Betoch - "ጥናቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 248

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มี.ค. 2019
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 248 "ጥናቱ" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 248

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 5 ปีที่แล้ว +692

    እምዬ !❤
    የራሴ ግዛት ቢኖረኝ ኖሮ ሳቅሽን ብሔራዊ መዝሙር አደርገው ነበር ! እናቱን የሚወድ👍👈

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o 5 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @HM-qk7np
      @HM-qk7np 5 ปีที่แล้ว

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว

      ☑☑☑❤❤❤☑☑☑☑

    • @user-zq8df3is7w
      @user-zq8df3is7w 5 ปีที่แล้ว

      @@argashargash7928 አይዞሽ የኔ እናት 😭❤

    • @user-xt3oo8tm7o
      @user-xt3oo8tm7o 5 ปีที่แล้ว

      @@argashargash7928 አይዞሽ እህቴ አላህ የቀደረው አይቀርም ነፍሳቸውን ይማርልን አይዞሽ እህቴ

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +266

    በዚህ በተሰጠን ትንሽና አድካሚ
    ህይወት ፍቅርን አስቀድሞ ማለፍ
    መልካም ነው ።

    • @ethipoianegi2680
      @ethipoianegi2680 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው♥

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +2

      አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው ልክ ነው

    • @salamlove7654
      @salamlove7654 5 ปีที่แล้ว

      Yess

    • @user-wi7wo6vw9s
      @user-wi7wo6vw9s 5 ปีที่แล้ว

      Tikikili new

    • @EthioAfroMedia
      @EthioAfroMedia 5 ปีที่แล้ว +1

      ሌላ አሳዛኝ ዜና ያማል 👉 👉 👉 th-cam.com/video/t7ipAOeE_XY/w-d-xo.html

  • @user-bg8gy2bj9v
    @user-bg8gy2bj9v 5 ปีที่แล้ว +282

    ያረቢ ሀገሬን ሰላም አድርግልኝ ህዝቦቿንም ጠብቅልኝ ለሞቱት ምህረትህን ለቤተሰባቸውም መፅናናትን አንተው ለግስልኝ በእርግጥም አንተ ያልከው ሁሉ ሆነ 😭😭

    • @nejatedilgeba6901
      @nejatedilgeba6901 5 ปีที่แล้ว

      አሚን የረብ

    • @user-bg8gy2bj9v
      @user-bg8gy2bj9v 5 ปีที่แล้ว

      @@nurahmed5521 አቤት?

    • @EmanAli-fi2ne
      @EmanAli-fi2ne 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ልክ ነሽ ወላሂ ሁሉም ነገር የጀሊሉ ስራ ነው የኛም መጨርሻ ህይወታችንም ሞታችንም ይመርልን ያ አላህ

    • @aynitube5448
      @aynitube5448 5 ปีที่แล้ว

      Ameen

    • @user-bg8gy2bj9v
      @user-bg8gy2bj9v 5 ปีที่แล้ว

      @@EmanAli-fi2ne አሚንንን አላሁመ አሚንንን ያወዱድ

  • @user-sl6mc1nu3k
    @user-sl6mc1nu3k 5 ปีที่แล้ว +125

    የሁሉ ነገር መጀመርያ ሰላም ነውና ሰላማችሁ ይብዛ የአገሬ ልጆች

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +1349

    ነገ አገሬ ልገባ ነው እሲኪ ልይክ ግጩኝ😘

    • @zeinayetayeh7866
      @zeinayetayeh7866 5 ปีที่แล้ว +10

      ሰላምግቤእህቴ

    • @user-vc7cr1mn1p
      @user-vc7cr1mn1p 5 ปีที่แล้ว +11

      በሰላም ግቢ ማሬ አላህ በስላም ከቤተሰቦችሽ ይቅላቅልሽ ማር

    • @user-lg1hv3rf7x
      @user-lg1hv3rf7x 5 ปีที่แล้ว +3

      Selam gbi

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 5 ปีที่แล้ว +7

      የጅማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ በሰላም ግቢ እግዚአብሔር አምላክ መልአኩን ይላክልሽ🙏🙏

    • @amethiopianandiloveethiopi6459
      @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንን

  • @user-jm7pd4wq8l
    @user-jm7pd4wq8l 5 ปีที่แล้ว +91

    ሰላም እና ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ከነሕዝቧቿ ያዉርድ ፈጣሪ ፣በጌዲዮ፣ ለተራቡ ወገኖቻችን ፈጣሪ በምሕረቱ፣ ያጥግባቸዉ።

    • @tenad7309
      @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +3

      አዩ ነኝ የሶል ምርኮኛ ከሪያድ ሳዑዲ አሜን🙏🏾

    • @user-ju5nu6bv7j
      @user-ju5nu6bv7j 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @emuyeteferi7659
      @emuyeteferi7659 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @High-mm7ud
      @High-mm7ud 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @meyimunahassen6600
      @meyimunahassen6600 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንን ያረብ አላህ ሠላም ያውርድልን

  • @user-yd3lg7st4b
    @user-yd3lg7st4b 5 ปีที่แล้ว +229

    ምላስ አጥንት የለውም ነገር ግን ልብን የመስበር አቅም አለውና:: ለቃልህ ተጠንቀቅ
    📩📩

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 5 ปีที่แล้ว +237

    ዛሬ እርጉዝ መሆኔን ያወኩበት ቀን ነው
    እስኪ congra በሉኝ የስደት እህት ወንድሞቼ

    • @user-zw7km6kj7n
      @user-zw7km6kj7n 5 ปีที่แล้ว +2

      እንከን ደስ አለሽ መመዬ እኔም ልክ እንደቺ መርገዜን ሰውቅ እንዴት ደስ እንደለኝ

    • @user-hn8lf5bb5e
      @user-hn8lf5bb5e 5 ปีที่แล้ว +5

      እንኳን ደስ አለሽ ማር መልካም የርግዛና ወር ቀኑ ሲደርስ ደሞ በሰላም ውለጅ እኔስ መች ይሆን ከስደት መልስ እምቀፈደደው ልጅ ስወድ

    • @salima2356
      @salima2356 5 ปีที่แล้ว +2

      እንኩወን ዳስ አለሽ ማር

    • @fekirhaylu3527
      @fekirhaylu3527 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zw7km6kj7n amen mamaya baxam naw dasi yamilaw margaz

    • @fekirhaylu3527
      @fekirhaylu3527 5 ปีที่แล้ว +2

      @@user-hn8lf5bb5e habibit yana mar anchim andi kani argizashe tiwaljalshe

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 5 ปีที่แล้ว +29

    ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር ለሞቱት ወገኖቻችንን ነብሳቸውን ይማርልን ስለጌድወ ዝም አንልም ፈጣሪ የእለት እንጀራ አያሳጣን የቤቶች ተከታታዮች ሰላማችው ይብዛልኝ

  • @haymanoutyewubulijphonetas4545
    @haymanoutyewubulijphonetas4545 5 ปีที่แล้ว +36

    ቤቶች በርቱ ደስ ይላል ግን እባካችሁ ለጌድወን ህዝብ ፀሎታችሁ አይለየን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @seadatesfaw7783
    @seadatesfaw7783 5 ปีที่แล้ว +346

    ከፍቅረኛዪ ጋ በ2አመታችን ዛሬ ተገናኘን እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ be like

    • @loveethiopa4623
      @loveethiopa4623 5 ปีที่แล้ว +1

      እኳን ደስያለሺ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችው

    • @seadatesfaw7783
      @seadatesfaw7783 5 ปีที่แล้ว

      @@loveethiopa4623 amen ውዴ😘

    • @fadelalawieh2168
      @fadelalawieh2168 5 ปีที่แล้ว +1

      መልኳም የፍቅር ዘመን

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +1

      Seada Tesfaw ኢንኻን ደስ አለሽ። በስልክ ውይስ በአካል ነው ያገኛሹ?

    • @user-ph4uj8do3x
      @user-ph4uj8do3x 5 ปีที่แล้ว

      አንካን ደሰ ያለሸ

  • @radiyanurlige3232
    @radiyanurlige3232 5 ปีที่แล้ว +34

    ውይ ማሮች ስወዳችሁኮ ማነው እንደኔ ሠፍ ብሎ የሚወዳቸው

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f 5 ปีที่แล้ว +43

    #ቸሩ መድኃኔዓለም
    ለሃገራችን ሰላም
    ለህዝቦቿ ፍቅርን ይሰጥልን !!!!!

  • @user-wg5ol5hy4x
    @user-wg5ol5hy4x 5 ปีที่แล้ว +25

    በሰላም እምየ።አገራችን አላህ ያስገባን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን።የስደት እህቶቸ አይዞን በባለፈው አየር ልቡ የተሰበረ።እሲ በላይክ ይግለፀ በጣም አዝኛለሁ

  • @arsenal2566
    @arsenal2566 5 ปีที่แล้ว +83

    ፍትህ በረሀብ በሙቀት በብርድ ለሚሰቃዩት ለጌድዮ ህዝብ ወገኖቻችን!!!!!!ፈጣሪ ለሁላችን የቀን ጉርስ. (እንጀራ) አያሳጣን አሚን

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +9

    ቤቶችዬ ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እባካቹ ወገኖች ፀልዩ እግዚአብሔር ምድሪቷን እንዳስባት ዘረኛ ሀይማኖተኞች ምቀኞች ሸረኞች እግዚአብሔር ይያዝልን አምላክ ሀገራችን ይባርክ

  • @user-zy5xe8su7m
    @user-zy5xe8su7m 5 ปีที่แล้ว +60

    #ቤቶችዬ
    ወድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ቦታ ለሀገራችን ፀሎት እናድርግ አሁን ሀገራችን ያለት ተስፋ እግዚአብሔር ብቻ ነው 💚💛❤

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 5 ปีที่แล้ว

      ፍቅር የማርያም ልጅ እሽ ማማዬ እየ ፀለይን ነው

    • @sirasira6532
      @sirasira6532 5 ปีที่แล้ว

      Amen ema😘😘😘

    • @sultamrnertiro6255
      @sultamrnertiro6255 5 ปีที่แล้ว

      ol tas bem

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 ปีที่แล้ว +47

    #ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ምርጥ የሀገሬ ልጆች በያለበት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ለተራቡ ወገኖች ፈጣሪ አለሁ ይበል

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen mar ere egeziyabihir yekr yeblen besentu engefa

    • @user-vm1yx1yk5p
      @user-vm1yx1yk5p 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ሁሌም ለሰዉ ጥሩ መመኘት ጥሩ ነዉ

    • @user-zn2sk5nr8j
      @user-zn2sk5nr8j 5 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/uNygyBx1BPE/w-d-xo.html

    • @tamredaba3254
      @tamredaba3254 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q 5 ปีที่แล้ว +22

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹህ ሀገራችንን
    ሰላም ፍቅር ይስጥልን 💚❤💛

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +29

    ቤቶች የኣሜንና ይቤ ኣድናቂዎች እስኪ እንያቹ
    ክክክክክክክክክክክክ ዘሩ ሰራላቸው ባሻ ግን ትዝብት ነው የሚለውን ዘፈን ያድምጡ።

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 ปีที่แล้ว +27

    ወይ ጋሽ ዘሩ እኔንም አስደነገጡኝኮ😂😂 ልክ አስገባቸውና ባሻ ስወዳችሁ 😍😍😍

    • @jfhdhdhf1276
      @jfhdhdhf1276 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @lovemenbra489
    @lovemenbra489 5 ปีที่แล้ว +50

    በስደት ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እመቤቴ በሰላም ለሀገራችን ታብቃን ሰላም ሁኑልኝ ቤቶች በሰአታችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለንን

    • @user-gv9pf1xg8r
      @user-gv9pf1xg8r 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @user-qi8ei6un5l
      @user-qi8ei6un5l 5 ปีที่แล้ว

      Love Menbra ጠባቂዬ አላህ ብቻ ነው

    • @user-gv9pf1xg8r
      @user-gv9pf1xg8r 5 ปีที่แล้ว

      @@user-qi8ei6un5l አዳኝ ጠባቂ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ አላህ የሚባል የጣኦት ስም እንጅ አምላክ አይደለም መዳን በድንግል ማርያም ልጅ ብቻ በማንም አይደል ማር ነገር

    • @somam6576
      @somam6576 5 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @alam949
      @alam949 5 ปีที่แล้ว

      Amen.amen
      En

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 5 ปีที่แล้ว +15

    ውድ ኢትዩጵያዊያን እህት ወንድሞች እናት አባቶች ሁላችንም በእምነታችን በዱአ/ በፀሎት እንበርታ የምናየውም የምንሰማው የሚደርሰውም ነገር እኛን ማስተንተኛ ነው የመጨረሻ ዘመን ምልክቶች ናቸው አላህ ይዘንልን😭በአውሮፕላን አደጋ የሞቱ ወገኖች አላህ ይዘንላቸው በጣም የሚያሳዝንና የሚያስደነግጥ ነው እንድሁም ትላንት በመስጅድ በከሀዲያኖች ተጨፍጭፈው የሞቱ ንፁሀን የአላህ ባሪያዎች አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው ለኛም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 5 ปีที่แล้ว

      Amiiin Hayat

    • @user-ox7ft6wf4p
      @user-ox7ft6wf4p 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ሀያቲ ኢናላሃ መዓና ሁብ

    • @motumaoromiya3109
      @motumaoromiya3109 5 ปีที่แล้ว

      Amen Ame Amen Amen Allahuma Amen ya rabbi ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

    • @tttt1630
      @tttt1630 5 ปีที่แล้ว

      😁@@user-ox7ft6wf4p

  • @mohammdsurajahmed6041
    @mohammdsurajahmed6041 5 ปีที่แล้ว +52

    ኡንኳን ደሀና ማጣቹሁ ቤቶችህ
    ይቤ አራደዉ ይበንህ ያምትህዎዱትህ
    ላይክህ ግጩኝህ

    • @user-fp3in7mm2y
      @user-fp3in7mm2y 5 ปีที่แล้ว

      ራስክን ነበር ከሱጋ ማጋጨት

    • @mohammdsurajahmed6041
      @mohammdsurajahmed6041 5 ปีที่แล้ว

      @@user-fp3in7mm2y ምን ችግር አሎሁ አጋጭኛሀ

    • @user-fp3in7mm2y
      @user-fp3in7mm2y 5 ปีที่แล้ว

      ፈቃደኛ ከሆንክ እሺ ግን ምን ዋጋ አለው

    • @mohammdsurajahmed6041
      @mohammdsurajahmed6041 5 ปีที่แล้ว

      @@user-fp3in7mm2y አራ አሎዉ እንጅ ፊቃደኛ ናኝ በምን ልትህ ጋጭኝህ ናዉ በጉጉትህ እጣብህቃሎ

    • @user-fp3in7mm2y
      @user-fp3in7mm2y 5 ปีที่แล้ว

      አይደል ፍቃደኛ ከሆንክ የማጋጭብህን ሲደርስ ታየዋለክ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 5 ปีที่แล้ว +51

    *welcom ቤቶች እንኳን ደህና መጠችሁ እኔም ቤቴ ልግባ መልካም አዳር ይሁንልን*

  • @Adme1244
    @Adme1244 5 ปีที่แล้ว +119

    ይመቻችሁ ሙስሊም እህት ወንዶሞቼ ርመዳን እየደርስ ነው ዝግጁ እንሁን በዱአ አትርሱኝ

    • @user-ph4uj8do3x
      @user-ph4uj8do3x 5 ปีที่แล้ว +2

      መርሃባ ሁቢ ኣላህ በሰላም ያድርሰን

    • @Adme1244
      @Adme1244 5 ปีที่แล้ว

      @@user-ph4uj8do3x አሏሁማ አሚን

    • @semirayesuf3960
      @semirayesuf3960 5 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ

    • @user-bq3rv4ic2z
      @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህ በሰላምያድርሰንአላህሁላችንንምይጠብቀንፀሙንምአላህይቀበለን

    • @user-kg4cm6eo4g
      @user-kg4cm6eo4g 5 ปีที่แล้ว

      መርሀባ ማሬ አላህ በሰላም ያድርሰን

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጅች ባላችሁበት ሰላማችህ ይብዛልኝ ሀገራችን እምየን ኢትዮጵያ ሠላሞን ያውርድልን ከፎሽን አንስማ በስደት አለም ላለነውም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን።

  • @betezeleke4773
    @betezeleke4773 5 ปีที่แล้ว +32

    የጌታ ፍቅድ ከሆን ከ20 ቅን ቦሃላ አገሬ ገበለሁ በለይክ አጽናኑኝ ቀኑ ራዘምብኝ

  • @habibasehid6787
    @habibasehid6787 5 ปีที่แล้ว +70

    ከ75ቀን ቡሀላ ሀገሬ ለመግባት አስቤለሁ እስኪ ያድርግልሽ በሉኝ .

    • @fantmartabeyene5539
      @fantmartabeyene5539 5 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ደግሞ ከ50 ቀን በኃላ ልገባ ነዉ ተቀድመሻል

    • @habibasehid6787
      @habibasehid6787 5 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ተቀደምኩኝ የኔም ቅርብ ነው እሺ አላህ ያሳካልን

    • @ethiopiaethiopia8548
      @ethiopiaethiopia8548 5 ปีที่แล้ว +2

      በሰላም.ግቡልኝ.እመብርሀን.ትከተላችሁ.ያገሬ.ልጆች

    • @habibasehid6787
      @habibasehid6787 5 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @selladinawol3182
      @selladinawol3182 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @user-pn4ns5ou6t
    @user-pn4ns5ou6t 5 ปีที่แล้ว +18

    ተመስገን 8 ወር ቀረኝ አገሬ ልገባ እግዚአብሔር በሰላም ወተን በሰላም የምንመለስ ያድረገን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን በስደት ያለነው

    • @user-zg2ry4pm4d
      @user-zg2ry4pm4d 5 ปีที่แล้ว

      እኔ 10 wer

    • @umebrahim7343
      @umebrahim7343 5 ปีที่แล้ว

      ከኔጋርነሽ

    • @user-cs1vu7lc8y
      @user-cs1vu7lc8y 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይላል እኔም 8 ወር ነው የቀረኝ እግዚአብሔር በሰላም ያስጨርሰን

    • @umebrahim7343
      @umebrahim7343 5 ปีที่แล้ว

      @@user-cs1vu7lc8y አሚን

    • @user-zg2ry4pm4d
      @user-zg2ry4pm4d 5 ปีที่แล้ว

      @@user-cs1vu7lc8y አሜን ማር ስደት ይመራል

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e 5 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭንቅ ብሎኛል ማሮች እስኪ በየሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว

      Ekone beselame metachue ehete wedemoche doa aregolge megota edesaka

  • @enatnega8618
    @enatnega8618 5 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ
    ውስጦ እያረረ ላዋ ይስቃል ነው ይህ ሳምንት እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @user-iy5ue9yv9k
    @user-iy5ue9yv9k 5 ปีที่แล้ว +76

    እረ ምንሸ ነዉ ዛሬ ሰፈሩ በላይክ አብዶል እስኪ እኔንም ግጩኝ በነካ እጃችሁ

    • @user-dc4wc4lr5r
      @user-dc4wc4lr5r 5 ปีที่แล้ว +1

      አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እህቶች ወድሞች ግን አዳዶቻችሁ ምን እየሆናችሁ እዴሁ አይገባኝም እዚህ ጋር ስለድራማው እጅ አስተያየት የሚያስፈልገው እያንዳንዳችሁ የህይወት ታሪካችሁን አይደለም እና ላይክ ግጩኝ ምናምን አትበሩ ይደብራችሁ አውፍ በሉኝ ለማንኝውም አላህ ያህድኩም

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x 5 ปีที่แล้ว

      አርኩሺ ዴስ ይበልሺ

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x 5 ปีที่แล้ว

      @@user-dc4wc4lr5r ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚን አላህ ይህድና ጄሚዓ።

    • @tiruneshhaile3954
      @tiruneshhaile3954 5 ปีที่แล้ว

      በሳቅ ሞትኩኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +60

    እስኪ ዛሬ በጣም ደስ ስላለኝ ነው
    የደስደሱን ላይክ አጋጩኝ ባይሆን በጥፊ አይደለም ክክክክክክክ

    • @user-vc7cr1mn1p
      @user-vc7cr1mn1p 5 ปีที่แล้ว +4

      ማሬ እንካን ደስ አለሽ የሃገሬ ልጆች ደስታቹን እንጂ ሃዘናቹን አያሰማኝ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว

      @@user-vc7cr1mn1p አሚን የኔ ልዩ አንችም ሰላምሽ ይብዛ

    • @user-vc7cr1mn1p
      @user-vc7cr1mn1p 5 ปีที่แล้ว

      @@rehimaahmed አሚን ማሬ

    • @user-ph4uj8do3x
      @user-ph4uj8do3x 5 ปีที่แล้ว

      አካን ደሰ ያለሸ ሁሌም ደሰ ይበለሸ ሁቢ ኣይክፋሸ

    • @user-dc3jv1sw8d
      @user-dc3jv1sw8d ปีที่แล้ว

      ማሬ አንኳን ደስ አለሽ

  • @user-nd3ym4pm8w
    @user-nd3ym4pm8w 5 ปีที่แล้ว +5

    ለሀገራችን ሰላምን ለሞቱት ነብስ ይማርልን ለታመሙት ምህረትን ለተቸገሩት ፈጣሪ ይድረስላችው ኡኡፍፍ አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ አንዱን ሃዘን ሳንረሳ ሌላው ይደገማል ሳምንት እሁድ አይሮፕላን ተከስክሶ ያ ሁሉ ሰው አለቅ የሱ ሀዝን ዉስጣችን ቆስሎ ሳይድን ዛሬ ደግሞ ጌድዮ ላይ ተፈናቅለው በራሃብ ሲያልቁ አይን አረ አሁንስ ደነዘዝኩኝ ሁላችንም ታመናል እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን 😭😭😭

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 ปีที่แล้ว +12

    ዉይ ዘርሽ የገንዘብ ነገር ሞትክ ነዉ::አይ ይቤ ዘርሽን ወደ ህሊናዉን መለስከዉ ክክክክ😀😀 አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ :: በርቱ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v 5 ปีที่แล้ว +14

    ሠላም የቤቶች ቤተሰቦች እንድት አመሻቹ ስላሴ ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ

  • @user-bq5cp3hh6w
    @user-bq5cp3hh6w 5 ปีที่แล้ว +27

    እንካን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለአብይ ጾም ሶስተኛ ሳምንት/ምኩራብ በሠላም አደረሠን እግዚአብሄር ይመስገን ለዚህ ያደረሠን ሠላም ለአገራችን#ኢትዮጲያ ::

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +1

      መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ አሜን ኢንኻን አበሮ አደራሳን።

    • @emuyeteferi7659
      @emuyeteferi7659 5 ปีที่แล้ว +1

      Amene

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን #በሰላም መጣችሁ #ሀገራችንን ሰላም #ፍቅር ይስጥልንን #አሜን በሉ #አያስከፍልም

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b 5 ปีที่แล้ว +8

    እናመሠግናለን ቤቶች እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 ปีที่แล้ว +17

    አሞኛል ከምር በፆሊታችሁ አሥቡኝ ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 5 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ነው ያለፈውን እረስተን በሰላም እና በፍቅር በመተሳሰብ እንኑር አገራችንንም አብረን እናሳድግ ባለፈው ታሪክ ተነስተን እርስ በእራሳችን አንበላላ ያለፈው ትውልድ ባጠፋው አአሁኑ ትውልድ መወቀስ የለበትም!!!!!ፈጣሪ የአገራችንን ሰላም ይመልስልን በረሀብ እሚሰቃዩ ወገኖቻንንም እሱ በምእረቱ እጎብኝልን🙏🙏🙏

  • @user-kl3cu2dv2x
    @user-kl3cu2dv2x 5 ปีที่แล้ว +61

    አሞኛል ይማርሽ በሉኝኝ በስደት እፍፍ

    • @sameeramohd1190
      @sameeramohd1190 5 ปีที่แล้ว

      ይማርሽ

    • @user-ut1fy7qb4q
      @user-ut1fy7qb4q 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይፈዉስሺ ማር በስደት ህመም አያድርስ እፍፍፍ

    • @user-vc7cr1mn1p
      @user-vc7cr1mn1p 5 ปีที่แล้ว

      አላህ አፊያ ያርሽ ማሬ

    • @user-yh5pt5bl1v
      @user-yh5pt5bl1v 5 ปีที่แล้ว

      ይማርሸውዴ

    • @user-fc1do6lm6n
      @user-fc1do6lm6n 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሽ

  • @user-ts9ck9ze2i
    @user-ts9ck9ze2i 5 ปีที่แล้ว +13

    ዛሬስ እኳን የምስቀው የምፈገውም የለኘ በዚህ ሳምት በጣም የሚያሳዝን በጣም የሚያስለቅስ ነገር ነው በትላትናው ለት በመስጊድ ውስጥ ለተገደሉትኘ ጀነተል ፌርዳወስ አሏህ ይወፍቃቸው ወህ እር መኖር ደከመኘ ወህ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @rahmarahma5680
      @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

      አሚን ወላሂ ያማል አላህ ሸህድ ያድርጋቸው አሁንስ የነሱን ሞት ተመኘሁ መታደል መስጅድ መሞት ሰንት በሀራም ቦታ ይሞቷል

    • @seadaali5566
      @seadaali5566 5 ปีที่แล้ว

      የት መስጂድ ነው የተገደሉት እስኪ ኑገሩኝ የአላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው

  • @user-jv5ro5vl4i
    @user-jv5ro5vl4i 5 ปีที่แล้ว +20

    እናቱን የሚወድ ላይክ እማየ ሁልየም አስብሻለሁ በሰላም ያገናኜን እማየ አላህ ከቤተሰቦቻችን ጋ ይደብልቀን ያረብ

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 5 ปีที่แล้ว +9

    ዘጠነኛም አይደለው እንኳን ደና መጣችሁ እኖዳችዋለን እከ ጠፋ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን አስብ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 💚💛❤🇨🇬🇨🇬

  • @user-hx1qg2tm6g
    @user-hx1qg2tm6g 5 ปีที่แล้ว +39

    ባአሁን ሰአት ምንም ባላይ ደስታዬ ለጌዲኦ ህዝብ ፀልዩ 😭

  • @user-gf1fe6kn4r
    @user-gf1fe6kn4r 5 ปีที่แล้ว +16

    ወቾ፡ጉድ ከተለቀቀው
    9ደቂቃ ነው ግን ይህ ሁሉ ኮሜንት
    98ኮሜንት፡ ኸረ
    እኔን አደራ
    😔😔😔😣😣😣😣😔😔😖😖

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +12

    አቶ ዘሩ እውነትም ያስደነግጣል:: የመርሳት በሽታ እግዚአብሔር ይሰውረን🙏🏾

    • @Ballsmer
      @Ballsmer 5 ปีที่แล้ว

      እረ ሰራተኞቹ ሲመቹኝ በሳቅቅ😀😀😀

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እንኳን በደህና መጣችሁ ሰላም እና ፍቅር ያምጣልን አምላኬ ሆይ ኢትዮጵን እና ህዝቦቿን አሳባቸው በቃችሁ በለን🙏🙏🙏

  • @altaseb8055
    @altaseb8055 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ጥላሁን ጉግሳ ተባረክ ከምታስተላልፋቸው መልእክቶች ብዙ ተምሪያለሁ

  • @user-cs3ip4ns8f
    @user-cs3ip4ns8f 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችየ የአሜን አዲናቂ ነኝ እስኪ ገባ ገባ በሉ የአሜን አዲናቂ

  • @zdzd8329
    @zdzd8329 5 ปีที่แล้ว +17

    እስኪ አድስ ነኝ በላይክ ተቀበሉኝ ወዶቸ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ካለ ሁሉም አለ

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች አተማሪዎች ኑሩልን ውይ ሰው ከሰው ጤና ይልቅ ጥቅሙን

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ሠላምነችሁ በጣም ከፈቶኝነው የከረምኩትበወገኖችላይ የደረሠውን አደጋ እግዛብሄር ለቤተሠቦቻቸው መፀናናት ለቤቶች መሌክ አባካችሁ የጌደወን ተወላዶችሌሎችን አተባብራችሁ እዮያቸው

  • @user-je2zc9ts5c
    @user-je2zc9ts5c 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፋጣሪ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር

    • @LuLu-mz1jj
      @LuLu-mz1jj 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንን እህት

  • @haregshiferaw4473
    @haregshiferaw4473 5 ปีที่แล้ว +3

    ለጌድዮ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸው የናቶቻችንን እንባ ፈጣር ያብስልን

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ኮሜንቶች ገና ከመለቀቁ አበዛዛችሁ ጉድ ነው ለማንኛውም ኑሩልኝ ሺ አመት ማሮች

  • @user-tq1zl9iw6v
    @user-tq1zl9iw6v 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጤሁ ቤቶችየ እሥኪ ወደ እናት ሀገሬ ላቀና ነው ሠላም ግቢ በሉኝ ውዲ የሀገሬ ልጆች

  • @kedijayesufyesuf2446
    @kedijayesufyesuf2446 5 ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ እና የተከበራችሁ የቤቶች ድራማ ተከታታዬች እንደምን ከረማችሁ እኔስ የዚህን ሳምንት የሀዘን ሳምንት ብየዋለሁ በኢትዬጵያ አየር መንገድ በተከሰከሰው አየር ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቼ እንደ አንድ ኢትዬጵያዊ ልቤ በጣም በጣም አዝኗል እስከ አሁን ድረስ እንባየ ይፈሳል ይሄ ሀዘን ሳይወጣ ትናንት በኒውዝላንድ የ49 ኑፁሀን ሞስሊሞች ይህወት ማለፍን ስሰማ ሀዘኔን መቋቋም አቅቶኛል ውድ እና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞች ለእነዚህ ለሞቱን ሸሂድነታቸውን ይቀበላቸው በጀነተል ፊርዶስም ያበሽራቸው በማለት በዱአችሁ አትርሷቸው አላህ ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @yenetube5966
    @yenetube5966 5 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የሀገሬ ልጆች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ፆመን በፀሎት በፍቅር በመተሳስብ እንድናሳልፍ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 ปีที่แล้ว +1

      Doa aregolge beselame kebeteseboche megoten tesaketo betena kesedet edemelse

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ቤቶች ፈታ እኮ ነው የምታደርጉን እናመስግንና😂😂😂😂😂

  • @user-ec4nr7bn8z
    @user-ec4nr7bn8z 5 ปีที่แล้ว +35

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን ቆያችሁ ፀሊይዩ ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ፍቅርና ሰላም እንድሆን ቤቶችየ እንኩዋን ለዛሬው ቀን አደረሳችሁ Leki coment አረጉ eshi

  • @ethiomuslim7864
    @ethiomuslim7864 5 ปีที่แล้ว +79

    6ተኛ ላይክ ሳታደርጉኝእዳታልፉ

    • @habtamawoke8815
      @habtamawoke8815 5 ปีที่แล้ว +2

      ሪም አህመድ ተወከልቱ አለሏህ ሠላም የሀገሬ ልጆች አይን ፈጣሪ የፈቀደው ብቻ በሂወታችን ይፈፀማል

    • @user-bq3rv4ic2z
      @user-bq3rv4ic2z 5 ปีที่แล้ว

      መርሀባ አላህይጠብቀንማሬ ድአእናረጋለን

    • @emumesud1160
      @emumesud1160 5 ปีที่แล้ว

      ሪም አህመድ ተወከልቱ አለሏህ 6 ግዜ ገጭቼሻኤአሁ

    • @ethiomuslim7864
      @ethiomuslim7864 5 ปีที่แล้ว

      @@emumesud1160 እሺ የመስኡድእናት

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቀጥሉ በርቱ ተባረቱ እላለሁ ሰላም በስደት ያላችሁ ወገኖቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ባላችሁበት

  • @samilove4484
    @samilove4484 5 ปีที่แล้ว +1

    በስማም የእዉነት ማስሎኝ ጨንቆኝ ነበራ የዘሩ ጉዳይ ተመስጌን ጌታዬ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ይብዬ 😂😍አይ ባሻ አንዳች ነገር አናትክ ላይ ይፋላ አሉ 😂😂😂😍 አባቴ ዘሩ እዉነት ነው ይህን ዘረኝነት እረስተን ተባብረን ተፋቅረን ብንሰራ የት በደረስን ፤፤ ፈጣሪም እንዲህ አይጨክንብን ነበር 💘💔😢😢

  • @ftfte9971
    @ftfte9971 5 ปีที่แล้ว +3

    ዘሮ ሞላ ሀይሉ እዴዉ ያስቀኛል ቤቶችየ ስወዳችሁ

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 5 ปีที่แล้ว +5

    ስጠብቃችሁ ነበር ።😂😂

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @nardithetewahdo1186
    @nardithetewahdo1186 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ ቤቶችየ ፊልም ሳያይ ከሚኮምት ፈጣሪ ይሰውረን ሆይ😎

  • @sofyaali3026
    @sofyaali3026 5 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ እከን የበላው ጂብ አልጮህ አለ 😞

  • @amartiadane3181
    @amartiadane3181 5 ปีที่แล้ว +5

    Wel come betoch enkan metachuw please like adergugn guys 😘😘😘

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k 5 ปีที่แล้ว +2

    እኳን በሰላም መጣችሁ
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር
    ያውርድልን ስለ ሀገሬ አንድነር እና ሰላም የምሰማበት ቀን ንፍቅቅቅቅ ብሎኛል

    • @emuyeteferi7659
      @emuyeteferi7659 5 ปีที่แล้ว

      Sewu hulu leka endene techenkal malete sele agerachen yalwe huneta fetare be mehertu yegobegen selamun hulu yawerdelen

  • @senessenes4718
    @senessenes4718 5 ปีที่แล้ว

    Woww እንኳን በሰላም መጡልን🍀🍀🍀

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 ปีที่แล้ว +8

    እርስቴ በጣም ቆንጆ ነሽ በተለይ ደሞ ፀጉርሽ ዋው ! አድናቂሽ ነኝ

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว +3

    Iski ye asbish hulu yesakalesh balulegni be egziabher bezam like 😭😭

  • @user-cs1vu7lc8y
    @user-cs1vu7lc8y 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ሰላም እና መተሳሰብ ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @bzmmzmzbzmnznz2709
    @bzmmzmzbzmnznz2709 5 ปีที่แล้ว

    Wey yezarewma besake nw yferschuye tnx batoch💚💛❤mss

  • @noormusthafa4372
    @noormusthafa4372 5 ปีที่แล้ว +10

    እኔስ አገሬ ልገበ አንድ ወር ቀረኝ እስኪ ዱወ አርጉልኝ ውዶች

    • @umebrahim7343
      @umebrahim7343 5 ปีที่แล้ว

      ከቤተሠቦችሽ አላህ በሰላምያገናኝሽ

    • @alcatelphone8681
      @alcatelphone8681 5 ปีที่แล้ว

      Selam gbe

  • @user-wp8ew2ux2g
    @user-wp8ew2ux2g 5 ปีที่แล้ว +19

    ወይጉድ አሁን ከመለቀቁ ኮሜቶች video ጋር አብራቹ ተጨናቹህ ነው እዴ የምወርድት

    • @susu8000
      @susu8000 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk awo

    • @user-wp8ew2ux2g
      @user-wp8ew2ux2g 5 ปีที่แล้ว

      @@susu8000 ዴግ ማሬ ኑርልኝ 🌹💝💝

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 5 ปีที่แล้ว

    great one betoche we proud of you guys

  • @gatty2897
    @gatty2897 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ክምር ስላምታቹብዝት ይበል

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +8

    አንዳንዴ ያለፈውን ከማስታወስ መርሳት ይሻላ? ልክ አስገባቸው::

    • @rutaatyobyl5702
      @rutaatyobyl5702 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkk gash zeru asakugn betochi betam mrt nachu bertu😍😍

  • @Dvእናsosiአፍላፍቅርተዋናይ
    @Dvእናsosiአፍላፍቅርተዋናይ 5 ปีที่แล้ว +3

    Endane betochin yemewod like adirgugn😘👌

  • @mimimimibabb4889
    @mimimimibabb4889 5 ปีที่แล้ว +1

    Weyiቤቶች እንዲህ ስቄ አላቅም. ውይይይክክክክ አቦ ይመቻችሁ

  • @sameirajamal875
    @sameirajamal875 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ነፍሴ ውልቅ ሰትል እንካን ዳህና መጣቹ የኔ ምርጦች

  • @user-hd9tt9dm9d
    @user-hd9tt9dm9d 5 ปีที่แล้ว +22

    2 ኛ ኮማች ነኝ ተመስገን ።አጋጩኝ

    • @tigisteshetu156
      @tigisteshetu156 5 ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @tgshambel4058
      @tgshambel4058 5 ปีที่แล้ว

      በምን እንምታሽ በጫማ ውይስ

    • @user-hd9tt9dm9d
      @user-hd9tt9dm9d 5 ปีที่แล้ว +1

      ቲጅ ደስ ባለሽ ሀሀሀሀሀ

    • @tgshambel4058
      @tgshambel4058 5 ปีที่แล้ว

      @@user-hd9tt9dm9d በቃ በላይክ አጠነበርኩሽ ውዴ

  • @ablenezerihun3095
    @ablenezerihun3095 7 หลายเดือนก่อน +1

    I LOVE YOU GUYS 😅😅❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @almaztefera604
    @almaztefera604 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቤቶች ጋሽ ዘሩ የዉነት የነቀሉ መስሎኝ ነበር እኔም ከሰሞኑ አይቀርልኝም በዚሁ ከቀጠልን ።

  • @birukfikryee6112
    @birukfikryee6112 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔ 1.2 ነኝ ላይክ አጋጩኝ አምሮኛል

  • @marinaibrahim638
    @marinaibrahim638 5 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ለእኔም ድዋ አድረጉልኝ በአሏህ ይዥችሁለሁ ከልጄ ጋር አሏህ በሰላም ያገነኝሽ በላችሁ

    • @gdhdhdhhjf6443
      @gdhdhdhhjf6443 5 ปีที่แล้ว

      አላህበሰላምያገናኝሺ

  • @user-cv9eo9ze1t
    @user-cv9eo9ze1t 5 ปีที่แล้ว +2

    ባሻ ወስጤ ነው

  • @haymanotsory5971
    @haymanotsory5971 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች

  • @hananali9917
    @hananali9917 5 ปีที่แล้ว +3

    ከ20 ቀን በሆላ አገሬ ከቤተሰቦቸ ልገባ አስባለሁ እስኪ ድአ አርጉልኝ

    • @user-ee3qm6vo5o
      @user-ee3qm6vo5o 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ሠላም ያስገባሽ ውደ

  • @user-lt7dc9mk2g
    @user-lt7dc9mk2g 5 ปีที่แล้ว +3

    Ekan dehna metachihu marochi✔💓💓

  • @tejeworku3202
    @tejeworku3202 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ የቤቶች ድራማ🙏🙏🙏🙏

  • @user-re8fk8fr4c
    @user-re8fk8fr4c 5 ปีที่แล้ว

    ደጆች እንኳን ደህና ጣቹ የምወዳቹ😍😍😍

  • @user-ph3dg1nn8f
    @user-ph3dg1nn8f 5 ปีที่แล้ว +3

    እከን ያየ ማነው የት አደረሳችሀት ግን