Esubalew Yetayew(የሺ) - Kayene Atefim(ከአይኔ አትጠፊም) - New Ethiopian Music 2017[ Official Audio ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @frapanda4921
    @frapanda4921 4 หลายเดือนก่อน +47

    ማን ነው በ 2024 ራሱ ይሄን ድንቅ ዘፈን ሚሰማው?

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 2017😢😢😢😔😔😔😔😔😔

    • @habtitmisgna2130
      @habtitmisgna2130 หลายเดือนก่อน +1

      እንደ ኔ የለም እንኳን ኣማርኛ ሰማሁ ለዚ አወኩት i love you all Ethiopian 🇪🇹 people i am from Eritrea 🇪🇷

  • @danielbirhane1787
    @danielbirhane1787 5 ปีที่แล้ว +12

    ይህ ሙዚቃ ለኔ ብዙ ነገር አለው ሙዚቃው በተለቀቀበት ጊዜ IsIs እጅ እስር ቤት ማለትም ሊቢያ ውስጥ ነበርኩ አሁን እ/ር ይመስገን ከዛ ወጥቼ በሂወት አለሁ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ያን አሰቃቂና አስተማሪ ጊዜ ያስታውሰኛል ። ስለሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 7 ปีที่แล้ว +20

    የምር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የድሮ ዘፉኞችን ተካህልን ውድ ኢትዮጰያዊ ወንድማችን እንደዝህ ለስለስ ያለ ለጆሮ የሚስማማ ሙዚቃ ከሰማሁ አመታት አስቆጥሬ ነበር።

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 ปีที่แล้ว +13

    ውይይይይ ልብ ይነካል አይስደት የስራውን ከስት ወዳጆቻችን ላንገናኝ ለየን 😢😢

  • @batelalemu4668
    @batelalemu4668 7 ปีที่แล้ว +492

    እንደዚአይነት ቆንጆ ቀስ ያለ ዘፈን ከሰማሁ ረጅም ግዜዬ ነው ቆንጆ ግጥምና ዜማ ቆንጆ ድምፅ በአ ንድ ላይ ሲገጣጠሙ ደስ ይላል ባጠቃላይ አልበሙ ምርጥ ነው በተለይ ድምፅ በጣም ያምራል

    • @yonashailu2036
      @yonashailu2036 7 ปีที่แล้ว +2

      ewnt nw

    • @bettylulu5374
      @bettylulu5374 7 ปีที่แล้ว +2

      ዋውውውውው በጣም ያምራል

    • @ብርሃንከወንጂ0022
      @ብርሃንከወንጂ0022 7 ปีที่แล้ว +1

      Batel Alemu marrr😍🌷🌷✔🎀✔❤✔

    • @je6975
      @je6975 7 ปีที่แล้ว +1

      Batel Alemu በ

    • @mmee7181
      @mmee7181 7 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet new betam yamiral

  • @isis9790
    @isis9790 7 ปีที่แล้ว +177

    ያለ አባት ያሳደግሽኝ እናቴ እወድሻለው ለዘላለሙ ኑሪልኝ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ቅዱስ ሚካኤል እናቴን ጠብቅልኝ😍😍😍

    • @metiasifa7959
      @metiasifa7959 6 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen 😍😘

    • @Seni-Afro
      @Seni-Afro 6 ปีที่แล้ว

      አማራ ይከበር Isis ሳልሆን ዋ አሜን

    • @አምቼ1961
      @አምቼ1961 6 ปีที่แล้ว

      አማራ ይከበር Isis ሳልሆን ዋ 🙏

    • @jgujhgy7278
      @jgujhgy7278 6 ปีที่แล้ว

      ወይኔይሄሙዜቃዉሥጤነዉላይክግጩት

    • @tees1045
      @tees1045 5 ปีที่แล้ว

      Enm endaci nage enateya kal abate new yasadegecig

  • @ebuyeasefa7772
    @ebuyeasefa7772 6 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ዘፈን የልጅነት ጉዋደኛዬን ያሣለፍናቸውን ምርጥና ውድ ጊዚያት እንዳሥታውሥ አድርጎኛል አንቺ ለኔ ጉዋደኛ ብቻ ሣይሆን እህቴም ጭምር ነሽ ያለንን ተካፍለን በልተን ልብሥ አንድላይ ለብሠን በተለይ ለኔ ሀዘን ልዩ መፅናኛዬ ነበርሽ ሁሌም በደሥታና በፍቅር ኑሪልኝ ፈጣሪ እንደተዋደድንና እንደተከባበርን እሥከመጨረሻው ያዝልቀን እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ እድሜ ከሠጠን የጉዋደኝነታችንን 50 አመት እንደምናከብር ውዴ ኑሪልኝ አያልዬ 😍😍

  • @misraktafari6748
    @misraktafari6748 5 ปีที่แล้ว +140

    ለልጆቼ እናት ነኝ እኔግን እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣሀት 😢😢😢😢😢😢😢እናት ማጣት ከባድነው የሞቱትን እናቶቻችንን ነብስ ይማር የሉትን እድሜ ጤና ይስጣቸው

  • @chombe9555
    @chombe9555 7 ปีที่แล้ว +116

    አሉን ከምንላቸው ጥሩ አርቲስቶች መካከል ውስጥ በመቀላቀሉ በጣም ደስተኛ ነኝ
    እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ታዳጊው ወጣት እሱባለው አሪፍ አሪፍ ስራ ሰርቶ ከዜማ እስከ ግጥምና ምርጥ ቅንብር ሳውንድ የተለፋበትና የተደከመበትን በማበርከቱ የአመቱ ምርጥ አልበም ብያለሁ

    • @מעיינימקונן
      @מעיינימקונן 7 ปีที่แล้ว +2

      አፄ ፍቅር ልክ ብለሃል!!
      በጣም ምርጥ ስራ ነው!!

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos 7 ปีที่แล้ว +2

      mirt muzika zare semahu long time esbalew adnaki negn wedehula meleskeng. i go back 15
      years go................

    • @እኑነኝ
      @እኑነኝ 7 ปีที่แล้ว +3

      አፄ ፍቅ አረ ጠፍተሃል

    • @chombe9555
      @chombe9555 7 ปีที่แล้ว +1

      እኑ ነኝ አለሁልሽ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

    • @vvvbhhh310
      @vvvbhhh310 7 ปีที่แล้ว +1

      Zeritu?Ethiopia.Iove

  • @lieltmengstu6750
    @lieltmengstu6750 7 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዜቃ ስሰማ ብዙ መንገድ እሄዳለው በ ትዝታ አዴስ እንደወታ ነበር ባለቤቴ የጋበዘኝ እናም በታም ምርት አልበም ነው ሁሉም ሙዜቃዎቺህ ደስ ይላሉ

  • @yabtube4918
    @yabtube4918 4 ปีที่แล้ว +20

    እናቴ በህወት ባትኖረም በልቤ ለዘላለም ትኖራለሽ 😍 አቺን አለማሰብ ማለት ለኔ በጣም ከባድ ነገር ነው

  • @herilove4545
    @herilove4545 6 ปีที่แล้ว +7

    ኦ ውግዚኣብሄር ኣቦይ ኣደይ ባአልኻ ሓልወለይ ። ዕድመን እዕናን ነታ ከርተት ኢላ ድዕበየትኒ ወላዲተይ ።

    • @aderajewguesh2076
      @aderajewguesh2076 4 หลายเดือนก่อน

      Amlak Edmen tenan hibu yenbrelka sebey ade brhan geza eya

  • @etalematimo5173
    @etalematimo5173 7 ปีที่แล้ว +82

    ምርጥ የ2010 እረጋ ያለ ወጣት ዘፋኝ እሱቤ ጀግና ነህ።!!

  • @addistelahun3586
    @addistelahun3586 6 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሙዚቃ ሰምችየ አልሰለቸው አልሁ ብዙ ነገር ያስታውሰኛል በተለይ ይሄ እናትየን በአካል አላውቃትም ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ብዙ ነገርዋ ይናፍቀኛል በስደት ያላችሁ እህቶችየ እናቶቻችሁን እግዚአብሔር ከጤና ጋ ይጠብቅላችሁ ስደት እንደ ሆን አይለቀም እናም ቀጠሮ አታብዙ እናት ያላችሁ እናታችሁን እዩያት አንድየ ካመለጠች መችየም አትገኝም ፍቅረኛ ቢለይ ሌላ አፍቃሪይ ይመጣል ሱቤ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 5 ปีที่แล้ว +3

    እማየ ምን ብየ በየትኛዉ ቃል ልግለፅሽ 😭😭😭😭😭ለኔ ስትል ብዙ ነገር አሣልፈሻል እማ ሁሌም እወድሻለሁ ቃላት የለኝም እኮ ላች 😭😭😭😭😭😭ሣይከፋሽ ኑሪልኝ ኡሚ የኔ ሽታ

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy ปีที่แล้ว +14

    እንደ ሻማ ቀልጠሽ ህይወትሽን የሰጠሽን እማ ከዓይኔ አትጠፊም ሁሌ ሁሌ ከየት አባቴ ላግኝሽ??? ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን:: 🙏🙏🙏

  • @kinaakinaa9903
    @kinaakinaa9903 7 ปีที่แล้ว +16

    ሙና እባላለው ይህን ዘፈን ሳላዳምጠው አልውልም የምር በናዝሬት ጏዳናለይ ፈቅርን እንደኔ የመነዘረው ሰው ያለ እስከማይመስለኝ ሀይመንይ አንድም ቀን ከአይኔ ጠፍተህ አታውቅም ሁሌም እወድሀለው #አንተ #የልቤ #ስር!!

  • @berrekonjo7356
    @berrekonjo7356 7 ปีที่แล้ว +18

    ይህ ዘፍን የእውነት ግጥሙ ዜማው ከእነ ቅላፄው ሁሉ ነገሩ ትዝታን ቀስቃሽ ነው እመሜን ቀስቀስብኝ እናቴ ነብስሽን ይማርው ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ከልቡ አቀንቅኖታል አቦ ይመችህ እሱዬ

  • @ስዊትዋእደመሳሳምሚያረካም
    @ስዊትዋእደመሳሳምሚያረካም 7 ปีที่แล้ว +38

    ሁፍፍፍፍፍ የሞተዉ ባለቤቴ የልጄ አባት ትዝ አለኝ ሁሌም ከአይኔ አትጠፋም በለቅሶ ልሞት ነዉ ነብስክን በገነት ያኑርልኝ

  • @mamushzewde2097
    @mamushzewde2097 6 ปีที่แล้ว

    አድናቆቴ ሁለት ነው አንድ በድምፅህ ሁለተኛው በራስህ የአዕምሮ ብቃት መስራትህ እጅግ ልዩ ተስጥኦ ነው ምናልባት ቴዲ አፍሮት ትተካለህ የሚል ግምት አለኝ በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
    @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 7 ปีที่แล้ว +61

    😭😭😭😭ውዷ እናቴ ከአይኔ አጠፊም ሁሌም ሁሌም ነብሥሽን በገነት ያኑርልኝ እማ ማንተ ነሽ 😭😭😭😭😭😭 uffff እረ አመመኝ እማ

    • @mesitube1276
      @mesitube1276 7 ปีที่แล้ว

      ዋውው ያምራል ምርጥ እረጋ ያለ ሙዚቃ ነው በርታ

    • @Yowehanamokonene
      @Yowehanamokonene 7 ปีที่แล้ว

      Ayzosh Yeni konjo

    • @anabans8o30
      @anabans8o30 7 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @doe3102
      @doe3102 7 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እናት

    • @feru6187
      @feru6187 6 ปีที่แล้ว

      Ayzose e/r lebse yasenaw

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
    @እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዘፈን አድማጭ አልነበርኩም።የእሱባለው ዘፈን ግን ውስጤን ነው የቀሰቀሰብኝ።በጣም የሚወደድ አልበም ነው በተለይ ደግሞ ፎቶ ይናገራል እና አትጉደል ኪሴ የኔን የውስጤን የዘፈነልኝ ያህል ነው የሚሰማኝ በጣም የሚወደድ ነው።በርታልን ከዚህ በላይም እንደምትሰራ ተስፍ አደርጋለሁ።

  • @dinajoseph2642
    @dinajoseph2642 7 ปีที่แล้ว +6

    ከአይኔ አትጠፊም እያሉ በጀርባው አይናችንን ከሚያጠፉ ይሰውረን ዘፈኑ ምርጥ ነው ወንዶች ጋበዝኳቹ ልብ ግዙ እኛ ሴቶች ከቆረጥን ማንም አይመልሰንም ሰምታቹዋል

  • @የኔምሳየኔምሳ
    @የኔምሳየኔምሳ 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ በጣም ምርጥ ዘፈን ግጥሙ መልክት አለዉ ወደ ዉስጥ የሚገባ ዘፈን በርታ ትንሹ

  • @tsedalhailu5960
    @tsedalhailu5960 7 ปีที่แล้ว +142

    😭😭😭😭እማ ሁሌም ውስጤ ነሽ ዛሬ ባትኖሪም ሁሌም ውስጤ ነሽ 😭😭😭ከአይኔ አጠፊም ሁሌም ሁሌም እናቴ ...😭😭ነፍስሽን ይማረው ..😭😭😭

  • @selamh40
    @selamh40 7 ปีที่แล้ว

    እንኳንስ እዴያለ ስሜት ቆስቐሽ ሙዚቃ አዳምጪ እዲውም ሳር ቅጠሉ ትዝታን እየጫሩብኝ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል የነተፈራ ነጋሽ የነ አሽናፊ ከበደ የናረጋእኝ የድሮ ሙዚቃዎችን አስታወስከኝ እረጋ ስሜት ኮርኮር እያረክ አዜምከው😢😢😍

  • @zerihunbayssa3327
    @zerihunbayssa3327 7 ปีที่แล้ว +7

    ወደ ልጅነት ጊዚዬ መለስከኝ .... እናቴ ሁሌም የቤት ድምቀት ነበረች .... እናቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ። ቆንጆ ዘፈን ነው .. ቀጥልበት !!!!

    • @hanuhanuni2781
      @hanuhanuni2781 7 ปีที่แล้ว

      Zerihun Bayssa Ayezon Wendeme
      Nfesachwen yemarw😢😢

    • @hawaadum7103
      @hawaadum7103 5 ปีที่แล้ว

  • @amantekle3943
    @amantekle3943 7 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ልጅ ነው ምን አይነት ምርጥ ዘፈን ነው የወጣው አድምጨ አልጠግበው ብየ እዳ ገባሁ ....ሰገባየ ቀረ ሞኝ አድርጎኝ አረፈ አፈዘዘኝ .....A++

  • @michaelyemane169
    @michaelyemane169 2 ปีที่แล้ว +13

    Nice Voice
    Lyrics 100
    Music 100
    I love it,,🇪🇷🇪🇷🥰🥰

  • @abdulwahidsaeed7087
    @abdulwahidsaeed7087 5 ปีที่แล้ว

    እናቴ ሁሌም መልክሽ ከአይነ ህሊናዬ ድምፅሽ ከእዝነ ህሊናዬ አይጠፋም። በስደት ላይ ሁኜ ሞትሽን የሰማሁበትን አጋጣሚ ምንጊዜም አልረሳውም። በቀን ሁለት ሶስት ጊዜ አስታውስሻለሁ።።ባስታወስኩሽ ቁጥር ያመኛል። እናቴ ያለሁት ሰው ሀገር ባይሆብኝ ኡኡኡ ብዬ እስኪበቃኝ ጩኼ ባለቅስና የሀዘኔ ፍላሎት ከሆዴ ቢወጣልኝ ደስ ይለኛል። ግን ሰው ሀገር ሆኖብኝ ወደውስጥ እያለቀስኩኝ ሆዴ ተንገበገበ። እማ ምንም ብል ሀዘኔን ከመጨመር ውጪ የሚቀንስለኝ የለም። ማለት የምችለው አላህ በጀነተል ፊርደውስ።ውስጥ ያገናኘን።

  • @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
    @ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 4 ปีที่แล้ว +5

    ለእማ ጋብዙልኝ እማ የኔ አለኝታ ኡፍፍ ያላንቺ መቼም ሰው አይናፍቀኝ እናቴ ለኔ አባቴ እህቴ ወንድሜ ጓደኛዬ ናት አባት እህት ወንድም የለኝም ብቸኛ ነኝ😌😥 ለማሚዬም እኔው ብቻ ነኝ ልጇ😥 እማ እናትም አባትም የላትም እማ ሚስኪን😴 ግን ልንገናኝ 2ወር ብቻ ቀረን እንደህል እንደ ውሃ ጠምታኛለች😥 እማ የኔ እንቁ ቆንጆ ልዩ እናት አላህ ይጠብቅልኝ🙏

  • @asresgebeyehu9638
    @asresgebeyehu9638 6 ปีที่แล้ว +2

    A.Lአንቺን በድዬ ሔጀ ሕይወት እምቢ አለችኝ ይህን ዘፈን ስሰማ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አንቺ አለሽበት እባክሽ ይቅር በይኝ እና መልካም ተመኝልኝ ፈጣሪ ጉልበቱን እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ

  • @የማይቻልየለምመለየትንቻል
    @የማይቻልየለምመለየትንቻል 7 ปีที่แล้ว +41

    እፍፍፍፍፍፍ እናቴ ከዐይኔ አትጠፊም በልጅነቴ በልቤ የተቀረፀው ፈገግታሽ ሁሉነገርሽ እማ ናፍቆትሽ ገደለኝ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ እናትዬ

    • @Elianayemanetekeste1233
      @Elianayemanetekeste1233 7 ปีที่แล้ว +1

      የማይቻል የለም መለየትን ቻልኩት

    • @gzehanyzwodu8283
      @gzehanyzwodu8283 6 ปีที่แล้ว

      የማይቻል የለም መለየትን ቻልኩ

    • @amemarr3905
      @amemarr3905 6 ปีที่แล้ว

      😏😏😒😒

  • @manetageboshkassa9146
    @manetageboshkassa9146 7 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ውሰደው ፍቅርህን
    እኔ አልፈልገውም
    ከትዝታ በቀር
    ሌላ ትርፍ የለውም
    ሰው በትዝታ እንደው......?
    እሱየ በርታልን የኔ አንደኛ

  • @alemu7020
    @alemu7020 7 ปีที่แล้ว +86

    እናቴ ስስቴ ከተለየሽ እንደቀልድ 17 አመት ሊሞላን ነው ። እኔም የዛን ቀን የሞትኩ ነኝ ካይኔ አጠፊም ሁሌም አለሜ ነበርሽ ያለአባት ያለወንድም ያለህት ብቻዬን አለሁ

    • @Mobile-xi9hg
      @Mobile-xi9hg 7 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoeshy ehty

    • @alemu7020
      @alemu7020 7 ปีที่แล้ว

      Amesgnalehu

    • @meronnananana4285
      @meronnananana4285 7 ปีที่แล้ว +1

      Meseret Alemu Kidane Alemu ❤❤❤❤❤❤

    • @Love-rh1by
      @Love-rh1by 6 ปีที่แล้ว +1

      Meseret Alemu Kidane Alemu። አይዞሽ ማርዬ ፈጣሪ አለሽ ኡፍፍፍፍ

    • @fatumaseid7371
      @fatumaseid7371 6 ปีที่แล้ว

      Yenekonjo ayzosh allaheko hulem ategebesh ale

  • @helenadise8567
    @helenadise8567 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ምን ልሁን ወንድሜ ካይኔ አልጠፋ ብሎኝ ተሰቃየው ጨዋታው ኩርፊያው አረ ተሰቃየው ወንድሜ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ትዝታህ አለልን ህይወቴን ማቆያ ካይኔ አጠፋም ሁሌ ሁሌ 2
    አንተ ወንድሜ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 6 ปีที่แล้ว +37

    እናቴ ህይወቴ ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥሽ ብዙ አመት ኑሪልኝ ናፍቄቴ ♥♦♥

    • @wediyosuf8355
      @wediyosuf8355 2 ปีที่แล้ว +2

      Ayzoshe yene konjo 💕💕💕💕💕

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
    @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስወድህ ገና ሶስት ቀኔ ካወቅኩህ ወላሂ ሙዚቃ አልወድም ግን ያንተን ሁሉንም ሰማሁት አብሽሪ የኔ ወንድም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እህህህህ

  • @makiyenebecha5601
    @makiyenebecha5601 7 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ ልጄ ናፈቅሽኝ .....ስደት ክፉ ምን አለ አጠገቤ ሁሌ ብትሆኚ ....የኔ ስጦታ ከአይኔ አጠፊም ሁሌ!!!

  • @hbtamworky2400
    @hbtamworky2400 7 ปีที่แล้ว

    እንባ ተናነቀኝ ስደት ጎዳኝ ስንቱን አስታወስኩት ተረበሽኩ ስሜቱ ይከብዳል አሪፍ ግጥም ዜማ ድምፅህ ዋው እንዴት ስራየን ልስራ

  • @bh9627
    @bh9627 6 ปีที่แล้ว +6

    I am from Eritrea but l Love Ethiopia music it is nice song god bless you and your family

  • @kiyasisay692
    @kiyasisay692 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ማኪዬ የኔ ውድ እያዳመጥኩልህ ነው የዛሬ ቀን ጥሩ አልነበረችም ብቻ………

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 7 ปีที่แล้ว +147

    አያቴ በፍቅር ያሳድግሽኛ ትዝታሽ ሊገለኛ ነው እማምዬ ከአይኔ አጠፊም ሁሌ ሁሌ አንቺ አካሌ ነፍስሽን በገነት ያኖርልኛ

    • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
      @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 7 ปีที่แล้ว +4

      meazi naredye የአያትን ፍቅር የሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 7 ปีที่แล้ว +6

      wegid zaregn ትክክል በአያት እጅ ማደግ ፍቅርን መልካምነት ያስተማራል የኔ አያት ደሞ ልዩ ናት ስለኔ የኖረች

    • @ሳምሪወሎየዋ
      @ሳምሪወሎየዋ 7 ปีที่แล้ว +2

      meazi naredye ዉይ አያቴ ከምትሞትብኝ እናቴ ብትሞት እመርጣለሁ ግና ምን ዋጋ አለዉ ሣልደርሥላት ሞተች😭😢😢😭

    • @kanaeth2235
      @kanaeth2235 7 ปีที่แล้ว +2

      ሳምሪ ወሎየዋ አይዞን ከውለደ ያሳደገ ይበልጣል ሀዘኑ አይውጣም የአያት ፍቅር ከባድ ነው ነፍሳቸውን በገነት ያኖረው

    • @samarweet6454
      @samarweet6454 7 ปีที่แล้ว +2

      yemr enem ayate bekal bgeltsat fkruan masanes nw mihonbgn lenem begenet yanurat ayatochachn wd nachew

  • @HanaLove-r4l
    @HanaLove-r4l 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግጥሞች ድንቅናቸው ሽ አመት ኑርልኝ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 7 ปีที่แล้ว +212

    ኡኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭ብቸኝ ነቴ ስንቱን ላስታውስ እማ እማ እማ 😭😭😭😭😭😭በጀነት ያኑርሽ

  • @alexowith7490
    @alexowith7490 3 ปีที่แล้ว

    በቀን በቀን ሳላዳምጠው አላላፍም ለሁሉም የሚሆን ትዝታን ቀስቃሽ ነውና ደስስስ ይላል እሱባለው bravo

  • @aklilugebru4697
    @aklilugebru4697 7 ปีที่แล้ว +27

    ከዓይኔ ኣትጠፊም
    እሱባለው #
    ##Best soufull
    Music 2017
    እንደ እህል እንደ ዉኋ
    ይርባል ይጠማል፡
    ጨዋታሽ ይቅርና
    ኩርፊያሽ ይናፈቃል፡
    እንኳን ካጠገቤ ከጎኔርቀሺ
    ኣላውቅም ጠግቤ ዓይኔስርሆነሺ
    ያጣፋጭ ፍቅራችኝ
    ተስፋችኝ ያበጀው
    ባካል ብንለያይ
    ታትመዋል ፍቅሩ
    ቀን ባይል ብንለያይ ሆኖብን እህል ውሃ
    ትዝታሽ ኣለብኝ ህይወቴ ማቆያ
    ካውራው ጎዳናው
    ከተጓዝንበር ካለፍንበት፡
    ሳልፈው ሳገኘው እምባ ይፈሳል እንደዘበት፡
    ኣልጠፋም ካይኔ ቁምነገር ለዛው ያለሽ ዉበት፡
    ኣንዳች ቀን የለም ያንን ውብ ግዜ ምረሳበት ።
    ካይኔ ኣትጠፊም ሁሌ ሁሌ
    ኣንቺ ኣካሌ ።

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 4 หลายเดือนก่อน

    I dedicated this music for my late mother Tsige Mesfin. You are allways in my heart!!

  • @samrihemark1473
    @samrihemark1473 4 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ የኔ ቆንጆ እናት አንቺን የምታስታውሰኝ አንቺን የመሰለች ልጅ ወለድኩኝ እናቴ😭ምነው ትንሽ ብትቆይልኝ ኖሮ እማይዬ😭😭😭😭😭

    • @MarituTibeb
      @MarituTibeb 11 วันที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AshenafiMeles
    @AshenafiMeles 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማንአለ እንደኔ በ2017 የሚያዳምጠው ይህ ዘፈን

  • @mebratezegeye2242
    @mebratezegeye2242 6 ปีที่แล้ว +3

    I listen your music 3x per day specially the (kaine atitefim)one which make me cry unowingly.any way I love this music for you forever and never hate it throughout my life.

  • @hayathayat2965
    @hayathayat2965 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ይህን ሙዚቃ ስስማ እምባየም አያቆምልኝም ኡፍ እምየ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ኡፍ ሱቤ ምርጥ ልጂ

  • @martafayat124
    @martafayat124 7 ปีที่แล้ว +33

    ከአይኔ አጠፊም እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ ፈጣሪ

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 7 ปีที่แล้ว

    እረ ይሄ ዘፈን አቅራ ጎዳናው ከተጋዝንበት ክምለፍንበት ኡኡኡኡኡ ስንቱ አስታውሰኝ ብቻ ዋው ነው

  • @kaluaygedu8708
    @kaluaygedu8708 5 ปีที่แล้ว +8

    I do't know why give him 1200 dislike anyway you never ever find like this music in other planet!

    • @dmoney6003
      @dmoney6003 4 ปีที่แล้ว

      Maybe they give dislike because the music make them sad tizita

  • @EzraBazar
    @EzraBazar 2 วันที่ผ่านมา

    እንደኔ ለዚህ ዘፈን ቃላት ያጠረው❤

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +118

    ቀን ባይል ብንለይ ሆኖብን 'ህል ውሀ
    ትዝታሽ አለልኝ ህይወቴን ማቆያ
    #ያምራል በሠመመን ይወስዳል፤ትዝታዬን ቀሠቀሠብኝ😢
    አሪፍ ነው እሡዬ😍

    • @grmawitgzachew3294
      @grmawitgzachew3294 7 ปีที่แล้ว +1

      yididiya Mesfin are yduya yet teftachu new nafekachugn eko 😢😢😢😢😢😢😢gays dena nachew selam bellgn eshi yduya demi miss uuuuuuuuu betam😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

    • @sadanuru1788
      @sadanuru1788 7 ปีที่แล้ว +1

      yididiya Mesfin wowww

    • @affhcgxhcjvnvncnvxgcjcbvjv6421
      @affhcgxhcjvnvncnvxgcjcbvjv6421 7 ปีที่แล้ว +1

      yididiya Mesfin በጣም ደስ የምል ዘፍን

    • @affhcgxhcjvnvncnvxgcjcbvjv6421
      @affhcgxhcjvnvncnvxgcjcbvjv6421 7 ปีที่แล้ว +2

      yididiya Mesfin በጣም ደስ የምል ዘፍን

    • @berkameseret7257
      @berkameseret7257 7 ปีที่แล้ว +1

      yididiya Mesfin በጣምርጥዜማነውከምንምበላይትዝታንየሚያስታውስሙዚቃነውየሚገርምህውጭነውየምኖር፡ከባድትዝታአለብኝ፡ሙዚቃበጣምልብየሚነካቆጆዜማነውበተለይምድምጽ፡ለስለስያለሙዚቃከሰማሁአመታትንአስቆጠርኩ፡ወጣትምነህበዚህውቀጥልበት፡፡አምላክከክፋነገርይጠብቅህ፡ልነግርየምወደውነገር፡በድምጽ፡እግዜጅዚያብሄርንብታገለግለው፡የበለጠየደስታህይወትአለህ፡በሰማወድሜ፡፡

  • @biftu4152
    @biftu4152 7 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሙዚቃ ስሰማው የራሴን ህይወት ያስታውሰኛል ዋውውውው ምርጥ ስራ ነው

  • @rozizayed6202
    @rozizayed6202 6 ปีที่แล้ว +19

    ያፈቀርኩትን ፍቅር እዳልጸጸትበት ያደረገኝ ዜማ ነው ልቤ በድጋሜ ለፍቅር የደነገጠበት እድሜ ይስጥክ

  • @hanatesema1223
    @hanatesema1223 6 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ የእኔ ደስታ የእኔ ውድድ በልብ በደም ስሬ ገብቶ ናፍቆትሽ ቢያቃጥልኝም አምላክ እቅድ ወዶ ልመጣልሽ ነው።እልእልእል በይ እናቴ የ8 አመት ናፍቆቴን ልወጣ 2ቀን ብቻ ቀረኝ እንደ እኔ በስደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃችሁ።

  • @lolalovesyou5123
    @lolalovesyou5123 7 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful song. I wish there were a version in somali too

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 3 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ሁሌም እንደሀውልት ኑሪልኝ የኔ ብቻ አይደለሽም የልጆቸም እናት ነሽ ክፉሽን አልስማ በስደት እያለሁ ከሁሉም በላይ አንች ነሽ የምትናፍቂኝ

  • @helengirmaye4719
    @helengirmaye4719 7 ปีที่แล้ว +7

    ካይኔ አጠፊም ሁሌም እናቴ የኔ ስስት የኔ ናፍቆት የኔ ሁሉ ነገር። ዘፈኑ ያምራል እሱቤ ጎበዝ።

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 ปีที่แล้ว

    ወይ አንተ ልጅ ሣልጠግባት ያጣኋትን እማን አሥታወሥከኝ እማ ሁሌም ከልቤውስጥ ኗሪነሽ ነፍስሽን ይማርልኝ እሡቤ በርታ ጥሩ ስራነው አድናቂህነኝ

  • @mitumitu836
    @mitumitu836 7 ปีที่แล้ว +37

    እንደው የተረሳ ፍቅር ይቀሰቅሣል

  • @teketelwonjelo9774
    @teketelwonjelo9774 3 ปีที่แล้ว +2

    Ye enat fiker yelagnim! Enaten yatewut ba lijnate nw 😭😭😭😭🎤

  • @ሳምሪወሎየዋ
    @ሳምሪወሎየዋ 7 ปีที่แล้ว +22

    ቀጥልበት ጋይሥ እንደ እግዛቤር ፍቃድ ትንሹ ጥላሁን ገሠሠ ትሆናለህ ብየ አሥባለሁ አዲሥ አመት የሥኬት ዘመን ይሁንልህ፡፡

    • @rahmaadme6254
      @rahmaadme6254 7 ปีที่แล้ว

      ለናት ዋጋ አነሳት እኔም ስደተኛ ነኘ እናቴ እረጀም እድሜ ይስጥሽ ግን በጣም ከልብ የሚነካ ግጥምና ዜማ ነው በረታ ቀጥልበት ነገ ከትልቅ ደረጃ እደምደረስ አልጠራጠረም እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂ ነኘ

    • @oxqa
      @oxqa 7 ปีที่แล้ว +1

      Tilahun motual manm esun mehon aychelem yehen Addis zefange erasun hono endiketl new mabertat

  • @gualgualmulugeta247
    @gualgualmulugeta247 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ብቃት ያለህ ምርጥ ወጣት ዘፋኝ ነህ ሁሉንም ስራህን ወድጄዋለው በርታ

  • @serkalemeijgu3924
    @serkalemeijgu3924 7 ปีที่แล้ว +50

    😭😭😭😭 በፍቅር ሠስታ ተከባክባ የአሳደገችኝን ብቸኛዋ አክስቴን አስታወሠኝ በስደት አለም ሆኜ ዛሬ ነገ ስል ለዘለአለም ላላያት ተለየችኝ
    እዉነት ነዉ ከአይኔ አጠፊም
    በጣም ደስ የምል ዘፈን ነዉ

  • @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
    @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሱየየየ ልዩነክ ለኔ እዴት እደምኸድክ ጠክርልኝ በርታልን ስወደዉ ይህን ሙዚቃክን ከዚክ ቀላይ እጠብቃለን አድናቂወችክ

  • @safeersf6628
    @safeersf6628 5 ปีที่แล้ว +33

    እናቴ።የት ላግኝሽ ሳልጠግብሽ እንደናፈቅሽኝ ተለየሽኝ ህይወቴ ባዶ ሆነች እማ።

  • @abeltesfay4915
    @abeltesfay4915 6 ปีที่แล้ว

    ኡሱ ባለው ፡ምን ብየ ኮሚት ላድርግ በቃ እንደ አላፈቅ ኣደረከኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ያመኛል እንደአስታውስ ይጎሰጉሰኛል

  • @ሻምበልጥጋቤ
    @ሻምበልጥጋቤ 7 ปีที่แล้ว +5

    ዘመን የማይሽረው እፍፍ ልብ የሚነካ ዘፈን

  • @memeoman5905
    @memeoman5905 7 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ አዳማጭ አደለሁም ግን ደስ የሚል ግጥም ከቆንጆ ድምፅ ጋር ደስ ስል በርታ

  • @sabanegnmesakewedalehu8321
    @sabanegnmesakewedalehu8321 7 ปีที่แล้ว +11

    ተው አታሰለቅሰኝ 😭😭😭😭 ትዝታየን አተቀሰቅሰው 😭😭😭😭😭😭

  • @tselotkiyaa3275
    @tselotkiyaa3275 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ባተ እሄን ሙዝቃ መጋበዝ ለኔ ትልቅ ነገር ነው ሁሌም አጥፊም አኩራፊም እኔናኝ ያተ ፍቅር የገባኝ በስደት ስሰቃይ ነው በጣም እወደሃለው ነፍ አመት ኑርልኝ በልቤ ነግሰህ ከH ለH

  • @Noor-ks5lj
    @Noor-ks5lj 5 ปีที่แล้ว +6

    እማ እማ እማ በጣም እውድሻልው የምኖሬ ትስፋ ስለኔ የኖርሽው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልኝ እናቴ

  • @azabendsawazabendsaw4482
    @azabendsawazabendsaw4482 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ማለት አይገልፀውም በጣም ያምራል በሱየ በርታ ለጆሮ ደስስስስ የሜል ጠአም።ያለው ሙዚቃ ሁሉንም ብሰማችው አልጠግባችውም

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 7 ปีที่แล้ว +4

    beautiful song but why did they cut the trumpet so short, man??? I would have given it at least a full minute, but then what do I know about music making?☺

  • @Mama-c9o4n
    @Mama-c9o4n 8 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ የጋበዝከኝን ሙዚቃ ዛሬም እያዳመጥኩ አለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን እንዲሁም ከፍቅር አጋራችን ጋ እንድንገናኝ❤❤❤❤❤❤

  • @nelove7971
    @nelove7971 5 ปีที่แล้ว +3

    ♠♥""ግን በዚህ ምድር እናትን የሚተካ ምን አለ,,???ለኔስ ምንም የለም ያለ እናት በጨለማ ውስጥ እንደመጓዝ ነው
    እማዬን የኔ የዋህ ንፍቅ ብለሽኛል ጨዋታሽ ሳቅሽ ናፍቆኛል 5 አመት ሙሉ ካንቺ ርቄ አይ ኑሮ

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 27 วันที่ผ่านมา

    እንደ ቀልድ 7 አመት የቤሩት ሊባኖን ማሥታወሻየ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @abddullamohamed5781
    @abddullamohamed5781 7 ปีที่แล้ว +10

    እሲባለዉ እግዛአብሔር ዪባርክህ የሞቱትን እህትእና ወድሜን አስታወስከኚ ምንምእንከኳን ባረሳቸዉም ዪህን ስሰማግን ዪብስብኛል

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
    @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ይሄን ቀዝቀዝ ያለ ዘፈን ስሰማ ኦልዶች እነ ኤፍሬም ዘፈን ትዝ አለኝ አመሰግናለው እሱቤ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 ปีที่แล้ว +12

    2/1/2020 Who Listens like me

  • @Rita-op1ne
    @Rita-op1ne 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ብርቅየው ወንድሜ እናፍቅሀለሁ ናፈቀኝ አብረን ያሳለፍነው የልጂነታችን ግዜ ካይኔ አይጠፋም ሁለየም እወድሀለሁ ለኔ እንድ አይደለህም ሺ ነህ እህል ውሀ ቢያራርቀንም አንድ ቀን ተስፋ አለኝ

  • @እማየፍቅር
    @እማየፍቅር 6 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ላንተ አተ ድጋይ እራስ ድሮ እናትና እህቴን ብቻ ነበር ማስብም እሚርቡኝም አሁን ደግሞ የሌላ ሰው ሁነህም እኳን አተን ነው 24ሳአቴን ማስብህ ለምን እደማትጠፋ ከልቤ አላቅም ግን አንድ ቀን ትጠፋ ይሆናል

    • @fekirhaylu3527
      @fekirhaylu3527 6 ปีที่แล้ว

      እማየ ፍቅር. Hhh

    • @mam7626
      @mam7626 6 ปีที่แล้ว

      ብቸኝነት ከባድነዉ

  • @HayathusseinAli-ng9kz
    @HayathusseinAli-ng9kz ปีที่แล้ว +2

    እማየና አባየ በጣም ናፍቃችሁኛል

  • @sasusasu1028
    @sasusasu1028 7 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍ ቁስሌን ነካብኝ ስደት ከወጣው 5አመት ናፍቆት እያንገበገበኝ ታናሽ እህቴንእሮጣ ሳትጠግብ ሞት ጨክኖ ቀማኝ ሌላእንኮን የሚፅናናበት እህት የለኝም ከአይኔ አጠፍም ከሀሳቤም አትወጪም ቀንም ማታም ማንባት ብቻ ኡፍ

    • @elsamikiyascomc6760
      @elsamikiyascomc6760 7 ปีที่แล้ว

      Sasu Sasu ayzogn yene konjo egzabher nebsan begenet yanurew

    • @italiacelll9798
      @italiacelll9798 7 ปีที่แล้ว

      Sasu Sasu nebs yimar ayzosh enatu mot yefetari tizaz new

    • @sorryaymenashraf4623
      @sorryaymenashraf4623 7 ปีที่แล้ว

      Ayzosh enat nefs yimar

    • @ruthaile1047
      @ruthaile1047 7 ปีที่แล้ว

      ማማዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ ማሬ እሱ የወደደውን ያደርጋል እናም አይዞሽ እሱ ሰጠ እሱ ነሳ አይደል የሚባለው ማሬ!

    • @tigyzeleke5988
      @tigyzeleke5988 7 ปีที่แล้ว +1

      Sasu Sasu ayzosh Mar kehulu mot kifu new

  • @netsanetshekor8278
    @netsanetshekor8278 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው thank you bro

  • @ህይወቴየማይፈታቅኔአለዉ
    @ህይወቴየማይፈታቅኔአለዉ 7 ปีที่แล้ว +26

    እንባ ተናነቀኝ አቦ ይመችህ ወንድም ትዝታየን ቀሰቀስክኝ.ምርጥ ስራ ነው....

    • @bekibeki9839
      @bekibeki9839 6 ปีที่แล้ว

      ህይወቴ የማይፈታ ቅኔ አለዉ beri

    • @yorganoselias741
      @yorganoselias741 6 ปีที่แล้ว

      ህይወቴ የማይፈታ ቅኔ አለዉ ዋዉ

    • @workaworka4014
      @workaworka4014 6 ปีที่แล้ว

      በጣምያምራልጎበዝበርታብሰማውየማይሰለችሙዚቃነው

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 7 ปีที่แล้ว

    ዋው እንደዚህ አይነት የተረጋጋ ሙዚቃ ከሰማን ብዙ ቆየ ድሩን አስታወስከን አሪፍ ነው

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይኔ ልቤ ውስጥ የማይጠፋ ሙዚቃ ለኔ የተዘፍነልኝ መሰለኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
    እድ እህልኃ ትዝታሽ አለብኝ😚😚😚😚😚😚😚

  • @ለሁሉምነገርአልሀምዱሊልህ
    @ለሁሉምነገርአልሀምዱሊልህ 7 ปีที่แล้ว +1

    የምወድሽ ይሂን ዘፈን ስሰማ ለኔና ላንቺ የተዘፈነ ያህል ይሰማኛል ጎደኛየ ለማለት እኻን ያንስብሻል ብቻ ሁሌም ለብቻሽ ቦታ አለሽ መቸም ተስፋ አልቆርጥም እንገናኛለን

    • @tantounisaab4413
      @tantounisaab4413 7 ปีที่แล้ว

      hh hayat galaxmo. .amasgnalu ine bcha salami nahini igizaver masgni 🙋🙋🙋🙋🙋💖💖💖💖💖💖

  • @sofiminda2334
    @sofiminda2334 7 ปีที่แล้ว +50

    my mother is my life

    • @AliAhmad-ox3lx
      @AliAhmad-ox3lx 7 ปีที่แล้ว +1

      sofi minda 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @jprjpr3340
    @jprjpr3340 7 ปีที่แล้ว

    ልጄ ሠላምሽ ይብዛ ዘፈኑን ስሰማ በጣም ነው የናፈቅሽኝ በሠላም ያገናኘኝ ማኪዬ

  • @עספוראדמאס
    @עספוראדמאס 7 ปีที่แล้ว +3

    Love this song so much❤!
    You are a good singer!!👍👌

  • @eyu3852
    @eyu3852 4 ปีที่แล้ว

    የኔን የልቤን የተረዳኝ በስደት በየሰከንዱ የምናፍቀኝን ውዱዋን እና ህይወቴን በፍቅር ደስተኛ ያረገችልኝ የባለቤቴን ናፍቆት ተመስጭ ከልቤ ምሰማው ዘፈን መቅዲዮ ሁሌም እወድሻለሁ ❤😍😘

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +8

    *እፍይ እፍይ እፍይ እፍይ እውነት ነው እማይ ውዴ እንኳንስ ጭዋታሽ ይናፍቃል ኩረፊያሽ እማይ ውዴ ኑሬልን እስክማግኘሽ ኅኅቻልሁ አምላኬ ይጠብቅሽ እማይ ውዴ ትርታየ አይዛክ አስልቅስክኛል !*

  • @ህሊናበገንዘብአይገዛም
    @ህሊናበገንዘብአይገዛም 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ዘፈን ሰረሰማው ልቤ ነው ሚያለቅሰው
    ወደ ሀላ ከልጄቼ ጋር ይመልሰኛል ልጆቼን
    ትልቋን ልጄ ካየሀት በጣም ብዙ አመት ቆጥሪያለው በናፍቆት ልሞት ነው