Betoch | “ፒን ኮድ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 319

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2021
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል “ ፒን ኮድ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 319
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 725

  • @kaletilhune4639
    @kaletilhune4639 3 ปีที่แล้ว +116

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደ እኔ የማዳም ቤት ስራ ያደከመው ማነው ቤቶችዬ የኔ ምርጦች ድካሜን የምረሳው በእናተ ነው በርቱልኝ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

    • @sarhope8468
      @sarhope8468 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ማርር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

    • @qatrqa3718
      @qatrqa3718 3 ปีที่แล้ว +1

      Hi

    • @sarhope8468
      @sarhope8468 3 ปีที่แล้ว

      @@qatrqa3718 hii

    • @user-qi6he2it9y
      @user-qi6he2it9y 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

  • @user-xb2fn1gn1k
    @user-xb2fn1gn1k 3 ปีที่แล้ว +25

    ጡሩ ትምህት ነው አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว +1

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

    • @user-vl9bh7kl3i
      @user-vl9bh7kl3i 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን ያረብብብብ

  • @helenage4328
    @helenage4328 3 ปีที่แล้ว +148

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በኣል በሰላም ኣደረሳቹ🙏🙏🙏

    • @alwajeehalwajeeh7297
      @alwajeehalwajeeh7297 3 ปีที่แล้ว +3

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-rw1lz7cv9e
      @user-rw1lz7cv9e 3 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏💐

    • @user-rz1mx6sv5o
      @user-rz1mx6sv5o 3 ปีที่แล้ว +2

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መለካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን 🙏🙏🙏

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว +1

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

  • @ahmedgashaw8769
    @ahmedgashaw8769 3 ปีที่แล้ว +143

    በስደት ያላችሁ ethipian ያሳብ የሙራዳችሁ ሙልቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ👇👇

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @user-ji7hz7hg8e
      @user-ji7hz7hg8e 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @zamzam7797
      @zamzam7797 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረቢ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

    • @user-le5yf8yw6l
      @user-le5yf8yw6l 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +61

    አግኝቶ ከማጣት ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን🙏🙏

  • @user-sz6zx7zj7p
    @user-sz6zx7zj7p 3 ปีที่แล้ว +112

    በስደት አባት አጣውት በጣም ከፍቶኛል ንገሩት ናፍቆኛል😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-et8yy8kc8m
      @user-et8yy8kc8m 3 ปีที่แล้ว +8

      እኔም እናቴን አጥቻለሁ ማማየ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @user-lv1kt8kg1w
      @user-lv1kt8kg1w 3 ปีที่แล้ว +12

      አይዞሽ. እኔም. እናቴንም. አባቴንም በስደት አጥቻለሁ. ለናቴም ላባቴም መጀመሪያልጅ ነኝ መሞት. እፈልግ ነበር. ግን ደሞ ትንሾቸስ ብየ. አስባለሁ. ግን ኢቶ. መሄድ አልፈልግም ምክንያቱም ማንንብየ እሄዳለሁ. እናማ አይዞን

    • @tigistbihonegn2302
      @tigistbihonegn2302 3 ปีที่แล้ว +1

      ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ውድ አይዞሽ

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭 አይዞሽ ማማቲ ኡፍ አስለቀሽኝ ሁላችንም ወደዛው ነን ውዴ ቀናችንን ነው ምጠብቀው አላህ ያላችሁትን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ ያባትሽንም ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጣቹ በርቺልኝ ጠካራ መሆን ሞክሪ

    • @fshhdh5296
      @fshhdh5296 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ብረታቱን ይሰጣችሁ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 3 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶች እኮ ደና መጣቹ ዛሬ ደስብሎኛል እህቴ ወድልጅ ወላደ እኔም አክስት ሆኩኝ ከምን በላይ ደስብሎኛል እስካ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ

    • @kaki.kaki.5551
      @kaki.kaki.5551 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን.ስላም.ተገላገለችልሽ.

    • @gvbbnn9309
      @gvbbnn9309 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 ปีที่แล้ว

      @@kaki.kaki.5551 አመሰገን አለው

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 ปีที่แล้ว

      @@gvbbnn9309 አመሰገን አለው 🥰

  • @kalem2479
    @kalem2479 3 ปีที่แล้ว +33

    ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ😭😭ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹💔

    • @sefaymohmmaed321
      @sefaymohmmaed321 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ለሃገራቺን ሰላም እና እድገት ብልፅግና ፍቅር ይስጠን

    • @nahomelion
      @nahomelion 3 ปีที่แล้ว

      Is this samri kelemua?

  • @davepeter5277
    @davepeter5277 3 ปีที่แล้ว +41

    ማስክ ከለለ ሠላም የለም ርቀትን ጠብቆ መራመድ ከለለ ሰላም የለም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፋጣሪ ይጠብቅ እራሳችንን እንጠብቅ ቤተሰቦቻችንን ከዚህ ወረርሽኝ እናድን እላለው ይመቻችው ቤቶችዬ በርቱልን 👌

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

  • @semiraendris8569
    @semiraendris8569 3 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችዬ በጣም ነው እንደቤቶች የምወደው ድራማ የለኝም ጠንክሩ እወዳቹሁ አለሁ ማነው እንደኔ በቶችን የሚወድ 💋💋💋ውውውውውውድድድድድድድድ

  • @sefaymohmmaed321
    @sefaymohmmaed321 3 ปีที่แล้ว +29

    ለክርስትያ እምነት ተከታዮቺ በሙሉ እንኳን ለባአላቹሁ የጥምቀት በአል አደረሳቹሁ

    • @abayneshgetaneh1932
      @abayneshgetaneh1932 3 ปีที่แล้ว +2

      እኩዋን አብሮ አደረሠን እና መሠግናለን ኢትዮፒያዊ ማለት እዲ ነው እግዜር ያክብርልን

    • @user-qs6ko6gf8r
      @user-qs6ko6gf8r 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebarekii

    • @betybety7859
      @betybety7859 3 ปีที่แล้ว

      @@user-qs6ko6gf8r አሜን አሜን እህቴ

    • @user-qs6ko6gf8r
      @user-qs6ko6gf8r 3 ปีที่แล้ว +1

      Sewe malete endanchinew

    • @betitube7705
      @betitube7705 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እናመስግናልን እህታችን ተባርኪ

  • @user-sf1oq7mt7k
    @user-sf1oq7mt7k 3 ปีที่แล้ว +72

    ፍትህ ለሳውዲ እሰር ቤት ላሉ

    • @user-cd3xb3rw9s
      @user-cd3xb3rw9s 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ለኘዉ ወንድም እና እህቶች ጨህታቸዉ አልሰማም አለ

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u 3 ปีที่แล้ว +3

      መንግስት የለን አይደለም ሰው አገር ያለነውን በአገርም በዘር እየተመረጡ እየታረዱ ነው

    • @user-sf1oq7mt7k
      @user-sf1oq7mt7k 3 ปีที่แล้ว

      @@user-cj4pn6gp6u አላህ ሁሉ ነገር ያሰተካክልን ያረብ በጣም ከባድ ነው

    • @terwrekeyoutube5191
      @terwrekeyoutube5191 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳን

    • @selemonbeyene3955
      @selemonbeyene3955 3 ปีที่แล้ว

      @@user-cd3xb3rw9s k9

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 ปีที่แล้ว +201

    በጉጉት የቤቶችን ዲራማ የሚከታተል እስኪ ማን ነው?

    • @user-mk6yg9zt7k
      @user-mk6yg9zt7k 3 ปีที่แล้ว +6

      እኔ

    • @maskaramnege5712
      @maskaramnege5712 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ነበሩክ ግንእከ ስለሌለ ብዙም አልጓጓም

    • @user-xo9rj8hw8q
      @user-xo9rj8hw8q 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @wallagaatube8496
      @wallagaatube8496 3 ปีที่แล้ว +1

      Ene

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +9

    ቤቶች በጣም ትልቅ መልክት ነው ምታስተላልፉልን አላህ አግኚቶ ከማጣት ይሰውረን 😃😃😃😃 ወይ ሻሼ እዴት እደምታስቀኘ እኮ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 ปีที่แล้ว +57

    Baga ngy dhufte betochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰🥰😅🥰🥰

    • @samriyearsilij8752
      @samriyearsilij8752 3 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣🤣🤣💘💘💘💘

    • @enayko5471
      @enayko5471 3 ปีที่แล้ว +2

      Mi like you my sweet 😘👍😃

    • @yegetalijneng5733
      @yegetalijneng5733 3 ปีที่แล้ว +2

      Dhugaa barrumsa qaba irra barradha bakka jiranitti nagah taa qomooko🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว +3

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

  • @BiniZMeLody
    @BiniZMeLody 3 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች ከበፊቱ ኣሁን ተመቸኝ የተመቸው በ ላይክ፡ይግለጽ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +16

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ በሀገሬ ነገር የከፋው አይምሮ በእናንተ ዘና ላደረገው

  • @sikosilo3784
    @sikosilo3784 3 ปีที่แล้ว +51

    አደኛ ነኝ በናታቸሁ ላይክ በሉኝ ቤቶችን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

    • @semiraendris8569
      @semiraendris8569 3 ปีที่แล้ว

      👍

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነትነ

    • @seadaienderis759
      @seadaienderis759 3 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @mahlehiskyas25
    @mahlehiskyas25 3 ปีที่แล้ว +23

    እንኮን ለ ብራነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ለሀገራችን ሰላምና ብልጽግና ይሁን እስኪ አሜን በሉ

    • @hayimanomarew789
      @hayimanomarew789 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን።

    • @alemalem3356
      @alemalem3356 3 ปีที่แล้ว

      አሜን(3)

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

    • @chawitchawit3468
      @chawitchawit3468 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 3 ปีที่แล้ว +7

    ያልፋል በርቱ መነሳትም መውደቅም ያለ ነው አስተማር ነው ማሚ አዛሉ ደግነትሽ ቀጥይበት፡፡

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ በእግራችን ተራምደን በእጃችን በልተን ከሳምንት እሳምንት እንዲንደርስ ያረገን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 ปีที่แล้ว +102

    እረ እከዬ ይምጣልን የምትሉ 👍

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ሊጠብቅ ጊቢ እኮ የለውም ቤታቸው

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

    • @semiraendris8569
      @semiraendris8569 3 ปีที่แล้ว

      👍👍

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም የሸዋ ልጅ ነኝ እንተዋወቅ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት እህቶች

  • @user-tm7cz2pt4i
    @user-tm7cz2pt4i 3 ปีที่แล้ว +10

    ጡሩትምሕርት ነው አጊቶ ተማጣት አላሕ ይጠብቀን

  • @anuoromtittii7633
    @anuoromtittii7633 3 ปีที่แล้ว +13

    Kan akka koo qophiilee afaan amariffaa irraa oromiffaa bareessuu jaalatuu jira ?mee like dhan nattii agarsisaa 👍😃

  • @user-ny7sw1yn9d
    @user-ny7sw1yn9d 3 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ በዱአ አትርሱኝ አሞኛ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 ปีที่แล้ว +9

    ማነው እንደ እኔ ቤቶችን ከቤተሰብ ጋር ሆኖ ማየት የናፈቀው 😍

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu 3 ปีที่แล้ว +21

    አንድኛ እስኪ እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማን ነው

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว +9

    እሲኪ የሰብሽው ይሰከልሽ በሎኝ ሰደት ምርር ብሎኝ ከቤሩት ኑሮ ጨምሮ😥😥😥😥😥😥

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን

    • @user-kn3cq1sr2s
      @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว

      @@merryyederrick ❤

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 3 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ማም ይሄም ያልፍ ይሆናል አይዞን ❤

    • @user-kn3cq1sr2s
      @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว

      @@Lulu-cv4wq ❤❤

    • @user-kn3cq1sr2s
      @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว

      @@Lulu-cv4wq እንሻ አለህ😘

  • @user-fz5in9db7k
    @user-fz5in9db7k 3 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ ነኝ ውድ የሃሬ ልጆች ሰለመች በለችበት ይብዘ አለህ ይጠብቃች

  • @mimimimibeyene9246
    @mimimimibeyene9246 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገርን ለመጠበቅ ተራ አያስፈልግም .ስደት ላይ ያላቹ ሁሉ ለቤተሰቦቻችን እራሳቸውን አከባቢዎችን እንዲጠብቁ እንንገራቸው ሁላችንም ለሀገርልችን ዘብ እንቁም ሰላም ለኢትዮጵያ ለሰው ዘር በሙሉ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +9

    *ማነው ሻሽቱን የሚወድ እከዬ ይምጣልን የምትሉ*

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 3 ปีที่แล้ว +2

    It's getting better and better.. I love you betoch ❤️🇪🇹

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 ปีที่แล้ว +7

    ማስታወቂያ ሰሪዋ ከእናቷ ጋ ነው ይመሳሰላሉ

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ቤቾች አሁን ያሉበት ቤት እስር ቤት ማለት ነው ባሻ ደሞ በጣም ቆንጆ ናቸው ምን ይሻላል ወደድኳቸው ክክክክ

  • @user-kb9ig5ov6k
    @user-kb9ig5ov6k 3 ปีที่แล้ว +9

    الف سلامه يا إثيوبيا إثيوبيا إثيوبيا إثيوبيا 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @fawziasherif4476
    @fawziasherif4476 3 ปีที่แล้ว +9

    Nami Akako betoch dirama jlatan Like Nafi xuqaa

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ውዶች ረዘሩ በጣም ታሥቃለህ እድሜና ጤና ለናተ ይሁን

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 3 ปีที่แล้ว +1

    ምዕራፍ ዘሩ ...ድንቅ የጥበብ ልጅ....ግሩም ተዋኒ...በርቺ!!!!

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 ปีที่แล้ว +20

    ውይ ማስታወቂያችሁ ደሞ እጅ እጅ አለን እኮ 😞😏

  • @user-lx1zc6qp5b
    @user-lx1zc6qp5b 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ ግን የናንተ ድራማ ሳይ እጄን ካውያ አቃጠለኝ ክክክ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ ሁሉንም ቻሉት ቀን ሲጥል ፈራጅ ብዙ ነው አይዞአችሁ 👍👍👍👍👍💕💕💕

  • @user-hd8qv5or1u
    @user-hd8qv5or1u 3 ปีที่แล้ว +2

    ለቤቶች እንደኔ ልዩ ፊቅሪ የለው መነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abeabebech6085
    @abeabebech6085 3 ปีที่แล้ว +5

    Betochii 😋😋❤❤❤🤗bagaa nagan dhuftanii

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰብ ሁሌም አስተማሪያችን 😘🔥🔥

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +4

    ኮሮና ቶሎ ፈቶን ፖለቲካ ትተን ወደ ነበርንበት ሰላማዊ ህይወታችን የምንመለስበት ቀን እንደኔ የናፈቀው ማነው😥😭

  • @selmyeselamiye800
    @selmyeselamiye800 3 ปีที่แล้ว +7

    Selami Fikir La Hagarachini Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔😭😭😭🙏

  • @cheruabi7894
    @cheruabi7894 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣችሁ ቤቶች በጣም እወዳቹሀለሁ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን መልካም ሌሊት ይሁንላችሁ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @safiaal4399
    @safiaal4399 3 ปีที่แล้ว +8

    እንካን ደና መጣቹ እንደኔ ዘሩን የሚወድ እዉነት ዘሩን ሳየው አባቴን ነው የሚመስለኝ ሁሌም ዉድድ 💚💛💜😍

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ቢድዮየን አይተሽ

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e 3 ปีที่แล้ว +4

    አዲሱ ባሻ ጎፈሬ ልጆቾወትን ስራት ሳያሲዙ ምነዉ ዘሩ ላይ ጤፍ ይቆላልኝ አሉ

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 ปีที่แล้ว +1

      መታገስ ቤተሰብ እንሆን እመለሳለሁ

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e 3 ปีที่แล้ว

      @@harertube4637 አረኩ

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zk2sg2sw7e አመሰግናለሁ መልሻለሁ

  • @user-ml8pr4dn1j
    @user-ml8pr4dn1j 3 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ኢትዮጵያ ስገባ የነዘሩ ጎረቤት ነው የምሆነው ለምንም አላስብ ጓዳ ገባ እያልኩ ባሌንና ልጆቼን ያለ ምንም ወጪ አሥተዳድራለሁ 😄😄😄😄

    • @Tube-fm9pf
      @Tube-fm9pf 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክይ

    • @user-ej1gt9ee4s
      @user-ej1gt9ee4s 3 ปีที่แล้ว

      mkkkk

    • @user-ie7no4kz8o
      @user-ie7no4kz8o 3 ปีที่แล้ว

      የሀረር ሰው ሆና ነው ምሰራው እንጀራ የወሰደችሁ ዋው 😅😅😅😅😅ዘሩ ግን ቀለጠ

    • @ethiopialove8692
      @ethiopialove8692 3 ปีที่แล้ว

      😄😄

    • @ethiopialove8692
      @ethiopialove8692 3 ปีที่แล้ว

      😄😄

  • @tube3251
    @tube3251 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም በቃ ለማኝ ብቻ ነው ኮመንቱ ሁላ

  • @user-ji6wf4zt2z
    @user-ji6wf4zt2z 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶችዬ በጣም ነው የምወዳቸው

  • @sahertaisser767
    @sahertaisser767 3 ปีที่แล้ว +1

    በስስት እኮ ነው የምጠብቃችህ ኑሩልኝ

  • @sami2849
    @sami2849 3 ปีที่แล้ว

    በዜ በጣም ልዩ ነህ እዚ part lay keep it up 👍

  • @fvyf1292
    @fvyf1292 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች እናተን በምከታተል ሰአት እዴት ውስጤ እደሚረካ ሰላማቹህ ይብዛ ስወዳችህ ቤቶች ዶራማ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ እረ ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን የአላህ አንተው ድረስላቸው

  • @fataumyassin8947
    @fataumyassin8947 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ እንካን ደህና መጣችሁ በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @user-ve3ol3xv2f
    @user-ve3ol3xv2f 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘኦርቶዶክስ ሙሉ እንኳንም ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አድርሰን ያመነ የተጠመቀ ይድናል የለመነ ግን ይፍርደበታል እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ❤💚💛👍

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 ปีที่แล้ว

      ቤዛዊት ቤተሰብ እንሆን እመለሳለሁ

  • @dubai8736
    @dubai8736 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ,እኔሚ,ታነሲቼ,ቁጨአልኩኝ,አይ,እጄራ😄😄😄😄😄👍

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደና መጣችሁ ቤቶች ፈታ ዘሩ ክክክክ

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ ብዓሉን የሠላም ይፍቅር ያድነት ያርግልን 🙏🙏🙏 አሜን -

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowowow jabadha jajabe koo yene wad mare ye jegna jabadhu

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว

    በዜ አደገች😜 ንግግሯ ዋው👏 እኔ እምለው ቤቶች ለምን ጥሩ ነገር የሆነውን ባልሆነ ነገር ትቀይሩታላችሁ ማለቴ በፊትኮ ጥሩ መልእክት ሲናገሩና ትኩረት ለመሳብ የሆነች በየ ምሀሉ ጭብጨባ ነገር ነበረች አሁን ግን የለም ከቻላችሁ ብትመልሱት መልካም ነው በተረፈ እወዳችኋለሁ ቀልድና ቁምነገርን የያዘ ለኔ ምርጥዬ ድራማዬ ቤቶች ነው በርቱልኝ😘💕

  • @user-jn8pn3iz7s
    @user-jn8pn3iz7s 3 ปีที่แล้ว

    ቀኔን ፈካ እዳርጋችሁልኝ ቀናችሁ ፈካ ይበልልኝ ሁላችሁምአሪፍ ስራ ነዉ ቀጥሉበት

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g 3 ปีที่แล้ว

    አግኝቶ ማጣትበጣም ይከብዳልየቤቶችድራማበጣምደሥይላልበርቱ

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 ปีที่แล้ว +7

    በዱአ አትርሱኝ በፈጠራችሁ ደም ግፊት አለብሽ ተብየ የቀኑ ጨለማ ተደፍቶበኛል አብባችሁ ዝም ብላችሁ እዳታልፉኝ

    • @user-og8mq1dr1y
      @user-og8mq1dr1y 3 ปีที่แล้ว +1

      ደም እሚበዛ ነገር ቀንሽ

    • @sayedahmada747
      @sayedahmada747 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ አላህ ያሽርሽ

    • @qwqw2105
      @qwqw2105 3 ปีที่แล้ว

      @@sayedahmada747 አሚን ማማዬ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh marey

    • @user-mr1fg7kn7g
      @user-mr1fg7kn7g 3 ปีที่แล้ว +1

      ነጭ ሺንኩርት በእርጎ ብይ ወይም ነጭ ሺንኩርት በብርቱካን ብይ ጨው የበዛበት ምግብ አታብዢ በተረፍ አይዞሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @zafomatuu
    @zafomatuu 3 ปีที่แล้ว

    Yaa rabbi yadaa keenyaa nuuf guutii betoche wesxenachuu

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 3 ปีที่แล้ว +1

    wowowo. ye. baze. sira. tamachitogali💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘😘

  • @user-xd1en1pi1e
    @user-xd1en1pi1e 3 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ከመጣችሁ ጀምሮ ተመቻቹኝ ቄራውን አምጡልን.

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @user-nc4my6sh3e
    @user-nc4my6sh3e 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ቤቶችዬ በጣም ነው የምወዳቹ 6እንጀራ ይሆናል አለሽ ክክክክክ

  • @ffigvlukigpvopg2612
    @ffigvlukigpvopg2612 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @qananiitube9764
    @qananiitube9764 3 ปีที่แล้ว

    Betochiyee bagaa nagan dhuftan 💚💛❤

  • @user-tt3eu3vv4p
    @user-tt3eu3vv4p 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔግን አዲቅሬታ አለኝ ይበቃልና እከ እማይሳተፉት ለምንነው

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ድሮ ቀረ አሁን ልጆችን የሚያስፈራ ነው

  • @ethiopiannational2351
    @ethiopiannational2351 3 ปีที่แล้ว +9

    Zerish " Yebet Nibreten Injera Yet Yizesh New Mithejiw" 😂😂😂

  • @wallagaatube8496
    @wallagaatube8496 3 ปีที่แล้ว

    Akkan itti isin jaladhuu❤❤

  • @sammyadane1987
    @sammyadane1987 3 ปีที่แล้ว

    ለ መላው እትዮጵያውያን እንካን ለበዓለ በሰላም በተና ኣደረሳሹ ❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @semirasemira1164
    @semirasemira1164 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እኳን ሠላም መጣችሁ

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o 3 ปีที่แล้ว +7

    ምነው ቤቶች እኳን አደረሳችው ሳትሉ

  • @user-pv3pr7cn7i
    @user-pv3pr7cn7i 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁውድቤተሰቦች ደህናናችሁ

  • @fafiseyad5944
    @fafiseyad5944 3 ปีที่แล้ว +3

    ውድችይ ላይክበማረጋ የጀመሩ 👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶች እንኳን በሰለም መጣች በጉት ነው የምጣብቃች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን እየሱስ ከክርስቶስ ጥምቃት ክብር በዓል ለወዜማ እንኳን አደራሰችሁ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርሰን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 ปีที่แล้ว

    ❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኑሩልኝ ቤቶችዬ

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-qg9cb4in4n
    @user-qg9cb4in4n 3 ปีที่แล้ว

    ውይ።አንዴኛነኝብየሳላበቃ።ቀድማችሁኛል።ውይኮሜንቶች

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ እና አስተማሪነው

  • @user-xb2fn1gn1k
    @user-xb2fn1gn1k 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አደኛ ተመልካች እኔ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ አሪፍ ነው

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ 😍😍😍😍😍 የቀለጠው ሰፈር 😃😃😃

  • @Woman544
    @Woman544 3 ปีที่แล้ว +1

    እከ ደከ ማን ችሎት በጉልበትም ሆነ በብልጠት ሁሌም ከወንድ በላይ አበጀ ፣ሚስ ዩዩ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ እከን አምጡልን ኡኡ ናፍቆኛል ማርያምን😥

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ዌል😘😘

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว +1

    እዚ ቤት እንዴት መጣችሁ ????ነው ወይስ ያለፈኝ አለ ሁልጊዜም አስተማሪ ሁልጊዜም ወቅታዊ ስራ ነው የምታቀርቡት ስወዳችሁ ለጉድ ነው much respect corna virus ን ከሀገራችን ያጠፋኽልን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን ደህና እደሩልኝ 🙏

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 3 ปีที่แล้ว

      wow so funny..,..ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… th-cam.com/video/Mk9V70izaQc/w-d-xo.html

  • @user-lz3lj8kq3p
    @user-lz3lj8kq3p 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረዘርየ ይኸ ሠዉየ አሣደደህ ጨክነህ መላበለዉ 😂😂

  • @fetube813
    @fetube813 3 ปีที่แล้ว

    ወልካም ቤቶችየ♥♥♥♥✔✔✔

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን፣እህቴ፣የሳምነትሰውዪበለነ

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦችዬ ስወዳችሁ እኮ በርቱልን

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 ปีที่แล้ว

    Gobeze beze 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @masskaramasaye1838
    @masskaramasaye1838 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍😍😍👍👍👍አረፍ new 👍👍👍👍