ለበሽተኛው የሀገራችን ኢኮኖሚ መፍትሄ| በኢትዮጵያ የቢዝነስ ሚስጢር የገባው ኢኮኖሚስት | ጌታቸው ጳውሎስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በአስራሁለተኛው ክፍል ከኢኮኖሚስት , ፀሀፊ እና የቢዝነስ ባለቤት ጌታቸው ጳውሎስ ጋር ተቀምጦ ይወያያል::ጌታው እንዴት ከመሬት ተነስቶ የግሉን ቢዝነሶች ያሳካበትን መንገድ ያጋራል::
    እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::
    የጌታቸው ስልክ ቁጥር 091 212 9067

ความคิดเห็น • 238

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu  11 หลายเดือนก่อน +57

    የጌታቸው ጳውሎስ ስልክ ቁጥር
    091 212 9067

    • @wondimubekele4302
      @wondimubekele4302 11 หลายเดือนก่อน

      Ye siltena tequam alew?

    • @zeharamohammed6979
      @zeharamohammed6979 11 หลายเดือนก่อน +1

      የመጽሐፍ ስም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 11 หลายเดือนก่อน +2

      Maniyazewal sakik betam yirebishal sirat yelehim rasihin giza simetihin atiketel. Awkalew awkalehu atabiza.

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 11 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የሚገርመው ከስድስት ወር በፊት አዲስ አበባ በሄድኩበት ባጋጣሚ መፅሃፉን ገዝቼዋለሁ ነገር ግን የማንበብ አቅሜ ደካማ ስለሆነ አላነበብኩትም። አሁን አነበዋለሁ።

    • @SeidAbdu-i4m
      @SeidAbdu-i4m 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@zeharamohammed6979 menegeja

  • @ComedianEshetuOFFICIAL
    @ComedianEshetuOFFICIAL 11 หลายเดือนก่อน +87

    Mane keep up doing great.
    Your interview technics are getting impressive day to day

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ማኔ ግን ሃሳቡን ሳታስጨርስ በመሃል እየገባህ በጠበጥከን።😊
    ማንያዘዋል የጋዜጠኝነት ስልጠና ብትወስድ መልካም ነው።

  • @meftehepropertyhomes4516
    @meftehepropertyhomes4516 11 หลายเดือนก่อน +33

    #ብዙ እውቀት እንዳለው ያስታውቃል ግን በቂ ጥያቄ አልተጠየቀም እና የ ጋዜጠኞች እርዳታ ሳያስፈልጋቹ አይቀርም። ማኔ በርታልን #

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 10 หลายเดือนก่อน

      yessssss

    • @betegbareneyew4331
      @betegbareneyew4331 10 หลายเดือนก่อน +3

      I feel the same plus Mane was laughing too much on this episode

    • @rahelgebremeskel8338
      @rahelgebremeskel8338 10 หลายเดือนก่อน +1

      ማንን እንስማ እንግዳ ጋብዘህ እራስህ ትለፈልፋለህ አቭዙቪላ

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 10 หลายเดือนก่อน

      መፅሓፉን ገዝተህ አንብብ።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 11 หลายเดือนก่อน +25

    የሚገርም ሰው ድንቅ አምሮ ያለው ሰው ስላቀረብክልን እናመሠግናለን ማኔ

    • @Orthodox9888
      @Orthodox9888 11 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/rf4uyyn3gWE/w-d-xo.htmlsi=Dlq9x5Cgdw7hhJvg

  • @mohammedtadesse4039
    @mohammedtadesse4039 11 หลายเดือนก่อน +6

    ማኔ ድንቅ ሰው አቀረብክልን አመሰግናለሁ
    በድጋሜ በሌላ ርዕስ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።

  • @mehalekzeleke5459
    @mehalekzeleke5459 11 หลายเดือนก่อน +3

    ማንያዘዋል ያንተ ዕድገት በጣም ደስ ከሚላቸው የአስቱ አስተዳደር ሰራተኞች አንዷ ነኝ፡፡እንደዚህ የሚያስተምሩ ጥሩ ጥሩ እንግዶችን ማቅረብህ ጥሩ ነው፡፡ነገር ግን አስተያየት ብሰጥህ ይጠቅምሃል ብየ ስላሰብኩ ልንገርህ --እንግዳውን ጥያቄ ጠይቀህ ሙሉ ለሙሉ እሱ እንዲመልስ እድል አትሰጥም ጣልቃ ትገባለህ፡ አንድ ሰው ስለ ሁሉም ነገር አያቅም ና ያስተምራሉ ብለህ ለጋበዝካቸው እንግዶች የያዙትን ሃሳብ እንዲናገሩ ብታደርግ የሚል ነው፡፡

  • @samtex45
    @samtex45 11 หลายเดือนก่อน +19

    Wow, I couldn't help but notice the potential in this podcast. If the host continues with this level of engagement and content quality, it could become the go-to source for insights into the Ethiopian CEO dairy world. I'm excited to see where this podcast goes! ✍"Ethiopian version of 'The Diary of CEO.' " by aka samtex.✊✊

  • @selammekonini2601
    @selammekonini2601 11 หลายเดือนก่อน +3

    መጽሐፈ ምሳሌ 20
    13፤ ድሀ እንዳትሆን እንቅልፍን አትውደድ፤
    ዓይንህን ክፈት፥ እንጀራም ትጠግባለህ።

  • @natiman3314
    @natiman3314 11 หลายเดือนก่อน +9

    ማኔ & ጌቼ ቅዱስ ልዑል አምላካችን እግዚአብሄር ሙሉ የህይወታቹን እድሜ ይባር አሜን

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌች መነገጃ መጽሐፍን አንብቤዋለሁ ቢዝነስ ውሰጥ መግባት ለምትፈልጉ ብታነቡት ትጠቀማላችሁ አመሠግናለሁ ማኔ ደም በርታልን።

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 11 หลายเดือนก่อน +13

    ማነው እደኔ ተነ ተቆሚ ወቹ ማናዝዘውን ወድሜን የሚወደው

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 11 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ክፉን በሩቅ ያርቅልህ ምርጥ ሰው ዛሬ አየሁ ብዙ ተማርኩም እንደ አንበሳ መናጠቅ...

  • @natimub6879
    @natimub6879 11 หลายเดือนก่อน +7

    I never heard this kind of awesome conversation through my life time
    Thanks Mana!bro

  • @amirthefuture-7213
    @amirthefuture-7213 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚ የበሰሉ ትምህርት ሊሰጡ ሚችሉ ሰዎች ማቅረብህ ጥሩ ነው ። የበለጠ እንዲያወሩ አርጋቸው

  • @alsekela
    @alsekela 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ትምህርት ነው::🙏 ሁሉም ስራ ልፋትና መነሻ አለው ቢዝነስ ግን ለየት የሚለው ነገር ሚስጥረኛ መሆን በቢዝነስ ስራ ቁልፉና ወሳኙ ነገር ነው :: ወዳጄ አንዳንዱ እንዴት አምርተህ ወይ ተረክበህ ስንት እንደምትሸጠው የሚጠይቅውስ ለነሱም መጽሐፍ ያስፈልጋቸዋል ወይ ምክር 😂😂😂 🤐🤐 መጽሐፉን ግን እፈልገዋለሁ🙏🙏❤️

  • @mesfinalemu-l6r
    @mesfinalemu-l6r 8 หลายเดือนก่อน +1

    Migarim new Hassena መጽሐፉን የት አገኘለው

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 11 หลายเดือนก่อน +4

    I'm starting to binge-watch your podcast. I have a feeling this will end up being a TV show. The Manyazewal Eshetu Show!🚀🚀 🚀

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for this tutorial
    great interview its really i remember that our dormitory😀😁
    mane, for restaurant texaqem yene video bxm arif nw eyewu

  • @ellub5242
    @ellub5242 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ሀብታም ዘመዴ ጋደኛቹ ለምን ቪ8 አትገዛም ሲሉት አዚ ከተማ ውስጥ ቪ8 መንዳት እዩኝ እዩኝ ማለት ነው ይል ነበር

  • @Caanu57
    @Caanu57 11 หลายเดือนก่อน +2

    Mindenew Ethiopia west SETOCH yelum ende ar mane tew fikr endayzegn belash fartesh nw 😂😂😂😂

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 11 หลายเดือนก่อน +12

    የሌሎችን ማደግ ማወቅ የሚፈልግ እንደ እናንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በየደረሳችሁበት ይቅናችሁ ፈጣሪ ከበቂ በላይ ሰጥቶን ስስት ነው ድህነት

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማንያዘዋል እንተርቪው አደራረግህ በጣም አሻሽለሀል በርታ።

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 11 หลายเดือนก่อน +4

    Getachew Paulos .....You said business is all about LOCATION & CONNECTION what about HOSPITALITY .....I think hospitality is very important in business world. Hospitality means communication , manners and smile, so in my opinion the formula it should be...LOCATION + CONNECTION + HOSPITALITY. 🙏

  • @kalebbiruk6183
    @kalebbiruk6183 8 หลายเดือนก่อน +1

    Manyazewal Tnx for inviting this amazing person we need to get a lot of knowledge from this kinds of people. I'm sure i will buy his book and read it.

  • @Geez2020
    @Geez2020 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወዳጄ አንዲት ጠቃሚ ምክር ልለግስህ፤ ከላይ በ channalህ መግቢያ ላይ "the ultimate spiritual..." ምናምን ያልካት ነገር አትዋጥም ወይ የምታቀርብበትን ቋንቋ ቀይር ወይ ጽሁፉን ወደ አማርኛ ቀይረው። ይህ ከምንም ነጻ የሆነ የኔ እይታ ነው ምክንያቱ መቼም ይገባሀል በአማርኛ ቋንቋ ለሚያዳምጥህ ማህበረሰብ ስለ channel በፈረንጅ አፍ ብትጽፍለት "ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ" ይሆንብሀል። በርታ!

  • @ermiasbelete8810
    @ermiasbelete8810 11 หลายเดือนก่อน +4

    Gech, The way you present ideas are very simple, attractive and full of wisdom. Thank you and God bless you in all the walk of your life.
    Mane, i would like to thank you for your effort in equiping the generation with essential knowledge and different experience.

  • @ayichewteshale4905
    @ayichewteshale4905 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሰዉየ ግን ጥሩ እንግዳ ታቀርባለህ፡፡ ግን አንተ የምትሆነዉን ሁናቴ ግን አሳሳቅህን፡አሻሽል፡፡ ትንሽ ቅጀት ታበዛለህ፡፡ እንግዶቹ ጨዋታዉ ሳይሆን ያንተ አሳሳቅ የሚያስቃቸዉ ነዉ የሚመስለኝ፡፡

  • @TDENTERTAINMENT10
    @TDENTERTAINMENT10 6 หลายเดือนก่อน +1

    come again come again come again come again come again come again come again

  • @nathantesfaye777
    @nathantesfaye777 11 หลายเดือนก่อน +4

    Mane you are humble person, I can see that you are applying your audience comments and improved things, your giving more time for your guests, decreased voice and calm, keep doing it, I like your podcast and changed me a lot.🙏🙏🙏

  • @lemimosisa6343
    @lemimosisa6343 11 หลายเดือนก่อน +5

    Great I see wisdom and intelligence in him he knew everything about business the way he figured out his desire and energy is amazing I haven't seen anything like this business podcast to be honest TNX gaze for sharing with us also mane I appreciate your consistency hope I meet him one day cuz I have a lot of business idea but I couldn't start cuz of finance i learn a lot of things God bless you both of you🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน +1

    ካለማዳመጥ ብዙ ነገር ያልፋል የሆነ ስሙን እረሳሁት አሜሪካ ያለ አርቲስት መስሎኝ ላይ ገብቸ ሙሉዉን አዳመጥኩ ድንቅ ትምህርት ነው የተማርኩት👍ማኔ እናመሰግናለን

  • @meseretterefe3042
    @meseretterefe3042 9 หลายเดือนก่อน

    ማኔ የአንተ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪ ለወጣት ፣ለጎልማሳ ለሁሉ ነው እና እያዝናና የሚያስተምርም ነው ግን ማኔ ለምንድን ነው ስትስቅ ማይክህ ጋር ጠጋ ብለህ የምታስደነግጠን እባክህ አስውተካክለው እኛ መስማት እንፈልጋለን ሳቅህን ግን አስተካክለው እንደማትከፈብኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @MariaAbduke-ve9sj
    @MariaAbduke-ve9sj 11 หลายเดือนก่อน +1

    And ken ene ena ante kuch blen sele sekete eziw medrek lay enaweralen mane

  • @tectina6188
    @tectina6188 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ድንቅ መልእክት ነው አመሰግናለሁ ጌች mane በርታልን ድንቅ podcast ነው እየሰራክ ያለከው በርታልን
    ይህ interview ምን አለ ረዝሞ ደጋግሜ ባየውት ሰአቱ አንሷል ወይ ይቀጥል part 2

  • @Barokgetaw1979
    @Barokgetaw1979 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነትም ልጅ አላት ኢትዮጵያ የሚረዳት ዘርህ ይባረክ ወድንማለም።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ ያልከኝ ትዝ አለኝ coke (soda) አልጠጣም ግን የጠርሙዙ ትዝታ ያስገድደኛል።

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 10 หลายเดือนก่อน

    ቪኤይት ሳይሆን ፕሌን ማብረር ትችላለህ ነገር ግን ቁሙ ነገሩ እርሱ አይደለም አንተ ቸር ሁን❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማንያዘዋል ዛሬ በጣም ገራሚ ሰዉ አቀረብክልን ጌች ምርጥሰዉ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ::
    የጌችን የመፅሀፉ ስም ንገሩኝ በእናታችሁ 😍😍

  • @ashenamamo6695
    @ashenamamo6695 11 หลายเดือนก่อน +2

    Yeah we need like this kind of person he smart and wise b/c for 120million people this man more than enough .....pls Manyzewal keep going educational enterview tx.....

  • @Getachewpaulos
    @Getachewpaulos 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u friends for watching and commenting us

  • @amigos7u
    @amigos7u 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ohh mane i thank God because of u,and the guy u introduced us is an amazing guy with word of God what business guy.Thank u mane

  • @hannakiflemariyam2274
    @hannakiflemariyam2274 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን
    በጣም የሚገርም ጥቅል የሆነ ነገር ነው በእውነት ገና ስልጠናውን ሳንገባ ነው ያነቃቃዃን በጣም እናመሰግናለን
    ማኔ እባክህ ድጋሚ ጋብዝልን

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 11 หลายเดือนก่อน +3

    I will be there my brother hopefully this training will change my life because I already have a dream. Thank you mane for inviting this kind of visionary person.

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 11 หลายเดือนก่อน +3

    ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @NBI3
    @NBI3 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow,ደስ ይላል የቲማተሟ ነገር ደግሞ በጣም ነው ያሳቀኝ what a life changing program thanks MAN

  • @tikuret123
    @tikuret123 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ሰው አቀረብክልን እናመስግናለን

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 10 หลายเดือนก่อน

    ...ድሃ እናንተ ናችሁ እንጂ፤ ሀገራችን ሀብታም ናት! ደናቁርት!።

  • @DAGATOTUBE
    @DAGATOTUBE 11 หลายเดือนก่อน +2

    you are right. I am from Wolaita Sodo and I bought Menegeja

  • @diboraamogne8614
    @diboraamogne8614 11 หลายเดือนก่อน +1

    mane betam arif interview new.
    Please bemiketlew Prince belitin gabzew from Abyssinia vine

  • @Habtamoumer
    @Habtamoumer 9 หลายเดือนก่อน

    wow i appreciate your program your guests i love it . i always listen your channel keep it up Mane great work your guests experience is very useful gives good experience for your followers. its impressive my favorite channel no 1 choice

  • @AMBO2075
    @AMBO2075 11 หลายเดือนก่อน +2

    Great discussion. Thanks!

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 9 หลายเดือนก่อน

    መፀሀፍን እንዴት ላግኝ ሣውዲ ነው ያለሁት በአፕልኬሽን ወይም በድምፅ ወይም ዩቱብ ላይ ካለ ጠቁሙኝ

    • @Getachewpaulos
      @Getachewpaulos 9 หลายเดือนก่อน

      I can send you by post

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 11 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማኔ እውነት ያሲቃል 70kg በ20ብር ዎይኔ ደጉ ዜመን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @shidengueshtube2355
    @shidengueshtube2355 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሚገርም ሰው ኣመሰግናለው

  • @rahelhaile3325
    @rahelhaile3325 3 หลายเดือนก่อน

    ማን ይዘዋል ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሳቅህ ይረብሻል

  • @etagegnhaile
    @etagegnhaile 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እንደ አንተ ሆይኛለሁ
    ግን ትማትም ነበሬይኝ ማሳ ጥዬ ነው የወጣሁት

  • @daniellambebo244
    @daniellambebo244 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብሮ ማን ሳቅ ተጋባብኝ አቦ ይመችህ

  • @zinteyimam2432
    @zinteyimam2432 11 หลายเดือนก่อน

    እባክ ልጁን እንስማው ያንተ ሳቅ ቀመጠን ያለፈ ነው ይረብሻል ፖድካስቱን አታበላሸው

  • @mahlet
    @mahlet 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ማኔ በጣም ጥሩ ሰው ነው ያቀረብከው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
    እኔ ማለት 10 አመት አረብ ሀገር ቆይቼ ሀገር ገባው በጣም ብዙ አይዲያ ነበርኝ ግን ምን ያረጋል የሚያግዘኝ ስለለ ተመለስኩኝ ብቻ 😢

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 11 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ማንያዘዋል እሸቱ " እንግዳህን .ጌታቸው ጳውሎሰ መተዋወቄ በማዳመጤ ተጠቅሜአለሁ " ከምትሰጣቸው ኮቾች በተጨማሪ ትሬንጎች በተግባር ውጤታማ የሆኑትንና ልምድ መካፈል ይጠቅማል ባይ ነኝ ከአገሬ ሳልወጣ የቢዝነስ ሰው ነበርኩ/ አዋ ብዙ ሰራ መሰራት ይቻላል " እንደ አንድ ቀን የአገራችን እንድትለወጥ ካንሰር የሆነባት የምንከተለው (ፓሊሲ) ቢሮክራሲ አይቻልም የሚሉት የመከልከል አባዜ አቦ ፈጣሪ ለውጥ ያምጣ

  • @wobebele579
    @wobebele579 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ማኔ ።ዛሬም ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው።ጌች እንዳለሁ ለሰው የዕውቀት ብርሃን መስጠት እወዳለሁ ብሏል ።አንተም ብርሃን ለኢትዮጵያ የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም አለ።ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ እንደተባለሁ የእናንተም አላማ ይህ ነውና በጣም ትመሰገናላችሁ።

  • @gezamedia1
    @gezamedia1 9 หลายเดือนก่อน

    የጫማ ሽታ የምያጠፋው ምንድነው ? ሚሸጥ ከሆነም ?

  • @gebrehiwotsemhal5110
    @gebrehiwotsemhal5110 10 หลายเดือนก่อน

    ወይጉድ እዴት እዳሳቃችሁኝ ብዙ ነገር አስተምራቹሁናል እናመሰግናለን

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 11 หลายเดือนก่อน

    ማኔ እዚ ቨርጂኒያ ሆኜ ነው የምከታተለው እረበደንብ ነው የገባልኝ በጣም የሚያንፅ ውይይት ክብረት ይስጥክ ማኔ🙏🙏🙏

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 11 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል ብሮ qatarከሼጋር እንድመጡ ባይሁን ሾንማ እጋብዛችሁለው

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 4 หลายเดือนก่อน

    EGZIABHER ZEMNACHIHUN LEZELEALEM YBARKEW WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduselammohammedselamea1569
    @abduselammohammedselamea1569 10 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ሰዉ እሚገርም ሀሣብ ድጋሜ በሌላ ርእስ በጋበዝ በርቱልን

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሰው ናችው በጣም እናመሠግናለን በደስታ ነው የጨረኩት ማኔ thank you so much 👍👍🙏❤️❤️🇪🇹🥇

  • @Beti850
    @Beti850 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው እውነትጌች ብዙ እውቀት ኣለህ ደሞ ስታወራ ሰው ላይ ይጋባል ምርጥ ሰው ነህ ማኔ ስለጋበዝክልን አናመሰግናለን

  • @anwarnesroahmed
    @anwarnesroahmed 11 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what a Nice expression
    We need such Ethiopian Robert keyosaki napolion hill keep going mane inviting people like this mane King 👑

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 10 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ዛሬ ጥሩ ጠበቃህን ስላገኘክ በጣም ስቀሃል😅ለሰውየው እውቀት ግን ሳላደንቀው አላልፍም ዋው!

  • @RahelBekele-h8f
    @RahelBekele-h8f 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ የማዳመጥ ችሎታህን አደቃለዉ በርታ❤❤

  • @addisb3524
    @addisb3524 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow !!! may be one of the great human beings with a great moral. I like his statement, " I dont drive V8". Yes me too.. even if I have money to do so. It is morally unacceptable driving that kind of car in ethiopia while people begging for a bread.
    Go bro!!!!.. very happy to see that kind of moral.

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 10 หลายเดือนก่อน

      Give me a part time job i was in china and also know dubai i can help you to source anything you want i am in lack of capital in et right now

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 11 หลายเดือนก่อน +1

    Gehco my favorite speech ya Man wonderful great heart be strong Ma men .

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቡሮ ምታመጣቸው ሰዎች ካለን ኣቅም ሃይል እምጨምሩልን ናቸው ቀጥልበት ማኒ🙏

  • @Allittakesiswillpower8371
    @Allittakesiswillpower8371 10 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ማንያዘዋል
    Let the other person finish their statement!

  • @zelman202
    @zelman202 11 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ይህ እንግዳ ከልቡ ነው የሚያወራው ጎበዝ ቀልደኛ ነው ጥሩ እውቀት አጊቼበታለው:

  • @lingerewteshale4876
    @lingerewteshale4876 9 หลายเดือนก่อน

    መፅሃፉን የት እናገኘዋለን፡፡

  • @efremberaki8237
    @efremberaki8237 11 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all of you brothers.this is incredible inspiring wealthy, waw keep up please 🙏

  • @sirakmengistu8548
    @sirakmengistu8548 11 หลายเดือนก่อน +2

    We are addicted to your podcast Mr.!!!

  • @samiabel7183
    @samiabel7183 11 หลายเดือนก่อน

    ሰውየውን ለመስማት ገብቼ ጠያቂው ማን እንደሆነ ግራ እስከሚያጋባ

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 11 หลายเดือนก่อน +3

    True! በደሀ ሀገር፣ የሚረባ መንገድ የሌለበት፣ ሰው ሶስቴ የማይበላበት፣ በV8 ተቆልለው፣ ሲጓዙ፣ ይሰቀጥጣሉ። It's a sign of selfishness & backwardness.

  • @tgstubadnga4323
    @tgstubadnga4323 11 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብሎ ቢያወራ ምን አለበት ጣልቃ እየገባህ ታቆርጣለህ

  • @selome6112
    @selome6112 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅 men yasekale faro

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 11 หลายเดือนก่อน +1

    This is by far thf most important episode of podcast

  • @wendecheru1364
    @wendecheru1364 9 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ግን ማኔ የሳቅን ድምፅ ቀንስ

  • @yna_ashara
    @yna_ashara 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማመሰግንህ ማንያዘዋል ወሳኝ ነጥቦች በርግጥም ተነስተዋል።
    በርታ!!

  • @Muazneim-h8q
    @Muazneim-h8q 11 หลายเดือนก่อน +1

    exodusen akrbln❤❤❤❤

  • @ልደትአደላ
    @ልደትአደላ 10 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል ሳቅህ ይረብሻል

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 11 หลายเดือนก่อน

    መንግስትስ ተወቃሽ የሚሁን ይመስለኛል መስመሮ በጣም ያስጠላል

  • @lindaha2016
    @lindaha2016 9 หลายเดือนก่อน

    ደቆቆ ተገነቶ ዶሮ ዶሮ እኮ ነው እሚለው

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገቢና ትምህርት ሰጪ ነው ግን ማኔ ሳቅክ ይረብሻል ትንሽ ቀንስልን

  • @selame19
    @selame19 10 หลายเดือนก่อน

    buna yatatamkbet menged rasu yaskenal

  • @businessbyyared2801
    @businessbyyared2801 11 หลายเดือนก่อน

    ማኔ አሪፍ ፕሮግራም ነው ። ሳቅክን ግን ቀነስ ብታረገው መልካም ነው

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 10 หลายเดือนก่อน

    ከጥንት ጀምሮ ነበርክ😂😂😂😂

  • @etagegnhaile
    @etagegnhaile 10 หลายเดือนก่อน

    ለብ ያልክ ስለሆ ከአፈ ልተፈህ ነው

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይባርክልህ ይጨምርልህ ልዩ ሰው ነህ

  • @Gtyu326
    @Gtyu326 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይብዙልን እንደ ዚህ አይነት ሰወች