ለ6 ወር ፀጥ በል. እነዚህን ነገሮች አድርግ| How to reset yourself in 6 monthes

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 497

  • @Ayub_Muhammed
    @Ayub_Muhammed 4 หลายเดือนก่อน +42

    2017 ስድስተኛው ወር ላይ ብዙ ሕይወታቸው የተቀየሩ ሰዎች ይኖራሉ
    አንዱ ሁኑ
    See y'all then, peace

  • @meseretyenew
    @meseretyenew 6 หลายเดือนก่อน +115

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ይናገራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም !!
    ኢዮ:33.14

    • @هانيتامر-م9ن
      @هانيتامر-م9ن 6 หลายเดือนก่อน +1

      Yes denki nwe

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @AbelGebremariam-lw8lc
    @AbelGebremariam-lw8lc 4 หลายเดือนก่อน +33

    ወንድሜ ላመሰግንክ ነው እውነት 11 ዓመት ያስቸገረኝን ሱስ ነው ባንተ ፕሮግራም እግዚአብሔር ተጨምሮበት ያቆምኩት ካደረኩ12/12/2016ዓ /ም 1 ወር ሆነኝ አምልክ ይመስገን አንተንም ፈጣሪ የ ልብክን መሻት ያሳካልክ በርታ ::

  • @emunathabesha2080
    @emunathabesha2080 4 หลายเดือนก่อน +12

    ኪራዬ በቅድሚያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ በመቀጠል አንተን መመልከት የጀመርኩት በቅርብ ነው ይሄኛውን videoካየውት ሶስተኛ ቀኔ ነው ከ 7 ግዜ በላይ ነው ደጋግሜ የሰማውህ እናም በጣም ምስቅልቅል ያለ ህይወት ውስጥ ነኝ መግለፅ እስክቸገር እና ይሄ ፕላን እንደሚያስፈልገኝ ስለገባኝ ዛሬ 1 bye ጀምሬያለው ስጨረስ ውጤቴን እዚሁ እንደማካፍላቹ እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል በሉኝ

    • @YanetZewdu
      @YanetZewdu 2 หลายเดือนก่อน

      መልካም እድል

  • @Hulud95
    @Hulud95 6 หลายเดือนก่อน +70

    ቋሚ መድረክ ተዘጋጅቶ እውቀትክን ሼር ብታደርግ ብዙ ወጣት ይቀየራል
    በጣም ነው የማከብርክ ኪራ
    እኛም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @HaniMussa-k1d
    @HaniMussa-k1d 6 หลายเดือนก่อน +20

    አንተን የማይከታተሉ ሰወች ግን ብዙ ነገር ያመልጣቸዋል 👌
    ላንተ ቃል የለኝም 👌
    አንዳንዴ ሳስበው ይህ ልጅ ሁሉም ሰው ልብ ውስጥ ገብቶ ነው እንዴ የወጣው እላለሁ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍😍😍😍

  • @SoniaKebede
    @SoniaKebede 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኪራየ እስኪ ስለ ዲሲፕሊን / consistency ስራልን ወይም ካለ recommended አርገኝ

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 6 หลายเดือนก่อน +38

    አንተን መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ ህይወተ ከ እግዚአብሔር ጋር እየተቀየረ ነው የምቾት ቀጠናዎችን ለቅቄ ለመውጣት ወስኛለው ፈሪ ነበርኩ ድፍረትን እራስን ማክበርን ተምሬያለው ማውራት ጀምሪያለው በፊት ውስጤ እየተቃጠለ ዝም ነበር የምለው ክብሬን ከሚነኩ ወደሀላ ከሚጎትቱኝ እየራኩኝ ነው አመሰግናለው በአካል አግኝቼህ ደግሞ ብዙ ነገር ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር Thanks for everting😊😊

    • @HabtambirhanHabtambirhan
      @HabtambirhanHabtambirhan 6 หลายเดือนก่อน +3

      Me too እውነት ኪራዬ እግዚአብሔር ስራህን ዘመንህን ሁሉም ይባርክልህ ❤🙏

    • @mekdi6528
      @mekdi6528 6 หลายเดือนก่อน +1

      Tadlesh!!!!
      please help me I am always crying and complaining in my life

    • @Saraሳራቲውብ
      @Saraሳራቲውብ 6 หลายเดือนก่อน

      @@mekdi6528 በመጀመሪ ፅሎት ከሁሉ ይቀድማል በሀይማኖትሽ ፅልይ ሲቀጥል እመኚ እንደሚሆን እና የ ኪራን ትምህር ሙሉውን አዳምጪ እመኚኝ ትቀየሪያለሽ እሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @HaimiHaimi-s1g
      @HaimiHaimi-s1g 3 หลายเดือนก่อน

      በርቺ

  • @giontube5039
    @giontube5039 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጓደኛ ዙሪያ ደግሞ በተለይ ሴቶች ተጠንቅቃችሁ ምረጡ ሀሜተኛ negative thinker ከሆነች ሁሌ የሰው ስህተትና ክፍተት ብቻ ከምታይ እኔ እንዲ ነኝ እያለች አንቺን ዝቅ ከምታደርግ ከማታዳምጥሽ እና ችግርሽ ችግሯ ካልሆነች ሴት ራቁ ራቁ ራቁ እኔ ከዚ ነፃ ስወጣ ነው ራሴን ያገኘኹት እና መኖር የጀመርኩት በጊዜ ጓደኞቻችሁን ፈትሹና ራሳችሁን አድኑ 14:11

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 6 หลายเดือนก่อน +5

    ባተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ እስፖርት እራሴን መውደድ ጠካራ ሰው ለመሆን እየሞከርኩኝ ነው ስለሰው አልጨነቅም ግን አከብራለው ወዘተ እናመሰግናለን ወድምየ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @giontube5039
    @giontube5039 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ በጣም እየታገልኩ ነው ለብዙ ነገር ቤተሰብ ጓደኛ በቃ ከባድ ፈተና ነው አሁን ግን መድሀኒያለም እናቴ እመቤቴ እረድተውኝ ራሴን እየቀየርኩ ነው ከኔ ልምድ እግዚአብሔርን ጓደኛ አድርጉት ቤተሰብ አድርጉት ሁሉንም መንገድ ይመራችኋል በየእምነታችሁ ይሄንን አድርጉ በጣም ድንቅ ወጣት ነህ ኪራዬ በጣም ነው የማከብርህ በርታ

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሕይወታችን እድሜ ጤና ሙሉ አካል የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ይቻላል እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 6 หลายเดือนก่อน +8

    ወደ ፈጣሪ መመለስ ያልከው ትክክል ነህ አሱን መጀመሪያ መጠጋት ነው መልስ አለው ፈጣሪ ❤❤❤

    • @AlemBekele-nz3gn
      @AlemBekele-nz3gn 5 หลายเดือนก่อน

      ወዉ አንተን ማመሰግንበት ቀን ይመጣላ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @HanaHana-rs5uc
    @HanaHana-rs5uc 6 หลายเดือนก่อน +12

    ኪራዬ በጣም ነው የማከብርህ 👏 የ 6 ወር ቻሌንጅን ተቀላቅያለሁ በጣም አዳምጥሀለሁ 4 ሀሳቦች እኔ ማድረግ የምፈልጋቸው ናቸው
    ኪራ በግል መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለ
    ሂወቴን ቻሌንጅ እያደረገኝ ስለሆነ እግዚአብሔርን ከልቤ ነው መልሱን እጠብቃለሁ በርታ በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ✨🙏✝️

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 6 หลายเดือนก่อน +10

    ትኩረት የሰጠህው ነገር ያድጋል እውነት ነው ኪራችን እንደትልቅ ወንድም ከልብህ ከፍቅርህ ከእውነት በመነጨ እያገዝከን ስለሆነ ትልቅ አክብሮት ላንተ አለን እሺ እቀየራለው ጥቅሜ ነው እና 🙏

  • @AlemEthiopian
    @AlemEthiopian 6 หลายเดือนก่อน +15

    ወይ አንተ ልጅ ሱስ ወንክብኘ ምክሮቸክ በሰማም በጣም ተመሰጨ ነዉ የምሰማዉ ትልቅ ክብር አለኘ ላንተ ኑርልን

    • @BereketAsfew-k4j
      @BereketAsfew-k4j 6 หลายเดือนก่อน

      ምክሬን መስማት ብቻ ሳይሆን ተግብረው

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉ዋው ኪራ እማላውቀውን ነገር ከአንተ ፕሮግራሞች ብዙ ተምሬበታለው ኪራበርታ ከዚህ የበለጠ እራሴን እቀይራለው ተባረክ🎉🎉

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥክ እራሴን እድፈትሽ ስላረከኝ አድ ነገር ጀምሬ አቆርጣለው ነገ ነገ አበዛለው እና ምንም ነገር ጥረት ትግስት ይፈልጋል የምር አመሰግናለሁ ምርጥ መካሪነክ።

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ቅድሚያ በአካባቢ ነው እርዳታ መጀመር

  • @MisrakElias
    @MisrakElias หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ነው የተመቼን የዚህ ተጠቃሚ እሆናለሁ መቶ በመቶ ማለት ነው ❤

  • @danielsimeneh15
    @danielsimeneh15 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዎው የኔ ወንድም ቀደም ብዬ ባዉቅህ ደስ ባለኝ ነበር ግን አሁንም ስላወኩ ደስ ብሎኛል በጣም ድንቅ ንግግር ነው... ምክንያቱም ህይወት እንደሚዘራ እርግጠኛ ነኝ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ ነው ያየውክ ተቀላቅያለው በሚገርም ሁኔታ ነው እያስረዳህ ያለከው በግልጵነት አንደበትህን ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክ በርታ👍

  • @samalem-wk7bv
    @samalem-wk7bv หลายเดือนก่อน +1

    Kira your words are so sweet !!!!ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ነውና ደስ ያሰኛል።ፈጣሪ ከጎኑ ያልሆነ የሚያንፅና ለትውልድ የሚተርፍ ቃል ከአንደበቱ ሊያፈስ ይቸግረዋልና።

  • @MáĥiŤaďeĺe-n6j
    @MáĥiŤaďeĺe-n6j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክራዬ የእወነት ከልብ ወሰጥ የምገባ ምክርህ እግዜኣብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይሰጥህ ኣባቴ ኣደናቅህ ነኝ በጣም🙏🥰

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉 ዋው ኪራ ፕሮግራሞችህን በጉጉት ነው ምጠብቀው ባለኝ ጊዜ አብዛኛው ሴትም ይሁን ወንድ ወጣቶች እምንለወጥበት ነው🎉🎉

  • @MaryanatetemkeMaryanamerry
    @MaryanatetemkeMaryanamerry 2 หลายเดือนก่อน +1

    ንግግርህ በጣም ነው ደስ የሚለው ሱስ ነው ሁላ የሆንክብኝ

  • @AsratChaka
    @AsratChaka 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግ/ር በአንድም በሌላ መንገድ ይናገራል ።ቀኑን ሙሉ
    ያደማጥከኩት የሚገርም ህይወቴን ሙሉ ነው የሚቀይረው እኔም ቻሌንጁን ተቀላቀልኩ በዚህ ፈዋሽ ቃላቶች ካልተለወጥኩ መቼም አልለወጠም ።ተከትዬሀለሁ ኑርልኝ ላይህ ላዳምጥህ እፈልጋለሁ ውጤቱን ላሳይህ ቃል ገባሁ ኪራ ኑርልኝ።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 6 หลายเดือนก่อน +5

    የምትናገራቸዉ ነገር ከልብህየመነጨ ነገር ስለሆነ ማስመሰመሰልየለበት ምክንያት ከልቤ ከገብቶ ስራን ይሰራ ሰወች በነገሮች እራሳቸዉ ከተዉ ችግራቸዉ እንድመለከቱ ታደርጋለህል በርታ ፍፁም በሆነ በክርስቶስ ፍቅርእንወድህአለን
    በምታስተላልፍቸዉ ነገሮች እራሴ እያያሁነዉ ችግሮቸን ለማሰብ ተካከል ጥሩጎነቸን ለማሳደግ ጥራለሁ ብዙየተማርኩ ባልሆን ጥሩሴት መልካም ልብያላት እናሰዉነት የሚሰማት ሴት ለመሆን እጥራለሁ ።
    እምነት ሙሉ ሁሉም በሚያስችለን አምላክ ሁሉን እናልፍን እንሻገራልእንለወጣለን እግዚአብሔር ሁሉም ያስችላል ፈጣር በምህረቱ ይጎብኘን

  • @BurukMelesse
    @BurukMelesse หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ሃሳብ... ቢሮ ውስጥ የሚሰራ ሰውስ? ምንም ብትሰራ ደመወዝ ብቻ ነው። እና ምን ትመክረኛለህ

  • @etu819
    @etu819 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም በቃ ቃል አጣሁ ጭራሽ ቪዲዮችህ ሡሥ ሆኑብኝ በርታልኝ ዛሬ የዘራኸው ነገ ፍሬ ሆኖ ታየዋለህ ትክክለኛውን ነገር በግልፅ የምትናገር ኪራ ወንድሜ ልቦናህን አይቀይረው ጨዋ ብልህ እግዚአብሔርን ፈሪ ሠውን አክባሪ ነህ ለተመልካችም ጉጉት ያሣደረብን ይሄ ይመሥለኛል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsabetwondimu421
    @elsabetwondimu421 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ጌታ እውቀትህን ይጨምርልህ ሁሌ ስሰማ ብዙ ነገሬን ለውጬዋለሁ ተባረክ

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ተናገረኝ: አመስግናለው❤

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf 6 หลายเดือนก่อน +10

    I love the way you understood life❤❤❤
    1, spiritual life
    2, sport
    3, work ( study)
    4,r/n ships build
    I'm in(6 month challenge)

    • @azitube4198
      @azitube4198 6 หลายเดือนก่อน

      You can do it keep going. Sanding love and peace 😊

  • @Samualagemageda
    @Samualagemageda หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መልክት

  • @MymomMylife-j1t
    @MymomMylife-j1t 6 หลายเดือนก่อน +2

    በቲክቶክ የተቆራረጠ መልክቶችህን እየሰማሁ እደመም ነበር ዛሬ አካዉንትህን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ዶክተሬ❤

  • @Abdurazaq9820
    @Abdurazaq9820 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ ሰምተን የተግባርሰው ያርገን 4ቱም ለኔ ተመችተውኛል አመሰግናለው

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን የህይወት ቃል ያሠማልን ስብከትም ጭምር ነው ቃላት ያጥረኛል ተባረክ እግዚአሔር ይጠብቅህ በእውነት እንድለወጥ ትልቁ እግዚአብሔር ይርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba11
    @Toyba11 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክረን ወንድም ለ6 ወር ለመጥፋት አንድ ሳምንት ነው የቀረኝ መልካም ጊዜ ይሁንልን
    አሁን ከ oct 30 ጀምሬ እስከ ሚያዚያ 30 ድረስ ኢንሻ አላህ. be silent

  • @kalkidantadesse7441
    @kalkidantadesse7441 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ አብዛኛው ጊዜ አዳምጥካለው ግን ዛሬ ለእኔ የተላክ ነው የምትመስለው ትክክል ነክ ከእግዚአብሔር የራቀ እውነት ነው ሰላም ይርቀዋል ጤናክም ሰውም ሁሉም ነገር ይርቅካል ከእግዚአብሔር መራቅ ዋጋ ያስከፍላል ስላየውት እውነትክን እመሰክርልካለው 😢😢😢
    ሁሌም ለእግዚአብሔር ቅርብ የሆነ ሁሌሜ ደስተኛ ናቸው በዐይናችን ማየት እንችላለን

  • @YigeremuAshenafi
    @YigeremuAshenafi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ በጣም አመሰግናለው ጉዞውን ጀምሪያለው የመጣውበትን መንገድ አንዳስተውል አድርገከኛል እና ከትላንት ዛሬ ላይ ያለኝ ማንነት የተሻለ ነው ክበርልኝ🙏🙏🙏

  • @twatube6841
    @twatube6841 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምክሮችህን ስሰማ ወደ ዕራሴ ዕመለሳለሁ ❤
    በርታ

  • @meserettmsgen
    @meserettmsgen 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪሩ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ የያዝከው ሁሉ ይባረክ😊😊😊😊😊

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ ምክርህ በጣም ተመችቶኛል እግዚያብሄር ይባርክህ🙏😥

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ባታ ያድርስክ ስለምክርክ በጣም እናመስግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👌

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ለጤና ጥቅም ምግብ አብልተህኛል 👈አባባሌ ገብቷል ብዬ አስባለው 🙏🥰

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ጀምሬ ዳይ ወደ ተግባር በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 6 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለው ወንድማለም በውሰጤ የማሰበው ሀገሬ ልግባና ለራሴም ፍጣሪንም ይቅርታ ማድርግ ንሰሀ መግባት ናው ሰራየ እርፍት ማገኝት

  • @gualabaytigray
    @gualabaytigray 6 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ ስል ባንተ ምክንያት ኣማርኛ ቻልኩት እወድሃለው መዓረይ 🥰🤎

  • @SemiraLehona
    @SemiraLehona 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው እድሜ ጤና ይስጥ እውቀትክን ይጨምርልክ ❤❤❤❤❤❤

  • @WazWibneh
    @WazWibneh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ብድራትን የማይረሳ አምላክ ብድርህን ይክፈል ታውቃለህ ከተኛሁበት ነው ያነቃከኝ ቢንስ ጥረትህ ከንቱ አደለም እደኔ ያሉ ብዙዎችን እንደቀየርክ አምናለው ይሄ ቅንነትህ አይወሰድብክ የሚነቅፉክ ስለሚቀኑብክ ነውና በርታልን በሌላ ቪድዮ እስግንገናኝ መልካሙን ተመኘሁልክ

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ልጅ ግን ማየት የጀመርኩት በቅርቡ ነው ዋው የሚገርም ብቃት አለህ ሀሳብና ምክርህ ተመችተህኛል በርታ ወንድም አለም 👏👏

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኬራዬ ትክክል ብለሃል ከሰው መራቅ ያስፈልጋል ካለዚያ ኣቅተኛል ያሰብኩት እየተናወዘ ወደ ተግባር መግባት❤

  • @yohi9
    @yohi9 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንግግርህ የእውነት ነው! እግዚአብሔር ልብህን ይጠብቅልህ❤❤ Thank you❤

  • @BetlhemBetlhem-s8w
    @BetlhemBetlhem-s8w 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ የምወድሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-bw7lv
    @-bw7lv 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦፍፍፍፍ አፊ ቁርጥ ይበልልህ ኮለል ያለ ምክር ትምህርት ልብ ያለው ሸብ ነው በርታ ጀግና

  • @FetyazxCigarette
    @FetyazxCigarette หลายเดือนก่อน

    ሄድክ ስንል ትመጣለህ መጣህ ስንል ትሄዳልህ አተን ስሰማ ሂወቴ የተቀረ ያህል ይሰማኛን ብዙ ጊዜ የኔን ህይወት እምታወራ ያህል ነዉ እሚሰማኝ😊😊

  • @AbuZnerya
    @AbuZnerya 5 หลายเดือนก่อน +1

    bro አረፉ ምክር ነዉ ጌታ ይረዳኝ ዉጤቱን አሳወቀሃለሁ

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ ሚገርም 🗝🗝ቁልፍ ነው የሰጠኸን ❤❤🙏🙏🙏🙏ክበርልን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 6 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ ውጤቱን አይቻለሁ ከሁሉ መራቅ 5/6/7 ከዛም በላይ ጓደኛጋ መዋል አሁን 1ብቻ ናት እና ሂወቴ ሙሉ ለሙሉ ነው የተቀየረው ጓደኛ ስለመርጥሁ ብቻ አይደለም ከሁሉ እርቄ እግዚአቤሔርን መስማት ስጀምር ነው ከዛ ሁሉም እያስጠላኝ መጣ እና እኔ ምስክር ነኝ ለማለት ነው ኪራየ ሰላምህ ይብዛ❤

    • @habhabshi9457
      @habhabshi9457 3 หลายเดือนก่อน +1

      እማ ጎበዝ እስኪ በምን ላግኝሽ 😢 ማለቴ በስልክ ❤

  • @kal7566
    @kal7566 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃላት ኣይገልፅህም ኮ ኪራዬ የኔ ዉድ እናመሰግናለን የተግባር ሰዉ ያድርገን😢❤

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ልክ ነህ ኪራዬ የመጨረሻ የተናገርካት እኔ ግን ጤና ያላቸዉ የናቴ ልጆች ብር ላኪልን ሲሉኝ እምቢ ብዬ የማላቀዉ ሰዉ ታሞ ሳይ ለሱ ብር እሰጣለዉ በዚስ ምን ትላለህ❤

  • @milliondemie2140
    @milliondemie2140 5 หลายเดือนก่อน +1

    "Where focus goes, energy flows. And where energy flows, whatever you're focusing on grows. "....wow bless you, man🙏

  • @GelaneGelaneTadesse
    @GelaneGelaneTadesse 4 หลายเดือนก่อน

    ክራዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe3964 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ትክክል ነው ያልከው ግን የኢትዬጵያ ስው ከኮንፕሌን እማይላቀቅ ነው ብራስህ መንገድ ተናገር እስፖርትም እስፕሪችዋልም ሁሉም እሚጠቅሙን ናቸው ሌላው ደሞ ቅን ኢትዬጵያዊያኖች ስላሉ በርታጎበዝ እዚ እኔም ያለውበት አገር እስትረስ ይበዛል ግን እየሱሰ ክርስቶስ እረድቶን ነው እስካሁን ያለነው ብርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati7227 6 หลายเดือนก่อน +6

    ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏😍😍😍

  • @aprime9998
    @aprime9998 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ የሚያሾፉ ወጣቶች ከኪራ ተማሩ ብያችኃለሁ ኪራ ሥወድህ በርታ ንግግርህ ሁሉ ታኝኮ የሚዋጥ እኮ ነው ዋውውው ❤❤❤

  • @AbelSibhatu
    @AbelSibhatu 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው! ያንን ያለፈ ነው የሚረዳህ።

  • @Tgs542
    @Tgs542 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክራዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ♥️♥️ማርያምን እንወዳሃለ ♥️♥️

  • @BetelihamAyanaw
    @BetelihamAyanaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉብ! ሀሳብህን ምትገልፅበት መንገድ እንዴት ደስ እንደሚል! ለፈጣሪ ያለህ ቦታ ደግሞ የተሻለ ዉብ አድርጎሀል እግዛብሄር ይባርክህ በርታልን!

  • @godislove1474
    @godislove1474 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ላንተ ኪሩዬ የኔ ውድ ታናሼ ወድሀለው ሁሉም የምታቀርባቸው ሐሳቦች ሁሉ አስተማሪዎች ናቸው ቀጥል ለምልምልኝ የኔ ውድ ኪሩ ታላቅህ ታከብርሀለች ቱቲ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሀነማርያም
    @ብርሀነማርያም 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ባድም በሊላ ያስተምራል እኔ ሂወቴን እዳይ እረድተኸኛል አመሰግናለሁ ወድሜ 👍👍👍

  • @Sumrniha1621
    @Sumrniha1621 3 หลายเดือนก่อน +1

    I hope እግዚአብሔር ይጨመርበት🙏

  • @meazaazanaw2248
    @meazaazanaw2248 6 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
    በደንብ ነው የገለፅከው የአእውነት ከልብህ ነው

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኪራየ እናመሰግናለን እወድሀለን እናከብርሀለን

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም አመሰግናለሁ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @burtukanalemayew7013
    @burtukanalemayew7013 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በጣም ጎበዝ ነህ የመጀመሪያዬ ስከታተልህ ከእርጋታህ ጋር በጣም ገንቢ ነው

  • @karimamuhammed5592
    @karimamuhammed5592 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ትልያለክ ወንድሜ ፈጣሪ ከፍ ያርግህ❤

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኪሩ ሠወች እዲገባቸው አዲርገህ የምታስረዳው ነገርስ❤❤❤

  • @ortodox-vv7bd
    @ortodox-vv7bd 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው 🙏

  • @ZedBaye-md8bi
    @ZedBaye-md8bi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ምክር በጣም ያስፈልገኝ ነበር አመሰግናለሁ ወንድሜ ኑርልን

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራዬ ያንታን ቪዶዮ ሰአት ሰጥቼነው ምሰማው ይገርማ ግልፅ ግልፁነው የተነገረኮ.i respect you.

  • @shewagirmay4808
    @shewagirmay4808 5 หลายเดือนก่อน +2

    I have been doing all 1 - 4 for the last several years. However, I know that I have serious issues like use of social media and therefore lack of focus on important things in my life. May be, I can say more than this video when it comes to theoretical knowledge. Now, I promise to fully change myself in the next 6 monthes and beyond. Lets dobthis together. I will come back to this comment and update my setatus.

  • @NgstNguse
    @NgstNguse 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኪራ በርታ በጣም ነው የምናዳምትህ አኔም ወንድሜም አንወድሃለን

  • @ABELDEJENE-wo6iv
    @ABELDEJENE-wo6iv 5 หลายเดือนก่อน +1

    The dude is spitting truth. also I saw this man living the life he talks about, appreciate it man. fetari yibarkh brother!.

  • @ermiasyohannes7926
    @ermiasyohannes7926 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ሀሳብ እና ትክክል የሆነ ትምህርት ነው ግን spritual የሚለው ሀሳብ ስላለበት ጉልበትህንም ሆነ ጊዜህን ለፈጣሪ መስጠት ከጊዜ ማለፍ በዃላ ሕይወትን ይሰጥሀል ።

  • @selamGtachew
    @selamGtachew 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እጅምራለው ጌታይረዳኛል

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ነው ያገኘሁክ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ተባረክ❤

  • @Reta-m4y
    @Reta-m4y 2 หลายเดือนก่อน +1

    yene geta betam eyeredahegn new amesegnalehuu

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራንዬ ስወድህ ክበርልኝ❤❤🎉🎉🎉

  • @IdeaCraftery
    @IdeaCraftery 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንዳንድ ሰው ከብርሀን ውስጥ እንደትም ፈልጎ ጨለማ ጎኑን ብቻ ሊያሳይህ የሚሞክር አለ ። ደግሞም በደንብ አድርጎ ያሳይሀል። ከማየትህ በፊት ግን እንደዚህ አይነት ሰወችን መራቅ ያስፈልጋል።

  • @SamuelTesfaye-ob2qr
    @SamuelTesfaye-ob2qr 4 หลายเดือนก่อน +1

    Setawora aydlem atebel

  • @Wassie12
    @Wassie12 6 หลายเดือนก่อน +1

    You really amazing! Your points are practical and realistic! ለመንፈሳዊ ህይውት የምትሰጠ Value ይገርማል! Thank you ይቀጥል

  • @kiraman3275
    @kiraman3275 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካሙን እውቀት ይዘካል ደስ ይላል brother በርታ

  • @EmandaasterEmi
    @EmandaasterEmi 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ene kal atahu mariyamn selmikerhe❤❤❤

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ እዴት ከዉስጤ እደምረዳክ🎉
    በጣም አመሰግናለሁ ❤🎉
    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ 🙏
    ዋዉ የዛሬዉ ይለያል❤❤❤❤❤

  • @henokmulugeta4307
    @henokmulugeta4307 6 หลายเดือนก่อน +5

    Genuinely ትመቸኛለህ

  • @Errrior2nd
    @Errrior2nd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በርታ ገና በዚህ እድሜህ የተማርከው ማስተማር 🙏🏽👏🏽 please don"t say sorry to negative people if they take somthing from your word they are hunting to hurt you so be smooth never say sorry to them feel free 🌹🥰👋🏽 i wish all the best in your life!!🎉🎉🎉🎉

  • @fissehademeke
    @fissehademeke 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kirubel Ahadu ትችላለህ
    young and matured keep up bro
    ሙገሳ ግን እንዳያሰንፍህ

  • @abushshakana7662
    @abushshakana7662 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአመቱ ምርጥ ቪድዮ 👏

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yenem tyake neber 🤩 maryamn sew lemetayet yredal bzu yemeredu bet wst kuchi blew 😢enamesegnalen❤❤❤