ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks a lot !
Thank you 🔥♥️🔥👍
አብዛኛው ምልክት ይታይብኛል ምን ላርግ ብጠቁመኝ በርታልኝ ወንድሜ
ዶ/ር ዮኒ አባክህን ቫሚን ዲ የሚተካ ምግብ ንገረኝ ደግሞ ስንት ፐርሰንት ነው ጥሩ ሚባለው አነሰ የሚባለውስ አመሰግናለሁ የነገርከኝ ምልቶች እኔ ላይ የታያሉ
ከምግብ በላይ የጧት ፀሀይን መሞቅ የተሻለ ዉጤት አለዉ. ❤ፀሀይ ካላገኘሽ ሀኪም አማክረሽ የቪታሚን ዲ እንክብሎችን ገዝተሽ መዋጥ ትቺያለሽ
ቫይታሚን ዲ የሚተኩ ምግቦች ፦1 ዓሳ ፣ጉበት ፣እንቁላል ፣አቡካዶ መመገብ አለብሽ ቫይታሚን አነሰ የሚባለው ከ30 እስከ 100 ጤናማ ሲሆን ከ30 በታች ከሆነ ወደጤና ተቆም በመኔድ ህክምና ያስፈልጋል።
Dr ke 12 10alebign min yishalegnaal
Please doctor ene baned gone enede sewo yanekegne ena chineketin tefetefet yaderegegneale mendenewe benatek meleselegne
Please D.r ከጡቶቼ ጀምሮ እሰከ እንብርቴ ድረስ የአተር ያህል መጠን ያለው እብጠት ድንገት ውሀ ይዞ ወቶብኝ አገኘዋለሁ ምሳሌ ተኝቼ ስነሳ ከዛም ህመም ሲሰማኝ ይወልና ውሀው ይፈሳል ከዛ ቀስ በቀስ ይደናል ከፈረጠ በኋላ ይበላኛል በተደጋጋሚ ወጣብኝ ምን አልባት የውስጥ ችግር ይሆን እንዴ ብዬ ሰጋሁ
ወደ ህክምና ሂጂ
❤❤❤
❤🙏
centrum Teqemu menedenew gudates Aleew ?
ጠቃሚ ትምህርት❤
እኔ በጣም ያመኚል እንቅልፍ ከለከለኚ መላ ካለህ ደከተሩ መደሀኒት ሰቱኚ ነበር እስን ስውጥ ይብስብኚል እንቅልፍ ትንሺ እንካን አልተኚም💔
አላህ ያድንህ
Alha afywn yestk betam kebad nwo ena erso tamma nber awen gn Alhmdulila
@@العجيليالعجيلي-غ3ر አሚን ግን ሴት ነኚ
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤
ዶክተር እኔ እራሴን በጣም ያመኛል እና ያቃጥለኛል ያንገዳግደኛል እና አንገቴ የመንቀጥቀጥ ነገርም አለው ኤምአርአይ ታይቼ ነበር ምንም የለሽም ነው ያሉኝ ግን ለአንድ ወር መድሃኒት ሰጡኝ የመድሃኒቱ ስም carbamazepine ይባላል እንቅልፍ እንቅልፍ አለኝ እና ስራ መስራት ስላልቻልኩ የተወሰነ ቀን ወስጄ አቃረጥኩት እና ምን ትመክረኛለህ ዶክተር