የማርኬቲን ሚስጢር | የገንዘብ አሰራር | ሴቶች vs ወንዶች |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ก.ค. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በአስረኛው ክፍል ከcontent creator እና marketer ‪@yonasmoh‬ ጋር ተቀምጠን ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገናል::
    ስለማርኬቲን , ስለይዘት አፈጣጠር , ስለገንዘብ እናስለወንዶች እና ሴቶች ተወያይተናል::
    ከዩቱበር ​⁠ ​⁠​⁠ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል::
    እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::
    Timestamp
    መግቢያ 00:00:00
    የሥራ ህይወት 00:01:17
    ማርኬቲንግ እና ገበያው 00:06:58
    የመማር ትርፉ 00:14:51
    ህይወት የሚለውጡ ልምዶች 00:16:56
    Marketing ምንድነው? 00:28:25
    እየጠፋ ያለው ወንዳወንድነት 01:35:49
    ፍቅር 01:57:55
    Freelance 01:58:30
    ምስጋና 02:07:55

ความคิดเห็น • 697

  • @yonasmoh
    @yonasmoh 9 หลายเดือนก่อน +497

    I had a great conversation @manyazewaleshetu. Thank you for having me.

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  9 หลายเดือนก่อน +72

      Thank you so much brother!
      The convo was awesome!
      Your insight is great!
      Keep keeping

    • @Zekidishisateliyrt
      @Zekidishisateliyrt 9 หลายเดือนก่อน +10

      Yoni በጣም አመሰግናለሁ bro የምር ብታይ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ.

    • @Fnaentertainment1
      @Fnaentertainment1 9 หลายเดือนก่อน +5

      Yoni @yonasmoh you're different for me especially your kindness, humility and loving personality

    • @hazyldada1918
      @hazyldada1918 9 หลายเดือนก่อน +10

      The first time l watched Manyazale's video till the end, the reason is yonas moh, i'm sure one day i Will thank you on a big stage because before i saw yonas' videos, i gave up

    • @Abitt
      @Abitt 9 หลายเดือนก่อน +2

      It's great podcast keep going!

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 9 หลายเดือนก่อน +390

    እስኪ ዮናስ የሚመቻችሁ ፍቅራችሁን በላይክ🎉

    • @iyffgdfuuds374
      @iyffgdfuuds374 9 หลายเดือนก่อน +3

      😊❤

    • @mensurnegash2123
      @mensurnegash2123 6 หลายเดือนก่อน

      ዮኒ በጣም ይመቸኛል ግን ት/ቶችሁ በጣም አጫጭር ነው ሰፋ ያለ ኮርስ ብሰጥ ? ስያወራ ምንም አይሰለቸኝም ለኔ ዮኒ ምርጥ ነው አላህ ይባርከው

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 6 หลายเดือนก่อน

      አረ በጣም የምናከብርዉ ወንድችን ነዉ

    • @aynalmgatnat
      @aynalmgatnat 13 วันที่ผ่านมา

    • @aynalmgatnat
      @aynalmgatnat 13 วันที่ผ่านมา

      የወኒየበጣምእንወዲሀለንፈጣሪከፋያርገህ❤❤❤

  • @MartiTube
    @MartiTube 9 หลายเดือนก่อน +37

    ክስተት የሆነ ልጅ የልጅ አዋቂ ነዉ ብዙ ሰዉ ቢከተለዉ ያተርፍበታል i like you yonas moh
    በቀጣይ ደግሞ ማኔ etubers Miken Gabezelen በተለይ ለ ሀገራችን ወጣቶች በአቅማቸዉ የሚያደርጉት የሚያነሱት ሀሳብ በጣም ነዉ የሚመቸኝ
    yonas Moh & Etubers Mike ❤

  • @NesrdinSergafa
    @NesrdinSergafa 9 หลายเดือนก่อน +26

    እስከመጨረሻው አይቼዋለው እንደዚ አይነት እውቀት በዚ እድሜው ዋው❤❤❤❤❤

  • @fasilaynalemasrta1731
    @fasilaynalemasrta1731 9 หลายเดือนก่อน +79

    ኹለት ያነበቡ ሰዎች ሲገናኙ ከፍ ያለ እና ጥራት ያለውን ውይይት ያደርጋሉ።

    • @eyadethiopia
      @eyadethiopia 9 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly 💯

    • @ኤልሳቤጥ
      @ኤልሳቤጥ 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል

  • @RobelMengistu-wj7bn
    @RobelMengistu-wj7bn 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው በእውነት ዛሬ በህይወቴ ትልቁን ትምህርት ከዚ ቪድዮ ተምሬያለው ከዛሬ ጀምሮ ህይወቴ እደሚቀየር እርግጠኛ ነኝ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @dawitbekele3772
    @dawitbekele3772 9 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ነው የኔ ትውልድ ✌️✌️✌️

  • @Zekidishisateliyrt
    @Zekidishisateliyrt 9 หลายเดือนก่อน +27

    #Yoni ከጠበኩት በላይ #Genius and #Smart ነህ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምርያለው. በጣም በህይወቴ #Value ምሰጣቸው ነገሮች አንተጋ አሉ እና #bro ካንተ ገና ብዙ ነገር ፈልጋለው. #Mane እሄን የመሰለ ልጅ ስለጋበዝክ እና #yoni አንተም ምንም ሳትደብቅ ሁሉን ነገር ስለነገርከን ሁለታችንም በጣም ማመስገን ፈልጋለው.
    ካልጋዬ ሳልወርድ ተመስጨ ቀረውኮ. በነገራችን video ስንት ሰዓት እንደፈጀ እንክዋን ሳላይ ነው ወደ #comment የገባዉት.

  • @bettyyezina5706
    @bettyyezina5706 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንተ ፕሮግራም ላይ አስተያዬቴን ስሰጥ የመጀመሪያዬ ነው አንድ ነገር ልበልክማ ለእንግዶችክ እድል ስጣቸው አሳባቸውን እንዲጨርሱ እንኳን ያውሩበት አዎ ቆንጆ የንባብ እውቀት አለክ ይበል ያሰኛል ግን እነሱም ያውሩ እስቲ እና ደሞ በእግዚአብሔር ሳትጮህ አውራ 🥺🙌

  • @hanategene4718
    @hanategene4718 9 หลายเดือนก่อน +12

    በሁለት ቀን ሁለቴ ነዉ ያየሁት በጣም የሚገርም እዉቀት ነዉ ያገኘሁት...ሁለታቹንም በጣም አመሠግናለሁ🙏🙏🙏

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 8 หลายเดือนก่อน +22

    የልጁን ታሪክ እንስማ ብዙ ባታቋርጠው አሪፍ ነበር❤

    • @LovelyBurrito-kn5fd
      @LovelyBurrito-kn5fd 6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው። ማኔ እንግዳ ጋብዘህ ንግግሩን ማቋረጥ ተገቢ አይደለም፤ ይስተካከል።

  • @amesiyatube8293
    @amesiyatube8293 9 หลายเดือนก่อน +21

    ሠላማችሁ ይብዛ ወንድሞቼ … ፖድካስቱ ጀምሮ እሰከሚያልቅ አይኔን አልከደንኩም … በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ፡፡ በርቱልኝ!

  • @dawitejegne5952
    @dawitejegne5952 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ውይይትና አስተማሪ ነው

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 6 หลายเดือนก่อน +2

    Full video viewed 😊

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 8 หลายเดือนก่อน +9

    ዋው በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት እደዚ መልካም ወጣቶች ያብዛልን የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @clear4all
    @clear4all 8 หลายเดือนก่อน +14

    They talk about interesting things, but no one notices the video editor who makes it enjoyable.🔥

  • @dugogadisa5944
    @dugogadisa5944 8 หลายเดือนก่อน +14

    I missed my lunch watching you guys. Yonas is really a true entrepreneur. I really appreciated him and Thank you for inviting him Manne! I finished more than 2 hours interview at once for the first time.

  • @kidusjoseph8758
    @kidusjoseph8758 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማኔ ዮኒሞህን ስላሸረብክልን 🙏🙏🙏

  • @konjitseboka953
    @konjitseboka953 9 หลายเดือนก่อน +6

    ተመስጬ ነው የተከታተልኩት ማኔም ተባረክ ይሄን ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣት እደግ ተ መንደግ ብዬዋለሁ

  • @agetube13
    @agetube13 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጊዜ ነበር ተመችቶኛል በቅርብ ጊዜ አንተው ግቢ እንገናኛለን!

  • @YalewGirma-pw1up
    @YalewGirma-pw1up 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዮናስ አርአያ መሆን የሚችል ምርጥ ወጣት ነው ስላቀረብከው በጣም አመሰግንሃለሁ ። ማኔ ስላንተ የነበረኝን ብዥ ያለ ዕይታ በዚኛው የፖድካስት ክፍል አጥርቼዋለው ከአሁን በዋላ ደስ እያለኝ ነው የማዳምጥህ ።

  • @ethiopiamezmurchannel
    @ethiopiamezmurchannel 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንደኔ አስቀመጨረሻ ያየ 🙌
    It helps me a ሎት
    my God
    I love how you both catch the audience አናንት ጋ ያለው ነዉ የመሰለኝ ተቆጣጥራቹኛል 😅😊🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MintesnotMulugeta-ex9hx
    @MintesnotMulugeta-ex9hx 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @henoktadele6461
    @henoktadele6461 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስከ መጨረሻው አይቼዋለሁ ምርጥ ብሮድካስት ነበር ማኔ በርታልን🙌👍

  • @user-tj9vz8rf6c
    @user-tj9vz8rf6c 9 หลายเดือนก่อน +2

    I am grateful for your informative contributions. They have provided me with new and useful perspectives.

  • @Aman-pe3bn
    @Aman-pe3bn 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @Love2us100
    @Love2us100 8 หลายเดือนก่อน +17

    This podcast has surprised me greatly. I could see you two had a strong emotional bond. Manyazewal seemed to me to be someone who was yelling for no reason other than to get attention. I had no idea he was as smart and a voracious reader as the podcasts suggested. For the young people who are marginalized in every way, it is really encouraging, and it is a great blessing to witness such a dialogue. I would say nothing rather than GOD BLESS YOU!

  • @mel-at
    @mel-at 8 หลายเดือนก่อน +8

    2 ሰዓት በዲሲኘሊን የተከታተልኩት ፖድካስት❤much respect ብርሃናቹ ይብራልን

  • @efrataabebe6232
    @efrataabebe6232 8 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you So much!!
    Amazing energy Dreams n Education right up there
    I Decided that I need to built my Empire on social Media Thanks

  • @user-zj9vy7mf8p
    @user-zj9vy7mf8p 6 หลายเดือนก่อน +1

    arif podcast nw yemtlu eski like adrgu

  • @YabsiraAbebe-pn8ws
    @YabsiraAbebe-pn8ws 9 หลายเดือนก่อน +12

    እኛም እናመሰግናለን መንቃት ከውስጥ እንደሚጀምር በእያንዳንዱ ሁኔታ ውስጥ ሰለምታሳየን በተለይ ለኛ ለወጣቶች እናመሰግናለን።

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer 9 หลายเดือนก่อน

    Beautiful interview. Thank you both! 🙏🙏

  • @itna1209
    @itna1209 9 หลายเดือนก่อน +4

    This man👏

  • @fitseyemalij1478
    @fitseyemalij1478 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni በጣም ነው ሚመቸኝ

  • @bekaaman441
    @bekaaman441 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing interview and great to see two persons having conversation like one. I learned a lot from both of you.

  • @Gadisa666
    @Gadisa666 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ መነለይዝ እሼቱ በአላህ ፊቀድ ብዙ ነገር እቀይረለሁ ደሞም ችሎታ አለኝ እችላለሁ

  • @teddylast2457
    @teddylast2457 9 หลายเดือนก่อน +7

    That was a great time that I have ever had.
    10k Yoni and Manyazewal God blessU guys❤❤

  • @meaddis1139
    @meaddis1139 9 หลายเดือนก่อน +6

    he will be successful

  • @mixedtube5610
    @mixedtube5610 9 หลายเดือนก่อน +1

    እከመጨረሻው አይቼ ጨርሻለው አደራ ሽልማቱን ማኔ

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Mane for sharing this kind of valuable videos🙏❤ keep it up!👍

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 2 หลายเดือนก่อน

    ጧት ሳየው ነበር የሚገርም ልጅ ነው በረታ ዮናስ አቅም ያለህ ልጅ ነህ

  • @adoniyas.kidane6649
    @adoniyas.kidane6649 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ብዙ ነገር አንስታቹሀል እስከመጨረረሻው ተመልክቻለው አመሰግናለሁ

  • @user-kj8vz5fi9c
    @user-kj8vz5fi9c 8 หลายเดือนก่อน +1

    I love the whole convo and i get a lot of things from the podcast thank u

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናን።

  • @ElpisEmi
    @ElpisEmi 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing topic, amazing content!!! huge applause from my side!!!!

  • @bt3738
    @bt3738 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ❤

  • @user-kl7ny8xf2s
    @user-kl7ny8xf2s 5 หลายเดือนก่อน

    Wow Amazing time with you bri tanks!!

  • @techworldwithzedo878
    @techworldwithzedo878 9 หลายเดือนก่อน +2

    I have had the opportunity to view this remarkable and transformative video from start to finish. Thank you! Mane

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow እናመሰግናለን ማኔ ስላቀረብህልን አስተማሪ ተመስጨ ነው የሰመሁት❤❤

  • @Beny123
    @Beny123 9 หลายเดือนก่อน +1

    Great podcast ! Well done both of you!

  • @ananiawuhib1169
    @ananiawuhib1169 9 หลายเดือนก่อน +3

    I didn’t expect this, brilliant👍

  • @atdstrading
    @atdstrading 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስከ መጨረሻ ባላየው ነው የሚገርመኝ ማኔ ተባረክ

  • @Poem21
    @Poem21 8 หลายเดือนก่อน +1

    What a program gerame nw maryamn 1 second salasalf muluwn nw yayhut keep it up both of you bzu ngr nw yastmarachun

  • @yonasfikre3783
    @yonasfikre3783 6 หลายเดือนก่อน

    tnx such an amezing time i have learned a lot

  • @YafetTech656
    @YafetTech656 8 หลายเดือนก่อน +3

    I've watched this whole podcast and I really appreciate you guys cuz u made me think in more ways than ever

  • @user-ic7uy8hu3z
    @user-ic7uy8hu3z 8 หลายเดือนก่อน +1

    THANK YOU FOR THE PRICELESS WISDOM WATCHED THE WHOLE VIDEO AND IT WAS WORTH EVERY MINUTES

  • @Miftahtechh
    @Miftahtechh 9 หลายเดือนก่อน +5

    He is legend 🎉

  • @abrhamayalew638
    @abrhamayalew638 8 หลายเดือนก่อน

    Wow betam astemari vedio new tebareku

  • @miftahiabagojam5433
    @miftahiabagojam5433 4 หลายเดือนก่อน

    I really appreciated this program.

  • @Thalapathy45871
    @Thalapathy45871 8 หลายเดือนก่อน +3

    the best podcast ever, I've learned a lot of things from both of you.

  • @betsyhomedecor5716
    @betsyhomedecor5716 7 หลายเดือนก่อน +1

    Smart! Great input especially for younger generations👍

  • @tesfayen6558
    @tesfayen6558 8 หลายเดือนก่อน +1

    1,በዚህ ኢንተርቪው ዮናስን በመልክ ከማወቅ በበለጠ የተወሰነ ምልከታ አግኝቼበታለሁ::
    2,ማን ያዘዋልን አሁንም ተኝተሀል ከሚለው ምልከታዬ ወጥቼ አድንቄዋለሁ::
    አመሰግናለሁ❤❤❤
    3,የራሴን ማንነት ፈትሼበታለሁ::

  • @degisewasefa6
    @degisewasefa6 7 หลายเดือนก่อน

    I'm so grateful to watch your conversation till the end.

  • @addunyaaguddisaa6357
    @addunyaaguddisaa6357 9 หลายเดือนก่อน

    thanks both of you

  • @borifnedessa7425
    @borifnedessa7425 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot.

  • @Alexinfotech1
    @Alexinfotech1 8 หลายเดือนก่อน

    What A Great Discussion ,Loved It Taked A massive Lesson God Bless U Both🙏🙏

  • @yordazewide-xu9li
    @yordazewide-xu9li 7 หลายเดือนก่อน

    thank you manyazewal it was interesting conversation

  • @OnSetzeus
    @OnSetzeus 3 หลายเดือนก่อน +2

    This is the first podcast I have ever studied, this is just full of insights ain't got nothin to say I felt like a third party talking on sync throughout the whole video the books, the geniuses you mentioned exquisite ** . Furthermore everybody should rewire their brain for the best outcome in their lives Escape the matrix wakeup Ethiopians!

  • @amanuelezra360
    @amanuelezra360 9 หลายเดือนก่อน +20

    Respect For both mane and yonasmoh. What an educational and inspiring podcast. Keep up the good work both of you.

  • @getige
    @getige 8 หลายเดือนก่อน

    ዮናስየ በጣም ነው የምትመቸኝ ቪድዮችን በጣም እርፍ ናቸው በርታልኝ የኔ አንበሳ

  • @biniamhailemariam-qv7hp
    @biniamhailemariam-qv7hp 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ የሜል ቆይታ ነበረ!! ከዚህ ተነስቼ ግራፊክስ መማር ጀምራለሁ

  • @user-vb1wf2fk3w
    @user-vb1wf2fk3w 9 หลายเดือนก่อน

    Besttttt

  • @leulbelay5687
    @leulbelay5687 8 หลายเดือนก่อน +2

    It was great podcast cause it has proper flow.
    You guys were speaking my mind!!

  • @jotube21s
    @jotube21s 9 หลายเดือนก่อน +1

    Great podcast I couldn't stop the video from start to end thank you mane🙏

  • @Ethiotreka-mi3ei
    @Ethiotreka-mi3ei 5 หลายเดือนก่อน

    I like this one! and yonas moh is one of the best!

  • @abelabrham4565
    @abelabrham4565 9 หลายเดือนก่อน

    thank you both

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 9 หลายเดือนก่อน +2

    As always i am proud on this podcast!

  • @abigyabelayneh6664
    @abigyabelayneh6664 9 หลายเดือนก่อน

    Thankyou mane it really inspires me a lot!!!

  • @halidhassen2019
    @halidhassen2019 8 หลายเดือนก่อน +3

    I listened 2 hours podcast as 5min. Am about to repeat it,Bro. A lot of education. Thank you!

    • @yonasmoh
      @yonasmoh 8 หลายเดือนก่อน

      Tnx

  • @teddygiz
    @teddygiz 8 หลายเดือนก่อน +1

    Much more respect for both of you

  • @Maezi38
    @Maezi38 7 หลายเดือนก่อน

    Wow! des yemil discussion 👍👍👍👍

  • @abdetaabdisa1939
    @abdetaabdisa1939 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing episode keep up soo powerfull and professional

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 5 หลายเดือนก่อน

    WOW AMAZING .....I AM IN LOVE WITH YOUR STORIES..

  • @tarik84
    @tarik84 9 หลายเดือนก่อน

    watched till the end. wow!, u guys did amazing on this one. Thank you #yonasmohh & #mane .

  • @wendiyetru7540
    @wendiyetru7540 8 หลายเดือนก่อน +2

    i really loved the respect you guys give to other. already mitaqutin negr erasu eyetenegagerachu just egna endigeban bicha endemayaq eytedemametachu nber . thank you guys. fetari fitsamiyachihun yasamirilachu

  • @user-kl7ny8xf2s
    @user-kl7ny8xf2s 5 หลายเดือนก่อน

    Wow Amazing time with you I like Yoni and Manyazewal tank you!!!

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia 9 หลายเดือนก่อน +2

    I really learn a lot, thanks

  • @marmek631
    @marmek631 8 หลายเดือนก่อน

    Amazing conversation!!!! Thanx Mane

  • @Znati-12
    @Znati-12 9 หลายเดือนก่อน +14

    first l like to say thank you to Manyazewal reaching out to younger generation , to motivate and bringing successful and experience people on your TH-cam account. I was so excited and happy watching your videos. Keep up for your good work once again thank you so much.❤

  • @EndalkAbera-j7t
    @EndalkAbera-j7t 9 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ጊዜ

  • @aynalemtegafaw5781
    @aynalemtegafaw5781 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ትምህርት ነው የወሰድኩት

  • @filfiltayachew1660
    @filfiltayachew1660 4 หลายเดือนก่อน

    Wow I am so proud of you. Keep up thanks

  • @hlutube2704
    @hlutube2704 หลายเดือนก่อน

    Greate discussion ever i heard, u guys are👌

  • @henokbisrat21
    @henokbisrat21 8 หลายเดือนก่อน +1

    Big uppppp yonasmoh

  • @user-bf2up4ul5n
    @user-bf2up4ul5n 9 หลายเดือนก่อน

    I watched the whole video & it is educational & inspiring tnx mane❤

  • @user-fh4vc1my2l
    @user-fh4vc1my2l 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤

  • @raghifaltanoor9220
    @raghifaltanoor9220 5 หลายเดือนก่อน

    I learned a lot of new things about marketing and how world works thanks Manu and Yoni

  • @kalkidanasrat
    @kalkidanasrat 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro! Best experience

  • @frutitessema2267
    @frutitessema2267 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ይሄንን ሰምቼ አላስቻለኝም ወደ ማንያዘዋል ደወልኩ ግን ላገኘው አልቻልኩም።እሽ ዮኒን አገናኙኝ አልኩ እሱም አልተሳካም። እሼን ጨምሮ አንድ ቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አደርጋለሁ። እስከመጨረሻው ማየት ብቻ ሳይሆን በጣም በተመስጦ ነው የሰማኋችሁ። በሌላም ሃሣብ ብትመጡልን ደስ ይለናል። ተባረኩልኝ።

  • @dagmawitmesay500
    @dagmawitmesay500 9 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት እላችኋለሁ በቅርቡ ስለ ዲጂታል ስራ ለ ጓደያዬ እየነገርኳት ነበር እና ይሄን ቪዲዪ ሳይ ለኔ ብላቹ ያወራቹ ነው የመሰለኝ።man tnks for inviting @yonasmoh it was helpful🙏