yalemwerek menew zare yehen hule duket ena makeup yaderegeshew.. atamerim,, yer ena andandochu zare menw duket ena makeup.. yerasachehu wez new yemiyamerew.. atekebu benatachehu.. lelaw duket selecheton new enaneten yewededenew.. DUKET ena MAKEUP huletegna endatekebu
20 አመት እንኳን ቢለማመዱ የናንተን ትወና ማንም አይሰራውም ጀግኖች ❤
ምርጥ ስር ነው❤❤
ዶሮ ወጡ ሲያምር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
እምዬ እናቴ ገመና ከታቸ፡፡እምዬ አልማዝ
በጣምበጣም አይእናት ከንስሙም እናት❤️🙏🏻
የሱባለው አድናቂና ወዳጂ ነኝ ❤❤
የሁላችሁም ስራ እጅግ በጣም ደስ ይላል መልካም
አቤት እህተ ጎመን አከታተፍሽ ደስ ሲል ❤❤❤
😂❤
እኔ ዛሬ በህልሜ ጎመን ስከትፍ ነበር ያደርኩ እውነት😂😂😂
😂😂😂😂😂@@eyrusfeker4790
@@eyrusfeker4790በጣም ጥሩ ነው ውዴ
እህተ የእሱቤ ሚስት ስትሆን ነው የሚያምረው😅
አው የእወነት ነዉ ሚመስሉት😂😂
❤❤😂😂😂እኔ. ጠብቄ. ነበር
በጣም እውነት😂😂
አወ፤በጣም፥ገረመውና፤ያየሽ፤ሲሆኑ፥ዴስይላሉ
ትክክል እነሱ ነቸም የሚስማሙት😂
ሰይፉላይ ይቅረቡልን 😢❤
noooo 😮
እኔ ግን ማንም ላይ ባይቀርቡ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ምክነያቱም ጣጣ ይመጣባቸዋል የእኔ ወርቆች 😊
እነዛ እነዛን ከምናይ የነዚህ በስት ጣአሙ😂😂😂😂የኔ ወርቆች
እነ እንትናን አደል😅😅😅😅😅😅
አወ የማንን ም ዉሸት ፍራክ እያሉ ከሚጃጃ ሉት እነዚህ በጣም ይመቻሉ ትምር ትም ይሆነና ል❤❤
የኔ ዉዶች አስታወሳችሁኝ በቀለም ተነፍቶ እደሚለበለብ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ዶሮ በላልቶ ማጠብ በጢናዳም በተለይ ማጠብ አቤት በሎሚ❤❤❤❤❤
ወይ እህተ በልጅነቴ ዶሮ በልቶኛል አላለችም በሳቅ😅😅😅😅😅
ደሞች እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌👌👌👑👑👑👑👑🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔
❤❤❤ሀገሬ ናፈቀኝ
ውይይጎመን እደትእዳማረኝ ቅመሞችየ❤እደውደ አይነትቀናተኛባልእዳይሰጠን አሚንበሉ😢😢አይአለምወርቅ😂 ስራልታስፈችንአላለይይ😂😂😂ውደባልሽጋሂጂ ማታማታምባልሽእመደብላይእምተኝው😅😅
ዋው ያየሽ ትችያለሽ አይገልጸውም ዋው
ሲሳይ ደግሞ እንደ እኔ ከወደ ፈሳሹ ነው መሰል
የእውነት የትወና ብቃታችሁ ግርም ይለኛል ሰይፉ ላይ አለመቅረባችሁ ያናደኛል ማንም እየሰበሰበ ከሚለፈልፍ እናንተን ጋብዞ ቢያቀርብለን
የለም እንዳይቀርቡ ማን ብሎ😮
እህተ የለበስሺው ቀሚስ ያምራል
እረ ወዬ የእውነት ግን እኔም ዶሮ መገነጣጠል አልችልም እናቴ ዶሮ አትበለም በዛ ምክንያት ስጋ ብቻ ነው እምንጠቀመው ካማረን ዘመድ ጋር ነው እምንበላው አሁን አገር ስገባ እለምዳለሁ 😂😂😂 ሁላችሁም ወርቅ ናችሁ አታጓች ግን ስታወራም ታስቀኛለች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
ዶሮ በአረብ ሀገር ቀረ በቃ 4 ምናምን😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ለ 4 ብቻ ግልግል
እህተ የሱቤ ሚስት አርጉዋት ያምራሉ
እህተ።ቅመምነሽ።እኔ።በጣምነውየምወድሽ።ስራሽሁሉደስይለኛል
በጣምምምምም❤❤❤❤
አረ የጎመኑ ነገር እኔ አምሮኝ ልሞት ነው😢😢
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
እኔም ተማርኩ ይመቻችሁ
እናንተው እኔም የየውብ ዳር ፊት ሙልት አለብኝ አይኔነው ብዬ ነበር ቸር ያሰማን እህተ ወይ ጉዴ
እናት ገበና ሸሻጊ
እኔም ዶሮ መገጠል አልችልም 😢
ጉሽ አንችም 🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂
እኔም አላውቅም ወይጉድ❤❤😂😂😂😂
እድሜ ለዩቱብ እህቶቼ ተማሩ እኔም እዚህ ነዉ የተማርኩት በሉ ዛሬ ጀምሩና ተከታተሉ ደግሞ አዉርዱና በደንብ ተለማመዱ😢
አይ ሱቤ እስከነጃኬቱ አላለም😅😅😅😅😅😅
እህተ እኮ ሁለተኛዋ አበጀሽ ናት ስወዳት
like በማድረግ እናበረታታቸው ❤
ነይ ማነሽ የሱቤ አፍቃሪ ፍቅሩ ሊደፋኝ ነው አብረን አድራሻውን እፈልግ
እናት ገመና ሸፋኝ ❤
ለምን እንደውዳች ሁ ተቃላችሁ ከሲጋራ ከሽጉጥ የፅዳ ስለሆነ ነው በርቱ እሱቤ ካላ 😂😂 😅😅 አለ
ትንብዋለል የምትባለው መልኩዋ እንግዳዘርን የምትመስልባችሁ በጣም ትመሳስላለች
አይ እህተ ኩኩ መስራት አልችልም ጭራሽ ለራሷ ማማደር😂😂😂😂❤❤❤❤😊
እህተ ራስህን ሥራው በዪው ።
መገን,እሱቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ እናት ገመና ከታቿ እናት ሳለች ኩራ ዝናብ ሳለ ዝራ !!
ውዴ ማዴት በማዴት ሆና ቢያሰቃያት ነው ። የቅርባት ።
እህተ፣ደሮ፣መስራት፣አትችይም፣ማለት፣ነው
እኔምአልችል ባልን ማግባትለራሱእምጠላው በዝህምክናየትነው 😢መዘነጣጠሉነውየምቸግረኝ😂😂😂
አይ እናት ገበና ሸፋኝ ኑሪልኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውዶች
😂😂😂😂ቀርቦ ስትበሉ ለማየት ስፍ ስል ጉድ አርጋችሁኝ ዶሮ በጣም ንው የምወደው🙉🙉🫣
እንዴዉ እውነት እኮነዉ እሚመስለዉ ስራቹህ ጎቨዞች ❤
እሱቤ😂😂😂
አይ አይንዬ ዛሬም ዶሮ መስራት አትችይም😂😂😂😂
የምወዳችሁ ደምሩኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
የኔወዶች😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
😂😂 ግን ዶሮ መስራት የማይችል ሴት አለ😮😮😂😂 ሴቶችየ አረ ሙያ ግድ ነው ተማሩ
ወጡ የተደፋበት ቦታ ጠቁሙኝ😂😂😂
የውብ ዳር ግን ok ነች ፊቷ ልክ አይደለም
እየተደበደበች አይደል ሜካብ ነካ አርገዋታል መሰል
ትክክል ፊቶ በጤናዋ እንኳን አይመስለኝም
😂😂😂እሆዴ ውስጥ በቀለ አለ እሱቤ😂😂😂 እህተ ግን የሴት ቁንጮ ትመስላለች ሁሉ ነገሯ በቤት ውስጥ ባለሙያ ነች
የኔ አስተማሪዎች ያይኔ አበባ አስቢበት😅😅😅 ተማሪ ወገብሽን ታጥቀሽ😅😅 ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ 24 ቦታ ብታረጊያት እሱቤን ታጫለሽ😅ያለም ወርቅ ሃሳብሽ ሁሉ ወርቅ❤በገጠሩም ጀንጃኝ አለ እንዴ😅አታጓንች ልክ ናት የባል ዱላ አይጎዳም😂
😂😂😂😂😂
አይ እህተ ደፋሽ ወጡን 😂😂😂😂😂😂😂
እስከዳር አይኗ ምን ሆኖ ነው ያበጠው...!
አታጓጅ ባልሽው ነገር አልስማማም ሴት ልጅ ለምን ትደበደባለች ኋላ ቀር አስተሳሰብ ነው ሴት ልጅ ሀገር እናት እህት ሚስት ናት እኛ ኢትዮጵያዊያን በዱላ የምናምነው ለምንድን ነው ሴት ልጅ መመታት አለባት የሚባለው ለምን ነው
ኑ ዶሮ መስራት የማትችሉ ኑ ከዚህ ተማሩ አቤት ውርደት😂😂😂
❤❤❤
ዶሮ መስራት ለመማር ስት ጊዜ እደፈጀብኝ
ትንቧለል ስታምር❤😂
እሱቤ ምስጊን 😂😂😂😂😂😂
አዝናናሽኝ 😂😂😂😂
ውድዬ ፊትሽ ምን ሆን ሁለት አይንት ሆን የምትቀቢው ንገር ካለ አልተስማማሽም አቁሚው የኔ ውድ ስወድሽ ደሞ🌷🌹🙏🏻
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኸረ አሳዘናቸሁኘ ዶሮው ተደፋ አለች እህተ
አይ እትዬ አልማዝ እህተን ዶሮ መስራት ሳያስተምሩ ድረው ጉድ ሆነችሎት😂😂😂😂😂
መሸአለ
የኔ አበባ ከዶሮ እኔ አምራለሁ እጣፋጣለሁና እኔን ስመህ ጨርሰኝ በዪው ።
እሱቤ 😂😂
ደሞ እኮ ውበታቸው ቁጅናቸው ሁሉም ውብ ናቸው
ዶሮዋ በሽሮ የምትታጠበዉ ተተግንጣጠልች ቡሓላ አይደል እንዴ
ከተለበለበ በሁዋላ ነው፣የተቃጠለው ፀጉር እንዲረግፍ ። ከተገነጠለ በሁዋላ በሎሚና በጨው ነው የምናጥበው።
😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
ያለም ወርቅ ሆዱዋ ሞላ አላለባችሁም እስቲ ያያችሁ
መጣቹሁልን የኛ ጎጃሜወች❤❤❤❤
ደምሩኚ
ደምሩኝኝኝ😢 የኔ ውዶች❤
የውዴ ባል ሌላውን ነው የሚሾኮሽኮው
አያየሸ ምሰው እንዴት ነው
አይ አታጓጅ ስታስቅኮ😂 ሴትና ደበሎ ችብ ካልተደረገ😂😂😂😂
አበጀሽየትናት
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ማነሸሸሸ ሴኖትራክ አክለሸ ጭራሸ በቆሉልባ ድቦሸቦሸዬዬዬ
አይ አይኔአባባ ይችዶሮጉድሰራይን😂😂😂
የደሮን ችግር አብይ አህመድ ነው የነገራችኩ
ቁምነገር እኔ ተቀምጨ ስነሳ ጉልበቴ ይንቋቋል ምን ሆኜ እንደሁ አላውቅም የምታውቁ ንገሩኝ እርጅናም ከሆነ በፀጋ እቀበላለሁ😁😁😁
ዶሮ ብይ መፍትሄውን እያየሽው ሲያወሩ😅😅
የኔም እንደዛ ነው የምር ምን ይሆን ግን 😂😂😂
@@HaptamM-z2e የአጥንት መሳሳት ምልክት ነው አሉ
yalemwerek menew zare yehen hule duket ena makeup yaderegeshew.. atamerim,, yer ena andandochu zare menw duket ena makeup.. yerasachehu wez new yemiyamerew.. atekebu benatachehu.. lelaw duket selecheton new enaneten yewededenew.. DUKET ena MAKEUP huletegna endatekebu
💗💗💗💗💗💗💜💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛💛💛💛
አይናአበባ ጭራሽ የበቆሎ ቅቅል ለወገብ😂😂😂
❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤
እኦረ ያየሽ ፍንዳታ ሆንሽ::
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
እረ ዶሮውን አታንገላቱት እባካችሁ
እኔከምሬ ደሮ አሰራር አላውቅም😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤❤