማወራው
ማሪ ባአላህ ጨቆኛል በኮሚትም ቢሆን ፍችልኝ አያቴን አሞት ነበረ እና በህልሜ በፍለፊቴ ስመጣ እጄላይ ዝፍልፍል ብላ እላየላይ ወዴቀይብኝ ገዴፍ አሪጌ ይዣት ወዴላይ ሲላት ቀኝጄን ይነካኛል እኔም በዴግራየ ዙሪ ምራቂን እተፋለሁ ሰለታመመይ ጨቆኝ ነወ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እማላቀውን ሠው ነው ያወራሁት ልክ እደባሌ ናፈከኝ ና እለዋለሁ እሱም የት መኖር ትፈልጊያለሽ አለኝ ዱባይ አሜሪካ እያለ አስመረጠኝ እያወራሁት እዳለ ጓደኞች ጋ ይመስለኛል የተቦካ ሊጥ ምጣድ ጥደውልኝ ጋግሪ እጀራውን ብለው ምጣዱን ጥደውልኝ ሄዱ እኔም በዛው ፍራፍሬ አዘጋጅ ነበር አግብቸ ፈትቻለሁ
አሰላሙአሊይኩምእህት በአላህነጊረኝ እኔወድሜንበህልሚ ይደዉል እይትሰረጊዉ ሲፈያረኩትስሙመጥ ግንአለነሰሁትም እህተ በ ባራስኡዱእህደለሁብሎኝ አትህደ ብየዉ ተቁጥቸዉነበር በአላህነገረኝተጨንቂነዉ
ስልኩን አለማንሳትሽ እሱ የሚለውን ሀሳቡን አለመቀበል እናም ካንች የሚፈልገውን እርዳታ አለመርዳት ነው
@@addismedia9882 ማሻአላህነሺዉድአላህይጨምርለሺ 👍አዉንአልተቀበልኩት ዉቱብኝእደሁኑብየተጨንቀነዉ አሁን መዉጨሰከትአይደለምብየነዉ ጀዛከአላህኸይር
Waleykum selam be hilme ke miwodew lij gar message sawra ayhugn mawrum arif arif nager nw ena ahun tatlten nw yalnew fechilgn ba Allah
Be comment malshi lgn keta mechesh
ትታረቃላችሁ። ይህ ካልሆነ እንደዚህ አይነት ድርጊት ናፍቆሻል
በናትሽ መልሽልኝ በጣም ጨቆኛል ባሌጋር ተጣልተናል እና እቤት መቶአየሁት ከ2 ጋደኞቹጋር እና እሱ በመሀል ተነስቶሄደ ከዛአ ወዲያው ተመልሶመጣ እና ሲቀመጥ ብርሀን ወይም እደፀሀይነገር የወጣበት ይመስለኛ እሱየተቀመጠበት ቦታላይ እኔ ደሞ ስልኬን አውርቼየ ይዜው ነበር በእጄ እሱ ስልክሽን አገኝሽው ብሎይለኛል በናትሽ መልሽልኝ
siwadishii❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊
👉😍😍😍😘
ሰላም እህት እንደት ነሽ ስራሽ ጥሩ ነው በርቺ
ከቻልሽ በፁሁፍ መልሽልኝ የፍልስጤም ባንድራ ባየር ላይ ሲወነበነብ ወይም አየር ላይ ሲያንጃብብ ማየት. በአሏህ መልሽልኝ ፍልስጤም ታሸንፍለች ብየ ተስፍ አለኝ እንዳታልፊኝ😭😭😭😭
እያማረሽ ይቅር
አኪድ ኢንሻ አላህ ህልምሽም እንደዛ ነው። እንደዛም የሚል ትንብይ ማለት ታሪክ ላይ ተነግሯል አብሽሪ 🙏
@@AlemTadesse-eg9pb አምሮኝ አይቀርም. አትጨነቂ ያማረኝ ሁሉ አጥቸ አላቅም አልሀምዱሊሏህ
የሆንሽ ቅዘናም ዘረኛ ቱቱቱ🤑
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ ፈተና ለመፈተን ሶስት ሁነን እየተፈተን ሳልጨርስ ስአት አልቀ መልሼ በህልሜ መሰለኝና ካንች ጋር ደውየ እየነገርኩሽ ይመስለኛል እና ሳልጨርስውተቋረጠ በእጄ ሶስት ፍሬ ቀይ ሽንኩርት ይዣለው ተምታታብኝ ምንድን ነው አላገባውም ተማሪም አይደለውም
ሰላም የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ እባክሽ ህልሚን ፍችልኝ በህልሜ አይቴ ቤት ሂጄ ሽንኩርት በብዛት ስልጥ እናቴ መታ እምትልጪውን ሽንኩርት ተይው ትለኛለች ከዚይም ሌላ ቆንጆ ሽንኩርት በብዛት ሰጠችኜ ከናቴ ጋር ሽንኩርት ስንልጥ አየው ደግሞም ብዙ ጊዚ በህልሜ ሽንኩርት አይለው እባክሽ ፍችልኘ ባለትዳር ነኘ እባክሽ
ሰላም እህት ከሚያውቁት ሰው ጋር ስልክ መነጋገርስ?
በአላህ መልሽልኝ ባሌ ገረ ስልክ ስወረ አየሁ እኔም ስለብር ነበረ ያወረነዉ ብር ደርሰህ ስለው አለስገበልኝ ይለኝል ከዛ ስልክ ስጠኝ ደወልኩላት እስም እሺ አስገባልሺ አለሁ አለኝ እኔም አምስገንኩት ምንድነው እህት
አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ በህልሜ ወይራ እገዛለሁ ምንድን ነው በአላህ ፍቺልኝ
th-cam.com/video/PgMlDyF_iMA/w-d-xo.htmlsi=lKcYuauMocyre2Yt ስለ እንጨት መግዛትና መሽጥ ያካትታል
selam nw ehte behlma yefker guadegna dewlo mekinaye tekatele ylegnal mndnw lela degmo shawer mewsed yemidebr koshasha kelaye lay ywerdal ebaksh atlefign
ውደ እኔ ደግሞ ሰራ ቦታየ ይመሰለኛል ከዛ ሰልኬ ይጠራል የሚጠራው ያኔ የሰልኩ ጥሪ ቁርአን ነው ከዛ አንሰቸ ሀሎ ሰል የማላቃት ሴት ናት የምታወራኝም ቋንቋ አይገባኝም ከዛ ዝም ብየ ሀሎ እያልኩ ወደ ክፍሌ ሰገባ የማላቃት ልጅ አልጋየ ላይ ተኝታ አገኛታለሁ በአላህ መልሸልኝ
th-cam.com/video/gt3Vou0_Pbs/w-d-xo.htmlsi=3gVedqJvkepcIJEo 👈
th-cam.com/video/PX2xN30fsH8/w-d-xo.htmlsi=Tu-mVaSbvhjjJ8TU 👈
አሠላምአለይኩም እህት ,ግን ህልም ስፈች በጣም ትቆያለሽ,
ህልሜ የተጣላሇት ጓደኛየ ስደት ላይ ነን እና ከእህቴ ባልጋር አየሇት እና ህልሙንያየሁትሀገርቤትነውየሚመስለኚ እኛቤት መጥተው ይመስለኛል ይች ጓደኛየ የነበረችው ቤታችንን ትጠርጋለይ ወድሞቼም አሉ እኔም የህቴም ባል አለእና ለምን ይቆሽሻል ለምን ንፁህ አታረጉትም እያለ እሷን እደማድነቅ ይላል ,እና ቤቱን ካስተካከልን በሇላ ተሰብስበን ምግብ ልንበላ ስንዘጋጂ አየሁ ወድሞቼም ሁሉም 🎉🎉🎉በእውነታው እኔ ከሁለቱምጋ ቅሬታ አለኚ
እህቴ ኮሜትላይ መልሽልኝ ውዴ ሢምካርድ የማላቃት ሤት ሠጠችኝ ባለትዳርነኝ ምድነው
ከመዳም ጋ ማውራትስ ?
አሰላም አለይኩም ውዴ እዴት ነሽ እስኪ የነንም ፍችልል ውዴ አይተሽ አዳታልፊኝ ፈት ነኝ እና / ከቤት ግቢ ሁኜ ከደጃፍ አካባቢ የሆነ ዘመደን አወራለሁ እዛም ተቋረጠ ዞር ስል ከውጭ በኩል ዱርየወች ሌቦች ይመስሉኛን እዳይገቡብኝ እፈራለሁ ካዛ የፈታሁትን ባሌን አወራለሁ ለነሱ ይምሰል እድሰሙኝ አርጌ የት ደረስክ እየመጣህ ነው በቃ ቶሎ ና እላለሁ ለሱ አልደወልኩም
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😊
መልሽልኝ
እህቴ በኩሜት መልሺልኝ ብዙ ሠዉ ምግብ እየበሉ እኔ እያሥተናገርኩ እያለ ጎደኛየ ሥልኬን አሥቶ ሊያይዉ ሥል ህጀ ቀማሁት ሊያይዉ ነበር ሥለኝ አያገባህም እለዋለሁ ፈት ነኝ ግን ለትዳር ያሥበኛል ልጂ በኮሜት ፍችልኝ እህቴ
As wr wb አረ በአላህ ፍቺልኝ
ሠላምእህት፡ፍቅረኛየ፡ደውሎእናወራለን፡ከዛምእንገናኝይለኛል፡እኔምከቤትወጥቸ፡ሰፊቦታላይ።ሀእጠብቅዋለሁ።
በህልም ዘመዴ አሜሪካ ነው ያለው እናም ከዛ መቶ ስልኩን በስጦታ ሲሰጠኝ
th-cam.com/video/UenitUYunYw/w-d-xo.htmlsi=UT2pGzxKELugISmu
Behima sat lija silkan litsebring satin sitichnbet chafu teseneteke mulu bemulu alteseberm ibakish fichelng
እበቶች ትንሽ ቆይታቹሁ በ ህል ሄድፎን መስማት ትላላቹሁ
አሰላም አለይኩም እህት ጠይቄሺ ታመልሺኝ ቀረሺ እና ህልሜ ከባሌጋ ከተለያየን ቆየን እሱሌላ ሴት በርቀት ኒካ አስሯልና ።በህልሜ አሁን እንማለሱ ይመስለኛልእናም አብረን እንኖራለን እሱ እናቴጋ ሄዶ ከናቴጋ ይጣላሉ ይናገራታል ከዛ እኔ ለምን እናቴን ተናገርክ ብየ እቆጣለሁ ከዛ እናቴን ሄደህ ይቅርታ በል ብየእንጣላና እንጨቃጨቃለን ።ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ ሄዶ ይቅርታ ይላታል እኔ በመማለሳችን ደስተኛ አልነበርንም ።ምን ይሆን ተፍስሪልኝ ባሁኑ እዳታልፊኝ
እህቴ የሞተ ሰው ሲደውል ምድነው ብየሽ ይሄን ሊክ ላክሽልኝ እኔ ያልኩት የሞተ ሰው ሲደውል ነው
th-cam.com/video/mOF9LGX7GzU/w-d-xo.htmlsi=5h5e60cRQtgAQEAP 👈 እዚህ ላይ ታገኛለሽ ኢንሻ አላህ
ቁጥርሽንእባክሽአስቀምጭልዝዝኝ
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዷ እህቴ እኔ በህልሜ የድሮ መደሜ ደውላልኝ ሳወራ አደርኩ ተመለሽ እያለችኝ ምን ይሆን
ከሷ ጋር ግንኙነት ይፈጠራል በማንኛውም ምክነያት
@@addismedia9882ጥያቄየን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ውዴ
በህልም ፀጉር መርዘም ምድነው እህት❤
እኔ ደውየስልኩ ከተሳሳተ እና ሌላ ሰው ካነሳውስ
ማላቀዉ ሰዉ ስልክ ቁጥር ይሰጠኛል እናም በዚ ስራ ታገኛለሽ ይለኛል ፊትልኝ እህቴ
እዚሁ ላይ አለ ስልክ ቁጥር መቀበል
እህት ፍቅረኛየ የነበረ በህልም እየደወለልኝ ኣደሪ እኔ ግን ኣላነሳሁትም ፍችልኝ እባክሽ እህት❤
Sile message or text bitabrarilng gobezi nesh
Gadegnaya kemotech ametwa new behelma alga lay tegnecha mata lay dewela acher kemis gezchalesh eyametahu new belagn sefer setders chelema lay yehone tekur seweya gedelat ena seweyawen sayew esu new yegedelat elalew
Ebakesh fechilegn
th-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/w-d-xo.htmlsi=mi9aWJNODLL_o0eG 👈
th-cam.com/video/DlsFCfqaQ04/w-d-xo.htmlsi=LRkRoGw2VSaVeG9G 👈
በህልም አውረቴን ሳጭረስ ቦለከኝ
በህልም ከተለያየነው ፍቅረኛ ጋር ተደዋውሎ መወቃቀስ ምንን ያመለክታል
th-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/w-d-xo.htmlsi=2R68YjOQFe-r2VP7
ልጠይቅሽ ነበር ፈቃደኛ ነሽ?
የስልክ ቴክስት ሲላክልን ማየትስ?😢
th-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/w-d-xo.htmlsi=_kjNWKlqFtv2p-ip
ነጠላ ለብሸ ወደ ጎረቢት ሰሄድ ጫፍ ላይ እርጥበት ነክቶት አየሁ
እርጥብ ልብስ የምታዝኝበት ነገር አለ
ስልክ ኸይር የለውም እኔ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል 😢
በህልሜ ስልክ የለኝምነበርና የስው ሥልክ ቆሻሻቦታ አገኝና ይስራል ከዛ ወስርጉት ይስራል ሥልኩም ሥዴውልበትም ምን ይሆና😅
ወላሂ ልክ ነሽ ይሄው አሁለታ አይቸ ይሄው ከጎደኞየጋር ተጣልተን እንፍጃለን ስልክ ሄይር የለውም አገራችን ለህፃን ልጅ ጀዋል አትስጡ ነገረኞ ያረጋል ይሉ ነበር kkkkkkk
@@Busyline-mq2td ገራነው
@@Busyline-mq2td ገራሚ ነው
ሆ😂 እንደህልማችሁ አስተያየት ነው እንጅ ልክ ነች
😢😢😢ውደ የተለየሁት ጉደኛየ ከተለያየን ቆየን ደውሉልኝ እደትነሺ አለኝ ስለደህነቴ እየጠየቀኝ ነበር 😢😢😢😢 ምድነው
መልሳችሁ መገነኘት እድል ይኖርሻል
@@lubabayoutube2809 ከምርሺነው 💔💔💔😭😭😭😭😭
እዚሁ ላይ እኮ አለ ማማየ 🙏
@@lubabayoutube2809ትክክል ❤
አጋጣሚ ወይም ታስቦበት እንደምትገናኙ ያሳያል

❤
ዐ ።ኘ😁089
❤❤❤❤❤❤❤