Anchor Media ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 464

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +222

    ጀግና ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የብልጽግና መንግሥትን ዕጢ ዱብ የሚያሰኝ ዜናዎች እየፈለፈልክ ለህዝብ ጆሮ በማድረስህ ምስጋና ይገባሃል። በርታ !በርታ!በርታ!

    • @GizawAlemu-oq7yi
      @GizawAlemu-oq7yi 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      መሳይ መኮንን ማለት የግብረ ሶዶም አባልና ዋና አገናኝ ዳይረክተር ነው ስለዝህ ኮሌነሉ ቢቀላቀል ለውጥ አያመጣም

    • @eyobmekuria3322
      @eyobmekuria3322 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰው የውሎውን እና ምግባሩን ነው የሚያጸባርቀው አዋዋልህን ለማስተካከል ፈጣሪ ይርዳህ ዘለህ ቂጥላይ ትወጣለህ😅😅😅​@@GizawAlemu-oq7yi

    • @amharafano20
      @amharafano20 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

      @@GizawAlemu-oq7yi እንዴት ግብረሰዶም መሆኑን አወቅክ አባትህን በድቶልሀል እንዴ😂

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@GizawAlemu-oq7yiአንተ እራሡ የግብረሶዶም ሲኔየር አባል ነህ

    • @alai2771
      @alai2771 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤🎉

  • @AlemnashBetty
    @AlemnashBetty 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    ,ጀግና ነህ መሳይ በጣም አደንቅሀለሁ በርታ እግዚአብሔር ከደም ጎርፍ በቃችሁ ይበለን❤❤❤❤❤

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +99

    ጀግና አንበሳው ፋኖን መቀላቀለዎ ብቻውን ፅድቅ ነው አማራው ያሸንፋል

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      እኛም ከእስራኤል እንገባለን

    • @JoujouJoujou-ww1py
      @JoujouJoujou-ww1py 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ​@@ERMIYESKETEMAthank you ❤❤❤

    • @Becomingdatascientist
      @Becomingdatascientist 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@ERMIYESKETEMA ኑ ለአማራ ከዚህ የተለዬ መከራ አይደርስበትም ፡ ተደራጅታችሁ የእስራኤል መንግስትንም የማግባባትና የድፕሎማሲ ስራ ስሩ።

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @Becomingdatascientist እየተሰራ ነው ።።።።ይህ ነው ይህ ነው አልልም ።።

    • @Becomingdatascientist
      @Becomingdatascientist 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @@ERMIYESKETEMA እሽ ወንድማለም ፡ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግስት ድጋፍ እንደምታደርግ ይታወቃል ፡ እናም ይሄን ድጋፏን እንድታቆም እና ለአማራ ህዝብ የመሳሪያ እንድሁም የቴክኖሎጅ ድጋፍ እንድታደርግ የእናንተ የወንድሞቻችን ታላቅ የቤት ስራ ነው።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው ህዝብ
    ጀግና ወንድማችን በርታ ወደ ህዝብህ እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @solomondestaw1823
    @solomondestaw1823 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    የኔ ጅግና የቴድሮስ ልጅ ::

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ከአማራ ኮልኮሌ ጋዜጠኛ አንቂወች ነን ባዮች መሳይ መኮነን ለአማራው የተሻለ እየታገለ ያለ ጀግና ጋዜጠኛ ነው በርታ መሳያችን

    • @dagiliule7460
      @dagiliule7460 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መሳይ የሽ ሰው ግምት ነው ያለ ማስረጃ ዜናዎችን አያነብም ይለያል ጌታን

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @dagiliule7460 awo

  • @ezanaestifanos
    @ezanaestifanos 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ጀግና ነህ በርታ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    የሚቀላቀሉትንና የሚማረኩትን በጥንቃቄ ማየት አለበት ፋኖ ድል ለአማራው የዋሁ የህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @Peak.570
    @Peak.570 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +102

    ጀግናው ኮሎኔል ፋኖን በመቀላቀልዎ በጣም ደስ ብሎናል ! ከዛ ባለፈ ማንም ምንም ይበል እኛ ከፋኖ ጎን ነን ❤❤💪🏻💪🏻💪🏻 እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ድልንም ይስጣችሁ ፋኖዎቼ!!!

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Amen.yarb 🤲❤️

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን 🤲🤲

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    መሳይ እናመሰግናለን🙏
    ኮሎኔል እንኳንም ወደ ህዝብዎ የአማራ ፋኖ ትግል ተቀላቀሉ🙏
    አማራ አሸናፊ ነው💪💪💪
    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪

  • @ሳተናውጎንደሬ-rg
    @ሳተናውጎንደሬ-rg 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    ጀግና ኮረኔል በርታ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ድል ለፋኖ❤

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ወንድም መሳይ እናመሰግናለን::
    ድል ለጀግናዉ ፋኖ! 💚💛🧡

  • @tubejano
    @tubejano 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    " የታሰርኩት ጎንደሬ ስለሆንኩ ሳይሆን አማራ ስለሆንኩ ነው" ።
    ኮ/ል እንኳን የአማራን ትግል ተቀላቀልክ።

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    Thank you Messay 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️

  • @abi-wg8fm
    @abi-wg8fm 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ድል ለፋኖ ድል ለመላው አማራ ድል ለጀግናው ለፋኖ ድል ለመላው አማራ ድል ለመላው አማራ ድል ለፋኖ ድል ለጀግኖቻችን

  • @DesyeGezu
    @DesyeGezu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እንደዚህ አይነት ትልልቅ ሰዎች ወደ ፋኖ መቀላቀላቸው ለትግሉ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ። እንኳን ደህና መጣህ ኮሌኔል❤
    መሳይ መኮነን እናመሰግናለን በርታ❤❤❤

  • @YusufKemal-bm7ec
    @YusufKemal-bm7ec 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    መሳይ ጀግና ነህ በርታ ኮሎኔል እንኳንም ወደ ህዝባዊ አማራ ፋኖ ትግል ተቀላቀሉ ጀግና ነህ ድል ለፋኖ

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እልልልልልልልልልልል እሰይ እኔ ባላፊው መታሰሩን ስሰማ ገለውታል ብዬ ነበር አማራዬ በርቱ ፋኖ ወጥር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @nie_ma
    @nie_ma 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ጀግና እንደዚህ ነው ለህዝብ እንጂ ለፓርቲ አለመገዛት። ድል ለፋኖ።

  • @mulatugetachew
    @mulatugetachew 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ድልለአማረ ፈኖ❤

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @Tareke23
    @Tareke23 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    በርቱ የአማራ ልጆች እነዚህ ለሁላችንም ክልል አይመለሱም

    • @hope8216
      @hope8216 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      Mesay Mekonnen ስለ መልካም ስራህ እናመሰግንሀለን:: ነገር ግን ሱሊማን አብደላን ከባድና የግል ጥያቄ በመጠየቅ ኢንተርቪው ባደረግከው ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አረብ አገር እስር ቤት ገብቶ አሁን በእስር ቤት በመማቀቅ ላይ ይገኛል:: አሁንም እኝህን ኰነሬል በማወቅ ይሁን ባለማወቅ እንዳታስበላቸው:: ምናለ የሴል ፎን ኢንተርቪው በጦርነት ጊዜ ቢቀር? ተገኝተው ከታሰሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ከአንተ ራስ አይወርድም::

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@hope8216አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሱለይማን አብደላ ድንግል ማርያም ትርዳው የኛ ጀግና

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    በሆድ ተገዝቶ የራሱን ሕዝብ ከመጨፍጨፍ እንደዚህ ወንድማቸን ወደ ፋኖ መቀላቀል ትልቅነት ነው እናመሰግናለን ወንድም አለም

    • @BrhanWasa-qe6pp
      @BrhanWasa-qe6pp ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ተመስጌን እደዚህ ያደረገዉ እግዚአብሔርነዉ መሳይ ትልቅ ደስታ ነዉ የአማራ ፋኖ አንድ እንሁን እባካቹሁ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    መሳይ ትችላለህ 👌👌👌🥰 ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @ብርሽአለም
    @ብርሽአለም 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አቤ አንበሳው መልካም ውሳኔ ነው። ድል ለፋኖ

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ድልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ

  • @sone8065
    @sone8065 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እናመሰግናለን ኮነሬል።

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@sone8065 ኮሎኔል ነው ትክክለኛው አጠራር:: "ኮረኔል" አይደለም:: ቃሉ የተወሰደውም Colonel ከሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ነው::በተረፈ እንበርታ! ድል ለጀግናው ፋኖ!

  • @enanu7590
    @enanu7590 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ተመስገን እንኳን ከዛ ጨለማ እስር ወጥተው በሰላም ወደፋኖ ተቀላቀሉ ኮሎኔር ድል ለአማራ ፋኖ 🥰🥰💪💪💪💪

  • @ayutube3675
    @ayutube3675 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    መሳይ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ በርታልን ሁሌም ነው ማዳምጥህ

  • @ERMIYESKETEMA
    @ERMIYESKETEMA 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    እኛም ከእስራኤል እንገባለን በዝግጅት ላይ ነን

    • @enanu7590
      @enanu7590 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በሰላም ግቡ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በሰላም ኑልን

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Thank you so much Jegnachin Messay. Thank you Colonel. God bless you both. Be victorious.

  • @AbdusalamMahmed-g2h
    @AbdusalamMahmed-g2h 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እጥር ምጥን ያለ ያልተንዛዛ ወታደራዊ መልስ! እናመሰግናለን ኮሎኔል! ሌሎች የመከላከያ አባላትም ጊዜው ሳይረፍድ ፋኖ ንተቀላቀሉ! ለወደቀ ሥርዓት አትሙቱ!

  • @edeletube700
    @edeletube700 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ኢትዮጵያን እወዳለሁ የሚል የኢትዮጵያ መከላከያ የሆነ ፋኖን ይቀላቀል ኢትዮጵያ ን እንገባት እደገና

  • @YtayewZeleke-h2k
    @YtayewZeleke-h2k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምርጥ ጎንደሬ ምርጥ የአማራ ልጅ ፈጣሪ እድሜሕ ይብዛ ሌሎች ጓደኞችሕን ስበሕ ትግሉን እንደሚቀላቀሉ ተስፋ አለን ::

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you Mesay❤❤❤ድል ለፋኖ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @shemelisali6882
    @shemelisali6882 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና ነህ ኮለኔል እንዳንተ አይነት ልባም የአማራ ልጆችን በያሉበት አላህ ይጠብቃቸው ድል ለተጨቆነው ህዝብ

  • @Mesirat
    @Mesirat 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Colenel Aberra our hero in time of need. Your expertice and valor is greatly appreciated . Victory for long oppressed Amharas.

  • @amharafano20
    @amharafano20 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    እናመሰግናለን ወንድም ሲሳይ ለምታደርገዉ ነገር ሁሉ በአማራም በኢትዮጵያ ታሪክ ይመዘግብሀል❤️👌

  • @FetahunWalelgn
    @FetahunWalelgn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሂ ነው አማራ ነት

  • @BaseBase-t5u
    @BaseBase-t5u 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ትክክልነህ ኮረኔል አንድ አማራ አንድ አማራ ህዝብ የሚለው እጅግ በጣም ጥሩ ነው።

  • @kopra6447
    @kopra6447 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እድህ ለህሌናው ያደረ ጀግና ሣይ ነው በሀገሬ ተሥፋ እማደርገው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አንድነት ሐይል ነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @Welaya9
    @Welaya9 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    አምበሳ ጀግና ኮሮኔል

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መሳይ ፈጣሪ ይጠብቅልን በርታልን አማራዬ በርቱልን አንድ ሁኑ በቀጠል ጀግና ለፓርቲ ሳይሆን ለእውነት የቆምክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጀግና ወንድማችን እንኮን በህይወት ወደወገን ጦር ተቀላቀልህ ድርስያብር እንበሳ ያስር ድል ለትገፋ ውለታው ጥፊ ለሆነበት ወገን

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Thank you Colonel for standing with Fano and the people. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @FdaAsdssa
    @FdaAsdssa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በርታ❤❤❤❤

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጉድ መፂኡ አለ, ይገርማል በዚህ የ5 ደቂቃ ንግግራቸዉ ብቻ እዉቀታቸዉ በኮሎኔል የሚወሰን እንዳልሆነ ይታወቃል. አማራ ባይሆኑ,ሜጀርና ሌኒናል የሚሉት የዘመድ ማዕረግ ይኖራቸዉ ነበረ

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ ውድ አማራውያን እንተባበር አንድ እንሁን ምርጫ የለንም ግዴታችን ነዉ ጠላቶቻችን ከዚህ በላይ ቢላ እየሳሉ ነዉ።

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    Belom 🇪🇷🦾🦾🦾FANO

  • @belebele5651
    @belebele5651 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አንድ አማራራራራራ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Ethiopia needs a knowledgeable person like him even after evil Abiy is gone. Congratulations, Colonel; joining Fano is a blessing.

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም ወገኖች

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የአማራ እናቶች እንባ ደም እየደረሰነው በርታልኝ ኮለኔር ሌሎችንም አላህ ይርዳቸው

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Thank you ❤fanoooo

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    Wonderful cornel.
    He is the real Amhara.

  • @Dagim-l7z
    @Dagim-l7z 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ ያለቀው ይለው ሚሆነው ሁሉ ይሁን አማራ ሙሉ በሙሉ ነፃነቱን ሳያውጅና አራት ኪሎን ሳይቆጣጠር ሚቆም የአማራ ትግል የለም።በፅናት እናሸንፋለን።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Thank you mesay mekonnoen for everything 🙏 you are hero 💪 💪💪💪💚💛❤️
    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋውውው ድል ለአማራ ፋኖ "እውነት ያሸንፋል"💚💛❤
    💪💪💪💪💪💪💪💪
    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @CiryRamon-et6zk
    @CiryRamon-et6zk 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጀግና እዲህ ነዉ 🎉🎉🎉ሁሉም ያማራ ልጀች አማራን ምሰሉ እሚያዋጣዉን

  • @debelasefere
    @debelasefere 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Colonel Azana welcome to FANO
    We're proud of you

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እጅግ በጠሰም እናመሰግናለን ኮሬኔል

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አዞህ አማራ በቀል አይፈልግም እንጅ እጥፍ ትበቀላቸዋለህ ይህ እውነት ነው ፍኖ ያሸንፋል

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኮ/ል አበራ አዘናው ክብር ይገበሃል

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አርበኛ መሳይ በርታልን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀግና ነህ

  • @AdemMuhammed-z3w
    @AdemMuhammed-z3w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው መሳይ ❤✔አበራ እንኳን ወደወንድሞችህ በሰላም መጣህ !!

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እድሜህን ያርዝምልን ጀግና

  • @veracity8968
    @veracity8968 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ይህን ሁሉ ግፍ እየፈጸሙ እየሱስ ብለውምይጠራሉ የዘንድሮው አውሬ ይለያል!!! አብይ ኢሉሚናቲ
    ነው ሃገራችንን ተጫወተባት እግዚአብሔር ፍርዱን በቅርብ ይስጥህ !!! እባካቹ አማራ አንድ እንሁን !!!

  • @AbushuAbushu-y9e
    @AbushuAbushu-y9e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድሜ ነው አወ አማራ ነን መቼም እጅ የማንስጥ የምንጎማምድ የጥላትን ውሽምጥ ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ

  • @eyujjsghg6880
    @eyujjsghg6880 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔአባትእኳን በሰላም አወጣህበሂወት❤❤❤❤❤❤

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    That's a good start, and I hope others will learn from him

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ፡ ጀግና ፡ ድምፅህን ፡ ሰለሰማው ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ብሎኛል አይዞህ ፡ በምን ፡ እደማገኝህ ፡ አላቅም ፡ ድል ፡ ለጀግናው ፡ ፋኖ❤❤

  • @elsatedla5821
    @elsatedla5821 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እባካችሁ ፡ የአማራ ፡ ፡ አንድሁኑ ፡ አትከፋፈሉ ፡ ይበቃል

  • @selamAragie
    @selamAragie 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ፍፃሜዉን ያሣምርለዉት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኳን በይሆት ተረፋ❤❤❤❤

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Wow, betam jegena colonel. ❤❤❤

  • @hmmm4352
    @hmmm4352 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Good job

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ኮለኔል እንኳን በሰላም ከህዝብዎ ተቀላቀሉ !
    አማራ የሆነ ሁሉ ከመጠርጠርና በኃላም እስር ቤት ከመወርወር አያመልጥም።

  • @AschalewTestahun
    @AschalewTestahun 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እውነቱ ገብቶታል

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጀግንነት የዘረነው

  • @Seid-f7q
    @Seid-f7q 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮ/ል በጣም ነዉ የማዝንልህ ወንድሜ ዋናዉ ደህና መምጣትህ ነዉ አብሺር ይህ ጎጠኝነት የትም አያደርሳቸዉም እንዳንተ አይነቱን ማጣት በራሳቸዉ ዉድቀት ነዉ የገጠማቸዉ።

  • @MeseretDegu-m2y
    @MeseretDegu-m2y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለጭቁን የኢትዮጵያ ህዝቦች❤

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Fighting for your right is the only way to live in peace and dignity in Ethiopia.

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Amhara military forces join Fano as quickly as possible ❤❤❤❤❤

  • @abdelaseid-y6g
    @abdelaseid-y6g 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይመቺህ❤❤❤❤

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ ትልቁ የጦር ባለሙያ እንኳን ካረመኔ አቢይ እህመድ ወጥመድ አወጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FjfFhghu
    @FjfFhghu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳንበደህናመጣህ

  • @MastewalEjigu-f9e
    @MastewalEjigu-f9e 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የሁሉም አማራ እጣ ፋንታ ትግሉን መቀላቀል ነው፣ምክንያቱም አማራነት እንደጠላት ተለይቷል፣ይጨፈጨፋል ንብረቱም ይወድማል፡፡

    • @SolFenta
      @SolFenta 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድሉ ይፋጠን ነበር ሁሉም የአማራ ተወላጅ መከላከያ ሰራዊት ዉስጥ የሚኖሩ ፋኖን ቢቀላቀሉ ጥሩነዉ

  • @getukerisse8595
    @getukerisse8595 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የመጀመሪያው ብቁ
    ባለሙያ
    ሌሎችም ተከተሉ
    ማነው ሁለተኛ?ተመዝገቡ።

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @EsetuKebtynhe
    @EsetuKebtynhe 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድልለአማራፋኖ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!!
    ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!!!!!!!

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እያንዳንዱ አምሀራ ማድረግ ያለበትን ውሳኔ ነው የወሰኑት ኮ/ል 👍

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ አብዮተኞች ምንግዜም ጀግናን እየበሉ ስልጣናቸውን ያስረዝማሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ። ኮለኔል ጥሩ ውሳኔ ነው ጀግና ፈራሃ እግዚአብሔር ካለው ህዝብ የወጣህ ጀግና የጀግና ዘር አገር መስራች አራሽ ቀዳሽ ለክብር መሞት ለክብር መቆም ያባትህ ኑው የኛ ጀግና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️