ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሱባለዉ የቡድኑ ድምቀት ነዉ። ሁላችሁም ትችላላችሁ።የጥላሁን ጉግሳ የማይረባ ተረት ቤቶችን ጨምሮ ሌሎች ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ሁሉ አንዳቸዉም አጠገባችሁ አይደርሱም።በጣም ትችላላችሁ።በርቱ።
በትክክል ❤❤❤
❤❤❤❤👌👌👌
እሱቤን አትዩብኝ ብላችሁ እምቢ አላችሁ አይደል? 😊😊😊
በትክክል ❤❤😘😘😘
@@ayaayaa2643 ሰ
እናት አገር አማራዬ ናፈቅሽኝደናሁኝ ሰላምሁኝ ሰላምሁኝ የምር የምር የአማራምድር አገሪ ናፋቆኛል ይህሙዚቃ በተለይሰደትላለስው ያስለቅሳል ስማቸው ጉበዝ💚💛❤😢😢😢😢😢😢😢
አይዞን እህታለሜ❤❤❤
እሽ ውዴ❤❤❤@@HayuEmureyanamharawit
አይዞን ደሜዋ የመከራው ቀን አልፎ እናገኛቸዋለን በፈጣሪ ትስፋ ይኑርሽ ህዝባችን ደግ ነው በፈጣሪ የታመነ
@@HagosAklom እሽየኔውድ እውነትነው እግዚአብሔር ከእውነተኛጋርስላለነው 💕💕
እመቤት ግን ዘፋኝ ነችዴ ድምጿ በጣም ነው የሚያምረዉ❤
የኔም ጥያቄ
የኔም ጠያቂ. ነው
ደምሪኝ ውዴ
ገረመው በጣምያሰቀኛል ኮመዲ ነውበጣም ነው የምወደው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ባለማሲቆው ለእኛ ለስደተኞች ነው እፍ ትዝታው ናፍቆቱ ያገሬ ሊደፍኝ ነው😢😢😢
🤙😢
ወይኔ ገረመው በየሣምንቱ ሆዳችንን አቆሰለን አዝግየ ዛሬማ ሲሳይም አዛገን አሹ እያለ እሱቤ የመድረኩ ድምቀት ኤሌኒ ግን ድምፅሽ የተለየ ነው በጣም ደስ ይላል እኔ የምደግፈው ሀ ቡድንን ነው ስማቸውን እንደምንም ብለን ወደ ሀ ቡድን እንመልሳለን
ዋዉ ዋዉ እትየ አልማዝ እዚህ ላይልዩ ነሽ ደርባባ እመቤት❤❤❤ ሁላቹም በጣ ነው ምታምሩት❤❤❤
ብዙዉ ነገር በጣም ጥሩና ባህላችንን ዘያችንና እኛነታችንን ከቃል በላይ በሆነ ስሜት ነዉ የገለፃችሁን እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳያጎል ያኑራችሁ አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ የኔ ባለ ሀገር ሰላምህን ይመልስልህ ።በስደት ሆኜ ነዉ የማያችሁ በተለይ አበጀሽ በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ መጨረሻ ስኳሯን ያሟሟሽበት መንገድ አያቴን አስታወሽኝ😊😊😊
አይዞሽ እሕታችን ይልፋል እንዳይከፋሽ እሺ ደግሞ ለዚህ ጊዜ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀዴጋፊወች የትአላችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤
በጣም_በጣም _ በጣም ታምራላችሁ አ ማ ራ ዎ ችችችችች ፥ እግዚአብሔር የአማራን ሕዝብ ይጠብቅልን ( May God save the Amhara People ) @ከusa@
መገን አማራ እንደው ምናባቴ ልሁንልህ የኔ የሰው ውሀ ልክ 😢😢😢😊😊😊ትችላላችሁ ደሞቸ 💖💖💖💖
Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤❤❤.
በመጀመሪያ የሱቤ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ አበጀሽ እና አያ ታዴ በርቱ አናሸንፋለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሱቤ እናት አለችዴ እዚ የትኛዋ ናት ውዴ❤እሱቤንኮ ስወደው ወላህ😘
ወበት ሲለካ አማራነው ለካ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
የማሲቆው ዘፍን ለኛ ለመዳም ቅመምች ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ባለማሲቆው ለኛ ለስደተኞች መሆን አለበት የተዘፈነልን
ዛሬም አልተቀይልኩም ሁላቹሁንም ባድ አይኔ ነው የማያቹሁ እውዳቹኋለሁ ምርጫየ (ሀ)❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስቆየሚመታዉ ስለሀገር ሲዘፍንን እባየመጣ እፍፍ የሰወሀገሩናሮ ፈጣሪበሀገራችን በሰላምይመልሰን እምየሀገሬ ሰላምሽናፈቀኝ😢😢😢❤❤❤❤❤
እሱቤ የቤቱ ድምቀት❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉
❤❤❤ ስማቸው ድምጽህ ደስ ይላል❤❤
ተባረኩ የኔ ውድ ድምፅሽ ደስ ይላል ፉከራው እንዴት እንደምወድ😘😘😘😘😘😘😘
የናበጄሽ ቡድን ያሼንፋል❤❤❤❤❤❤
Witigab ale yehagerachin sew.
አቦ ይቻችሁ ማርያምን እንደት እንደምወዳችሁ ፀብ ከማስተማር እንድህ ነዉ ምታምሩ
አቤት እንዴት ደሥ እንደምትሉ እሥክሥታችሁ ሲያምር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሀ ቡድን ያሽንፋል ❤❤❤❤
ያየሽና እሱቤ ግን የምር ውስጤ ናችሁ😂😂😂
ሌሎቹስ? . ሁሉም. ምረጦች. ናቸው ለሞራል ትንሺ አስቡ. 😢
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሰላም ይጎብኛት ክፉውን ነገርንም ሁሉ ከምድር ገጽ ያንስላት 🙏🙏🙏🤞ሁላችንም እወዳችኋለሁ ❤
ስማችው ድምፅ ዋዉዉዉዉ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ጠክር ❤
💚💛❤💚💛❤👍👍👍ሀሀሀሀሀሀ እወዳችኋለሁ
ገና ሳይጀመር ልገምት የነ ያዬሽ ቡድን ያሸንፋል💪💪💪😁😁ያዬሽ❤
ያየሺ ብቻዋን. ምንም አደረገ ሰለዜህ ሁሉም. ምጥ ናቸው.
ያዬሽ ትለይብኛለቻ!😁❤
ስታምሩ አሱቤ ዛሬም አንደኛ❤❤❤
አሱባለው❤❤❤
ስማቸው ትችላለህ ሁላቹህም በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል መዝናኛ ነው እምታቀርቡልን ትችላላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ያምራል እኔግን አገሬስለናፈቀኝ እያለቀስሁ ነዉ ያየሁት
ሠላም እንኳንሠለም መጣችሁየአገር ባህል ወግ ወበት በናንተ አዬን እናመሥግናለንዙማምዬ ለዛሽ ደርባባነትሽ በጣም ደሥ ይላልሁላችሁም ዉቦች ናችሁ
ዝማም ሁሌም የምታቀርቢው ስራሽ በጣም ነው ደሰ የሚል ሁሌም 1ኛ❤❤❤❤
ዝማም!!! ድምፅ አንደኛ. ዘራፍ ፋኖ እስከመጨረሻው!! ❤💪🏾💪🏾
የኔ ጎጃሜዎች ሙቼ ነው የምወዳቹሁ ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
የዝማም ድምፅ 🥹😢
የኔውዶች አኳንደናመጣችው እውነትነው በለው በለውእና አሳጣው መድርሻ የሰውልክ አያውቅም ባለየናውሻ ዋው የምር ትችላላችው 💚💛❤
በጣም ደሥትላላችሁ በርቱ❤❤❤
እመቤት ድምጿ ያምራል ❤❤
ዋውውውውውው አቤት በሀላችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዙማም ትችያለሽ አይገልፀውም ዋው❤❤❤❤❤
ምን ይሻለኛል ከሁላችሁም ፍቅር ይዞኛል😢
እኔም ከያዘኝ ቆየሁ
አማራዬ ወርቆች ❤❤❤❤
ባለ ማሲቆው ትለያለህ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 😢😢😢😢😢እንወዳችሗለን በርቱ❤❤❤ገረመው ፍትህ ለጆሮአችን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጐጃም የተባረከ አገር ፉቅር ናችሁ❤❤❤❤❤
ቀጥይበት ያምራል እህቴ
አያ,ታዴ,አምሮብሀል
ስማቸውየ ዋው ድምፅ ትችላለህ ስልህ 👌👌👌💕💕💕😘😘😘
ያሠላም ያሠላም ልዪናችሁኮ ደሞች ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ዩቱብላይ እደናተ አላየሁም በርቱልን😊እሡቤ የኔ ሸበላ😊
እስቲ ተዋናዮችን የግል ታሪክ ጥያቄ አርጉልን። ከነሱ ህይወት ብዙ መማር እንችላለን። ኮሜንት ማንበብ ለናንተ እድገት ይጠቅማል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡሁ እናንተን እንዲህ አድርጎ ነበር !!! መዉደድ።
ወይኔ የአበጀሽ መነጠር የግንባር ፣የአይን ፣የደረት 😁😁😁
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉እውነት ደስ ትላላችሁ ለምለሚቷ ጎጃም . 💚💛❤️.
ዛሬ ቆያችሁኮየቀራችሁ መስሎኝ ራሴን አመመኝ ቅመሞች ደግሞ ቶሎ ቶሎ ሼር ሼር ሼር አድርጉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Dear tg lay enawra slesra lawerash efelgalehu
በጣም ጎበዝ ናችሁ ምርጫየ ለ አዝናኝ ነው
እወይ ሀገሬ 😢😢😢😢😢😢😢ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
እመቤት ውዴ!!!!!
የሳቄ ምጮች ይመቻቺሁ አቦ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አያታደሠ እና አበጄሽ ከልብ ትመቹኛላቺሁ በርቱ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ታምራላቹ ከምር እንዲህ ነው ባህል!!! አይ ዙማም ከምር ካንች ገና ብዙ እንጠብቃለን!!!
ስርዓቷስ!!!
ዝማም ታለንትድ ነች
ሁላቹህንንም አለማድነቅ አይቻልም እሱቤ ድምቀት እኮነው እስክስታውን ስወድለት ❤❤❤❤❤
ሀ ግሩፕ ያሸንፋል
ሽለለው በጣም ያምራል
እመቤት ድምፅሽ ያምራል ቀጥይበት ስወድሽ❤❤❤❤
ያዬሽና ገረመው የእውነት ባልና ሚስት ይመስሉኛል
ናቸው😂
@@MariamAdm-go9on እውነት በል ገሬ አይችላትም ለብላባ ነው እምትሆነው
የኔማሮች ስታምሩ የኔ አማራወች የወሎዋነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስማቸዉ ልክአደለህም
እውነት ከሆነ ይህንን ጵሮ ግራም የጀመረችው አበጀሽ ና ታዴ ናቸው መልካም ምኞቴን ለ አበጀሸ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሸ ይመችሸ በሳቅ ፈረሰ አደረግሸኝ የእኔ ውድ🎉🎉🎉🎉
አያ ገሬ🔥🔥
ዝማም አንደኛ ነሽ
ገረመው😅😅😅😅 ይመችህ ወንዲሜ
ወድሜአላህይሽርህ
Good morning it's amazing job we have to learn great messages you have great day Avery ones
ማሮችዬ አቤት ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዉይ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በርቱ አበጀሽ ሁሉም ያምርብሻል
ፎክሪ ፎክሪ አለኝ💪💪💪
😊😊😊ታምራላችሁ እሱቤ ደጉባላገሩ አብልቶአጠጥቶ ጨወታ ❤
አማራየ የኔ ጨዋ መሬት ጨዋ ህዝብ❤ድል ለ አማራ ፋኖ💪ፋኖ ንጉስ ነው
ምከራው ሽለላው ዋው ዋው ተመቼኝ ወንድሞቼን አስታወሱኝ ❤❤❤❤❤
የአገልግል ምግብ ይጣፍጣል
እዴትው ሲላ ዛሬ ገና ስገባ ዝማምን ያየ አረ ያበጀሽ መነፀር 3ስትነው😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😮
@@የለገደመለ አረ አበጀሽ ቀጥቅጣ ጨረሠቻቸው
እሱቤኮ የግሩፑ ድምቀት ነው የአበጀሽ መነፀር😆😅ሀገሬ ናፍቃኛለች በቅርቡ ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን❤
አቤት ሥታምሩ😍😍😍😍😍
እኔም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤አበጀሸ I❤❤ you number 1111
አበጀሸሸሸሸ ይመችሸሸሸሸሸሸሸ ትክክክልልል ውሳኔኔኔ አንቼ የሌለሸበትትት በሰመአብብብ
ልባብየ😂😂😂😂😂😂100000❤
ግሩፕ (ሀ) ወች በጣም ትችላላችሁ በርቱልን ዛሬ ወደ ለ ግሩፕ የተቀላቀላችሁት ስማቸውና ሴቷ በሚቀጥለው ሳምንት ወደነበራችሁበት ይቅርታ ጠይቃችሁ ተመለሡ በተረፈ እንወዳችኃለን በርቱልን
❤❤❤❤❤❤❤❤ደስስትሉ
ሀ ስታምሩ 😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማም ውይ ስወዳት ድምጽ ይዛለች
የአማራ ያልተበረዘ ባህል 😢😢😢 ጠላታችሁን ከ እግራችሁ በታች ይጣልላችሁ 😢😢😢😊😊😊😮😮😮🎉🎉🎉❤❤❤
እህህህ❤❤❤❤ ቶሉ ቶሉ ልቀቁልን እዳሰለቹን ወላሂ ስወዳቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይቀጥላል. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ላይክ አድርጉኝ አማራ ነኝ😳💚💛❤
ደምሩኝ አማራ ነኝ😂😂
እኮ😂😂😂😂😂@@KedirAlemu-fp8lw
ድምቀቶቸ ሁላችሁንም ውድድድ ነው ማደርጋችሁ ማርያምን❤❤❤
እሱባለዉ የቡድኑ ድምቀት ነዉ። ሁላችሁም ትችላላችሁ።የጥላሁን ጉግሳ የማይረባ ተረት ቤቶችን ጨምሮ ሌሎች ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ሁሉ አንዳቸዉም አጠገባችሁ አይደርሱም።በጣም ትችላላችሁ።በርቱ።
በትክክል ❤❤❤
❤❤❤❤👌👌👌
እሱቤን አትዩብኝ ብላችሁ እምቢ አላችሁ አይደል? 😊😊😊
በትክክል ❤❤😘😘😘
@@ayaayaa2643 ሰ
እናት አገር አማራዬ ናፈቅሽኝደናሁኝ ሰላምሁኝ ሰላምሁኝ የምር የምር የአማራምድር አገሪ ናፋቆኛል ይህሙዚቃ በተለይሰደትላለስው ያስለቅሳል ስማቸው ጉበዝ💚💛❤😢😢😢😢😢😢😢
አይዞን እህታለሜ❤❤❤
እሽ ውዴ❤❤❤@@HayuEmureyanamharawit
አይዞን ደሜዋ የመከራው ቀን አልፎ እናገኛቸዋለን በፈጣሪ ትስፋ ይኑርሽ ህዝባችን ደግ ነው በፈጣሪ የታመነ
@@HagosAklom እሽየኔውድ እውነትነው እግዚአብሔር ከእውነተኛጋርስላለነው 💕💕
እመቤት ግን ዘፋኝ ነችዴ ድምጿ በጣም ነው የሚያምረዉ❤
የኔም ጥያቄ
የኔም ጠያቂ. ነው
ደምሪኝ ውዴ
ገረመው በጣምያሰቀኛል ኮመዲ ነውበጣም ነው የምወደው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ባለማሲቆው ለእኛ ለስደተኞች ነው እፍ ትዝታው ናፍቆቱ ያገሬ ሊደፍኝ ነው😢😢😢
🤙😢
ወይኔ ገረመው በየሣምንቱ ሆዳችንን አቆሰለን አዝግየ ዛሬማ ሲሳይም አዛገን አሹ እያለ እሱቤ የመድረኩ ድምቀት ኤሌኒ ግን ድምፅሽ የተለየ ነው በጣም ደስ ይላል እኔ የምደግፈው ሀ ቡድንን ነው ስማቸውን እንደምንም ብለን ወደ ሀ ቡድን እንመልሳለን
ዋዉ ዋዉ እትየ አልማዝ እዚህ ላይልዩ ነሽ ደርባባ እመቤት❤❤❤ ሁላቹም በጣ ነው ምታምሩት❤❤❤
ብዙዉ ነገር በጣም ጥሩና ባህላችንን ዘያችንና እኛነታችንን ከቃል በላይ በሆነ ስሜት ነዉ የገለፃችሁን እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳያጎል ያኑራችሁ አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ የኔ ባለ ሀገር ሰላምህን ይመልስልህ ።በስደት ሆኜ ነዉ የማያችሁ በተለይ አበጀሽ በጣም ነዉ የምወድሽ በተለይ መጨረሻ ስኳሯን ያሟሟሽበት መንገድ አያቴን አስታወሽኝ😊😊😊
አይዞሽ እሕታችን ይልፋል እንዳይከፋሽ እሺ ደግሞ ለዚህ ጊዜ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀዴጋፊወች የትአላችሁ😂😂❤❤❤❤❤❤
በጣም_በጣም _ በጣም ታምራላችሁ አ ማ ራ ዎ ችችችችች ፥ እግዚአብሔር የአማራን ሕዝብ ይጠብቅልን ( May God save the Amhara People ) @ከusa@
መገን አማራ እንደው ምናባቴ ልሁንልህ የኔ የሰው ውሀ ልክ 😢😢😢😊😊😊ትችላላችሁ ደሞቸ 💖💖💖💖
Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤❤❤.
በመጀመሪያ የሱቤ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ አበጀሽ እና አያ ታዴ በርቱ አናሸንፋለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የሱቤ እናት አለችዴ እዚ የትኛዋ ናት ውዴ❤እሱቤንኮ ስወደው ወላህ😘
ወበት ሲለካ አማራነው ለካ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
የማሲቆው ዘፍን ለኛ ለመዳም ቅመምች ነው❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ባለማሲቆው ለኛ ለስደተኞች መሆን አለበት የተዘፈነልን
ዛሬም አልተቀይልኩም ሁላቹሁንም ባድ አይኔ ነው የማያቹሁ እውዳቹኋለሁ ምርጫየ (ሀ)❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስቆየሚመታዉ ስለሀገር ሲዘፍንን እባየመጣ እፍፍ የሰወሀገሩናሮ ፈጣሪበሀገራችን በሰላምይመልሰን እምየሀገሬ ሰላምሽናፈቀኝ😢😢😢❤❤❤❤❤
እሱቤ የቤቱ ድምቀት❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉
❤❤❤ ስማቸው ድምጽህ ደስ ይላል❤❤
ተባረኩ የኔ ውድ ድምፅሽ ደስ ይላል ፉከራው እንዴት እንደምወድ😘😘😘😘😘😘😘
የናበጄሽ ቡድን ያሼንፋል❤❤❤❤❤❤
Witigab ale yehagerachin sew.
አቦ ይቻችሁ ማርያምን እንደት እንደምወዳችሁ ፀብ ከማስተማር እንድህ ነዉ ምታምሩ
አቤት እንዴት ደሥ እንደምትሉ እሥክሥታችሁ ሲያምር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሀ ቡድን ያሽንፋል ❤❤❤❤
ያየሽና እሱቤ ግን የምር ውስጤ ናችሁ😂😂😂
ሌሎቹስ? . ሁሉም. ምረጦች. ናቸው ለሞራል ትንሺ አስቡ. 😢
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሰላም ይጎብኛት ክፉውን ነገርንም ሁሉ ከምድር ገጽ ያንስላት 🙏🙏🙏🤞ሁላችንም እወዳችኋለሁ ❤
ስማችው ድምፅ ዋዉዉዉዉ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ጠክር ❤
💚💛❤💚💛❤👍👍👍ሀሀሀሀሀሀ እወዳችኋለሁ
ገና ሳይጀመር ልገምት የነ ያዬሽ ቡድን ያሸንፋል💪💪💪😁😁
ያዬሽ❤
ያየሺ ብቻዋን. ምንም አደረገ ሰለዜህ ሁሉም. ምጥ ናቸው.
ያዬሽ ትለይብኛለቻ!😁❤
ስታምሩ አሱቤ ዛሬም አንደኛ❤❤❤
አሱባለው❤❤❤
ስማቸው ትችላለህ ሁላቹህም በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል መዝናኛ ነው እምታቀርቡልን ትችላላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ያምራል እኔግን አገሬስለናፈቀኝ እያለቀስሁ ነዉ ያየሁት
ሠላም እንኳንሠለም መጣችሁየአገር ባህል ወግ ወበት በናንተ አዬን እናመሥግናለን
ዙማምዬ ለዛሽ ደርባባነትሽ በጣም ደሥ ይላልሁላችሁም ዉቦች ናችሁ
ዝማም ሁሌም የምታቀርቢው ስራሽ በጣም ነው ደሰ የሚል ሁሌም 1ኛ❤❤❤❤
ዝማም!!! ድምፅ አንደኛ. ዘራፍ ፋኖ እስከመጨረሻው!! ❤💪🏾💪🏾
የኔ ጎጃሜዎች ሙቼ ነው የምወዳቹሁ ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤
የዝማም ድምፅ 🥹😢
የኔውዶች አኳንደናመጣችው እውነትነው በለው በለውእና አሳጣው መድርሻ የሰውልክ አያውቅም ባለየናውሻ ዋው የምር ትችላላችው 💚💛❤
በጣም ደሥትላላችሁ በርቱ❤❤❤
እመቤት ድምጿ ያምራል ❤❤
ዋውውውውውው አቤት በሀላችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዙማም ትችያለሽ አይገልፀውም ዋው❤❤❤❤❤
ምን ይሻለኛል ከሁላችሁም ፍቅር ይዞኛል😢
እኔም ከያዘኝ ቆየሁ
አማራዬ ወርቆች ❤❤❤❤
ባለ ማሲቆው ትለያለህ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 😢😢😢😢😢እንወዳችሗለን በርቱ❤❤❤ገረመው ፍትህ ለጆሮአችን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጐጃም የተባረከ አገር ፉቅር ናችሁ❤❤❤❤❤
ቀጥይበት ያምራል እህቴ
አያ,ታዴ,አምሮብሀል
ስማቸውየ ዋው ድምፅ ትችላለህ ስልህ 👌👌👌💕💕💕😘😘😘
ያሠላም ያሠላም ልዪናችሁኮ ደሞች ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ዩቱብላይ እደናተ አላየሁም በርቱልን😊እሡቤ የኔ ሸበላ😊
እስቲ ተዋናዮችን የግል ታሪክ ጥያቄ አርጉልን። ከነሱ ህይወት ብዙ መማር እንችላለን። ኮሜንት ማንበብ ለናንተ እድገት ይጠቅማል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤
ኡሁ እናንተን እንዲህ አድርጎ ነበር !!! መዉደድ።