ሲጥመዉ ደገመ አዲስ ሙሉ ፊልም /Sitimew Degeme / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 356

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 6 หลายเดือนก่อน +31

    ወይኔ ዛሬ ድምጽ አውጥቼ ነው የሳኩት ስራ ቦታ ሆኜ ተሳቀኩ እኮ😂ልጆቹ እናታቸው ስትነሳ ይነሳሉ ስትቀመጥ ይቀመጣሉ😁በዬት በኩል ልጆቼን ልሰብስባቸው እሱ እየመጣ እየበተናቸው አለ ታዴ😁😁እመዋና ታዴ የድራማው ነፍስና ህይወት እኮ ናቸው። የእኔ ወርቅ ዘመዶች❤
    We are always grateful. you show us our unchanging culture and system ኑሩልን።

    • @fifinon2380
      @fifinon2380 6 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት እኔም እንደአንቺ ያማታል እስከሚሉኝ ድረስ

    • @rabiatoibi6504
      @rabiatoibi6504 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@fifinon2380😅😅😅ረመበሐሰበመቨመቨረቐለቐሐበሐሰቀሐሐለቨለበሀለቀሰቀሰሐበቀቀረለቀዘሀሰሐለቐሐሐሰሀበለመሀበሐሀሀሐቀሐሸመሐሐሐበሰሐበለሐሐሐረለሐለሐሀሐበበለሐሐሐ😅ሀብቐሐቨ😅ለቨ😮

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 หลายเดือนก่อน +11

    አማራየ የኔ ንጉስ ህዝብ ትችላለህኮ አላህ ሰላምህን ይመልስልህ በርቱልኝ ደሞቸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሙቸ ነው እምወዳችሁ❤❤😘😘💐💐

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማነው እደኒ አበጀሸን አይቶ የመጣ ሰሮጥ ተደፍቼ ነበር አቤት ሰወዳችሁ ❤

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያበጀሽ ልጆች እርህየ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አይታደ ሁላቹሀም በጣም ታምራላቹህ አቤት ሴቶቹ ልብሳቸው አማራየ እወዳቹሀለሁ ሁላቹህንም በሙሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 6 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ ምለው በሳምንት ሁለት እና ሦስት ፊልም፣ድራማና ሾው የምትሠሩት ምንጊዜ ብትዘጋጁ ነው? በጣም ጎበዞች ናችሁ።በርቱ

    • @kbb7400
      @kbb7400 หลายเดือนก่อน

      እቺን ሳወጣ ሳወርድ ነበር የሚተወነዉሰ ታሪክ መገኘቱ🙏🏾

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 6 หลายเดือนก่อน +25

    እፉ ቤቱ አጎዛው ጭሱ የገጠር ቤት ቤቱ ተለቃልቆ አጎዛው ተሰቅሎ መደቡ ተነጣጥፎ ጭሱ ሲጫጫስ አቤት ደስ ሲል❤🎉

    • @SamSam-hv7yj
      @SamSam-hv7yj 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉በጣም

    • @WoyinWoyin-k1i
      @WoyinWoyin-k1i 5 หลายเดือนก่อน

      ገገአሐሐሐሐአኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀረቨቨቨቨሰሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሠረሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠሠረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረኀኀረረረነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነነረሬሬሬሬሬሬሬራራሬራራሮሯሬሬሬራሬራሬሬሬሬሬሬሬሬሬሯሬርሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሯሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬርሬሬሬሬራሬሬሬራራሬሬሬራራሬራራሬ

    • @-bw7lv
      @-bw7lv 5 หลายเดือนก่อน

      ወይው ልቤ ቆሰለ 😂😂😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ ❤🎉

  • @አሐ
    @አሐ 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ስታምሩ እኮ አምስት ወታደሮች እናታቸው ስትነሳ ይነሳሉ ስትቀመጥ ይቀመጣሉ ይሄ ገገማ አባታቸው ሁሉን በሀይል ማሸነፍ መፈለግ እኔ ብቻ ነኝ ጎበዝ አይሰራም አንጎሉ ዞሮበታል የልጆቹ መሸፋፈን ደግሞ😂😂😂😂❤

  • @mimimimishfraw3222
    @mimimimishfraw3222 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዛሬ ሰቄ አለወቅም አበጀሸ በካል ባገኝሸ ብዬ ተመኘው በሰደት በጣም የተጎዳወ ሴት ነኝ ግን አበጀሸ ደሞ በጣም ፈታ ታረገኛለች ❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ሰራ ነው በረቱ ፈጣሪ እናት ሀገራችን ሰላም ያደረግልን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 หลายเดือนก่อน +18

    ያየሽዬ ንፍሴ ስወዳት ንግግሩዋን በጣም ንው የምወዳት ንግግርዋ በቃ አማሪኛዋ ደስ የሚል በጣም ትመቸኛለች👍👌🌹🌷🌹🌷👏🏽

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 🌷እወዳታልሁ ንግግራቸው በተለይ በጣም ነው

    • @KENZI___2
      @KENZI___2 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 6 หลายเดือนก่อน +8

    ያለም ወርቅ ጎበዝ ተዋናይ ናት ❤❤ኑፁ እምትባለው ግን ትንሽ ይቀራታን የማፈር ፀባይ ይታይባታን ያለም ያለም ወርቅ ግን ልክ እደነ ያየሽ እደ አበጀሽ ነሽ ጥቁሯም ጎበዝ ናት❤❤❤ደሞች አማራየ በርቱ

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 5 หลายเดือนก่อน

      Yalemyye yene konjo sweat.. esuwan bagebat des yelegnal

  • @zeynebmohammed4931
    @zeynebmohammed4931 6 หลายเดือนก่อน +6

    ያረብ ከስደት መልስ እንደ አመጀሽ በአመት በአመት ልጅ ይስጠን የመዳብ ቅመሞች ❤❤🥰🥰🥰

  • @GojamAbebe
    @GojamAbebe 6 หลายเดือนก่อน +15

    እውነት እውነት በጣም ትክክለኛ ትወና ነው!!!በርቱ።

  • @Rozashife
    @Rozashife 6 หลายเดือนก่อน +10

    ሯሯሯሯሯሯ አለች አበጀሽ የዛሬው የተለየ ነው ሆደ እስኪቆስል ነው የሳኩትኝ በተለይ የአበጀሽ ልጆች ቁጭ ብድግ እንደት እንዳሣቁኝ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 7 วันที่ผ่านมา +1

    Baskariba beyiw Abejesh ❤❤.

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 6 หลายเดือนก่อน +14

    አይ.አበጀሽ.የምትገርሚ.ሰዉ.እኮነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maeritube21
    @maeritube21 6 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ምርጦች እናንተን ሳይ ጭንቀቴ ይቀለኛል ዛሬ በሳቅ ነው የጨረስኩት😂❤❤

  • @emuiy007
    @emuiy007 6 หลายเดือนก่อน +11

    ማርያምን ለእነዚህ ሰወች like ሲያንሳቸዉ ነዉ❤😂😂😂

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 6 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ አለባበሳቸው እንዴት ያምራል ዋው ዋው ንፃቱ ወይ ጎጃም ማኛ ♥♥♥♥♥

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 6 หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅😅😅ወይኔ ተቀጠቀጡ እኮ የእውነት እዬሙሰለኝ አዘንኩላቸው. ኮባው እስኪበጣጠስ ❤❤❤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 หลายเดือนก่อน +9

    አበጀሽ እና ታዴ!!! ❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 6 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትም አበጂሺ ሰላማቹሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ውዶቼ ያያዬ ወይ አበጄና ተዴ ሁሌም ጥለቸውም ፍቅረቸውም ያምርባቸዋል ለሁለቹም መልካም ቀን ይሁንልን

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ስታስቁ 😂😂😂 ግን አበጀሺ ስትወድቅ ተሳቀኩ የእውነት እርጉዝ ነች አይደል

    • @AyaSaed-bj8cs
      @AyaSaed-bj8cs 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ልቤ ተሳቀቀ ከምር

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 6 หลายเดือนก่อน +11

    ልጆቸደስሲሉ አሰተያየታቸዉአቤትጀግናአባትነዉያላቸዉ😂😂😂😂😂

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 6 หลายเดือนก่อน +11

    አቤትሰታምሩ የአበጀሸየልጆችየሚገረምትወናበትክክልእየተደረገያለዉልአየዉበታቸዉየኔቆጆዉሉሴቶቹአለባበቸዉሲያምርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ታዲየ እና አበጀሽ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @blatasale7037
    @blatasale7037 6 หลายเดือนก่อน +7

    የምር አበጀሽ እርጉዝ ነች መሰልልል😊😊😊

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሴት የወለደ እኛቤትም ሰባት ሴት አንድ ደሞ መከታ ወንድም አለን አባትና እናቴን አስታወሱኝ አበጀሽና አያታዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste2813
    @bestebeste2813 6 หลายเดือนก่อน +11

    Yayeshe she is the best

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኪኪኪኪ ሊይሽ ልንገርሽ ልመንሽ 😂😂😂😂😂የአበጀሽ ሴቶቹ ልጆች እር ዛሬስ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 6 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ አልቻልኩም😂😂😂😂😂 ሆዴን አመመኝ😂😂 ላይክ እራሱ ሲያሳቸው ነው

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ማርያምን ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ አበጀሽ እና አያታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lehulem
    @Lehulem 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ታደሰ ጋቢው አይቀር። 😂😂 ካፖርቱ አይቀር 😂😂 ጋቢው አይቀር 😅 እንዴት እንደምወዳችሁ? አበጀሽ ስትኖር በጣም ይደምቃል ።😊😊

  • @zmzmlove-i7l
    @zmzmlove-i7l 6 หลายเดือนก่อน +11

    እመዋ ደርበብ ብለዋል ማሻላህ

    • @yeneMB
      @yeneMB 6 หลายเดือนก่อน

      7gna

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh 6 หลายเดือนก่อน +5

    ለኔደግምያዝማሪውን ቁጥር ተባበሩኝ ተመችቶኛል የጠይምቆጆነው

  • @limeneshderseh5356
    @limeneshderseh5356 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ ስመ ሞክሼ አገኘሁ ታድዬ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 6 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ትምርት ነው የኔውዶች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 6 หลายเดือนก่อน +12

    አበጀሽን የሚወጅ🥰🥰🥰
    ደምሩኝ ውዶቼ🥰🥰 እስኪ እንደማመር🙄🙄🙄😊

  • @yonass6203
    @yonass6203 6 หลายเดือนก่อน +14

    ይቺን የፀይም ቆንጆ ለእኔም አስተዋውቁኝ (አታጎጅ)

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 6 หลายเดือนก่อน +6

    ስወዳቸው❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 6 หลายเดือนก่อน +24

    የአበጀሽ ውፍረት ግን😮 ይገርማል ለውጥማ አለ😊

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 6 หลายเดือนก่อน +3

      አወ 9 ሲሞላ ክርስትናውን ለኛ ብለናል

    • @ሰላምይቱብ-ከ3ደ
      @ሰላምይቱብ-ከ3ደ 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 6 หลายเดือนก่อน +6

      ውፍርትና እርግዝና መለየት ያቃታችው መቼምወንድ መሆን አለበት ውፍርት አይደለም እርግዝና ንው በስላም ይገላግላት🙂

    • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
      @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂✅​@@chuchumike3286

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ 6 หลายเดือนก่อน +1

      እርጉዝ ተች መሰለኝ

  • @አሐ
    @አሐ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ያየሽ ይህንን ትንሽ ባለጌ ልጅ ለእናቱ አልታዘዝም ብሎ የሴት ብቻ ስራ ነው ብሎ የሚያድግ ለወደፊት በጣም አስቸጋሪ ባልእና ዜጋ ስለሆነ ከአሁኑ ይቀጣ ባለጌ😮😮

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 6 หลายเดือนก่อน +6

    ገረመዉ የኔብቻነወ ማንም እዳይነካብኝ😢😊

    • @KokKokb
      @KokKokb 6 หลายเดือนก่อน

      እ😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዋዋ የአበጀሽ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ ሴቶቹ❤❤❤❤❤ እኔ እናንተን ተቀላቅየ መስራት እፈልጋለሁ የምታሰሩኝ ከሆነ ደሞቼ❤❤

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 6 หลายเดือนก่อน

    እንደዛሬ ስደት ከመጣሁ ስቄ አላቅም በጣም እናመሰግናለን እውነት ተባረኩ የዛሬው በጣም ይለያል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከቁጥር አያጉላችሁ ❤❤❤❤

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ዛሬ የቅጣት ቀን ነዉ ወይኔ ባህለሌን ስወደዉ ልክ ነዉ ጎጀ ቀልድ አያዉቅም ልጅ አስተዳደግ ከጎጃም ተማሩ ወገን እኔም ይችን ነገር አይቻታ አልፊያለሁ ከኬጅ 12ኛ ክፍል የሣለፍሁት ነዉ አይዞን ጉቭሎች❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው እኔምጋ ነው ጎጃም በዓሉን አይለቅም

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኣየ እናት ማለት እኮ እድሜና ገና ለናቶችቻችን

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 6 หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ እና አበጄሺ ደስ ሲሉ

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 6 หลายเดือนก่อน

    እረ የዛሬዉ ሳቅስ ልቤን ቀጥ ነዉ ያደረገዉ ለብቻየ እደጂል ለጤና ይበልልኝ መቸም እስቃለሁ እደዛሬ ስቄ አላዉቅም ዉይይይ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኳንደናመጣችው💚💛❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤ የሀዘኔ ማስረሻወች በስደት እናተ ባትኖሩ እደት እሆን ነበር❤❤❤❤❤❤ በፍቅር ነው እምወዳቹህ ❤❤❤❤❤❤

  • @halimahalima-px3gm
    @halimahalima-px3gm 6 หลายเดือนก่อน +14

    እረ አብጅሽ ስውድሽ አሳቅሽኝ😂😂😂😂ማንሽ አላልችም😂😂

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 6 หลายเดือนก่อน +2

    Kemyriba ye Ethiopia cinema 10000 geza tebltalchu much love and respect!!! hopefully I will visit U when I come

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እናት የልጆቿን ገበና መሸፋፈን እኮ ነው እናቶቻችሁ ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
    ደሞ የስማቸው ልመንሽ ልገርሽ ልይሽ ክክክክክክክክ

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወርቅች እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የዛሬው በሳቅ😅😅😅😅😅😅😂😂😮😮😮

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 6 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ይለያል ስማችሁ ደስሲል🥰አምስቱም 😂😂😂ወይ ሲበሻሸቁ ደሞ 😂😂አይ ታዴ ሊያራባቸው ነው አለ 😂😂😂አይ አበጀሽ የእናት አንጀት 🥰🥰የልጆቹ ቁጭ ብድግ 😂😂😂ወይኔ አበጀሽ እና ታዴ አላስተረፉትም 😂😂😂ልጆቹ ሲቀጡ እንዴት እንደሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዐማሓራዎች አለባበሳቹህ ሲያምር🥰🥰😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😘😘🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድድድ 💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😘🥰

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน

    ወጣቶቹ ሲያማምሩ እምዬ ሀገሬ የፀይም ቆንጆዎች❤❤❤❤

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አያ ታዴና እምዋ በጣም እንወዳችሗለን

  • @akliluashiber4735
    @akliluashiber4735 6 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ጎበዞች ናችሁ አበጀሽ ጎበዝ አክተር !

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 6 หลายเดือนก่อน

    የምር ግን የምር አድርገውኮ ነው ሚሰሩ ምናለ ብዙ ተከታይ ቢኖራቸው እነዛን እራቁታም ከምናይ እድህ ባህላችን የጠበቀ ሁለም ቢይላቸው❤❤💕💕💕💕💕💪🙏😊

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 7 วันที่ผ่านมา +1

    Full Kibirt Ethiopian Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬውስ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እኛ አምስት እሴት አንድ ወንድ ነን እና እንዲህ እንባል ነበር

  • @አሐ
    @አሐ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሄሄሄሄ ምነው አልበዛም እንዴ ሴት ሆኖ መፈጠር ሀጥያት ነው እንዴ አሁን ገባኝ ሴቶቹ በህፃንነታቸው ወደከተማ እና አዲስአበባ እየመጡ የማንም መጫወቻ ሆነው ህይወታቸው ችግር የሞላውና የተበላሸ ሁነው ይቀራሉ የእኛ እናት ከእንደዚህ አይነት ሞዛዛ እና ፍርደገምድል በጭራሽ ለሴት ልጅ ጆሮ የሌለው ማህበረሰብ መሀል ነው ብንን ብላ የመጣችው ኡርዋዋዋአአአ ምን ጉድ ነው እንዲህ መክረር ይህንን ስል ባህሉን መናቅም ሆነ መጥላት አይደለም ግን ሁሉም በልክ ቢሆን😮😮😮😮😮

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน

      ታድያ በየ እዳሪዉ ድንግልናሽን ታስረክቢዉ ያለ ክብር ኧሯ😅😅😅

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 6 หลายเดือนก่อน

    አይእናት ሁሉንሽፍንፍን😢😢እረጆም እድሜለናቶች❤❤❤❤

  • @AlubelAlubel-u6x
    @AlubelAlubel-u6x 6 หลายเดือนก่อน +2

    አበጀሽ አንደኛ ናት እኮ

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወየው የዛሬውስ ይለያል በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሮችዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zanayali3209
    @zanayali3209 6 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬው ደሞ የተለየነው በጣም አስቀውኛል

  • @AlubelAlubel-u6x
    @AlubelAlubel-u6x 6 หลายเดือนก่อน +4

    ያበጀሽ ብቃት ይለያል ስወድሽ እኮ

  • @መቅዲYou
    @መቅዲYou 6 หลายเดือนก่อน +1

    እማዋ የምወድሺ❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 6 หลายเดือนก่อน

    ተከታታይ ፊልም አድርጉልን አርባ አምስት አርባ አምስት ደቂቃ ብቻ ይበቃናል በጉጉት እንድንጠብቃቸው ❤❤❤❤❤

  • @fkbf7788
    @fkbf7788 6 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ ወየሁ አበጀሽ ተሳቀኩ ስትወዲቂ እርጉዝየ

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሀሀ አበጀሸ ና በጎች እየተብላሉልህ ነው አለች😂😂

  • @Jesusislord-c3p
    @Jesusislord-c3p 6 หลายเดือนก่อน +1

    Esyi endih new enji 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አያ ታደ ናአበጀሺ በሳቅ ፈነዳሁ ደግሞ ልጆቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደዛሬውስቄአላውቅም ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HiWot-ui6pz
    @HiWot-ui6pz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ንፁህ የሚውዳት ማነው

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 6 หลายเดือนก่อน +2

    አያ ታዲየ ዛሬ ሀይለኛ ኮስታራ አባት ሆኖዋል ወይኔ ታዲየ 😃😀😃

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 หลายเดือนก่อน

    ያየሽ 💝የኔ እናት አክባሪሽ 💝ነኝ 💝ከነ ችሎታሽ 💝

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኛቤ አምስት ሴትነን አድወድነውያለው አስደፈራችሁኝልነበርአባቴ ክክክክክክክክክብብክክክክ❤❤❤❤❤❤አስደት ቀጥሉበዚሁ ጡሩነውስራችሁ የሴቶቹእናት ስወድሽወላሂ ቁርጥእናቴን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 6 หลายเดือนก่อน

      እኛም6ሴትነንወድሜይማረርአል።እነቴምንላረግወድይሆነሉብየነውትላለይ።እባልአቸውጋርሲጣሉወድሜያሰቀኝአል።እኔብቻናኝያላገባሁት

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน

      እኛጋም ሰባት ሴት አንድ መከታ ወንድም ነው ያለው ክክክክክክክክክ የምር እናትና አባቴን አስታወሱኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ ግን ሶስታችን ሳኡዲ ነን

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 6 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክ ዛሬ በሰቅነው የጨረስሁት ሰወዳችሁ ደሞ አንድነታቸው

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 6 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂😂የቤቴ ጉድ የኛቤት ሂውት ቁች😂😂

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน

      የእውነት እኛ ቤትም ነው ክክክ

  • @btelhem
    @btelhem 6 หลายเดือนก่อน +3

    እሱ ባለው ስወደው 😂
    ጠረቤዛ ሆነና አረፈ አይ የገጠር ፍቅር😂😂😂

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ውበት አቤት ለዛቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️🙏

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    ወይስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤ግን የታዴልጆችማነውስምያወጣው

  • @mamekiya5666
    @mamekiya5666 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶቼ በምን ልግለፃችሁ ቃላት የለኝም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ላይክ አድርጉ አትሰስቱ❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 6 หลายเดือนก่อน +2

    አያበጀሽ በሳቅ ሞትኩኝ ❤❤😅❤❤😊🎉❤

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሥማቸው ልመንሽ ልገርሽ😍😍😍

  • @AlubelAlubel-u6x
    @AlubelAlubel-u6x 6 หลายเดือนก่อน +2

    አያ ታዴየ ተረጋጋ በህግ

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 6 หลายเดือนก่อน

    ሞዓ ኣህያ ዘእምነገደ ፋንድያ ስዩመ አጋንንት ባርያ ዘኢትዮጵያ

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 6 หลายเดือนก่อน

    የሴቶችን ክብር ተጋፋችሁ

  • @GamachuBadhadha
    @GamachuBadhadha 5 หลายเดือนก่อน

    አይ እናት ገመና ከታች ሁላቹም ትችላላቹ ታምራላቹ

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 6 หลายเดือนก่อน +2

    መጡየኔልዩወችእደምወዳቸው

  • @HiWot-ui6pz
    @HiWot-ui6pz 6 หลายเดือนก่อน

    እታዉይ ላይክ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 6 หลายเดือนก่อน

    እሱቤት ቅልሰልሱ ተውአያ ታአዴ ቀልድ አያውቅም ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r หลายเดือนก่อน

    ደስ ሰትሉ❤❤❤❤❤😂