nice lyrics amazing melody so amazing and excellent voice I really love it I hope we will see and here from u more keep up wish u the beast also tnx really I mean it
መክሊት መክሊት setoch gn wandochin magibatachew waym wandin mafkar lemayikarilachew negr lemn tisadibachuwalachew be ergit 1/1 wandoch alu gn sew 1 adelem plz zm blo sewun mawukas atiyat😐😐
I am an Eritrean usually I don't pay attention to Ethiopian music excluding fasil Domoz , but this one is well done, very civilized choreography. Keep up and peace to planet earth.
እንዴት እንደምወደው እኮ ይሄንን ዘፈን ሴት ልጅ ከቤት ካልሄደች ወይ ካልሞተች ማን ጥቅምና ጉዳቷን ያውቃል...??? ምናለ ወንዶች ሰብሰብ ብለው ይሄን ዘፈን ቢሰሙት
yes
yes
Barchi Dira አወ፡ማሬ
betkekle blesale
አክዬ የአርሴማ ልጅ ትክክል
ይህ ዘፈን ሊደመጥና ሊወደስ የሚገባው ነው ፦ የማይሰለች ኢትዮጲያዊ ዜማ በእውነት በጣም ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥልበት ፦ ክሊፑ ቢጓደልም ፦ለምሳሌ ዳንሰኞቹ በዚህ ሙዚቃ አላስፈላጊ ናቸው ባይ ነኝ ፦ የነሱን ቦታ የተበዳይ ምስል ቢገባበት ባይ ነኝ ፡፡ በተረፈ መሳይ ምርጥ
ተፈራ ካሳ መች ሞተ! ተባዛ እንጂ አልሞተም! ግርማ ተፈራ .. መሳይ ተፈራ… የውብ ድምጽ ባለቤቶች!!
I just live music 🎶 I’m glad I speak both language I’m from 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
ችግሩ ፍቅር ያለው ዘፍን እና ፊልም ላይ ብቻ ነው ምን ዋጋ አለው
አደይ በፅናት awo mara 😭😭😭
👍
ዉይ ይሄን ልጅ ስወደው በተለይ ፊልሙላይ አይነ ስዉር ሆኖ እተወነበት ላይ ufffff omg best of best እዴት እዳስለቀሰኝ donot qation!!! በጣም አድናቂህ ነኝ 1000000%%
alkashye...lol jk..des ylal gn
እትና ነኝ Almalkii እውነትሽን ነው?OMG
እትና ነኝ Almalkii ምን የሚል ፊልም ላይ ነው የተወነው በእግዚአብሔር ንገሪኝ የኔ ቆንጆ ፊልሙን ልየው
ገሊላ አማረ ተ
""ትመጣለህ ብዬ""" ርእሱ ደስ ይላል ሹፊዉ mall
mathias yaschalew 😣😜
Who is here in 2016
Me😂😂
2017😂
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ዘፈን እማልሰማበት የት ልሂድ ያማል በጣም አመሰግናለሁ ታሬ እምወድክ
ፍቅር የሚገባው አዳዴ ሲራራቁ ነው
እኑ አስናቀ እኑ ልክነው
እውነት ነው
Baxam.yasazinalih.wayi.fiqari
Who is in 2017❤
ዘፈኑ ለይ ብቻ ነዉ እዲ ምትቅለሰለሱት ከልባቹ ቢሆን ጥሩ ነበር
Fikir Nigaat ayegaremeshim takula Levi hula 😏
Fikir Nigaat hahaha
Fikir Nigaat hahahahah
kkkkkkkk😂
Fikir Nigaat እር እኛ ከልባችን ነው
ትመጣለህ ብዬ ላይ አልቅሼ እንኳን አልወጣልኝ እድኪልድረስ አስለቀስከኝ! !!!አሁን ደሞ ከሂወቴ ጋር የሚመሰል ሙዚቃ ግን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
በትክክል
+feker mest feket tG i👄👄👄👄❤❤
😭😭
uffffffff
arif new berta
አሰብኩት ያን ሁሉ በደሌን
አሰብኩት ችለሽ መኖርሽ
አሰብኩት ለኔ ደስታ ስትይ
አሰብኩት ፍፁም መጎዳትሽን
ፍቅርዬ ዛሬ ትላንት ቢሆን
ፍቅርዬ እያልኩ አስባለሁ
ፍቅርዬ ርቀሽ ሄደሻል
አንቺዬ እረፍዳል አውቃለሁ
እንደኔ እንደኔ እንደኔ
ሁኚ እያልኩሽ
ልክ ሆነሽ ፍቅሬ
በስህተት ያስቀየምኩሽ
ስትሄጂ ያንቺ እውነት ገብቶኛል
ዝምታሽ ቃል ሆኖ ድል ነስቶኛል
ዳንሡ ብዙም አይመችም በተረፈ ሙዚቃው ውስጤ ነው
ሙዚቃህ ቆጆ ነው ውስጤ ተረበሸ
dansu zafanuni eko naw naw yamegalexaw
menbere 0534728990 desyll
menbere 0534728990 ዎው
menbere 0534728990 አከጠ
ምርጥ ዘፈን ምርጥ መልክት ምርጥ ድምፅ ዋው ያምራል
Waaaaw you have great voice Mesaye!! The more I listen to your music the more I like it❤️
Omg I love this song
Thanks good job
2024 still you have the same feelings?
ሁሌ በሠማው የማልጠግበው ይኤን ሙዚቃ ነው ባሌ አመሠግናለው ሥለጋበዝከኝ ግን አኮ ማሬ ይቅር ብዬካለው
Sara Konjo hl
ዋው ያምራል ተዋናይ ብቻ ነበር የምትመስለኝ ለካ ምርጥ ድምፅ አለህ
በተለይ አይነ ስውር ሆነህ የሰራህውን ስወደው
es
I'm in love with this song just wowwww
ሁለ ነገርህ ሲያምር እርጋታህ ፊልሞችህም በጣም ነው የምወዳቸው። ቀጥልበት በጣም አደንቅሀለሁ
ሰዉ ሲሄድ እና ስሞት ብቻ ነዉ ቦታዉ ሚታወቀዉ
eden biya ትክክል ሰው ካልሄደ. ወይ ካልሞተ አይመሰገንም
በጣም ሰውወጣካላለ አይታወቅለትም
ልክ ነሽ ሰው ሲርቅ ነው ጥቅሙ እና ጉዳቱ ሚታውቀው
nice lyrics amazing melody so amazing and excellent voice I really love it I hope we will see and here from u more keep up wish u the beast also tnx really I mean it
ሙዚቃውን በአጋጣሚ ሰምቸው ወድጀው ቀረሁ መሲ በርታ
wow. sweet
ስወድክ በተለይ ፊልሙላይ ሳይክ በጣም አስለቀስከኝ ዘፈንክም ተመችቶኛል በርታ በጣም አሪፍ ነዉ፡፡
ቆንጆ ዘፈን ነው....ወድጄዋለው
Dj Luda ❤❤❤❤❤
This song sink sweetly in my heart ,cant have enough of this gem ,sitamir!
አስበኩት ያንሁሉ በደሌን
አሰብኩ ችለህ መኖርህን
ለኔ ደስታ ስት ችለህ መኖርህ።
እርቀህ ሂደሃል እረፍዶአል አውቃለሁ
እንደኔ እንደኔ እደኔ ሁን እያልህ
ልክ ሆነህ ፍቅሬ
ውዴ እወድሃለሁ hi
ማርያም አማላጀ ድንግል አማላጄ
ውይ ውይ በስቱ ነው ምታስለቅሰን በፊልምህ አይነስውር ሆኖ የሰራኸው አሁን ደሞ በዚህ በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ
ይሁን ልባቸውን ለተነሡ ወንዶች ለቀው ለሚያለቅሱ ሤት ልጅ ለፍቅር በዙ መሠዋት ታሣለፋለች አንዳድ ወንዶች ግን ሠደው ሢነፋረቁ ማየት ያሥጠላኛል ለማንኛው አሪፍ ነው ተመችቶኛል
መክሊት መክሊት setoch gn wandochin magibatachew waym wandin mafkar lemayikarilachew negr lemn tisadibachuwalachew be ergit 1/1 wandoch alu gn sew 1 adelem plz zm blo sewun mawukas atiyat😐😐
እኔ አልተሣደብኩም ግን ወንድ ልጅ ለሤት ልጅ ያለውን ፍቅር ከጁ ከወጣች በሓላ እያለቀሠ ሢገልፅ ሥለሚያናደኝ ነው በርግጥ100/20 ፐርሠት ጥሩ አይጠፋም አብዛሀኛው ግን😏
መክሊት መክሊት ok beka maybe lk nesh setochm eko atafum lol😉
i know bro
wow
80%ወንዶች ሴት ልጅን የምቀርቧት ለ2ነገር ብቻ ነው
1ሴትነቷን /ለስሜት
2 ጥቅም /ብሯን
ለእውነተኛ ፍቅር ሴትን የሚፈልጉ ወንዶች 20%ም አይሞሉም (በቃ ልክ እንደ ብርቅዬ እንስሳ እነኝህን ፈለጎ ማግኘት እንዴት ከባድ መሰላችሁ 😰
ትክክል ግን እዉነት አፍቃሪም አለ እኔም እል ነበር ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ባይኔ አሣየኝ ፈጣሪ
weshatam
Lekenashi weda 😍🤗
ልክ ነሽ
Leknshe wede
am in love with this song ❤❤
Yeha zefin ehitan nw meyasetawseign denki sira nw mesay 💕💕💕
wow
Wuste now unti
The best musk big like
ፉልም ላይ ብቻ ነበር የማቅህ ይህ ዘፈን የኔ ላይፍ ጋ በጣም ይመሳሰላል እና ይህን ጣፋጭ ዘፈን ተጋበዝኩ ልክ እዳንተ ሁኖ ዘፈነልኝ የምወደው.....
Choreography is on point!
Mesay my brather.I can't tell you how many times listening this music a day. I love it.
ወይ ህልሜ አይሳካ ወይ አንተ አትመጣልኝ ፣
ይባስ ብሎ ዛሬስ መኖርም ተሣነኝ ፣
Ayzosh❤❤
እንደኔ እንደኔ እንደኔ ሁኚ እያልኩ መስ በርታ በዚም ሲንግል ብርሀኑ ድጋፌ ይሸልምሀል ጠብቅ ድምፅህ ካባትህ የመጣ ነዉ ግርማንም በልጠከዋል በርቺ መስ
ye abatu lij .......dese yelal thanks
ዋውውው እንትም ያባቱልጅ
wowww batam yamral
dansu zefenun yigeltsewal sichekacheku sitihed simelsat bemecheresa tilaw sitihed kochitot yemihonew siyata ene enedegebagne
እረ በጌታ በፊልሙ ያለቀስኩት ይበቃኝል ደግሞ በዚህ አትድገመኝ በናትህ የስንት ወገን እሚሆነኝን እንባ መስላቺህ ያነባሁት በስማአም 💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
I am an Eritrean usually I don't pay attention to Ethiopian music excluding fasil Domoz , but this one is well done, very civilized choreography. Keep up and peace to planet earth.
Ar
Wey.wesata.tarabas
መሳይ አውነት ፈጣሪ ይባርክህ ለጆሮ ማይሠለች ሙዚቃ ነው አሪፍ ነው ቀጥልበት በርታ
ዋው በጣም ደስ ይላል good job
sewdelek musicochihen thanks mesiye liyu😍😍
ይሄ ሙዚቃ አቤት ስወደው ይመችህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በናፍቆት ስጎዳዳዳዳ ቢጨልም ተስፋየየየ አይይይይይይይ
የኢትዮጵያ ባሌ ተጋበዝልኝ የሌላ ሁኛለሁ ለፍቅርህ ብየ እጅ ሠክረህ ስትመጣ የምትጫወትብኝ ሳስበው ቆጨኝ የዛ ግፍ ይሆን ከናትም በላይ ጭምልቅ የሚያረግ ባል ሠጠኝ አላህ አልሀምዱሊላህ
የሙሉቀንን ዘፈን ጋበዝኩሽ
'ወይ እዳዬ አበሳዬ' የሚለውን ፤ ሁለተኛው ሲፈታሽ ሶስተኛሽ እሆናለሁ።
ህሊናሽ ግን አልተወውም ዛሬም ታስታውሺዋለሽ እራስሽን በጌጣጌጥ ደስታ አሸውጂው አሁንም ታፈቅሪዋለሽ ባይሆን ትዝም አይልሽም
ለኔ የሚሆን ዘፈን ነው መሲዬ በጣም አመሰግናለው 😍😍😍
በዚ ዘፈንክ ምስስስስጥጥጥጥ ውድድድድ እኮ ነው የማደርግህ ✅ምናለ ሁሉም ጥፋቱን ዞር ብሎ ቢያስብ ምናለ ራስ ወዳድ ባይሆን ሰው ኣይ ሰው ግ ን ሁሌም ከረፈደ ቡሃላ ነው የሚባንንነው 😰
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ልብ የሚነካ በርታ በሁለቱም
እውነት እዲህ ስተትን የሚያምን ሰው ከለ በዚህ ዘፈን ያስቀየመውን ሰው ይቅርታ መጠየቅ ይችላል ዋው ዘፈኑ በጣም ነው ምወደው
Wedoch yidfachu
አውቃለሁ እረፍዳል ውዴ ባለህበት ሆነ ይቅር በለኝ
Nana Abbay አዞን ሌላ ይመጣል የኔ ማት
Beautiful. Keep it up!
ከቤት ላበረኩት ባለቤቴ ይሆንልኝ ይሄ ዘፈን 😭😭 ማን አባሪው አለኝ ይበለኝ😤
WOOOO!! HU!! Awosome !! I think AM never Stop Listining Z Whole Day.
powerful music Good job bro
Mohammed Ibrahim በጣምየምወደውሙዚቃነው
Inem indanchiw
wowwww amazing voice is Lovett this is song my favourite stores in my life. so thank
ufffffffffffffffff
Love it!!
በጣም አሪፍ ነው ግን አላለቅስም ትመጣለህ ብየ ላይ ያስለቀስከኝ ይበቃሀል ለስንት ዘመድ የሚሆን እንባ ነው ያስጨረስከኝ ግን አሁንም ከፍቶኛል ኧረ ስደት አይንህ ይጥፋ ስደት
Man this music makes me 😢 best
ትናንት ነገ ቢሆን እያልኩ አስባለው ፍቅርዬ እርቀህ ሄደካል አተዬ እረፍድዋል አውቃመው!
ማርፈድ የስፍና ምልክት ነው !!
mekdse tesgaye tikkl👍👍👍👍👍
ፍቅረኛዬ በአንድ አጋጣሚ መለያየትን መርጦ ሆዶ ነበር ተመልሶ ይሆ ሙዚቃ ጋብዞም መልሶ መጣ ከመጀመሪያ ይልቅ በጣም ተሻሽሎ መጣ እና እኔም ተቀበልኩት በዛ የተነሳ በጣም ነው የምወደው ሙዚቃውን ።
+Nigaa amane amane. amane amame እኔም እንዳንችው ሄዶ ተመልሷል ተቀብየዋለሁ
ምንም ቃል የለኝም ዋው ዋው
እውነት ይሄ ሁሉ።የእኔ ህይወት ነው እግረ ላይ ወድቄ እባክህን። ፍቅራችንንንንንን ተመልከት ብዬ ስለምነው እሱ ግን .......ዛሬ ይሄን ዘፈን ጋበዘኝ ሁሉም ነገር ከሞተ ከደረቀ በዋላ ምን ዋጋ አለው ................
Hfjd Djjd edatesmiwe
ፍቅር አይደርቅም
arif new berta ♥♥♥♥♥
በጣም ደስ ይላል
ትመጣለህ ብዬ ላይ በጣም አድንቄህ ነበር. ይሄም በጣም ምርጥ ነው !!! በርታ
ende nachu wedochu uffffffff
wow l like
maya William kecho
ዋዉ
ይህንን ዘፈን ስሰማው በደሌ ምን ያክል እንደጎዳኝ በታዩልኝ!! እስቲ ሁሉም ነገር ተዮውነና ይቅር በይኝ!!
Syezoheee
ዋውውው ኧረ ባክህ ስራየን ልስራበት መሳይየ የኔ ቆንጆ ጓደኛ አለው ከተባልኩ ግን የ50 ሳትም ገመድ ተባበሩኝ
ክክክክክክ
My favorite song 😭😭🥰😍
Ere uuuuuu መሳይ ግን ምን አደረኩህ አልቅሼ መሞቴ ነው ውስጤን ነካኸው ውይይይ
ያሰብከውን ያሳካል
you are right me toooo
Seni Love
ላላቅስሽ
Seni Love እንዴ ጭራሽ ማልቀስ
Seni Love. Mar eha mekaragh fkr kebadi nw
wow kehiwote ga yemimesasel musika new aslekeskegn.. 😘😘😘
እዴት ደስ ይላል ይመችክ በጣም ውድጄዋለሁ
nice good
ብሰማውብሠማው የማይጠገብ ሙዚቃ ነው አይዞህ መሣይ ጠንክር
uuuuuufffffff yelben newu yezefenkewu
ጎበዝ የመጨረሻ ድምፅህ ልዩ ነው
የፊልሙ.አንሶኝ.ደግሞ.በዘፈን.መጣህብኝ
ምን.አለ.ብትተወኝ
ምን ፊልም ላይ ነው የሰራው ማር ??
ትመጣለህ ብየ የሚል ነው ባልሳሳት
+Salam T ትመጣለህ.ብየና.አንዱን.እረስቸዋለው.እርሱን.ብቻ.2.ፊልም.ላይ.አይቸዋለው
+አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ እሺ እያየሁት ነው ማር
+Salam T ምኑን.ነው.የምታየው.ፊልሙን.ነው
እንደኔ (2)
እንደኔ ሁኑ እያልኩህ
ልክ ሆነክ ፍቅሬ በስተት ያስቀየምኩህ
ወይኔ ስወደው መስዬ እናመሰግናለን
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢እረ. የት. ልሂድ. ወይኔ. ማጣት. የሌለብኝ. ሰዉ. አጣዉ. 😢😢😢😢😢😢😢😢
ቲጂ ቲጂ. ufffffff ምናለ አላህ ከወደዱት እና ካፈቀሩት ጋአ አብሮ ኑሮ አብሮ መሞት በኖረ uffffff መለየት ካለ ማፍቀር ያስጠላል አብሶ በሞት። መለየትትት ደሞ uffffffff ልብን ከመስበረ ከማድማት የባሰ ለፍቅር ያለ አመለካከት። ይቀይራል
kematat rasin matat yikelal biye asibalehu
ቲጂ ቲጂ tij enen agbign
Speak English . niggas
ወረኛ
ዋው በጣም ያምራል! !!!እደው እኔ ምለው ቆንጆ ከልሆኑ መዝፈን አይችሉም እዴ???
Eko Areeee teyikiln lol
ahun yeha muzika men enken ywetaletal.....???
+suzana Bruke minim.Ayiwetaletim betam konjo new
Eko Endesu new emibalew
ማለት
ዋዋዋዋዋው በጣም ደስ የሚል ነው ትዝታን ያስታውሳል ♥♥ በጣም አድናቂ ነኝ
Bherya ስራጅ በታም ደስ ነው የሚለው
ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል ክሊፑ ግን አልተመችኝም።
clipun betam kefafa yemiyadergew degmo copy new
A favorite of mine this year!
ስትሄጂ ያንቺ እውነት ገብቶኛል uuufffff wow wedadekut aleselechishe alegni
የኔ ቆንጆ ስወድህ ደግሞ ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል የልቤን ነው የዘፈንከው እውነት ደጋግሜ ብሰማውም እንኳን አይሰለቸኝም የኔ ምርጥ በርታልን
wow ❤💚❤
He got a wonderful voice.! nice music.
waye.weddd.eko.mar.yehonk.lij.
ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል ግን ዳንሱ አይነፋም
ይሄ ልጅ ውስጤ ነው
wow yedro fekrane keskescaw
ኡፍፍፍፍ......ቃል አጣሁልህ.....በቃ ዋውውውው ብያለው
የግርማ ተፈራ ወንድም ሆኖ ምን ይወጣለታል
Zinet eshetu እኔም ጠርጥሪያለው እሱም ቆንጆ ዘፈኑም ቆንጆ እስይ በጣም ሚውደድ ልጅ ነው
Zinet eshetu
Zinet eshetu እሱ እና ወንድሙ ብቻ ሳይሆኑ ነብሱን ይማረው እና አባታቸውም ታዋቂ ድምፃዊ ነበር""አርቲስት ተፈራ ካሳ""
Raaya Wollo ላኩልኝ እህቶች
de mo jimeragn le wedew new maselagn
በጣም ደስ የሚል ከዉስጥ የሚገባ በሀሳብ ፈረስ ዝም ባለዉ በትዝታዉ ንጉስ የሚያሳፍር ሙዚቃ ዋዉ
ግን እኔ ምንም አልመሰለኝም ምን ሆናችሁ ነው ሁላችሁም ብሶተኞች ናችሁ ኮሜንት ላይ ...
የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ በጣምደሥየሚልሙዚቃነው
ሚቱ
የግሼ መድሀኔለም ልጅ ነኝ ውይ ወድሜ ፍቅር ልብህን አልጎዳው ሁነህ ነው ታድለክ
ዪዲት ከ ናዝሬት ስላደረሰብህ ይሆናል
Ff Abc
it's amazing song.i like it 👌
The song is very nice but the video is copied from Justin Bieber.
yes
ya even song copy
do something
Essey drom habesha meqenga nw ante ye justinen erasu copie ataregewem doma
በጣም አሪፍ ዘፈን ♥♥♥