እንጃልኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Enjalign) new Full Length Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 109

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 หลายเดือนก่อน +15

    አስለቀሳችሁኝ😥😭🤭 የኛቤት ታሪክነው እኛቤትም ፈጣሬ እርቁን ያውርድልን🙏🤲🤲

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት እንደ ያለም ወርቅ ያለ ጀግና አስታራቂ ይስጠን በየቤቱ ያለ ችግር ነዉ።ስንቱ እህትማማቾች ወንድማማቾች ተቆራርጠዋል ወንዶች የሴት ወሬ መስማት ከጀመሩ አበቃ ተባረኩ አስተማሪዎቻችን❤❤❤❤

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናተን ሳይ ዋላሂ እፅናናለሁ ዩቱብ የምገባዉ እናናተን ላይ ብቻነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 2 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳ አደርሳችሁ ለአመቱ መድሀኔአለም አሜን🤲✝️⛪️

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዉድ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወላሂ የኔ ወንድሞች ( 2) ናቸው ሚስቶቻቸው አንደየ ተጣልተው ታላቅ ወንድማችን ሁለቱንም በዱላ ቆራርጦ ጣላቸው ከዛ ወድህ ፀብ የሚባል የለም ከተጣሉ ሁለቱም ይገረፋሉ ፡፡

    • @saidsaid-y1w
      @saidsaid-y1w 2 หลายเดือนก่อน

      እረ ያሁንልጂ አየመታም የ70 ዎቹ መሆን አለባቸዉ😊😊

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@saidsaid-y1w ወላሂ ያሁን ናቸው እኛቤት ቀልድ የለም ጎጆ ሳይወጡ አራት አመት አብረን ኑረናል በፍቅር እህታማሞች ነው የምንመስለው❤ ከዛ ቤት እየተሰራላቸው ጎጆ ወጡ አባታችንም ሙቷል ወንድሜነው የሚስተዳድረን ሰው ሁሉ ነው የሚቀናብን በፍቅራችን ምራቶቹም የምርጦች ምርጥ ናቸው ቢጣሉኳን የትም አይሄዱም እናቴ ጋር ነው የሚመጡት አላህ እስከመጨረሻው ያዋደን ያረብ❤❤❤

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 หลายเดือนก่อน

      ደግ አረገ😂

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 2 หลายเดือนก่อน +6

    ትምህርታዊ ድራማ ነዉ !!! ❤️❤️🙏

  • @adddddddd
    @adddddddd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይህቺን ሙሉ የምትባል ሴት ሁሉ ድራማ ላይ በወሬኛነት በውሸት አሉባልታ ስለምታሰሯት የእውነት እያስጠላች ነው ስለዚህ ከአልማዝ በስተቀር ሁሉም እየተቀያየረ ይስራው ሁሉንም ወ/ሮ አልማዝ ግን እናትነቱ እጅግ እጅግ ተዋጥቶላታል/ያምርባታል ትችልበታለች በተረፈ ሁላችሁም ሁሉን አይነት ስራ መሆን ትችላላችሁ😊ይሄ የእኛ አስተያየት ነው ሱሳችን ናችሁ እናንተን ሳያዩ ማደር አይቻልም አክት ሳይሆን የምታደርጉት ሁናችሁ ነው የምትሰሩት በጣም ጎበዞች ናችሁ ይህንን በአለም ዙሪያ ያለ ኢትዮጵያዊ ያውቀዋል በርቱ እንዳላችሁ አይለያችሁ ጤና እና ፍቅር ይስጣችሁ😊😊❤

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማምዬ እናቴን ነው የምትመስል አወራሯ ትለይብኛለሽ ❤❤❤የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው 😂😂😂

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጀብ ተሰጦ ምን ላርጋችሁ ትችላላችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውይይይይ ዛሬስ በጣም ንው እንባዬ ግጥም ያለው እትዬ አልማዝ መቼም አንጀቴ ስፍስፍ አለ ወይ እናት እናትንት መከራ ንው በኔያለፍ ንገር የኔም ልጆች ታላቅና ታናሽ በጣም ንበር ተጣልተው አራት አመት ሙሉ ሳይንጋገሩ አቤቱአቤቱ አቤቱ እንሱ ተስማምተው ዛሬ አይቻቸው ልሙት ስል መቼም አምላክ በራሱ ግዜ አንጋገራቸው አሁን ያ ንው ትዝ ያለኝ አይ እናት መሆን 🙏🏻❤️❤️❤️❤️

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ አይኔ አበባ ስወድሽ ሁላቹሁንም ውድድያገሬ ልጆች ጎጃሜወች

  • @TsedyGenanaw
    @TsedyGenanaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለጥበብ የተፈጠሩ ሰዎች ጀግና ናቸው እኮ❤

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 2 หลายเดือนก่อน +23

    አቦ ስወዳችሁ ❤❤❤ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ እናተን ሳላይ መዋል ማደር አልቻልኩኝም 😢😂❤❤ አሁን እባሌጋር በስልክ እረግጨ አጥቤ እልኬን ተወጣሁበት ዘግቸ ወደናተ መጣሁኝ በስራ ስናደድ እሱላይ ነው የምወጣበት😢😢😢 እናተስ ውዶችየ😢❤❤

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u 2 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽሪ ሁላችንም ነንኮ ማሬዋ😂😂❤❤

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 2 หลายเดือนก่อน +3

      😢😢 ስማ ብየ እሽ ሲለኝ ዝም በለኝ እልና አጥቤ አሰጣው አለሁ 😢😂😂 ከዛ ጨረሽ ሲለኝ አወን ብየ 😂😂 ወሬየን እጀምራለሁ 😂 አይ ስደት😢😢😢​@@OmarDema-o9u

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 2 หลายเดือนก่อน +3

      አንችስ ከባልሽላይ ተወጣሽ እኔ አለው እንጂ መዳም አቃጥላኝ የትሂጀ ንደቴን ልተንፍስ ታድለሽ ባል አለሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @merong-g6w
      @merong-g6w หลายเดือนก่อน

      ​@@abayabay3382😂😂

  • @JsBsj-r3p
    @JsBsj-r3p หลายเดือนก่อน +1

    ዝማምየ የኔ እናት ድምፃሸ ሠው ስትመክሪ የሁሉ አስታራቂ

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ድራማ ሳይሆን የብዙ ቤተሰብ ችግር ነው እባካቹሁ ተጋብታቹሁ በሄዳቹበት ቤተሰብ በጭራሽ ፀብ አትፍጠሩ የእጅ አለ እናትን አታስለቅሱ ለእናት በጣም ፈተናው ልጆቿ ሲጣሉባት ነው የደረሰበት ያውቀዋል ፀብ ከፈለጓቹሁም እራቁ ባላቹሁን ከቤተሰቡ አትለዩ

  • @Zeee-n1q
    @Zeee-n1q 2 หลายเดือนก่อน +1

    የንጡሕ ምላስ የአጎቴን ሚስት ነው የሚመስል እግዛመት❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sebleebrahimseble
    @Sebleebrahimseble 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እወዳችሁለሁ ግን የምሰሩት ቀጣይ ቢኖረዉ ደስ ይላል

  • @እሙ-ጘ6ፈ
    @እሙ-ጘ6ፈ หลายเดือนก่อน

    አቤት ደስ ስትሉ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤አጀማመራችሁ አጨራረሳችሁ ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeseritTesfayr
    @MeseritTesfayr 2 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ስወዳችሁ

  • @RoziNure
    @RoziNure 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጧት ተነስቸ ቁርሴን እየበላሁ እናንተን አይቸ ዳይ ወደ ስራ እናንተ ስትጠፉ ቁርሱም አይበላኝ😅😅😅

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፊቅሮቸ ማሮቸ ስወዳቹ ጥሩትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ይብዛላችሁ፤ፍቅር ሰላም ነው፤በፍቅር ውስጥ በገንዘብ የማይለካ የማይተካ ሃብት አለ።ሰላምና ደስታ ቤተሰብ ጤና በገንዘብ አይገዛም።

  • @FarisAbdulhamid
    @FarisAbdulhamid 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ምርጦች የሀገራችን ጉዳይ በዚህ ሁኔታ እርቀ በእርቅ ሆነን እንደ ልባችን ከሀገር ወደ ሀገር በሰላም የምንዘዋወር የድርግልን ::

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 2 หลายเดือนก่อน +1

    Weye gude suse newe yehonachihubege sehodachihu ayeleyachehu.❤️❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 2 หลายเดือนก่อน +2

    Alekeshy lemote sitareku🥲💕❤️🌹

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የንፁህ ምላስ ልክ የመዳም ምላስ 😂😂😂😂😂😂

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ የኔን ህይወት ነው ያሳችሁኝ ተባረኩ

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ድራማው ላይ ሀገሬን ነው ያየሁት

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማጣችሁ 🥰መጡ መጡ 🥰🥰🎉🎉

  • @HafizHafiz-h1y
    @HafizHafiz-h1y 2 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ ያምራል

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 2 หลายเดือนก่อน +3

    እደዉ ሥወዳችሁ እኮ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @أبراهيم-ظ3ك4ه
    @أبراهيم-ظ3ك4ه 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ እምገርም ነው ትክክለኛ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰተማሪና አዝናኝ 😊😊😊😊😊

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ድራማ ነው እናመሰግናለን።

  • @XhsjisiKqqkjsyKalm
    @XhsjisiKqqkjsyKalm 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ምርጥ እኮናቹህ

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጣችሁ የኔወዶች❤❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 2 หลายเดือนก่อน +3

    wel come widoche siwedachu❤❤❤❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ እሜበት ቴዋረድሽ😂😂😂😂😂😂እታጉ ናስማቸዉ አሳቃቹኝ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ናችሁ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks!

  • @EirzkuWmr
    @EirzkuWmr 2 หลายเดือนก่อน

    የሰደተኞች መጥናኞች ❤❤❤❤

  • @Toybatoyba-l8y
    @Toybatoyba-l8y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሥተማሪነዉወላ

  • @CuanRisa
    @CuanRisa 2 หลายเดือนก่อน +3

    Adisoa tewanay begon bekul engidazerin timeslalech libel

  • @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
    @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይሙሉ እነሡን ለማለያየት የምጥረው ነገር😮😅😅😅😅

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሮቼ ፍቅሮቼ ውዶቼ❤❤❤ እስኪአይታችሁ ላይክአርጉጓቸው አይከፈልበትም እኮ

  • @lamrot-l3n
    @lamrot-l3n 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ አርጓቸው እረ

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ሰላሙን ያውርድልንአሜን

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ልክ ልመና😂😂ሰው በተውሶእቃ ትዳር ለመያዝ ሆ ብሎ ተነስቷል😂😂መንገድ በማብዛቷ ነው ለካ እግሯ የቀጠነው😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 2 หลายเดือนก่อน

    ትችላለችሁ አቤት ችሎታ❤❤❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እዚህ የሚሠሩ ሴቶች አዲረዉ የሚሞሉት ምን እየበሉነዉ😂😂😂

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር አሲይዛችሁ መጥፋት ጥሩ ነው??

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድመቲቱ ምን ያዳመጠይ ነው

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 2 หลายเดือนก่อน +1

      እየታዘበች ነው😂😂😂

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 2 หลายเดือนก่อน

    Yalem work did a good job enede new des yemelew selam mehon yeshalal

  • @madi2644
    @madi2644 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ናችሁ

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 2 หลายเดือนก่อน

    ያለምወርቅ ትወና ትችያለሽ የኔ ወርቅ ስወድሽ

  • @Tmr930
    @Tmr930 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ነገር በኛ ሰፈር የተከበሩ የሚወደዱ የወንድማማቾች ሚስቶች እደዚህ ሲጨቃጨቁ ለወንድም ደርሰው ሚስቴ ሚስቴ ሲሉ ሽማግሌም ቢለምን አንሰማም አሉ የመጨረሻ ፍች ተብሎ ቀጠሮ ሲያዝ ታላቅ ወንድም ከሚስቴም ከወንድሜም አልሆን ብሎ መርዝ ጠጥቶ ሙቱዋል

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m 2 หลายเดือนก่อน +3

    የምጂመራ ነኚ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 2 หลายเดือนก่อน

    Very good message ❤

  • @samerah333
    @samerah333 2 หลายเดือนก่อน +2

    wow

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alimira-v1v
    @Alimira-v1v 2 หลายเดือนก่อน

    እትየ አልማዝ ልጆች ሲታርቁ እኔም በደስታ ተፍለቀለኩ

  • @samerah333
    @samerah333 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m 2 หลายเดือนก่อน +4

    መጡ መጡ እኔንሞ ደምሩኚ

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotdesalegn3534
    @haymanotdesalegn3534 2 หลายเดือนก่อน +5

    እሱባለው ግን ንጹህን ተውልኝ? መንገዱ አልመች ብሎ ነው እንጂ ሰሞኑን ሽማግሌ ልልክ ነበር። እናም ...................

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደዉ የኔማልቀስ ምንይሉታል

  • @selmeselme-lr1tk
    @selmeselme-lr1tk 2 หลายเดือนก่อน

    ደሰ ሰሉ

  • @سوهخالد
    @سوهخالد 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 2 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @SemiraMu-g8u
    @SemiraMu-g8u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @kbb7400
    @kbb7400 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉዴና አይናባ ይማሰላሉ ወይ?

  • @Toybatoyba-l8y
    @Toybatoyba-l8y 2 หลายเดือนก่อน

    ❤አሠላምመአለይኩምእህቶቸ
    እደትናችሑደህናናችሁ❤

  • @TesfayeTessega
    @TesfayeTessega 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ExactMan-zm2ee
    @ExactMan-zm2ee 2 หลายเดือนก่อน +2

    ንፅሁ ግን ምን ነካት? ነገረኛ ሆነች እኮ። ምን አድርጋችኋት ነው?

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 2 หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ ራሴን በእናንተ አያለሁ። በርቱ!

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 2 หลายเดือนก่อน +2

    አታጓጅ #1

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻ እርቅ ወረደ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @Zubaida-i1z
    @Zubaida-i1z 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂👍👍👍👍

  • @እንዲህምአለ21
    @እንዲህምአለ21 หลายเดือนก่อน

    where is wubet

  • @YonasYilma-z9i
    @YonasYilma-z9i หลายเดือนก่อน

    Esube wuste neh bewnet jegna neh sttewn betam new yemwedh yemakebrh

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @SaraSara-zr5dp
    @SaraSara-zr5dp 2 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TrHg-c7x
    @TrHg-c7x 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WorkyeAdane
    @WorkyeAdane 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤