ከቀመሰ ወዲህ አዲስ ሙሉ ፊልም(Kekemese Wedih)New Ethiopian Film 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g หลายเดือนก่อน +45

    አይታችሁ ላይክ እማታረጉ ሠወች ግን በጣም ክፉ ናችሁ የምር

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +3

      በጣም

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ገና ሰገባ ነው ላይክ እማረገው ወላሂ

    • @emebetberhane9076
      @emebetberhane9076 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ነው የኛ ስው እነዚህን ሰዎች መርዳቱ ለምን ነው የከበደው. ሰብስክራብና ላይክ ማድረግ አንደሆነ በነፃ ሆኖ ሁሉም እያዩ የውጣሉ.

    • @HabtamGbayawu
      @HabtamGbayawu หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂 ይህ ስውየ ታዴስ ግን ውሽማ እየሆን ነው እሚቀጥለው

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለነቢያት ፆም ለገና ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ♥️🙏♥️

    • @alsaialalsai
      @alsaialalsai หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @አሐ
      @አሐ หลายเดือนก่อน

      እህቴ/ወንድሜ ይህንን ውድ ድራማ የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ስለሆነ የሚያየው ያለ አስፈላጊ የዘር ወይንም የሀይማኖት ነገር እየደባለቁ ልዩነት መፍጠር ጥሩ አይደለም😮እኛ ሁላችንም እንወዳቸዋለን🎉❤🎉❤🎉❤

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ หลายเดือนก่อน +9

    ያልተጠየቀ ወገናዊ ምክር፤አፋችሁ የሚደርቅና ቶሎ ቶሎ ሺንት የመሽናት ስሜት ከተሰማችሁ፤የሥኳር በሺታ ምልክት ነውና፤ከጣፋጭ ነገር፤ማርና ስኳር፤ሙዝና ጣፋጭ ጭማቂ፤መጠጥም መራቁ የፈውሱ፤ክብደት መቀነስም ዋናውና አንዱ አካል ነው፤በተጨማሪ፤ዋናው ፈውስ መጦም ነው።

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 หลายเดือนก่อน +3

    እውይ ያየሽ መስቀልሽ አደራደርሽ ሲያምር❤❤❤

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b หลายเดือนก่อน +5

    ዝማምዬ ስወድሽ❤❤ አስተማሪዎቼ ስወዳችሁ❤❤

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu หลายเดือนก่อน +10

    ዋው የበይሰሞኑ ደሞ የተለየ ነው ያየሽና ያለም ወርቅ እያደረ ውበታቸው እየጨመረነው የሚመጣ ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +4

    አያ ታዴ ዛሬ ታማኝ ወንድ ዋውውው

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 29 วันที่ผ่านมา +1

    አይዟቹህ በርቱልን ውዶቸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +3

    የእትዬ ዝማም ምክር ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ หลายเดือนก่อน +7

    የኔውዶች እኳንደናመጣችው ዛሬደሞ የሴቶች ቅናት😅💚💛❤

  • @TatekAsmare
    @TatekAsmare หลายเดือนก่อน +3

    ማለፊያ ድራማ ነው ሁሌ የምታሳዩን፡፡ አድናቂያችሁ ነኝ!ሁላችሁንም በጣም አድርጌ ውድድድድድድድድድድ አደርጋችኋለሁ አቡናረጋይን! ለመሆኑ ግን አበጀሽ ወዴት ሄዳ ነው? በጣም ጥፍት አለችኮ! እስኪ መልሳችሁን ወዲህ በሉ፡፡ በያላችሁበት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ! ጥሩ ጊዜ!

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels หลายเดือนก่อน +3

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህት ወድሞቼ እደገረመው የስራ ሰው ይስጣችሁ

  • @askar149
    @askar149 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እኮ በጣም ነው የምታምሩት መልካችሁም ስራችሁም ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 หลายเดือนก่อน +3

    ዉዶችየ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ሁላችሁም ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asuasu-zn7ne
    @asuasu-zn7ne หลายเดือนก่อน +11

    ፐ የኛ ሱሶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ችሎታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebi1020l
    @sebi1020l หลายเดือนก่อน +6

    እኔ የምለው በጣም የሚገርመኝ ነገር የነዚህ እህቶች ሁሉም ፀጉራቸው በጣም ረጅምና ቆንጆ ነው የሌላ ዝርያ ዘር አለባችሁ እነዴ እንዴት የሁላችሁም ፀጉር እንደ ሀንድ ሴቶች አንድ አይነት የሆናል ግርም ብሎኝ ነው ፍካት ለይ የሚሰሩትም እንዲሁ

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂😂😂

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน

      ብዬ ብዬ ብዬ ሚስጥሩን የሚንግርኝ ጠፍ😂😂😂😂

    • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
      @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ หลายเดือนก่อน +1

      አማራወች ፀጉር ዞማነን😊😊😊😊ደሞዘረኛ እዳትሉ ሀቅነዉ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน

      እኔም የሁልጊዜ ጥያቄየ ፀጉራቸው ሲምር

    • @user-yc7gp9hw3r
      @user-yc7gp9hw3r หลายเดือนก่อน

      ጎጃም ባብዛኛው ጸጉራቸው ሉጫ ነው።

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 หลายเดือนก่อน +5

    ያየች ትፈታታዴ ታዴ አበጀች ትሻልሀለች ታዴ ታዴ ጎድህ❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ หลายเดือนก่อน +5

    ገረመው ያለም ወርቅን ፍታት እና እኔን አግባኝ እኔ አለቀናም😂😂😂😂😂 አያታዲ የኛ አተራማሽ አቦ ይመቻቹ ዘራቹ ይብዛ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HalimaDeGu
      @HalimaDeGu หลายเดือนก่อน +1

      እስተምታገቢው ድረስ ነውጂ ስታገቢው ትቀኛለሽ😂😂😂😂

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ หลายเดือนก่อน +1

      @HalimaDeGu እሽ ባለኝ እንጅ አልቀናም😃😃

    • @سميرهحبشي-ث7ث
      @سميرهحبشي-ث7ث หลายเดือนก่อน +1

      እቱ ከነያየሽማወይፍክች አይልም አያልቅብሽ😂😂😂😂

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 หลายเดือนก่อน

      ​@@ወለተኪዳን-ዸ9ገyet nesh? Tidar kelelesh enetewawek

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ያለም ወርቅ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤የስድብ አይነት ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይባል የለ😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr หลายเดือนก่อน +2

    ያለምወርቅ ሱቅ ቢኖረው ባይኖረው ሌላ ሴት ካንቺ በላይ ከፈለገ ብዙ ቦታዎች አሉና ቅናቱን አስወግጂና አብረሽው ስሪ ።

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w หลายเดือนก่อน +1

    ወዶቸበረቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdiNiguse
    @AdiNiguse หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ ምርጥ ሠው

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 หลายเดือนก่อน +4

    ደና አደራችሁ❤❤❤❤❤

  • @Madenamedena
    @Madenamedena หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    የውዴ ፀጉር. አቤት ማማሩ

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g หลายเดือนก่อน +1

    ያየሽ ተላከፈሽ መሰለኝ የቅናት መንፈስ ልቡን አወለቅሽዉ😂😂😂

  • @zieneb
    @zieneb หลายเดือนก่อน

    አያ ታዴ አያልቅብህ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @yonass6203
    @yonass6203 หลายเดือนก่อน +6

    የእኔ ደርባባ ውዴ ኸረ ሰላም በይኝ

    • @yonass6203
      @yonass6203 หลายเดือนก่อน

      ውዴን ላስተዋወቀኝ ወረታው ከባድ ነው

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

      ​@@yonass6203😂😂😂😂

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia หลายเดือนก่อน

      ምን ትከፍላለህ

    • @yonass6203
      @yonass6203 หลายเดือนก่อน

      @@YordanosUtopia የምችለውን ሁሉ

    • @Rahma-j3h
      @Rahma-j3h หลายเดือนก่อน

      ና ክፈል ላገናኝህ

  • @OpaApoa
    @OpaApoa หลายเดือนก่อน +3

    መጣችሁ ውዶች ❤❤❤❤❤

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እደምውዳችሁ ❤❤❤❤

  • @መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ
    @መዝሙርመዝሙር-ጘ7ዸ หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 የወንድ እቃ ይሸጣል እንዴ😂😂😂😂😂😂😂 አላለም😂😂😂❤🎉😂😂

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 29 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉራችሁን ለምንድን ነው ምትሽፍኑት ውዶቸ በጣም እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 หลายเดือนก่อน +1

    Yalemu worken yemitmesel yakista lije alechegn abet Des setelu hulachuhem ewedachuhalew❤❤❤

    • @mtolla5767
      @mtolla5767 หลายเดือนก่อน

      Agebetalech? Esti asetewawekign?

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles หลายเดือนก่อน +4

    የገጠር ልጆች ቅዳም ሲመጣ ምን ትዝ ይላችዋል 😂😢

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia หลายเดือนก่อน +2

      ገበያ ብሎ ከተማ መሄድ❤😢

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወርቅ አማራወች💖💖💖💖♥♥♥♥😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺💐💐💐🌸🌸🌸🌸

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 หลายเดือนก่อน

    ያአለምወርቅ ስድብሽ ይለያል 😂😂😂😂😂😂አያ ታዴ😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ👍👍👍

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 หลายเดือนก่อน +1

    መደነቂ እባክሸ እባክሸ የከተማ ገልቱ አርቲሰት ተብየ ለመምሰል ባሕልሸ አትጠየፊ ወየ ከነሱ ገለል በየ እኛ ማንነታቸን በነሱ ነው የምንመለከተው

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ หลายเดือนก่อน

    መደነቂያ የናፈቀችው😢

  • @GebreyohansGetahun
    @GebreyohansGetahun หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 หลายเดือนก่อน

    እረ ወይኔ እደት እዳሳቃችሁኝ ያየሽ እና ያለም ወርቅ ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g หลายเดือนก่อน +2

    ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ በኃላ አያችኃለው ምክንያቱም ሥራ አልጨረሥኩም ማታማታ ብትለቁ እይታው በአንዴ ያሥደሥታችሁ ነበር

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቹ በርቱ ❤❤🎉🎉

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

    ሱሶቼ መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron872
    @Meron872 หลายเดือนก่อน

    Bizu honechehu seteseru ye belit yedmikal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 หลายเดือนก่อน

    Setamiruku wegenoche bertulen❤️❤️❤️💚💛❣️👏

  • @mercato967
    @mercato967 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶቼ እንዴት እንደምወዳችሁ !!!

  • @Hailemariam8
    @Hailemariam8 หลายเดือนก่อน +13

    ገና ሳላይ ነው comment እያደረኩ ያለሁት ምክንያቱም ስለምወዳችሁ በርቱልኝ ሱሶቼ

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ውይቅናት😂😂😂

  • @TsehayTaye-h9i
    @TsehayTaye-h9i หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anchinalutegegne9899
    @anchinalutegegne9899 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeGashaw-gn1ho
    @AbebeGashaw-gn1ho หลายเดือนก่อน +1

    አበጀሸ የት ናት እባካችሁ ንገሩኝ

  • @Helimadagna
    @Helimadagna หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ደሞየሤቶቹ.ቅናት..😂😂😂😂

  • @yonass6203
    @yonass6203 หลายเดือนก่อน +2

    ውዴን ላስተዋወቀኝ ወረታው ከባድ ነው

    • @HalimaDeGu
      @HalimaDeGu หลายเดือนก่อน

      እኔ ላስተዋውቃቹሁ😂😂😂😂ምን ትሸልሙኛላቹሁ😂😂😂

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ቅናት ያለም ወርቅ😂😂😂

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em หลายเดือนก่อน

    ሰተፈጠር የተጨፈረረይውን አለ ታዴ
    😄😄😄😁😁😁

  • @siltube2735
    @siltube2735 หลายเดือนก่อน

    እናንተ እዚህ ቤት አላችሁ?😢እንዴት ነው ደመራችሁኝ😢

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 หลายเดือนก่อน

    በተፈጥሮ የተጨፈረረውን እኔ ምን ላርገው አለ አያ ታዴ😂😂😂

  • @Zubaida-i1z
    @Zubaida-i1z หลายเดือนก่อน

    አረ ተው ተዴ😂😂😂😂

  • @TibebuLacamo
    @TibebuLacamo หลายเดือนก่อน

    Selamgu.yhbza.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

    ሴቶች እዳትመጡ የአለም ወርቅ ቅናት በዛ😂😂😂

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ หลายเดือนก่อน

    ላይክ👍👍 እያረግን እንይ ውዶቼ ማሮቼ ፍቅሮቼ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Helimadagna
    @Helimadagna หลายเดือนก่อน

    አረ አለምወርቅ.ለምኖ.ያጣሠዉ.ተሣድቦ.ይሔዳል.አሉ..😂😂

  • @Amina-e9s
    @Amina-e9s หลายเดือนก่อน

    የምር ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የእግሯን መጨፍረር ምን አርጊዉ ልትላትነዉ አላለም😂😂😂😂😂እሰሪዉ በላት አያ ታዴ😁😁😁

  • @bizubela4378
    @bizubela4378 หลายเดือนก่อน

    No see አለች ያየሽ😁😁😁😁

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

    የአለም ወርቅ ስድብ ሆዴን አነፈረኝ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @firaehiwotkassie5370
    @firaehiwotkassie5370 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MuluBasie
    @MuluBasie หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አያ ታዴ ጉደኛው

  • @panchkasahun6381
    @panchkasahun6381 18 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂🤣🤣😁ታዴ

  • @TigiAbebu
    @TigiAbebu หลายเดือนก่อน

    መደነቃ ጠፍታለች በሰላም ነው

  • @ZahraMahmood-q9x
    @ZahraMahmood-q9x หลายเดือนก่อน +2

    ገረመዉ ትቅርብህ ያለመወርቅ

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 หลายเดือนก่อน

    Like share adergulachew enaberetatachew❤❤❤❤

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ หลายเดือนก่อน +2

    ውይይ ሙሉን ስጠላት ስታስጠላኝ ኤጭ ውበትን እመቤትን የወብዳርን አዱኛን እና ማስቆ የሚነፋውን ስወዳችሁ እትየ አልማዝን ያለም ወርቅን ውድድድድድ

    • @Hailemariam8
      @Hailemariam8 หลายเดือนก่อน +1

      @@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ ማሲንቆ እሚነፋው😂😂😂ዋሽንት እሚገዘግዘውስ😁

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +5

      አይባልም ከጠላሻት ምንም ኮመንት ላይ የምትወጂውን ብቻ ስወዳችሁ ብለሽ መፃፍ አታውቂያት አታውቅሽ 🫣

    • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
      @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ หลายเดือนก่อน

      መብቴ መሰለኝ እኮ አስተያየት መስጠት

  • @FreeMimi-jy5xz
    @FreeMimi-jy5xz หลายเดือนก่อน +3

    የውበዳር በሰላም ነው ወፍራለች አያምርባትም❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 หลายเดือนก่อน +1

      አይመለከትሺም

  • @هلا-ن4غ
    @هلا-ن4غ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉 46:05

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 หลายเดือนก่อน

    Ere ebakachehu yalemen agabugn please..betam new yewededekuwat please esuwan kalagebahu

  • @destaTefra
    @destaTefra หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይ ቅቅቅናናናትትት፤ምንም በሌለበት በጥርጣሬ የፈላ ውሃ ውስጥ መኖር።ቅናት እንደ ቅንቅን ነው።እኔም ትንሽ ስላለችብኝ አውቃታለሁ፤አይጠቅምም።

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    የሴት ቅናተኛ አይጣል ነው😂😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂የወንድ እቃ የሴት እቃ አለች

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ หลายเดือนก่อน

    ሴቶች አፈ ጮሌ ይወዳሉ፤አፍ ያለው ይጠቀምባቸዋል፤እዚህ ላይ ተሞኝተዋል፤በጣም የሚወዳቸውን አፍ ከሌለው ይንቁታል።ኧረ ሴቶች፤ዲያቢሎስ እናታችንን ያታለላት በአፍ ጮሌነቱ እንዳታለላትና በዛ ምክንያት ትውልድ እንደተበደለ አስታውሱ።

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ หลายเดือนก่อน +1

    Hi, welcome tadee you look like Russian tank man

  • @Mohammed2030-b5f
    @Mohammed2030-b5f หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 አይ ያየሽ የቅናት ጥግ ያለም ወርቅ አበዛሽዉ በሉ ቅናት ይቅርባችሁ😅😅😅😅

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere หลายเดือนก่อน

    ኣያ ታዴ ተገረዘ እነዴ ጨዋ ሆነኮ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

    እነ ንጡህ ምን እየሰሩ ነው😂😂😂😂

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ወይታደሰእንደገና,እንጋባ,አለ

  • @fahadbd6659
    @fahadbd6659 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @goreja100
    @goreja100 หลายเดือนก่อน

    Kisara😂😂😂

  • @MohamedAbdullaAlshamsi
    @MohamedAbdullaAlshamsi หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @romansisay4417
    @romansisay4417 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alsaialalsai
    @alsaialalsai หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aasqqasass
    @aasqqasass หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤