Zagol Films and Minew Shewa Production Presents 'Birtu Fikir' by the most talented singer hayleyesus Feyssa (HaylePa). Music Arrangement Asheber Mamo, camera and editing Tewodros Hailu.
ከአመታት በፊት ፍቅረኛዬ ጋብዞኝ ነበር ይሄን ዘፈን ☺️ልጅነት ስለነበር ቡዙም ባለማስተዋል አስቀይሜዋለሁ በጣም ናፍቆኛል የተለያየ ሀገር ነው ያለነው አይን ለ አይን ከተያየን 2 አመት አለፈን የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፈቅዶ ዳግም ቢያገናኘን ደስ ይለኛል ሁሌም ልቤ ውስጥ ነክ T. I missed you so much more than I can say Always forever!!
Zagol ( Tedo ) its great videography techniques that you have been used also i like the character, been appealed simply makes me to understand all the messages and well done to the Singer and the Actress too.
ከአመታት በፊት ፍቅረኛዬ ጋብዞኝ ነበር ይሄን ዘፈን ☺️ልጅነት ስለነበር ቡዙም ባለማስተዋል አስቀይሜዋለሁ በጣም ናፍቆኛል የተለያየ ሀገር ነው ያለነው አይን ለ አይን ከተያየን 2 አመት አለፈን የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፈቅዶ ዳግም ቢያገናኘን ደስ ይለኛል ሁሌም ልቤ ውስጥ ነክ T. I missed you so much more than I can say Always forever!!
Wow mahi soory
ከ T ጋር ሁሉን ነገር በማውራት ይቅርታ ተደራርገን ተማምነናል እና ልንጋባ ወስነናል እንደእግዛብሄር ፍቃድ…… 😊
@@mahlet3720 ታድለሽ
@@mahlet3720እኔንስ ልትተዊኝ ይህን ሁላ ተሸካሽከን ስናበቃ
I accpted your appologize❤
ሀይሀየሱስ ፈይሳ የኛ❤🇪🇹❤
ውድድድ ከነ ሙዚቃዎችህ😍🎵❤
ፍቅር ናፈቅሺኝ እኮ ድንገት ይሄን መልእክት ካየሽው አሁንም እዛው ነኝ እባክሽ ተመለሽ ሰለፍቅር አምላክ 😣😣
😂🤣🤣😅
@@theinvisible6557 አራ በሰቅ
አለው ፍቅር እዛው ምን ትሰራለህ 🤭🤭🤭
ውይኔ😅
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥ባሌ አገባ መሰለኝ ፀባዩ ተቀይሮ ሁሌ መለማመጥ ሰለቸኝ መደወል አቆምኩ እሱም ዋሳቡን ከዘጋ ቆየ በዚ ሰአት ዝም ብሎ ይከፋኛል ሙዚቃ ሳደምጥ እስኪ አይዞሺ በሉኝ
አይዞንማማዬ
አይዞኝ
😂😂
ጥርግይበል ላችያለውን ፈጣሪ ይሰጥሻል እርሽው የህትነት ምክሬነው።
በጥርጣሬ ብቻ ባልሽን እንዳታጪ ትዳር የህይወት ምሰሶ ነው እኔም አንዲት ዘመዴ ሁሌ አገባህ እንዴ እያለች በጥርጣሬ ስታጨናንቀው መንገድ ከፈተችለትና አግብቶ እርፍ አለች
ውስጤ በደስታ ይናወጣል ይሂን ሙዚቃ ስሰማው እውነት ፍቅር ሁሌም ፍቅር ነው!!!!!
198633
Amazing Abee kiyya❤❤❤
የኔ ቆንጆ ሁሉም ዘፈንህን ከእንቅልፌ ስነሳ ና ሳዳምጥ ጥሩ ስሜት ይሰጠኛል ከዛ ምግብ አብላላው
Appetizer new?😂😂😂😂
እኔስ አልቻልኩም በተለኝ ይህን ሙዝቃ ስስማ uuff በጣም ይከፍኛል ባአለም ላይ
ብቻየ የቀረሁ ያክል ይስማኛል
በቃ አላዳምጥም ከእንግዴህ እልና
እንደገና አያስችለኝም ምንክንያቱም
ሙዝቃውን በጣም ነው የምወደው
ያብስራ ሳሙኤል አይዞንሁሉምለበጎነውእንበለው.እኔምበጣስሰማውውስጤይረበሻል
ayzoh!!
ያብስራ ሳሙኤል ሳሚ እኔ እራሱ ሱስ ሆነብኝ ማን ያስታርቀኝ የኔ ፍቅር ከሱ በልጦ አስቃየኝ እኮ
Edom Beza Edom አይዞሽአላህያስታርቃችሁ
ያብስራ ሳሙኤል ayizogn
እዚኣ ደርፊ ኣብ ኤረትራ ከለኩ ይሰሚዓ ነረ ትዝታ ኣለዋ ኣብ ሂወተይ ሽሙ ረሲኣዮ ነረ ሎሚ ረኪበያ ብታዕሚ ተሓጉሰ ❤❤❤❤❤💔💔💔💔😘😘😘😘 ፉሉይ ትዝታ😓😓
ኣነ ዝገርመኒ ዝያዳ ናይቶም😢🥰
ወበረነኸ
ዋው ዘፍነክዋል የኔ ማር ይህ ልጅ ይህን የመስለ ድምፅ ይዞ የት ጠፍ። ፍቅሬን ወደኃላ አስታወስከኝ
ከፍቅርኛ ጋር ብዙ ግዜ እንሰማ ነበር ከ5ት ዓመት የፍቅር ቆይታ ኋላ በዛሪ ምክነያት ተለያየን ግን 1d ቀንም ራሰቻት አላውቀውም
ብቻ ሰላም ትሆን ❤❤
ለ ነፃነት ደሳለኝ
ከእሼቱ ታምራት
Shone town😢
የእኔም ህይወት ከሙዚቃው ምንም አይለይም ትንሽ ይከብዳል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
😹🙈
Who is watching this in 2025 ?
Me 2025 gen live with girls not only girl beka hode yefjiw gen nur
አለን 🙌🥺
ሺ አመት ኑርልኝ ሀይልዬ
ከዛሬ አራት አመት በፊት ስደት ሳልወጣ ነበር የማዳምጣው ዛሬ ላይ ግን ትዝታ ልደፈኝ።😢😢😢😢😢😢
Tu me
ልክ እድ እኔ
ayizosh wde yalfal
baayyee natti tole dhugaa
አይ የልጅነት ትዝታዬን አመጣሁ ከናቴ ጋር እናጎራጉረው ነበር
እስኪ እንደ እኔ በፍቅር ለተጐዳ መጽናኛ ይሁንልኝ
በፍቅር በመጎዳት ዲጊሪ አለኝ
እኔም@@Helen-i7j
@@Helen-i7jእንዳው ምን ይሻላል ወንድ አልቅረብ ልቤን ሰባበሩት😭😔
አንድ ቀን ሁሉም ይቀይረዋል አይዞህ ልቤ አታለቅስ 😢😢😢😢😢😢😢😢
Lemanew?😂😂😂
Leb yenekal weddddd 🇪🇷🇪🇷❤️❤️yana Andegia 🥰🥰🥰
Wow nice job. Betam yamral yemigerm sera newe
አጠገቤ ሆነህ የምትናፍቀኝ ነገር ግራ ቢገባኝም 😂❤❤❤ በቁም ነገር የኔስ ከፍቅር አለፈና እብደት ሆነ አመመኝ ብዬ ሀኪም ጋር እንዳልሄድ ለስሙ ሀኪም ነኝ ለኔ ግን አንተ ሀኪሜ እንደሆንክ ይሠማኛል
Who is listing in2024
Me
Me
😊 here
🥰🥰
𝑀𝑒
ሀይልሻ ትችላለክ በጣም አድናቂህ ነኝ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤✌️✌️
Ameennn yarebbbbbb
I love theis music ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😍😍😍😍
😍😍👌👌👌👍👍💚💚
😭👍👌👌👌💚💚😍😍
ወይ ጉድ ላልደረሰበት ሰው በጣም ቀላል ነው ወይ ናፍቆት አይድረሰባቹሁ
Btam😪😪
ለሁሉም ቀን አለ 😭😭
በትክክል!!!
ohhh i don't have word haile u are best bro i 😍love this 🎶song
It is always new to listen this music!! haylepa love you much
እንደዉ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ይሰማል እንጅ የአሁኑማ ምን ምኑ ተይዞ ለዛቢስ
On point 😂
ይሄን ዘፈን ስሰማ እህቴነው ማስታዉሰው 😢😢😢
በጣም ነው የከፋኝ ማርያምን 😔😭😭😭
እኔን ናፍቀሽኛል አልናፍቅሽም ወይ ረዱ❤
hayleysuse wd mert zefen nw adenakeghi neghi eshi bertalen ❤❤😁😁
ufffff mawerat MNM ayebejew hood yfejew weyyyyye menafek
Zagol ( Tedo ) its great videography techniques that you have been used also i like the character, been appealed simply makes me to understand all the messages and well done to the Singer and the Actress too.
Wawwwe😍😍😍
KbovlbbaLbvnvbbbnll lllllnmq
Old music I loved that’s my favorite song when I was young 💔
Can u tell me the name of the original song please
@@gelilasamson2322 ዘፋኙ ይመኑ መንግስቴ ነው
Way fiker ena nafkot effffffff bexam kebad new 💙💛❤
beshewa lay dessie tachun be borena
lyish endegena
dire medareshaw awash new denberu
ney ney be baburu
blew yemizefnu yemiyasbu sewechn askerteh zeregnochn atfaln getaye ennurbet
ዋው ወደዋላ መለሰከኝ ደሰ የሚል ሙዚቃ ነው😍
Admtew Yemayselch ....wow love nw
Wow wow (...)yemr amazing..
good job my broo
100 ይመችህከዘፈኑ አይቀር እንድህነው
በሸዋላይ ደሴ ታቹን በቦረና
ልይሽ እንደገና
ድሬ መዳርሻው አዋሸነው ድበሩ
ነይነይ በባቡሩ
Wwwwwwwooo🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I like i love the muisc❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
ውይይይይይይይ መለያየት አይኑ ይጥፋ
የ ታምራት ደስታ ግርፍ አይደል ጀግና ዘፋኝ
Eh eh eh ewnetem eh
Hayelye yene semrt betam weddddddddd yemargeh yemcheh yene wed
የኔ ዘመን ጀግና ሙዚቀኛ ነህ ሀይሌፖ
Am here because of bale krar movie
እኔ ናፍቀህኛል ፍቅር አይገባህሞይ
እህህ እህህ ሁልጊዜ ወይ በፍቅር አባዜ
አየጉድ አየጉድ ነው ደግሞ ሰው በፍቅር ታሞ
እኔ ናፍቀህኛል አልናፍቅህም ወይ
መራራቁ ቀርቶ አንገናኝሞይ
ፍቅርዬ ፍቅር አይከብድህሞይ
አማላጅ ማን ይሆን ማንን ልላክብህ
ጭንቀቴ ቢገባህ ቢርራልኝ ሆድህ
ካተም ቀረ ነገር ከኔም ቀረ ነገር ሚስጥር መደባበቅ ያለመነጋገር
. የኔን እማ ናፍቆት ያለኔ ማን አውቆት
. ማውራት ምንም አይበጀው
ሆድ ይፍጀው ሆድ የፈጀው 😢
ብርቱ ፍቅር ብርቁ ቅርብ ያደርጋል
ብርቱ ፍቅር ፊት አባጣውም ቀና
ብርቱ ፍቅር አይኖረውም ፍርሃት
ውሃም የለውም ድካም ርሀብ ጥማት
.
Hoda yifejew 😭😭😭😭😭
ብርቱ ፍቅር ፊት 😢😢
Hayeley gena bezu etebekalhu bezu bezu leje honek setezefenlehe teleke bota endemeterese aseb neber betam des yelale beretalgne wondemi ye fitberu
Wow i love this song I want more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘፈኖችህ ሁሉ ይመቹኛል አድናቂ ነኝ
yehe ye fikru gebremariyem zefen nw😜
Good job(i love da song)
I am trying to get the original song but i failed , can you please help.
ሰፈኖቹ ሁሉ በጣም ውስጤ ናቸው
i like this song its remind me my X boy friend 6 years ago back
ስንቱ ሸከሸከሽ ××××× እየቀያየርሽ እኔንም ኤክስ ልትይኝ ነው በቃ
Love this music🇪🇹🇪🇷
Yebeda nw
Uffff....i have no word this music🇪🇹
ውይ ተጋብዤ ነበር ስሰማው ትዝታው መጣብኝ አይመለያየት የስራክን ይስጥክ
The best Amharic song, memories
ኡ ፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የናፈቀኝ እስኪ ተወኝ አታስታውሰኝ
Lemn tsemiwesh zefenun😂😂😂
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቃጠል😭😭😭😭😭
I feel something when listening this song
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ🎸
I’m Amhara I love this song👏
ክክክክ ዘፈነ ከአማራነት ጋር ምን አገናኘው ወይ ዘረኝነት
i like it this song ..so good job bro...
old music nice music 🇪🇹 foreign
Yene mare love 💋💕
ትዝታ📷💜
wawwww demeseheme musekawochehen bexame dese yelale wandata
ዋው ማስታወሻየ ማር በርታ
betam yemwew zefen
How astonishing..Me like All his videos..Oh ma Gosh Damn Crazy about you.
Baxxama
We her bro
ብሰማዉ አልጠግብ
Sehr schön music 😍😍❤❤
Rip Love 😭😔
Tezta degu zemin
wey sedat yameneudawn asatan ya lejenat feker hulam asetawesekalaw kalb atewatam hulatashenem yalal alam sawshe honanal feker baga geza kara
ኡፍፍፍፍ መሁንሥ ሀሉም ነገር ከበደኝ
Best 🎶 ❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰 🥰 🙏
❤❤🎉🎉🎉
🙏
ቤቲ ናፍቀሸኛል አል ናፍቅሸም ዎይ
🎁
I miss someone 😢
Wow yen marr sewadeh
I am in love with this music 💔❤️
Yewededuten erko menore sekekn new ...... fetari kewdedenew yakerben
😂
Yersawetn teztayan astawesk waw betam ewdwlu
አንተ በጣም አድናቂህ ነኝ ከልብህ ነው የምትዘፍነው
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይውውውው ውስጤ ነው ስውድህ
Wow hyelshe betam Adenkuh!
Arif zefen...
ሐሀይልዬ መልካም ሠዉ ነክ