Kerubel i really appreciate your conversation with Mane but when Mane he trying to told you when he was a little hungry Story you're laughing that's touching 😭
Alayewetm gin i am already feeling the energy huletachum yezemenu jegna wendemoche nachu ende enante ena ende ene aynetun le ethiopia yabzalen wedachuhalew
Thanks mane for having me for second time, was amazing conversation 🙏🙏🙏
kiraye yene wd wendm akorahegn betam kezi belay kef bleh endayh ergtegna negn ene and sew man mayat tfelgalesh bbal kira neber emlew ❤❤❤
ኪራ❤
ኧረ ኪራ ፍቅረኛ እዳለህ ሳነግረን😮😂😂
@@MarimMarim-wx4qp አቤት ሀበሻ 😁
Glory to God !!!you also amazing!stay blessed!!!
ይህን ነገር ስልህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ማኔ ላታነበዉ ትችላለህ እኔም አንድ ቀን ኪራ የተቀመጠበት ወንበር ላይ ቁጭ ብያ አሁን ላይ እናንተ በገባቹ መጠን ከዛም በይበልጥ ለማወቅ እና ህይወቴ በመለወጥ ብዙ ሰዎችን ለማስተማር እየጣርኩ ነው አሁን 22 አመቴ ነው ህልሜን እውን አርጌ እንገናኝ ስለሰጣቹኝ መልካም ሀሳብ አመሰግናለሁ
You are too young and you can Sucess your desire.
We believe on you Sis.
Do it ❤!
እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ወድማችን
See you at the top brooo
❤ ይሳካልህ /ይሳካልሽ
በርታ/በርቺ ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን❤❤❤❤
ማኔ ሀሪፍ podcast ነው ምታቀርባቸው እንግዶችህም አስተማሪዎችና ምርጦች ናቸው አንድ ያለብህ ችግር ከእንግዶችህ በላይ ካላብራራሁ ትላለህ ከቻልክ ይችን ባህሪህን አርማት። ከቀናነት የተሰጠ አስተያየት
በአሁኑ ብሮድካስት ላይ ማኔ እያዳመጠ ነው ብዙ አያብራራም የተሻሻለውን እያበረታታን እንሄድ ብሮ
ማኔ በጣም ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው። ግን ብዙ ነገር ማውራት እየቻለ አላስወራ አልከው። በብዛት አንተ ነህ ያወራኸው።ከሱ ማግኘት ያለብንን ነገር አላገኘንም። ብታስጨርሰው አሪፍ ነው።
😅😅😅
2ነገር የምትዘራው ዛሬ ነው የምታጭድበት አይታወቅም ሌላው የምታስበው ነገር የማይሳካ እንዳይመስልህ two powerful statement
ማኔ የልብህን ማሽት ድግል ማርይም ትፈፀምልህ የእውነት አከበርኩህ በዚህ ዘመን ያንተ አይነት አሰተሳሰብ ያለው ሰው ማግኛት ከባድ ነው 🎉🎉🎉🎉
ብዙ ሚያስተምር ነገር ነግራቹናል በጣም ጥሩ ቆይታ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
ቁጭ ብዬ እስከመጨረሻው ያየሁት podcast ነው ኪሩን በጣም ነው የምወደው። ከዚህ podcast ብዙ ተምሬያለሁ በእውነት በጣም ድንቅ ነበር! አንተ ግን ማኔ ከሱ በላይ ነው የምታወራው even የጀመረውን አታስጨርሰውም ይህን ብታስተካክል መልካም ነው!!
ኪራን መከተል ከጀመርኩ አመት አልፎኛል
በጣም ጎበዝ ናቹ በጣም እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን ማኔ🎉🎉🎉
ደመወዝ ጎሽሜን ፣ ብርሀኑ አድማስን ፣ መጋቤ ሐዲስ እሸቱን ፣ ዓለማየሁ ዋሴን ፣ በረከት በላይነህን ተራ በተራ እነዚህን አቅርብልን ማኔ !!
ከምንም በላይ ደግሞ ደመወዝ ጎሽሜ ውውው ማስመሰል የሌለበት ከልብሽ ምትሰሚው ሰው ነው አያሽቃብጥ አነጋገር ከእውነት ጋር የሌለለ ነው የምር እንደሱ ከደረስያን የተደመምኩበት የለም 😌😌😌😌
Wow, thank you so much. Have a good day, both of you.
ደስ የሚል ውይይት ። አስተማሪ ነው !! በተለይ ምግብ በልቼ የመጣብኝን ድብርት ይቀለኛል ያልከው ድንቅ ነው ።
ኪራችን❤❤❤❤❤❤❤
ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ እና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ጋብዝልን!
ትክክል እውነት ተምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬም ኔቪልን ደገምክልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ማኔ......."sustained,directed & controlled attention and present moment awareness "....u r radiant guys!
ኪራ እና ማኔ ምርጥ ሰው ከልባችሁ ሰዎችን ለማሰተማር ስለምታደረጉት በቅንነት ለተሞላ ልቦናችሁ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር እውቀት ጥበብ ያብዛላችሁ እወዳችኃለሁ, ❤❤❤
Kerubel i really appreciate your conversation with Mane but when Mane he trying to told you when he was a little hungry Story you're laughing that's touching 😭
wow...mana you are a wonderful person with a different personality
Alayewetm gin i am already feeling the energy huletachum yezemenu jegna wendemoche nachu ende enante ena ende ene aynetun le ethiopia yabzalen wedachuhalew
በጣም የትልቅ ጊዜ እቅዴ ነው መጥቼ ግቢህን ለማየት የኔ ሁለት ምርጦች
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንኳን ደህና መጣ ማንዬ ሰምተን ብቻ ሳይሆን አዳምጠን የምንለወጥበት ያድርግልን ❤ኪራችን
mane really i respect you. Kiram mirt sew betam 10q to give me insight about life
ኪራየይ እናመሰግናለን❤❤❤
i just want to say thank you mane....no words.....just thank you
እኔ ደሞ መምህር እዮብ ይመኑ፣ዲያቆን ሔኖክ እና አባ ገብረ ኪዳን ከአለምአዊ ደሞ መለስ ጭንቅላቱን በጣም ነው ማደንቅለት በይወት ቢኖር ካአባቴጋ አንድ ቀን ብውል በተረፈ ብዙ አስተምራቹኛል ማኔ በጣም ጥሩ ጥሩ ሰዎችን እያቀረብክ ነው በዚው ቀጥል መንፈሳዊ ሰዎችን ደሞ አብዝተህ ብትጋብዝ መንፈሳዊነት በጣም ነው ሚያስፈልገን እናመሰግናለን ተባረኩ
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤🙏
Wooow mani bartalin!!!!!!
Eski ande le manyazewal 🙏
ዋው ደስ የሚል ውይይት ❤❤🎉
ኑ እንዉረድ ለአዳምም ረዳት እንፍጠርለት ብሏል ፈጣሪ። ረዳት ! ለምነዉ ፈጣሪ ረዳት የሆነች ሴት በሚያስፈልግ ሰአት ይሰጥሀል። አሜን!.
ማናዘዋል እሚገርም ሠው እግዛብሄር እደምትፈልገው አይነት ይስጥክ ❤❤❤❤
wow kirubel ,you are so amazing amazing amazing
Wow thank you so much god bless
ድንቅ አመለካከት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
ወላሂ 1 መፅሐፍ አነበብኩ ፋጣሪ ይባርካችሁ
የምግብን መጣፈጥ የሚያውቀው የበራበው ሰው ነው!ማኔ ጩኸትክን ቀንሰሀል ጥሩ ነው🎉 በርቱ እያባነናችሁን ነው ሰምተን የምንጠቀም ያርገን
የራበውማ ያገኘውን ይከታል የምያጣጥመው የጠገበ ነው
ኪራ የኛ እንቁ እናመሰግናለን
የኔ መምህሮች እንኳን ደና መጣችሁ፡ የቐንየልና 😮❤
እናመሰግናለን
ይሄን ልጅ እደት ስፈልገው እደነበር በጣም ምርጥ ትምርት ነው የሚሰጠው በርታ
ሁለታችሁም እጅ በጣም ገራሜ ብቃት ነው ያላቹ ወጣት በዚህ ልክ ከፍ ብሎ ሲበር ማየት ከልብ ያሰደሰታል በርቱ
ማኔ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ
Swedachiwu denk tmhert kesmalewu min yadergal Esemalehu gn yesemawut wedezawu yitefal
koftanaw kira❤ thank you all 🙏
Tnxs
ቀጣይ ዲያቆን ሄኖክን ይቅርብልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mane, you are day-to-day on your growth. Keep going!
Thank you Mane!
waaw kiray ❤❤ andbetik waaw new really new yemetsetmerw waaw new
እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ❤❤
ሙሉ ቪዲዮውን ምንም ሳላቋርጥ ቁጭ ብየ ያየሁት የማኔ podcast ነው። ኪራ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
Thank you for important information 🙏🙏👏👏🇪🇹🇪🇹🥰
True what you say.
ማን በጣም የምትወደድ ድንቅ ሰዉ ነክ ዋላሂ
ኪራ ምርጥ ልጅ
Thanks Mane kirayen slakerebkln❤le 3ኛ gizem ykrebln 😊
ማኔ ኪራ ደስ የሚል ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ሰወች
Mani really I love you God Bless you
MANE YIH LIJ EKO EDEMEWIN YAREZEMILIN BETAM NEW YMIWEDEW YMAKEBIREW
ፕሮግራሞህ ወሳሳኝ አስተማሪነው የተዘጋጀ ምግብ ነው❤
❤❤❤ኪራ
እግዚአብሔር ይስጣቹህ
Kiru has done body build stronger than before.
ዋው
ትንሽ ሰለጠፋሁ ይሀ ቦርካስት ናፍቆኝ ነበር♥️
kiru yene wde wendme enamesegnalen
❤ማን እናመሰግናለን ድጋሚ ኪራን ስላቀረብክልን ክበርልን ማኔ እኔ ባንተ በ አንድ ነገር እቀናለዉ በልብህ❤
Sihtet Hanbil Yaregihal Exactly
Kiru bravo 👏👏👏
ማኔ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር
ጥሩነው ፈጣሪ ይርዳህ❤❤
ክራ እሰካሁን የት ነበርክ እምትገርም ሰው ነህ በርታለን ማኒ አናመሰግናልን ❤🎉🎉🎉🎉
ኪራ የኔ ምርጥ ምርጫ 😊
💯💯👏👏
የእውነት እናተን ስሰም ከልቤ ነው የምሰማቹ አቦ ክበሩልኝ ወንድሞቼ🙏🙏🙏
Kira you are best
wow❤❤❤
❤❤❤Mane Timchegnal
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን interesting topic
እኳን ደህና መጣችሁ
TIGIST WALTENIGUS PLEASE SHE IS UNDERATED WOMAN.AND SHE DESERVE SHINE AND IMPACT MORE.
አንተ በውጮቹ ዓይን ኢንዲያን ነው ምትመስለው ከአፍሪካ አትመስላቸውም ከለርህም ፀጉርህም ህንዶችን ይመስላል። እኔም ተመኝቸ ያጣሁት የለም በጣም ደስ ብሎኝ እና በአድናቆት ተመስጨ አያለሁ እና እኔ ስደርስበት እንዴት እነዛ ሰወች ላይ አይቸ የተደሰትኩበት ነገር በእኔ ህይወት ሆነ እላለሁ። ፍቅር ደሰታ ስኬት በሚሰማበት በሚታይበት አካባቢ ብቻ ለመዋል ሞክሩ
ድንቅ ሃሣብ ከድንቅ ሰዎች !
kira brave and young ..well come back
Big respect bro 🎉🎉
ኪራየ ትለያለህ በርታ❤❤❤❤❤
ተባረኩ ሁለታችሁም ጠንካራ ወጣቶች ናችሁ እኔን እራሴ ላይ በመስራት ውጤታማ እሆናለሁ በፈጣሪ ፍቃድ ታበረታቱኝ ዘንድም በትህትና እተይቃለሁ
ማኔ የሀይማኖት ሰው አክለለ ወይም የሀዋሪያዊ መልሶች በሚል የሚጠራው ቲክቶክ ላይ ፌመስ ልጅ አለ እሱን አቅርብልን የሚገርም እውቀት አለው ብዙ እንማርበታለን ብሮ ኧ😊
ኪራየ ❤
❤❤❤
ነፃነት ዘነበን ኣቅርበልን ማኔ
Hi
❤
Yea
❤❤
I wonder both of you & good challenge
ማን ያዘዋል በጣም ያወራል ያሰለቻል ትንሽ እነሱ ቢያወሩ
Hale resort is my favorite ❤❤❤❤ betam yemigerm service nw yemistutu ,sheyim hazeze,special negr yazeze ekuli yemikebribet ❤❤❤❤
waw nice berta
dedeb hula! enanten emisemaw yenante bite chka new!