ጠላቴን አወኩት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official TH-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our TH-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our TH-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

ความคิดเห็น • 405

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 ปีที่แล้ว +245

    የማን ያዘዋል አድናቂዎች የት ናችሁ 👍👍👍🤚

  • @Ayni_____
    @Ayni_____ ปีที่แล้ว +43

    ጠላቴ ድህነት አይደለም ጠላቴ በሁለት ጆሮቼ መካከል ያለው አይምሮዬ ነው!ዳዊት ድሪም በተለይ ለማዳም ቅመሞች የህይወት ቁልፍ መክፈቻውን አሳይተክናል ተባረክ 🤲👑

  • @FitsumMeftehie
    @FitsumMeftehie 2 ปีที่แล้ว +5

    Lifetime lesson thanks bro!!

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 2 ปีที่แล้ว +4

    No body is with u but God is with u waww thanks bro 🙏 from Toronto mera

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 ปีที่แล้ว +17

    ማኒያ አሏህ ከዚህ በላይ ከፍ ያደርግህ

  • @almazdamtwe8155
    @almazdamtwe8155 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አብዠቶ አብዠቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም ት/ት ነበር አንዳንዶች ሲያስተምሩ ከስኬት ጀርባ ሀጢያት እንዳለ ደሀ ከመሆን ይልቅ ሀብታም ለመሆን ሀብታሞችን ከነሀጢአታቸው መኮረጅ እንድንችል ሲነግሩን ነበር እንደዚህ ከፈጣሪ ጋር በመሆን ማደግና መለወጥ እየተቻለ ሀጢያትን ምን አመጣው አንተ ግን በእውነት ልዩ ነህ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ከስኬት ማማ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኒ እንዴት እንደምወድክ ተባረክል

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 2 ปีที่แล้ว +1

    Motivational speech is another tool of the prosperity gospel that persuaded people to live in a dream like world ignoring thus the reality on the ground. It is a

  • @RabiaHassen-u2h
    @RabiaHassen-u2h 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing ማናዘዋል እሽቱ ጀግና💪💪💪💪💪

  • @brook_gamee
    @brook_gamee 2 ปีที่แล้ว +5

    No sound 😔

  • @yasminmuhammed9137
    @yasminmuhammed9137 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing 😍

  • @sanayet6710
    @sanayet6710 ปีที่แล้ว +2

    አረ የምገርም መልክትነዉ እንንቃ እዉነት 🙏

  • @tesfalem9566
    @tesfalem9566 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @haimanottadessekassa7414
    @haimanottadessekassa7414 2 ปีที่แล้ว +43

    Wow! ተስምቶ የማይጠገብ ነው። በዛ ላይ በእጅህ ላይ የያዝከው ወረቀት የለም ሁሉን በቃልህ ነው የምትናገረው። በኡነት ውስጥህ ያለው መንፈስቅድስ አፍ ሆኖሀል። አባትህ በልጅነትህ የዘሩብህ ዘር በቅሏል ግራ ፊትህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጥ ያሉህ። እንኳንም ለቁጣ ዘገየህ።ብትማታ ኖሮ አሁን የደረስክበት ደረጃ ላትደርስ ትችል ነበር።አባትህን እግዚአብሔር ይባርካቸው
    “ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።”
    - ምሳሌ 22፥6
    “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤”
    - ያዕቆብ 1፥19
    እንኳንም አልተማታህ።
    ያለፍክበት ውጣ ውረድ ፈተና በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ግን ደግ ነው ከአቅምህ በላይ እንድትፈተን አይፈቅድም ፣ መውጫውንም አዘጋጀልህ
    “ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13
    እግዚአብሔር አንተን ለኢትዬጽያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለአለም አቀፍ እያዘጋጀህ ነው።
    ያቺ ሴት በህይወትህ የመጣችው በእሷ ያንተ ሂወት እንዲሰራ እንዲስተካከል ነው። አየህ ቢላ ካልተሳለ መቁረጥ አይችልም ። የኛም ሂወት በፈተና እንዲስተካከል እግዚአብሔር ሰዎችን ወደሂወታችን ያመጣል።
    ክልጅነትህ ጀምሮ በውስጥህ ሆኖ የሚመራህ የሚገስፅህ የሚያፅናናህ የሚያበረታህ መንፈስ ቅድስ አይወሰድብህ። ፀጋ ሞገስ ይብዛልህ ወንድሜ።

    • @tameryehonal3464
      @tameryehonal3464 ปีที่แล้ว +1

      Waw ጥሩ ትምህር ከሱትምህር ይህን መልክት ወደድኩት መነሻው እሱ ቢሖንም እውነት ነው እጅግ በጣም ጥሩ መልክት

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 ปีที่แล้ว +9

    I love how his never married but will give you an advice about marriage, never left the country but will give you an advice on how the western countries work 🤣🤣🤣

    • @merongetaneh7317
      @merongetaneh7317 ปีที่แล้ว

      Hyhyyyyy666yh66huyyy6hygy6yyyy6hh66yyyh6y66yy6yyh5yhy6yy6yyhyhhhyytyyyyyyyyyy6fhgyyyhygoyyf6yhyyyyyyygyhyyyhhh66yy6yhyyyyyyyfyh6 you hyyyyyyyy66yy6

    • @melkamutsegaye-kumsa3024
      @melkamutsegaye-kumsa3024 6 หลายเดือนก่อน

      Okay he must be or should be full of shit!!

    • @SelamSelam-l1t
      @SelamSelam-l1t 4 วันที่ผ่านมา

      00000000000000000000000000000

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 2 ปีที่แล้ว +16

    ውስጤ ውስጥ ብቅ ጥልቅ የሚለውን ሀሳብ ነው የተነተንክልኝ። ከፈጣሪ ጋር ስሆን ደስተኛ ህልሜን ተግባሪ እሆናለሁ ። ብዙ ግን አልቀጥልበተትም ይሄ ነው በጣም ያስቸገረኝ። አመሰግናለሁ ውስጤን እንድፈትሽ ስላረከኝ

  • @mulukenmelese8057
    @mulukenmelese8057 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የተማርኩኝ እና ዳዊትንንና ማኔን ሌሎችንም መድረክ መርሆዎችንም ጭምር አደንቃቹዋለውኝ እወዳቹዋለውኝ በርቱልኝ ፈጣሪ አምላክ ይባርካቹ

  • @fitsumwesenu738
    @fitsumwesenu738 2 ปีที่แล้ว +28

    በእውንቱ ማንያዘዋል ድንቅ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 2 ปีที่แล้ว +8

    እውቀትህ በቂ ነው እንግሊዝኛ እባክህ አትቀላቅል ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አድምጦህ እንዲለወጥ ።

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว

      Thank. you. I wanna. give him. this. comments

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

      Correct👍

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว

      ከሌሎች ጋ በኢንግልዝኛ ሚየዋራ ከሆነ ከአማርኛ ጋ ልቀለቀልባት ይችላል በኩረት አትዩት እኔ ቤተሰቦቼ አረብኛ አይችሉም እኔ ግን ሰለቅ በአረብኛ አናግራቻዋለው ግረ ይገቡና ምን እየለች ይሆን ወይም የስረ ቦታ ሰዎችን እየነገረች ነው ስሉ እሰማና ድግጥ ብዬ በንናለው

  • @nurobezedef7931
    @nurobezedef7931 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጡጠላታችን ድህነትነው ገንዘብማጣአይደለም ጠላታችን አይምሮችንነው ፍራት አልችልም እከስራለሁ ብሎእሚነግረን ሰውንማማከር ሰውምንይለኛልማለት ሰውላይተስፋ ማድረግ እራስን አለማወቅ እራስን መፈለግ እና ምርጡ ወዳጃችንማነው እራሳችንን እንጠይቅ

  • @meskiyegta7808
    @meskiyegta7808 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄ እውነት የሁላችን ላይፍ ነው እኔ ልጅነቴን ሳስበው አሁን በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዛሬ የሚመጡ ችግሮች አያስፈሩኝም ያኔን ካለፍኩ ዛሬማ ይበልጥ አልፈዋለው።

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 ปีที่แล้ว +3

    ንግግርህን ሁሌ እወደዋለሁ ግን በጣም አትጩህ በጣም ይረብሻል ጆሮዬ🙉በሽተኛ ነው😒ለራስህም ለጉሮሮህ እና ለጆሮህ ጥሩ አይደለም።

  • @sofiad782
    @sofiad782 ปีที่แล้ว +2

    ብሮ ትችላለክ የምትለው ለካ እውነትክን ነው ስለቻልክ ነው

  • @ZebibaJemal-r4p
    @ZebibaJemal-r4p 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሰው ሪል ማንነት ያልከው ቁርአን ነግሮናል የሰው ልጅ ማለት አካሉ ሳይሆን ነፍሱ ወይም ወይም አንተ መንፈስ ያልከው ነው ሰው ሲሞት አካልና ነፍሱ ይለያያሉ እኛ ማለት ነፍስ ነን አካል የሚባለው ደግሞ የነፍስ መኖሪያ ልብስ ነው የአካል ቀለቡ ከምድር የሚበቅሉ ሲሆን የነፍስ ወይም የኛ ቀለብ ደግሞ የሰማይ የወርደው ቁርአን ነው ትክክለኛ ቀለባችን መንፈሳዊነት ነው ለኣካል የምንመገበው ተመልሶ አፈር ነው ሚሆነው አካል ይሞታል ነፍስ አይሞትም
    ማኔ አድናቂህ ነኝ

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 2 ปีที่แล้ว +17

    በስመአብ ይሄን ሁሉ እያለቀስኩና ደስ እያልን አዳመጥኩት እደጋግመዋለሁ አረ እንኳን ተረፍክ በቸርነቱ አትርፎን ነው እዚህ የደረስነው አንዳንዴኮ ትልልቅ ሰዎች ልጅ አድጎ ትልቅ ሰው መሆኑን ይረሳሉ በድንብ የማሰብ ችግርም ክፉ ሳትሆን ገንዘብም ኖሮ አያስደርግህም

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነህ በእውነት እምነት ላይ ያለህ ነገር እሚገርም ነው ምኞቴን በደንብ አብራራህልኝ የበለጠ እምነት እንድጨምር ነው ያደረከኝ ማኔ ትለያለህ ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚፈልገው ሰው ነህ ላይሰጥ መቼ ለምኑኝ አለ ቸሩ መድኃኒዓለም ይሰጣል እዚህ ትውልድ ላይ መሆኔ ያስደስተኛል ኢትዮጵያ በዚህ ከቀጠላችሁ ትለወጣለች እኔም በተማርኩት ለሌሎች እንደምተርፍ አምናለሁ

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 ปีที่แล้ว +11

    Love you Mane ,....You are my Example.And Thank you Dawit Dreams🙏

  • @ይሁናሌላምንእላለሁ
    @ይሁናሌላምንእላለሁ 2 ปีที่แล้ว +6

    ከእናንተ ታዋቂ ሰዎች የሚገርመው ነገር ቢኖር እንደዚ ያለ የውጣ ውረድ የህራብ የጥማት ስሜት ውስጥ አልፋቹህ ዛሬ ላይ ቀን ለጨለመባቸው መፍቴ አትሰጡም

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 2 ปีที่แล้ว +6

    አጣጥሜ ነው ያዳመጥኩ ፈጣሪ ይርዳኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ በሰማሁ ቁጥር እራሴን ይያየሁት ነው አዳማጭ ነኝ በሸቱ ፕሮግራም አመሰግንሃሁ!!❤

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 2 ปีที่แล้ว +5

    ትልቁ የሰው ልጅ ጠላቱ ምኞቱ ነው

  • @dr.selamseyoum2963
    @dr.selamseyoum2963 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow Manyazewal, I Know U On Social Media For Years, i was Watching Some Of Ur Videos but not with my whole heart.
    I Heard Ur Life Story Today ANd Got Big Lesson! Thank U And God Bless U

  • @dagimmt6856
    @dagimmt6856 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ አስተያየት ለ ማንያዘዋል በጣም አሪፍ አነቃቂ አንደበት አለህ ትመቸኛለህ በርታ ካንተ መማር የሚችል ብዙ ሰው ይማራል ግን ይቅርታ አድርግልኝ መግቢያህ ላይ የተጠቀምከው ቋንቋ ለምን አማርኛ አልተጠቀምክም ለምን እንግሊዝኛ

  • @Ethiomechanical
    @Ethiomechanical ปีที่แล้ว +1

    ማንያዝዘዋል የሚባል እውቀት በግድ በጩኸት አይመጣም ንገሩት ታለንትህን ፈለግ በሉት!

  • @tigesttufa6322
    @tigesttufa6322 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውውው ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህ ወንድሜ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +4

    ያንተ ብቻ አይደለም በየቦታው ቤቱ ይፍረደው

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እምትገርም ሰው ነህ ተባረክ ወንድሜ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሰብ ስንጀምር የበሽታ ጎሬ መሆን ነው

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ነህ የመንፈስ ምግብ መገብከን ክብርልን 🙏🙏❤❤ማኔ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +6

    ማናዘዋል ጥሩ ትምህርት ሆኖ ሳለ ግን በጣም ትጮሃለህ ሌላው ደግሞ እንግሊዝኛ በጣም ታበዛለህ እየተከታተለህ ያለው እኮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው Don't use too much English ure also using English 😕😕

    • @diamond16tube
      @diamond16tube 2 ปีที่แล้ว

      lik letehogni techiyalesh hasabishin gin be sereat tenageri ! .....yemechohew legna new kelebu new. ... bihonim kes beleh betawera melkam new new yemibalew ....don't use too much English....ure also using english ...

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

      @@diamond16tube thanks sis gn eko betam yecohal bedmb endigeban rega bil tru new degmom eyastelalefa yalew le Ethiopiawiyan hizb new lmn be kunkuwachin enafralen mulu programun be Amarigna biyadergew mn yefeteral 😏

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እስከዛሬ የት ሄጄ ነበር ማኔ ልክ ልኬን ስለምትነግረኝ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว +2

    እንናንተ እቁ የእትዮጰያ ልጆች ምንም ለማለት ቃላትም ኣቅምም የለኝም ግን ዋጋቹ የሄ ነው ከዝህም በላይ ክፍያ የልም ይችን መልካም መንፈስ ቅዱስ ያለባት ማፅናናት በማጣት የስንቶቻችን ህልም ምንገድ ላይ ቀርታል እንናንተን የሰጠል ልኡል እግዝኣብሄር ንመስገን ልቤ በጣም ስመታ እየተሰማኝ ነው ማንየ ጥቡን ኣብዝቶ ይጨምርልህ ዴቭየ እግዚአብሔር ይባርክህ ኣገሬ ተስፋ እንዳላት እየተሰማኝ ነው🙏❤

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቁ ማኔስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fra_6254
    @fra_6254 2 ปีที่แล้ว +5

    Welcome maniyye
    Your student.💚

  • @rihanaumuesmael1771
    @rihanaumuesmael1771 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @ወለተማርያምየሺወርቅ-ጘ2ገ
    @ወለተማርያምየሺወርቅ-ጘ2ገ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአቤር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማቸን

  • @tameryehonal3464
    @tameryehonal3464 ปีที่แล้ว +2

    ለድሖች ምን እየሰራሕ ነው ማኔ ?????

  • @aberashgenetamo6223
    @aberashgenetamo6223 2 ปีที่แล้ว +5

    I have a big dream too!! the same like you that is a great story

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    ትችላለህ ማንን

  • @hiwotalemsged2945
    @hiwotalemsged2945 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔስ ቀን በቀን ነው የማይክ ማንዬ😘

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g ปีที่แล้ว

    እውነትበጣምደሰይላልፈጣሪለሁላችንምአሰተዋይልብይሰጠን❤❤❤

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽሎም መን የዘወል በጣም ጥሩ የሕይውት ምስክርነት ነው ግን አንድ ነገር እነግረለው የሰለፍከው ሕይወት ክርሲ አልፍ ልሎችን እድተስተር እግዚአብሔር ርድቶሀል ግን ለአንት ለረስ አንድ ትልቅ እውነት ይቀርሀል የፍለገ ስኪተመ ውይም ምክር ለገሽ ልትሆን ትችላለህ ግን እነግርሀለው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አንድ ኒቆዲሞስ የተበለ ሰው ነበር እየሱስ ክርስቶስን እንድ ቢሉ ጠየቀው ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 2በሌሊትም ወደ እየሱስ መጥቶ ረቢ እግዚአብሔር ከእርስ ጋር ከልሆነ በቀር ሰው አንተ የምተደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊየደርግ ስለማይችል ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣህ መምህር እንደ ሆንህ እነውቃለን አለው እየሱስ መልሶ እውነት እልሃለሁ ማንም ዳግመኛ ካልተውለደ በቀር የእግዚአብሔር መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው 4ኒቆዲሞስም ሰው ከሽመገለ በሃላ እንዴት ሊውለድ ይችለል ዳግመኛ እንዲወለድ ተመልስ ወደ እናቱ ማሕፀንስ ሊገባ ይችላልን አለው5 እየሱስም እንዲህ ሲል መለስ እውነት እልሃለሁ ማንም ከውሃና ከመንፍስ ካልተውወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገበ አይችልም 6//ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፍስ የተወለደም መንፍስ ነው ዳግመኛ መወለድ አለበህ ስለዝ ነገርም አትገረም አለው እየሱስ መንአዘው ልሉች ውደጅችም ቢትሆኑ ከመንፍስ ተውልደቹ በእውነት እና በመንፍስ ለእግዚአብሔር ለእየሱስ ክርስቶስ ከልሰገደቹ መፅሀፍ ስነገር የእግዚአብሔር መንግሥት መውረሱ አትችልም ይለነል ሰለዝ ከእግዚአብሔር ዳግም ተውለዱ እለቹለው እኔ እየሱስ ክርስቶስ የሰራልኝን ስራ የክፍለልኝን አምኜ የግል አደኝ እና ጌታይ አድራጊ አድስ ፍጥረት ሆኝ የመንግሥቱ ውረሽ እና ጽድቅ ሆኝለው ጽድቅለው አሪፍለው መፅሀፍ ስነገር ሰው መንፍስ ነው ነቢስ አለው በሥጋ ውስጥ ይኖረል ይለነል እየሱስ ክርስቶስን የግል አደኝ አድርጊ የልተቀበለ ሰው የሀደም መንፍስ ነው የለው የተቀበለ ደግሞ አድስ የእየሱስ ምንፍስ ነው በውስጥ የለው እውደችውለው እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ሃይማኖት አይደሉም የዘለለም ሕይወት እርፍት ፀድቂ ነው እየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅእንደ ሆነ በልበቹ አምነቹ በአፍቹ ቢትመስክር እነንት ከእግዚአብሔር ተውልደቹውል እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አደኝ ነው ሽሎም

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw ปีที่แล้ว +2

    You're great advisor!!!!

  • @abproduction9051
    @abproduction9051 2 ปีที่แล้ว +6

    Mane btm metmechegn techelaleh#1❤💯

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 ปีที่แล้ว +5

    ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ እያለ ጩኽት የሚያውከን ሰወች አለን ይቅርታ ግን

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 ปีที่แล้ว +2

      Ere yikirta lemin jorachinko mote

    • @etsegenettesfaye2414
      @etsegenettesfaye2414 ปีที่แล้ว +1

      ችግሩ ከአንተጋር ነው ከሱ አይደለም ይህንን ሁሉ አሰተምሮ ስለቾሆት ታስባለህ እራስህን ፊትሽ

  • @kiyakiya7320
    @kiyakiya7320 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመርያ ግዜ ማየቴ ነው ይህን ቻናል ማን ያዘዋልን ማውራት እፈልጋለሁ እባክህ እራሴን ካሰርኩት ነገር አውርቼው መረዳት ምፈልገው ነገር አለኝ ወይም ቻናሉን ንገሩኝ እባክህ

  • @abebeadugna212
    @abebeadugna212 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል አራት ቀን ሙሉ አብሬው ስንብቸ ከአጣሁት ብዃላ ዘግይቸም ቢሆን እኔነቴን በሱ ውስጥ ሳዬው አድናቆቴ ይበልጥ ጨመረ በዚህም እንደዚህ አይነት ጠንካራ ልፉስፉስ
    ያልሆኑ የማያስምስሉ ወጣቶችያስፈልጉናል

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 2 ปีที่แล้ว +2

    አደቃችኀለው እባካችሁ ሙሉውን በአማርኛ አውሩ ቋንቋ በግባቢያ ነው እንጂ የእውቀት መግለጫ አይደለም

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 ปีที่แล้ว

      Ere gobez English ko grammerum lik behone ete...

  • @fjgbut9534
    @fjgbut9534 2 ปีที่แล้ว +5

    Tnk uu best one

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ህይወትህ ግን እኔን ይመስለኛል ምንም ልዩነት የለውም እራሴን ለስድስት ወር ጠይቂያለሁ ለምን እያልኩ?

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py 2 ปีที่แล้ว +13

    ዋው !!! ሚገርም ኢነርጅ ፈጣሪ ይቀይረን 💞💞💞

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 2 ปีที่แล้ว +3

    Manyazewal you are Gold, Thank you so much!. God bless you again!! you are already blessed!! I blessed God for the seeing the peoples like you!! This is amazing!!! Thank you!!!

  • @mickwoodfilmproduction
    @mickwoodfilmproduction ปีที่แล้ว +1

    After following your program for a while I was very sad to hear the advice of this black man because this man firstly doesn't understand the importance of morality of Human being, because of his family issues and his love story he got bad images, the most of his speech is low contempt for the country and people of Ethiopia secondly he is disrespect the audience by using negative speech than teaching about his experience most of what he speaking is useless probably it's better if he will be a comedian, it's so disgusting when said (deha) by English:(
    so I unsubscribed from your channel since I saw and heard about someone like this on your channel. after all,please don't give for our Ethiopian young people unfair advice like this.
    there doesn't mean that everyone who has learned English knows how to be greatpublicspeaker.

  • @fraolwm
    @fraolwm 2 ปีที่แล้ว +39

    Amazing! I have learned a lot, may be one day we will preach this amazing concept to the world together!

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 ปีที่แล้ว +1

      Nice

    • @BelaynehTadege-e7r
      @BelaynehTadege-e7r 9 หลายเดือนก่อน

      እረ አዳማ ላይ ቅርንጫፍ ካላቹ

    • @bbbbbb8702
      @bbbbbb8702 3 หลายเดือนก่อน

      @@BelaynehTadege-e7r 🙇😙😅

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 ปีที่แล้ว +7

    ስብከት ነው የሚመስለው

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ሁሉ አፍቃሪዎች ናቸው ያልሽው ስህተት ነው። ወይስ የገንዘብ አፍቃሪዎች የሆኑትንም አብዛኛው ሴቶች እንዳፍቃሪ ቆጥረሽ ነው?

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 ปีที่แล้ว +1

    አቅራቢው ግን ዳዊትን ለመምሰል እየጣረ ነው ኮፒ ፔስት ድምፁን እሺ ትንፋሽ አተነፋፈስንም ኮፒ😂😂😂

  • @habteshlegese4168
    @habteshlegese4168 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋል የወንዜ ልጅ በጣሚ የሚገርም ትምህርት እና ሀይል!!! ሙሉውን ትምህርትህን ተከታትያለው። i was impressed to follow and change my self bro.

  • @sarontamrat253
    @sarontamrat253 2 ปีที่แล้ว +2

    amzing u remind me to ask my self.lots.of qwestion thank u

  • @shewaaleligh6456
    @shewaaleligh6456 2 ปีที่แล้ว +4

    ታሪኩ ጥሩ ይመስላል ነገርግን በአንተ ጩሀት ምክንያት ማዳመጥ አልቻልኩም ምንአለ ባትጮህ
    ወይ ፃፍልንና እናንብበው። ልጆቼ እንኳን ጓጉተው በጩወትህ ምክንያት ይቅርብን አሉ

    • @senaittesfaye8834
      @senaittesfaye8834 ปีที่แล้ว +2

      Why you having negative mind focus on the msg only

  • @ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ
    @ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ ปีที่แล้ว

    እኔም ብአንድ ወንድ አየ ተሰቀየሁናው ጥዋት ማታ ሰለ እሱ ብቻ ነው የማያስበው እሱ ግን ይወድሻል ይለኛል ግን ግዜ አይሰጠኝም እባካቹው የሁነ ነገር በልኝ የመዳም ቀመሞቼ😣🙄

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 ปีที่แล้ว +2

    የ10 ደቂቃ ታሪክ አንድ ሰአት ተኩል?ኸኸኸኸኸኸከከከከከከከ

  • @sebleabel2990
    @sebleabel2990 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ያተ እስቱሪ እኔ ልብ ውስጥ አለ አመሰግናለሁ

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq 2 ปีที่แล้ว +1

    Justify የማይደረግ concept ሲለፈልፍ የሚውል ስራ አጥ "አነቃቂ "
    ማፈሪያ

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ታበጽህ ዕደዊሃ ሀበ እግዚአብሔር
    አለ ፀሐይዬ ዮሃንስ5
    በጊዜው
    ከየት ነው
    🌈my sense organ .🌈

  • @Birtukanmelkamu-iu8ih
    @Birtukanmelkamu-iu8ih 2 หลายเดือนก่อน +1

    habibi bertalene thankyou

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว +1

    ማንዘዋል እሽቱ ከልብ አመሰግናለሁ በራሴ እንድተማመን አድርገህኛል

  • @jbynoor
    @jbynoor ปีที่แล้ว

    I suffered things like you I appreciate all of you learned and you thoughtfulness but i get this all things in one thing that’s my almighty God Allah may be I’m not able to speak but i will get bold and learn the people . Islam have more than we know speak because its the way of our creature Allah learn us the way we live . If you want to learn the real knowledge and the forever soul learn about Muhammad (PBUH)

  • @mdadi127
    @mdadi127 ปีที่แล้ว +1

    ሸቃ ሎችዬ ማን ያዘዋልን ስሙት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @shimeleshirpa9102
    @shimeleshirpa9102 10 หลายเดือนก่อน

    Chuhte kenis. ጩሀት ቀንስ..ጆሮ ታምቡር ይበጥሳል. ትምህርቱ ጥሩ ነው

  • @ኢሳት-ዠ6ቀ
    @ኢሳት-ዠ6ቀ 11 หลายเดือนก่อน

    ማኔ አሁን ነው የገባኝ በፊት የምትናገረው ቀልድ ነበር የሚመስለኝ በጣም ነው የማመሠግነው

  • @Peace-hn8sv
    @Peace-hn8sv 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow that was amazing manyazewal you are truly your self when you teach us thank you Dawit for your amazing teaching I am following you god bless you both amazing I am trying to find my self hopefully god will help me

  • @derejeayalneh646
    @derejeayalneh646 2 ปีที่แล้ว +2

    I give you my time to listen you for the first time and found u good at one point, the point that u r focusing is spirit . whether you believe or not the other things are very trash hence please don't talk by blending them (Ego and spirit) if you want blending them the ego could be replaced by selfishness

  • @sitotamuse1540
    @sitotamuse1540 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ከዚህ ቪዲዮ ቡዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @destakbatu2671
    @destakbatu2671 2 ปีที่แล้ว +9

    I am in love with you

  • @rahel1976
    @rahel1976 2 ปีที่แล้ว +1

    በናትህ ማኔ በአማርኛ ብቻ ብታወራ። ይቅርታ ግን

  • @yosishimelis7253
    @yosishimelis7253 ปีที่แล้ว +1

    Manazewal dres mtbalew esat aedegam tseralel ende nati

  • @tigistgebre5202
    @tigistgebre5202 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም በጣም ታምራለህ

  • @AliAfrica-gg6cn
    @AliAfrica-gg6cn 10 หลายเดือนก่อน

    እሄ የእባብ ተፔላ የላጣፈዉ ዳዊት ምንድኖዉ የእባብ አምላክ ነዉ ሎጎዉን የዳራጋዉ

  • @hlme6031
    @hlme6031 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ያሳውቅክ ራሳችንን እንድንፈትሽ አነቃቅተከናል

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው የተማርኩኝ ማንያዘዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ🥰🥰🥰

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks bro amazing speech message thanku

  • @muke614
    @muke614 11 หลายเดือนก่อน

    እንደ ውሻ ስለምትጮህ ልስማህ ባለመቻሌ ተናደድሁ

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰዉ

  • @endashawgirma1659
    @endashawgirma1659 2 ปีที่แล้ว +3

    It is amazing life experience which can change anybody's life....

  • @tigistgetachew3123
    @tigistgetachew3123 2 ปีที่แล้ว +4

    Tebarek getan

  • @samiyahassen5372
    @samiyahassen5372 2 ปีที่แล้ว +4

    ችግር ሲወራ ምን ይሉታል ሳቅ ይገርማል እንዴት ነው የምንማረው ችግር ያስቀናል ስለዚህ ነው ትምህርት መውስድ እንችላለን አገርን እንደአገር ለመኖር ስውን ችግር አዳምጦ ለችግሩ መፍቴ መፈለግ ወይም ማዘን ካልቻል ችግር አለብ ማለት ንእው ይህውም ግዴለሽነ ይህ የጤንነት ምልክት ስላልሆነ እዝንእት እንዲገባን ቡዙ ማንበብ ይጠብቅበናል

    • @selamawite8892
      @selamawite8892 2 ปีที่แล้ว

      Batekekle

    • @tekuret
      @tekuret ปีที่แล้ว

      Enem kegha ebreteseb yemigeremgh zem Belo temeret lay mesq ena machebcheb new

  • @Gebriel19
    @Gebriel19 2 ปีที่แล้ว +8

    This presentation is great. I learned a lot. This is wisdom. Thanks dreams team. Keep doing the great job!!!

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰንሰለት ድራማ ነዉ እንዴ?ኸኸኸኸኸኸ

  • @habtamumulye1719
    @habtamumulye1719 ปีที่แล้ว +3

    እር አታሰቀኝ ላይብርሪ ስልክ አይወራም +እናቴ አዝላኝ አታቅም አልክ የአንድ አመትክን ሁሉ ታሰታውሳለህ? አትሰክስ

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 2 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ ወንድም የህይወት ተመክሮህን ማካፈልህ በጎ ሲሆን
    ሰታወራ እንደ "ቦሌ ሞልቃቃ" የባእድ ቋንቋ ባትጠቀም ፤ አልያም የእንግሊዝኛ ክፍለ ጊዜ ቢኖርህ። ትንሽ ይደብራል " ሜን ፣ ፎከስድ ፣ ሀፐንድ፣አይ ወዝ ብሮክን...ከ... ለመጣ ሰው ብሮ ይደብራል።