🔴ቁረቡ እንጂ ሌላ ምን አሉን? ቢኒያም ሽታዬ እና መምህር ተስፋዬ ጋር የተደረገ ውይይት (ግምገማ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024
  • #ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
    ከቻላችሁ VPN ጠቅ አድርጓት 😍😊😜😜😜😜
    ክፍል 1 • ከቅዱሳን በላይ ክብር የተሰጣቸው ሐ...
    ክፍል 2 • ፐርሰንት % ሳይቆረጥላቸው "የማይ...
    የምጠቀምበትን ማይክ ለማወቅ 👉🏿 • Hollyland LARK M2 Mic ...
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
    የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
    ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

ความคิดเห็น • 127

  • @Tsegayekiflu
    @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሼር አድርጉላቸው

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eshi

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Qedus qurbanu sexanen lemewageat sayihon eyaw yehonewean ye weldetea amelk yesus kirstosn fieqer lemagengeat neaw❤ piles

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere gelsebean alseqedemeneam piles andand sewoch endeza yasebalu

    • @Emebet-o4i
      @Emebet-o4i 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gean be e/r deftera erkus menfes yeleam???

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሉ ይኖራሉም

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለነዚክ ካፈርኩ አይመልሰኝ ናቸው እነዚህ መምህራችን የኛ እንቁ መምህር ተስፍየ

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህራችን የኛ እቁ ሺ አመት ኑርልን ጠላቶችህን ይሰርልህ የኛ የወጌል አርበኛ አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወድሙ መምህር ተሰፋዬ አበራ ከሲስ ሄኖክ ወልደ ማሪያም ቀሲስ ሀይለ መለኮቶ ግርማ ሁሉም የመናፍሰት ተቃዋሚ አባቶቸ እመቤቴ ትጠብቅልን ሰይጣን ተቃጠለ ከነ ፈረሶቹ ከትልቅ እሰከ ትንሺ ተቃጠሉ

  • @sebelewongelwolde
    @sebelewongelwolde ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባታችን መምህር ግርማ እድሜ እና ጤና ይስጥወት ስም እጥፊወች እርርበሉ

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በጣም ያሳዝናል አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም, ልቦና ይስጣቸው, እውነት ነው ከክርስቶስ ይልቅ አጥማቂ ተከታይ ናቸው.
    እንዴት ቢታወሩ ነው ቤተክርስቲያን መች አትቁረቡ አለች.
    እባካችሁን የአጥማቂያኑ ተከታዬች አስተውሉ ይህን እድል ተጠቀሙ ለስድብ አትቸኩሉ አሳዘናችሁኝ.
    ወንድማችን በርታልን.
    የድንግል ልጅ የተመሰገን ይሁን እኔ የክርስቶስ ከታይ ነኝ.

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እነጸጋዬ ለሽቀላቸው ብለው ነው እንጂ አባ ገብረ ኪዳን ሲሳሳቱ የተቸ ሰው እንዴት ሲል ነበረ ግን የሰው ተከታይ አላልነውም ነገር መጠምዘዝ አይነተኛ የሽቀላ መንገድ ነው በቀኖናና በዶግማ የተለያየ ትምህርት አልተሰጠ ያው አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ጌታ አንዲት ጥምቀት አንዲት ሀይማኖት ነው ያለን ።ገፍተው ቤተክርስቲያንን የጎሳ አንዳደረጓት ለመቧደን ፈልገው ነው

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር ለኛ ሳይሆን ለራሳችሁ እዘኑ አወ ንሰሀ ገብተናል ቅዱሰ ቁርባን ተቀብለናል በጾም በጸሎት በንሰሀ ነዉ ያለነዉ እግዚአብሄር ይመሰገን ይብላኝ ለናተ ላልገባች ለዳቢሎሰ ወገናችሁ ነብሳችሁን ለሸጣችሁ እጂ እኛ ምእመናኖች አዉቀናል ነቅተናል እኛ እናተን እየገመትናችሁ ነዉ የምር እፈሩ

    • @llhealdom265
      @llhealdom265 52 นาทีที่ผ่านมา

      እጅግ ያሳዝናል ያሳፍራል። ምእመን ወደ እግዚአብሔር አምልኮ በፍጹም ልቡ ሲመለስ እሰይ ነው እንጂ የሚባለው ቁርባናቸ ተቀባይነት የለውም ይባላል? ይህ ካንድ መነኩሴ ለዛውም ሊቃውንት ከተባሉ አይጠበቅም። እኛስ ገባን ይብላኝ ለናንተ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው እግዚአብሔር አይደለምን ????እና ማንን የተሻለ ተስፋ እነርግ????🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔርን

    • @dramboo
      @dramboo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥሩ አርገህ መጣህላቸው

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ወንድማችን በድጋሚ እንኳን በደህና መጣህ
    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነቱን ይግለጥልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን🤲

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @TADELEAbe
    @TADELEAbe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጀመር የመምህር ትምህርት አለሁ አዳምጥ የተቆርርጠ ከምታመጣ 6አመት በሚዲያ ወደ 20ምነምን አመት በሰንበት ትምህርትቤት በቤተክርሲትያን ያስተማር መምህር ነው !!!

    • @samarr1112
      @samarr1112 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትምህርት የምን ትምህርት ስለ አጋንንት 🤔ነው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት እኛን ስሙ የኛ ብቻ ትክክል እውነታን ለማስጣል የመትቆፍሩት ግርግዳ የለም

  • @eliasfessehaye1069
    @eliasfessehaye1069 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችን አባ ገብረኪዳን ግን እንዲህ ባሉባልታ ተሳታፊ ሆኑ? እንግዲያውስ እግዚአብሔር ይፍረድ።
    በእምነት ብቻ አይዳንም!
    ኦርቶዶክሳዊያን ንቁ ችግሩ ቤታቹ እስኪገባ አትጠብቁ። ማንንም አትከተሉ እግዚአብሔር አምላካችሁን ብቻ በየቀኑ በየሰአቱ አምልኩ። ፁሙ፣ ፀልዩ፣ ስገዱ የእርኩሳን መናፍስታትን ፈተናና ሴራ ታሸንፋበታላችሁ።

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre7264 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የመንፈስቅዱስን ሰራ ለመረዳት ለአንተ እና ለመሰሎችህ እጅግ እሩቅ ነው ሃጢያት ወይም የውርስ የዘር ሃጢያት የለብኝም የሚል እኔ ድንግል ማርያም ነኝ ብሎ እንደማሰብ ነው
    አንተ ዩቱበሩ ስለሆድህ ጋና ትጋያለህ ስማ አባ ገብረኪዳን በአስተምሯቸው ያስደንቁናል ነገር ግን ትውልዱን ከዋልጌነት ሃገርንም በአህዛብ ተንኮል ከመፈተን አላዳኑም

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን አቃጠላችሁ አተማ ላድ መተተኛ ነዉ የምሰራዉ ዉሀ እየጠጣህ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 ከመምህሬ ላይ ወረድ

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከክርስቶስ ጋር ዝላልማው ህይውት አንድኖርን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እረ ልቦና ይስጣቸው መምህራችን ዝም በላቸው የሚሠማ ሠው የለም የደምተራ ሁሉ የጠንቋይ መአት አይሸሽም መምህር ተሥፋየ የሚተች ጠንቋይና ጠንቋይ ብቻነው ዝም በላቸው መምህራችን የዝግጅት ክፍሉም ደስአይልም እርስበርሳችሁ አትተቻቸቱ በቃ ኤጭጭጭጭጭጭ😂😂😂

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጊዜ ወስደሽ ተናሪ

    • @samarr1112
      @samarr1112 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናተ ያልደገፍ ደብተራ ጠቋይ ነው 🤔እናተ ናቹ የሴጣን ስም ስትጠሩ ነው ያወቅነው ተረጋጉ ሴጣን ለአባ ሙሴ ፀሊም ያልተመለሰ ለናተ ሊያውም እደፈለጋችሁ እየተሳደባችሁ ሊገዛ ለናተ 😂ቀልደኛ

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መምህር ተስፈዬ የምበል ሰውዬ እራሱ ጦቀይ ነው የምማስል አረ ይቅር ይበለን ወንድማች ቀለህይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጃካ በርትዕ ማዓረይ ጅግና አለና አለን በርታ ውድ ወንድሜ አምላክ አቦይ ማዓረይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
    ተስፋየ እንደ ስይጣ ሐመይተኛ ነው

  • @medhinhailu861
    @medhinhailu861 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢንያም+ፀጋዬ=ጻኡ ንኡሰ ክርስትያን።

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 58 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ወንድም ጸጋዬ። ግልጽ ለማድረግ ያህል እኔ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው ብዬ እመሰክራለው፣ ነገር ግን አባ ዮሀንስ የሚባሉት ሰው እጅግ ደፋር እና እራሳቸውን ከቅዱሳን በላይ ያደረጉ ሰው ስለሆኑ ልሰማቸው አልፈልግም። እራሴ ከሰማሁት አንዱ አባ ዮሀንስ "ዮሀንስ ያጠመቀው በዬርዳኖስ ነው እኔ ግን አለምን ዞሬ እጥምቄአለሁ" ያሉት እሳዝኖኛል። ዲ/ን ዬርዳኖስ ሲናገር"መልክአ ዮሀንስ መጥምቅን ስሙን በሳቸው አስቀይረው ለሳቸው ውዳሴ እንዲሆን እድርገዋል" ይላል። ስለዚህ እንለይ። ቆሞስ አባ ሳሙኤል አምላክ ይመስገን ከናንተ አይን አምላክ ሰውሮዋቸዋል።

  • @samarr1112
    @samarr1112 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድሜ የኔም ጥያቄ ነው ብዙ ግዜ ጠይቄአለው የምትሰግዱት የምትቆርቡት የምፆሙት ክርስቶስ ከናተ ጋር እዲኖሮ ነው ወይስ አጋንንት ለማባረር ብዬ የለም 1ድም ሚመለስ ይገርማል እዚ ወተው ግን ይጫጫሉ

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 36 นาทีที่ผ่านมา

    መምህራችንን የሚቃወም የአጋንት ልጆች ናችሁ።

  • @fyry8481
    @fyry8481 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አባ ገብረ ኪዳን ስገዱ ንስሀ ግቡ አትሙ❌❌❌❌

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😭😭😭😭😭😭😭 bekumishi eko new yefereshiwe😭😭😭💔💔🖤🖤👂 nebsshi ayimar😭

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 16 นาทีที่ผ่านมา

    መምህራችን እንቆአችን አዎ ስለ እምነታችን በደንብ አውቀናል ተምረናል ብዙ ህይወትን አግኝተንበታል አስረግጪ ተለውጪበታለው
    መምህራችን እውነቱን አስተማረን እንጂ አልተሳደበም ለማንኛውም ገና አልገባችሁም ልቦና ይስጠን
    እይ ስውን አይደለም የተከተልነው. ቃሉን ነው በመምህሮቻችን ላይ አድሮ እፕ ተማርን እንጂ

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእውነት ግን ከጎንህማ አንድ ደብተራ .መርጌታ . ስር ማሽ . ቅጠል በጣሽ ሳይኖርማ አይቀርም 😂 እንዴ እነ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙን እናም የሱ ፍሬ የሆነው መምህር ተስፋየን ለቀቅ አድርጋቸው ህዝቡን ስይጣንን ንቁበት ስላሉ ነው ለምን ነቁበት ንዴት ነው . ስንት ቤት ባእድ አምለኮ አለ እንድሁም ጥበብ እየተባለ ህዝቡን ያደነዘዙትን ስንት የቤተ ክርስቲያን የጀርባ ቅማል አሉ ። በየፀበሉም እምንሰማው እንግድህ የታወቀ ነው ። በጣም ያሳፍራል እግዘብሔርን ልቦና ይስጣችሁ ለምትቀወሙት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አጋልጡት

    • @NitsuhGetachewu
      @NitsuhGetachewu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እወንድሜ አንተ እራሱ ማጋለጥ ትችላለህ እኮ ሰገድ፤ ሰገድ ሲባል ደግሞ 3፣ 4 አይደለም ብትችል 1000 በላይ፣ ፀልይ ፣ ፁም ሱባኤ ግባ ከምንም በላይ ደግሞ እምነት ይኑርህ እምነት ከሌለህ ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ዝም ብለን ያገኘነውን ጥርግ አድርገን እየበላን እየጠጣን አይደለም በዙዎቹ በዚህ ነው ድል ያደረጉት ስለዚህ እናንተም በደንብ መርምር እሱም በመንፈሳዊ መሳሪያ ።

  • @lijegirum
    @lijegirum 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኸረ ልብ እንግዛ!!!
    እግዚአብሔር ሩቅ አምላክ አይደለም:: በቤተክርስቲያን ስርዓት እንጠቀም:: አባ ግርማ ቁረቡ ካሉ እሳቸውን ቤተክርስቲያን አይደለች ያስተማረቻቸው? እሳቸውን ካስተረቻቸው ቦታ በነፃ ያለጭንቀት መዳን ይሻለናል? ወይንስ ከፍለን በጭንቀት መኖር? ስለከፈልን, ስለለፈለፍን, ስለጮህን, እራሳችንን ስለቀጠቀጥን አይደለም የምንድነው:: የቤተክርስቲያን ስርዓት የተዘረጋው በጌቶች ጌታ ነው:: ስርአቱን ከምንጩ እንውሰድ:: ልቦና ይስጠን:: የማንም ተገዢ አንሁን ከአምላካችን በቀር❤❤❤

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 52 นาทีที่ผ่านมา

    እጅግ ያሳዝናል ያሳፍራል። ምእመን ወደ እግዚአብሔር አምልኮ በፍጹም ልቡ ሲመለስ እሰይ ነው እንጂ የሚባለው ቁርባናቸ ተቀባይነት የለውም ይባላል? ይህ ካንድ መነኩሴ ለዛውም ሊቃውንት ከተባሉ አይጠበቅም። እኛስ ገባን ይብላኝ ለናንተ። ከእግዚአብሔር ከሆንን አልም በክፉ እንደተያዘ እናውቃለን።

  • @hanaalemseged573
    @hanaalemseged573 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ዝም ብለህ ውጣ"!!!!!

  • @fyry8481
    @fyry8481 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ✅👈

    • @Bbnnnnnnnnnhhnh
      @Bbnnnnnnnnnhhnh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Sewe atktlu btkrstyan mine tlalche blachu tyku?

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @samiaha6007
      @samiaha6007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂ህጅ ስው አምላክ ዶቆሮ

    • @derejet
      @derejet 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እድሜ ለንስሀ ይስጣቸው

  • @medhinhailu861
    @medhinhailu861 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የ ጸጋዬ መሸቀጫ=ግርማ+ሄኖክ+ተስፋዬ...+መናፍት=በርታ 50k Subsk....😂😂😂😂ይመችሽ አባቴ

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኸረ ቦርጭም አውጡቷል😂😂

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤🎉🙏👍

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
    @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸጋየ እሰኪ የቴሌግራም ሉንኩ አሰቀምጥልን ያንተ

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፀግሽ የምታቀርበው መርሃ ግብር ጥሩ ሆኖ ሳለ አማርኛን በአማርኛ ከምትደግምልን ጠቅለል አርገህ መጨረሻ ላይ ሀሳብህን ብታስቀምጥ
    Thanks 🙏

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ወንድሜ ምን ያጥለሃል መምህር ተስፋየ ሐመይተኛ ነው እኮ😂😂😂😂😢

  • @dramboo
    @dramboo 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እድሜ እና ጤና ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም። ለመምህር ተስፋዬ። የወለላይቱ እመቤት አብዝታ ትስጣችሁ።
    ላንተ ደግሞ ስለክፉ አካሄድህ እመብርሃን መልሱን ትስጥህ

    • @derejet
      @derejet 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እድሜ ለንስሀ ይስጣቸው

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አሁን አንተ አውርተህ ሙታሃል ያልተነካ ግልግል ያቃል 😂አሉ እኛ በየቤታችን ህይወታችን ያለንበት እኛ ነው ምናውቆው እውነት ነው አቦ ገብረኪዳን እእምራችን ሳይጣን ተቆጣጥሮናል አሁን ግን ክብር ምስገና ለ እማ ፍቅር ፍሬዎች መምህር ተስፋዬ መምህር ግርማ ቀሲስ ሆኖክ አባቶቼ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እማ ፍቅር በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅልን እነሱ የነሱ ተከታይ እንድንሆን ሳይሆን የክርስቶስ ተከታይ ነው ያረጉን እግዚአብሔር ይመስገን💚ክብር ለናትና ልጁ🙏❤ስለዚ አርፋቹ ተቀመጡ እናንተ የምትስሩት የቤተ ክርስትያን ገበና ቢወጣ ስንት አለ አባ አይሳሳቱ እባክዎት የነሱ ተከታይ አይደለንም ክርስቶስ ፈልገን እንጂ😢

    • @aldanatsgab6979
      @aldanatsgab6979 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤❤❤❤

  • @CvbFgh-m8j
    @CvbFgh-m8j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወ አሁንም በነሱነዉ ለዚህ የበቃነዉ እነሱን አትኩብን ተዉን ያለፍንበትን መገድ እራሳችን ነን የምናቀዉ ለምን ጀግና ከሆናችሁ በየፎሰቡኩ በየቤተ ክርሰታያን ያሉትን መተተኞች አትቃወሙም እነሱን የማናገር ሞላር የላችሁም

  • @fyry8481
    @fyry8481 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቅናታም አቤት ሀሜት ❌❌❌

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሼር ሼር ሼር አድርጉ

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትንም በሚመለከት ሲኖዶሱን ሲቃወሙ ስለ ቃለአዋዲ ምናምን የህግ አዋቂ መስለው ነው የአደባባይ ነውራቸውን ለመሸፈን ሲጮሁ የነበሩት ጌታንም የሰቀሉት ረበናት ካህናት መሳይ ደፍተራዎችም በዘመናችን ስለህግ እያወሩ በሰንበት ሰው ዳነ ብለው ቢጤዎችህ የምትጮህላቸው ከሳሽ ጸጋዬ እስከአሁን ተጥደህም ማንም አላየህም

  • @HayleAberu
    @HayleAberu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enezi sewoch maletem germa, tesfaye yemibalu geleseboch temeheretachew ke aganent new!

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅባ ቅዱሰ አና ቅባሜሮን ይለያያል ካወክ ወይሰ ከላወክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔን እየጠቅሺኝ ነው?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አትጣመም መልስላት

  • @workuabera6243
    @workuabera6243 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ አዘጋጁ በጣም ችግር አለብህ ምስጥሩ ገና አልገባህም አንተ ማነህና ነው ሰይጣን እየተጫወተብህ ነው ያላመናችሁ ሁሉ ለምን ከቦታው ድረስ ሄዳችሁ ሰይጣን በሰው ልጆች እንዴትእንደሚጫወት እስኪ እዩ ሰዎች እንዴት እንደሚፈወሱ ቁጭ ብላችሁ ማየት ነው መሄድ ምን አስፈራችሁ ሰዎች ለምን ዳኑ ነው? ወንድም ራስክን ሊቅ ወይም ምሁር አታድርግ ገና አልገባህም እዩኝ እዩኝ በኋላ ደብቁኝ ይመጣል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አነ ዘክርስቶስ

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የአብረሀም ልጆች ነን ብለውት ነው ጌታን እንደአሁኑ አንተ እንደምትከሰው ከሰው የሰቀሉት አፍቅሮተ ነዋይ ከጌታ የበለጠብህ

  • @mebratuadamu6752
    @mebratuadamu6752 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Host aderagiwa erasewa nat yaleteregagach

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ፀጋዬ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ እሚለው ምንም ቢፈጠር ስራውን አያቆቆም አጋንት ይቃጠል አይቆምም
    እግዚአብሔር ይመስገን በነሱ ላይ ስራውን ሰርቷል ወደፊትም ይሰራል
    ሲቀጥል ደግሞ እኛ ሰውን ሳይሆን ቃሉን ነው እምንከተለው
    እንዴት ነው እምታስቡት ቆይ
    እሱ ስንት ስራ አለበት ከእናንተ አውቀው ከተኙጋ ልቡል እሚያወልቀው መች ስራ ፈታና ስንት በየቤታቸው የታሰረች ነፍስ እያለች ከእናንተጋ እሚከራከረው ቁጭ ብሎ እናንተኮ ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ናችሁ
    ስለዚህ ደግ አድርጓል መከራከር አያስፈልግም

    እናንተ ምንም አላችሁ ምንም ሰው ይድናል
    እባካችሁ በቃ ተውን እኛን ነው እሚመለከተው ትምህርቱ እኛ በየቤታችን ባእድ አምልኮ ለሚያመልኩት ቤተሰቦቻችንን ይመለከታል

  • @adeyimedia6243
    @adeyimedia6243 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውቆ የደነቆረን ማንቃት አስቸጋሪ ነው

  • @Arsenalrifels2831
    @Arsenalrifels2831 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ጋዜጠኛ ከሆንክ ጠርጠህ አውራው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጋዜጠኛ አይደለሁኝ የቤ/ክ ልጅ እንጂ፡፡ ጠርቼው ነበር አልፈልግም አለ እንጂ

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውሸታም እስኪ እኔን ጥራኝ በአጸደ ቅጽር ውስጥ እንነጋገር

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    era tawv gin memhri Tesfaye indet new ya tilq ye wangel abat pholos ye manfas tataqi new ye telaw tesfaye ant rasik minagn bela new 🎉

  • @alemayehuassefa4922
    @alemayehuassefa4922 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ፀጋዬ ።የተስፋዬን ሌብነት አጋለጥልህልን እናመሰግናለን

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንህ ተሰረቀ ውሸት ሀሜት ስም ማጥፋት ሀጥያት መሆኑን አለማወቅህ እንዲህ አስብሎሀል ይቅር ይበልህ

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ካህን ሁሉ ደብተራ ከሆነ ከቤተክርስቲያን ውጡ ማን የፈተተውን ቅዱስ ቁርባንና ማን ነውቀድሶ የሚያቆርባቹ ግርማ ቀድሶ አስቀድሶ አያቆርባቹ ስለዚህ የራሳቹ የሆነ ስፍራአዘጋጅ በቅድስት ቤተክርስቲያን እየተገለገላቹ ማቃለል መሳደብ አባቶችንማዋረድ አይቻለም ለማይረባ ለግለሰብ አስተሳሰብ የታሰራቹ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዲህ ብለኽ ስርጠይቅ መንፈስ አለብኽ ትባላለኽ?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሁንም ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ተስተካከሉ ተብላቹ ነውራቹ የአደባባይ ነውር ሲገለጥባቹ ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል አትሞክሩ ደፍተራ ጠንቅዋይ ነው (ደብተራ ኦሪት ........አላልኩም)የቀሲስ መንግስቱን ትምህርት ቋንቋዬነሽ ላይ ስማ በየደፉ የምትወሻሽቁ አሀዱ አብቅዱስ ባላችሁበት አፍ እንዴት አጋንንትን ስር ለመማስ ቅጠል ለመበጠስ ትደፍራላቹ ለሁለት ጌታ መገዛት የለም ስራቹ እራሳችሁን መጀመሪያ ፈትሹ ሁሉንም ካህናት አይደለም መሪጌታ እገሌ የባህል ህክምና የምትሏትስ ኮተታቹን መጀመሪያ አጽዱ መፈወስኮ ብርቅ አይደለም እነደነመምህር ግርማ በንጽህና በጸጋው ያለው ካህን ከዲቁና ጀምሮ ስልጣነ ክህነት ያላቸው ህንጻ ስላሴ አባቶች ይቅርና ሀብተፈውስኮ አፈሩ አምነት ሆኖ ውሀው ጸበል ሆኖ ይፈውስ የለም ወይ?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምነው ዶክተር የአምሮ ህመም አለብህ ሲልህ ለምን አላልክም?ደግሞ እራስህ እራስህ ላይ 2ቻናል ከፍተህ ከአንዱ ወደአንዱ ትኮምታለህ መማፈርያ ነህ የገንዘብ ጥማታም

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትንም በሚመለከት ሲኖዶሱን ሲቃወሙ ስለ ቃለአዋዲ ምናምን የህግ አዋቂ መስለው ነው የአደባባይ ነውራቸውን ለመሸፈን ሲጮሁ የነበሩት ጌታንም የሰቀሉት ረበናት ስለህግ እያወሩ በሰንበት ሰው ዳነ ብለው ነው ከሳሽ ጸጋዬ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅዱስ ቄርሎስ ማን ነው? እስኪ ንገሪኝ

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከምታወራው አውድ ጋ አይያያዝም ለጥያቄህ መልስ ግን ከብዙ በጥቂቱ ከረጅሙ የቤተክርስቲያናችን ታሪክ በአጭሩ ታላቁ ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ ጳጳስመናፍቁ ንስጥሮስን ጸረ ክርስቶስ በመሆኑ ሎቱ ስብሐትና ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን የባህሪ አምላክ አይደለም እመብርሀንንንም የወለደችው ፍጡር ነው ብሎ ኑፋቄ በማስተማሩ ቅዱስ ቄርሎስ ጳጳሳችን የጌታችን የመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን የባህሪ አምላክነትን ነገረ ማርያምን በማስተማር በጉባኤ ኤፌሶን መስክሮ አስተምሮ ቢረታውም እምቢ በማለቱ ወዳጁ ነበረና ከተሰደደበት ላእላይ ግብጽ ቦታ ድረስ ሄዶ በአንዲቷ ነፍስ በሰማይ መዳኗ ታላቅ ደስታ ነውና የጠፋውን ሊፈልግ የተላከ እውነተኛ እረኛ መልካም ሀዋርያ ነበርና ስለነፍሱ ግድ ብሎት ቢመክረው ቢዘክረው እምቢ ብሎ ባለመታዘዙ እንግዲህ ለእኔ ለጳጳሱ እምቢ አልታዘዝም እንዳልክ ምላስህ አትታዘዝልህ ብሎ ረግሞታልና ወዲያውኑ ምላሱ ተጎልጉሎ ወጥቶ ምላሱ መግሎ ቆስሎ ተቅበዝብዞ ሞቷል።እንደነዚህ ያሉ የሀይማኖት አምዶችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @saonejigu
    @saonejigu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    hizibe tebelital 😢😢😢 ayi sew teketayi

  • @solman1219
    @solman1219 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የ አባ መቃሪን የአባ ጳውሊን ከሴጣን ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ አንብበው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዳንኤል ክብረት የጻፈውን ነው?

  • @solman1219
    @solman1219 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Endaweme ensu eko heyewat endihonacu engi manefase lamasewexat atekerebu nw milut

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን?

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን አንተ ምን ይሁን ነው የምትለው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አቁሙ ክፉ ስራችሁን እያልኩኝ ነው

    • @fyry8481
      @fyry8481 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቅናታም❌ቀተህ ነዉ​@@Tsegayekiflu

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ያንተ እኮ የለየለት ሀሜት ነው የሰው ስጋ እየበላህ ነው እስኪ ከከሳሽነት ውጪ ምን ሰራህ ማንን መለስክ አስታረቅክ የትኛውን ትዳር አጸናህ?

    • @Godislove482
      @Godislove482 5 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም ነዉ የምታሳዝኑት
      ሰው ለምን ዳነ ብሎ ተቃውሞ ይገርማል ለእግዚአብሔር የተቆረቆራችሁ መስላችሁ ምቀኞች ናችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @solman1219
    @solman1219 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Temeretun besama eko yazine malese tagegn neber

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንቺ ከሰማሽ የማትመልሺልኝ?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነጻ መውጣት የማትወድ ነህ መውደድህ ሀሜት ገንዘብ እንዴት ትመለሳለህ ታድያ

  • @YednKeyo
    @YednKeyo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Manh bsteg

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተስፋዬ የዚህን ያህል ደደብ ነው በጣምምምምም የወረደ ነው

  • @saonejigu
    @saonejigu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ayi sew sile sexan siwera des milew tiwilid kale Egizihabeher yerekesebet tiwilid mehonachin yasazinal

  • @ክባርበሌኝነገር
    @ክባርበሌኝነገር 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዋ ሁሉም የቤቴክርስትያኑን ሰረዓቱን መጣበቅ ግዴታ ነው የበረሜል ፀበል ገብቼ እንዲ ሆንኩ እያሉ በጣም ቤቴክረስትያኑን የምየሰዲብም አሉ እነሱንም ስረዓት መሰዝ አለበት

  • @newcommunitycity5989
    @newcommunitycity5989 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን ዝም ብላችሁ ሰውን ታሳስታለ፤ እግዚአብሔርን አትፈራም፤ ስለ መምህር ተስፋዬ መጥፎ ነገር የምታውራው አንተ እራስህ የፍቅረ ንዋይ ወዳድ ነክ። በህፃን ሄቨን ላይ የሰራከውን አይቸዋለው፤ አንተ ገንዝብ ወዳድ ነህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሔቨን ቪዲዮ ላይ ምን ተፈጠረ?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸጋዬ የረባ ወጥ የሆነ መርሀግብር የሌለህ በየሰዉ ቻናል እየገባህ አትቀላውጥ ቀንዲል ለፈውስ ለታመመ ነው የታመመ ይጠቀማል ቅብአቅዱስ አይመለክም።ሰብስክራይብህ 50ሺ እንዲደርስ ትቀባጥራለህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅብዓ ቀንዲልን ማን ነው መቀባት የሚችለው?

    • @oursyegna7329
      @oursyegna7329 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የጸለዩበት ካህናት ነው መብትና ስልጣኑ ዶግማ ግን አይደለም ጸጋዬ ቀኖናና ዶግማ ይምታታብሀል

  • @lawgaletaydagn
    @lawgaletaydagn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    @TSEGAYEKIFIU BERTA WENDEME