95% ውስጥ ምን እየተካኼደ ነው። ውሃ ፊት የምንናገረውን መጠንቀቅ አለብን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • ረቂቁ ዓለም/ መሰወር/ የብርሃን ኃይሎችና የጨለማ ኃይሎች

ความคิดเห็น • 249

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 2 ปีที่แล้ว +36

    ሳይንስን ከሃይማኖት፣ ሃይማኖትን ከሳይንስ ጋር እርስበርስ አሞከሻሽቶ አፈቃቅሮ ይህን ውብ መረጃ የሚሰጥ ጥልቅ አዕምሮን የያዙ ሁለት የኢትዮጵያ ሃብቶች ናችሁ እናንተ። እግዚአብሔር ከመልካሙ ሁሉ ያብዛላችሁ።

    • @ህጻናትንኣምላኽMezmurHitsan
      @ህጻናትንኣምላኽMezmurHitsan 8 หลายเดือนก่อน

      there is no other way. The way is one, so it is Jesus Christ if you believe him you can live as heavenly persons through him.

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 8 หลายเดือนก่อน +1

      The poll. Their production of themselves is Ethoopia as soon as possible!!!

    • @shiferaw1getahun
      @shiferaw1getahun 7 หลายเดือนก่อน

      Dr.Abrham and Dr.Rodese thank you so much for your information and program physics is interesting course like quantum,and meta physics.

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 2 ปีที่แล้ว +29

    ትክክል ውሀ መልካችንን አንጸባርቆ እንደሚያሳየን ሁሉ ሀሳባችንንም የማንጸባረቅ ሀይል አለው በተጨማሪ የፈጣሪ ስጦታ ነው
    ዶ/ር ለምታደርሰን ትምህርት እውቀት መረጃ በጣም እናመሰግናለን 🙏👏👍ህዝቤ ሆይ ንቃ እወቅ ከደካማ እና ከወሬ ከአሉቧልታ ውጣ በአንድነት በፍቅር በመተሳሰብ እራሳችንን ጠቅመን ቤተሰብ ሀገራችንንም እንጠቅማለን ።እወዳችኋለሁ 👍❤

  • @አዲስይሁን
    @አዲስይሁን 2 ปีที่แล้ว +36

    ዶ/ር አብርሃም ብዙ ሊያስተምሩን ይችላሉ ሰፊና ቀጣይ ዝግጅት አድርጉት ። እናመሰግናለን !!

  • @peacelove185
    @peacelove185 2 ปีที่แล้ว +9

    እኝህን ሰው ደብቃችሁ አስቀምጡልን የእውቀት ጥግ ናቸው ለትውል ድ ያስተላልፉልን እግዚያብሄር ከነጭ ቡዳ ይጠብቆት

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔን ያልገባኝ ምኑንነው የላብራቶሪ ሳይንስ ያደረጋችሁት? እኔ እንደተረዳሁት ማሰሪያው በቅዱስ እግዚአብሔር ላይያለ የፀዳ እምነት + የጠለቀ ፍቅር +የተጋ የፀሎት + ለማወቅ የምንሻውን ጥያቄ በእውቀት የመለየት እና በመንበርከክ የማቅረብ አቅም ጉዳይ ነው እንጂ ቃላት ሀይል አላቸው እና በተመስጦ ወይም በእውቀት እንሞክር አይመስለኝም በእርግጥ ቃላትም ሀይል አላቸው ግን በዚህ አይነት መመሰጥ ውስጥ ወደጨለማው መንፈስም የመውደቅ እድልም ስላለ ብንጠነቀቅ
    መመሰጥ የሚሰራው በቅዱስ እግዚአብሔር ለሚደረግ ፀሎት ብቻ ነው የዶ/ር ምርምር በትክክል ከተጠናቀቀ መንገዱን ቢያዘዋዉሩትም ቢያወሳስቡትም ማጠቃለያቸው ያው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔርን የመጠጋት እና እርዳታውን የማግኘት መጠን ነው ዶ/ር ሮዳስ የራስህን ሰመሪ ጨምቀህ መጨረሻ ላይ ብታቀርብልን ያንተ አተያይ በጥልቀት ከቤ/ ክ ስለሚነሳ ጠቃሚ ነው

    • @samuelafework1841
      @samuelafework1841 2 ปีที่แล้ว +3

      Yes I agreed please Dr Rodas we need your summary because you have deep knowledge about orthodox religion I don't want miss the way

    • @hopehope7234
      @hopehope7234 2 ปีที่แล้ว +1

      አስማት በሳይበስ እየነገሩን ነው።

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 ปีที่แล้ว +1

      I completely agree as well. This is not Orthodox teaching. We know how powerful prayer, fasting and prostrating is. Megabi Rodas you have to be extra careful when you put on these programs because it walks a very fine line between faith and science! Many have gotten lost and fallen into the devil's teachings when trying to chase the "knowledge". Egzihaber libuna yisten

  • @mule8515
    @mule8515 2 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እርስዎንና እነግዶችዎን ስሰማ እውቀት እንደ ምግብ ይርበኛል ሁሉንም መጻሕፍት በአንዴም አንብበህ ጨርሳቸዉ ጨርሳቸዉ ይለኛል!!🙏እኮራብዎታለሁ 💪ደሞ ከሰሞኑ መርሐ ግብርዎት የሆነ በኢትዮጵያ ላይ ወደፊት ሊገለፅ የተቃረበ የተደበቀ ምስጢር ይታየኛል(ተጋባዥ እንግዳዎት ለ4d/5d Ethiopia frist ብለዉ ቀንጨብ የረጓት ነገር)እህእ... ብቻ ምንም ይሁን የተረዳሁት ነገረ አለ

  • @eyerusalemeshetu6930
    @eyerusalemeshetu6930 2 ปีที่แล้ว +35

    This gives me a sense of how ancient knowledge is lost in generations. We become discontented in life and lost in copying others than understanding who we really are.

    • @jareda.6279
      @jareda.6279 2 ปีที่แล้ว

      U spoke my mind

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu ปีที่แล้ว

      TikTok is the place where i realized we were lost years ago. It's the dumbest platform full of dumbest people that i wanted to go back in time and live with my ancestors

    • @gechataddese5327
      @gechataddese5327 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@jareda.62790

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +7

    ቀጣይ ኢትዮጵያ በጥበብ በእውቀት ትረሰርሳለች
    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🙏 አባታችን እና መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እድሜ ከጤና ጋር አምላከ እስራኤል ይስጥልኝ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመሪያ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። እጅግ ግሩም ድንቅ የሆነ የጥበብ ገለፃ ነው ሰው በራሱ ነገሮችን የመለውጥ ሀይል አለው ማለት ነው ለምሳሌ ምርቃት፡ እርግማን ቃላቶች የሚከናወኑ ከሆነ በተጨማሪ እኔ ልጅ እያለሁ እናቴ ጥሩ ነገር ተመኚ ለወደፊቱ የተመኘሺውን ነው ምታገኚው ትለኝ ነበር ገራሚ ነው አሁን ነው የተረዳሁት የሚገርመው በትክክለኛው ግን በልጅነቴ የምመኘውን ነው ያገኘሁት። እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር አብርሐም እና መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ🙏

  • @טספאיגורמו
    @טספאיגורמו 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዎች ናችሁ

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ እዉቀት ጥልቅ እና ሁላችንም ልንቀረበዉ እና ተመራምረን ለሀገራችን እና ለህዝቡ ጥሩ ነገር እንዲመጣ እንደዚህ አይነት እዉቀት ያሰፈልጋል በመቀጠል ወደ ተለያዩ ሊቃወንት አባቶች ጋር ተጠግተን ማዉቅ የምንችለዉ ነገሮች ጠቋሚ በመሆን እግዝአብሔር ያበርታልን ይቀጥል ፕሮግራሙ፡፡

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም የከፍታ ዘመን እያየን ነው። ዶ/ር አብርሃም ድንቅ አስተማሪ ናቸው። በሰፊው እና በጥልቀት መምህራችን መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ብታቅርብልን።

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 2 ปีที่แล้ว +3

    This man never mention GOD’s power only can do the miracles on saints. However, he mentioned self esteem without GOD. Teleportation is a total new age teaching which is against GOD’s will. Please be careful this man brings the teaching of atheism of the new age movement. His teaching core point is we all can be like GOD of the universe.

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 2 ปีที่แล้ว +1

      You got it !

    • @tesfalemfrezgi3169
      @tesfalemfrezgi3169 2 ปีที่แล้ว

      ማይ ጸሎት የተጸለየበት ውሃ ማለት ነው።የምትጸልየው ለፈጣሪሕ ነው ።ሰለዚህ በምን ሁኔታ ነው እኝህን ሰው የምትቃወመው።ኣእምሮህን ኣስፋ ኣትጥበብ።

    • @eliasbrhane9800
      @eliasbrhane9800 2 ปีที่แล้ว

      Knowing your friends is a good intelligence but knowing yourself is a good wisdom. All of us are one and all of us are God in a human body. The person next to you is an extended part of yourself. Do not be offended. If you change the way you look at things, the things you look at changes but if you judge others you do not define them you define yourself.

    • @hallelujah7848
      @hallelujah7848 ปีที่แล้ว

      Thank you very much!!! It is so sad how Ethiopians are now marching to a total deception like the rest of the world through new age thinkings and practices! This very “ scientific revelation” is what takes the west into total Moral decay and Societal nightmare!
      Where is the Mention of The sovereign God? Where is the mention of Jesus Christ ( Medhanite Alem) ???
      Beware brothers and sister!!!!!!

  • @habybelay5407
    @habybelay5407 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር ያክብርልን ስለትምህርትዎ፣ ነገር ግን ሙሉ ገለፃው በአማርኛ ብቻ ቢሆን እንግሊዝኛ ለማያውቁ ቤተሰቦቻችን በደንብ ድል ሆኖ ይገባቸው ነበር።

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr rodas አክባሪ ነኝ ትያቄ Dr aberaham እንደ ሳይንቲስት ሙህርነታቸዉ ሲያቡራሩ ስለ ቅዱስ ያሪድም ሆነ ስለ 7ቱም ሰማያት ሲያስረድ በሐላችን ብለዉ ነው በሐልና ሀይማኖት ልዩነት አላቸው በዚ ጉዳይ ግንዛቤ ፈልጌ ነው

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 2 ปีที่แล้ว +3

    Dr.Rodas and Dr.Abraham thank you so much! Please invite them everyday! He is so humble even though he has an extraordinary ability about life and universe

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 2 ปีที่แล้ว +3

    Dr.Rodas and Dr.Abraham thank you so much! Please invite him everyday! He is so humble even though he has an extraordinary ability about life and universe

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 2 ปีที่แล้ว +2

    የተከበርክ ክቡር መምህር ዶ/ሮዳስ የምታስታላልፎው ሁሉ ይከታተላለሁ በጣም ደስ የሚልና ማሪ ነው የዶክቶር ኣብርሃም ትምህርት ከንንግግራቸው ትህትናችወ በታም ደስ ይላል ይማርካል ግን አኛ የምንከታተል ብእውቀት አና በመንፈስ የበርታን ኣይደለንም ስልዚ ግምት ላይ ያስገባ መሆን ኣለበት

  • @dt3629
    @dt3629 2 ปีที่แล้ว +7

    Very interesting 👌 I wish I could tap from 95% of my spiritual being.

    • @azitube4198
      @azitube4198 2 ปีที่แล้ว

      Don't just wish, go on meditation you can do it.

  • @redietbahiru8096
    @redietbahiru8096 2 ปีที่แล้ว +8

    These videos were actually uploaded 2 years ago and i saw all of them repeatedly but I see this generation is not interested enough on these topics which is very embracing. Also you two were really wise discussing these things to our understanding

  • @saramamo2373
    @saramamo2373 2 ปีที่แล้ว +2

    ለሁለት ጌታ መገዛት አትችሉም ብሎአል ጌታ አራት ነጥብ፡፡ ዶ/ር ሮዳስ አባቶች በጾም፣ በፀሎትና በስግደት ተወስነው ብዙ ፈተና አልፈው ከእግዚአብሔር ፀጋ የተነሳ ጌታ ገልጾላቸው በስውር የሚያዩትን መሰወር የቻሉትን በተዛባ መልኩ እንዴት ከፊዚክስ ጋር ቀላቅሎ ትውልዱን እያደነዘዙ እንደሆነ ተመልከቱ፡፡ በዚህ ቻናል የኢሉምናቲ ማህበርተኞችን እየሰበሰብክ የጥንቁልናና የኢሉምናቲን አስተምሮ በማስተማር ክርስቲያኑን ስታሰናክል ትውላለህ በዛኛው ቻናልህ ደግሞ የጌታን ቃል ታስተምራለህ ሁለት ነገር ልታስተምር አትችልም አንዱን ምረጥ፡፡

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 ปีที่แล้ว

      Thank you ehite!! I have been saying the same thing! Le hulet geta megezat aychalim..yemaysazenew endet new and abat tewoo yemayelachew?? Yiheh ye Tewahedo astemero aydelim. Betam t'ineqaqeh yifelegal..diablos endeze new serayun yimeseraw. Libuna yisten.

    • @yemajyimaj3640
      @yemajyimaj3640 9 หลายเดือนก่อน

      መልሱ ላኢላሐኢለለህ ብቻ ነወ
      ሌላው የአርሸን ሚሰጥር ለመረዳት ቁርኣን ብቻ ነዉ

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 2 ปีที่แล้ว +6

    wow This man is very wise. he know how to teach. and he is so humble. Dr. Abrham you are one of the person we have been waiting for. light on the darkness!!! God bless you!

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 ปีที่แล้ว +2

    ከመላእክ ና ከጨለማው ሠራዊት የምናያቸው ልክ በphysical አለም እንደምናየው ነው የምናይበት መንገድ ቢገለፅ በተጨማሪም pineal gland activat ለማድረግ የሚረዱ ወሳኝ ነገሮችን ቢነገረን መፅሀፍቶችንም ቢጠቁሙን

  • @aderajmuluken2162
    @aderajmuluken2162 2 ปีที่แล้ว +2

    የዚህ ጥረትና ፍልስፍና በስተመጨረሻ ወደ 95% ብርሃናዊ ከሆነዉ ግንኙነት ለማድረግ ጾለት ማድረግና እግዚአብሔርን ማመስገን የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት መጠበቅ የመግቢያዉ ቁልፍ እንደሆነ ድምዳሜ የሚደረስ ይመስለኛል

  • @helenhusen5822
    @helenhusen5822 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እምትጋብዛቸው እግዶችክ አቀራረብክ ለሰው ያለህን አክብሮት ሁለ አደቃለሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥብን ይስጥህ የሀገር ኩራት ነህ ❤️👏

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ አባት ተዋህዶ ሃይማኖታችን በረቀቀው ዓለም እንድናያት እና ምን ያሃል ታላቅ እንደሆነች ሁሉ አስተምሮኛል!!! እግዚአብሔር መቼም ታላቅ ነው። ዶ/ር አብርሃም ሁሌም አስተምረን። ዶ/ር ሮዳስ ሁሌም የድንቁርና ጨለማችንን ስለምትገልጥልን በጣም እናመሰግናለን!!! ለዶ/ር አብርሃም ደግሞ "ሶስተኛው ኪዳን" እና "አስራ ሥድስት" የሚሉቲን ሁለቱን የደሞዝ ጎሽሜ መጽሃፍ ጋብዝልኝ ከሳይንሱ ጋር አገናኝቶ በጣም ብዙ ነገር ሊያብራራው የሚገባ መጽሃፍ ነው።

  • @teameremaryammulat7636
    @teameremaryammulat7636 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነቱ ድንቅ ነው ! የማግኘት እድሉ ቢኖረኝ ብዙ እማዋያቸው ነገር ነበኝ፤

  • @kirucake5798
    @kirucake5798 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር አብርሃም ድንቅ ሰው! ዶ/ር ሮዳስ፤ታድለህ የልብህን ሰው እግዚአብሔር ሰጠህ። እንዳትፋታቸው ብዙ መማር እንፈልጋለን!

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶር አብርሃም በዚህ ዘመን ዘመናዊ ተምሮ ያውም በሰለጠነው ዓለም ተገኝተውልን ይህን ያክል የፈጣሪን ስራ ረቂቅነት ስለገለጹልን እናመስገንዎታለን። ረጅም እድሜን ከጤናና ሃብት ጋር ያድልዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእነዚህ ቡዶች ሚስጥር ሲገለጥ አይወዱምና። አሜን!!!!!!!

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እኔ እንዲመልሱልኝ ምፈልገው አእምሮ ሚባለው ነገር እና ህሊና ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው? ለመሆኑ አዳም ከተሳሳተ በሁአላ ያገኘው ክፉ እና ደጉን ማወቅ ለኢላይትመንት ይጠቅመናልን? በዚህስ ዘመን ከአእምሮችን/አንጎላችን ጋር ማድረግ ያለብን መስተጋብር ምንድን ነው።
    ሁለተኛው ጥያቄ፦ ሃሳብ እና አስተሳሰብ ያላቸው ልዩነት ምንድን ነው?

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 2 ปีที่แล้ว +4

    This and other previous programs have helped me to recognize ancient Ethiopians had untapped knowledge but sadly it was not passed to the successive generations.

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውኑ ፡ የተቀዳ ፡ ቀደም ፡ ብሎ ፡ የተዘጋጀ ፡ ምስል ፡ ነው ፡ የምታቀርበው ፡ ምክንያቱን ፡ ከዚህ ፡ በፊት ፡ ባስተላለፈከው። ውስጥ ፡ የተቀነጨቡ ፡ ሃሳቦች ፡ አሉ። ቢሆንም ፡ ጥሩ ፡ ውይይት ፡ ነው። ያስተምራል ፡ ግን ፡ ሁሉም ፡ እንደ ፡ ተሰጠው ፡ አዕምሮ ፡ መጠን ፡ ያስብ። ቀዳማዊ ፡ ስነፍጥረት ፡ መልአክት ፡ በኀልዮ ፡ ስተዋል። ኅያው ፡ ነፍስ ፡ ኅሊና ፡ አላት። እፍ ፡ የተባለ ፡ የፈጣሪ ፡ እስትንፋስ ፡ ናት። እፍብለህ ፡ ሞክረው ፡ በአንተ ፡ እና ፡ በስትንፋስህ ፡ መካከል ፡ የሚቋረጥ ፡ ነገር ፡ እንደሌለ። በህያው ፡ በኅያዊው ፡ መካከልም ፡ እንደዚሁ ፡ ነው። ነፍስ ፡ የራሷ ፡ ብርሃን ፡ አላት። በበለስ ፡ ምክንያት ፡ ቢጠፋም። በክርስቶስ ፡ እምነት ፡ በስጋው ፡ ወደሙ ፡ በርታለች። ዶክተር ፡ በስጋ ፡ ጥበብ ፡ አይደርሱባትም ፡ ዙሪያውን ፡ ይዞሩታል ፡ እንጂ።

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much wendeme!! Le hulet geta megezat aychalim. Nefsachin wey le Getachin le Medhanitachen le Eyesus Kristos nat weyim le Satan nat. Lela amaratch yelem. I wish Megabi only participates in faith based teachings not science.

  • @1919happylife
    @1919happylife 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እንዴት ሰነበትክ ሁሉ ስላም ሁሉም ልክ ነው እኔ በህይወቴ ብዙ አይቻለው ከፈልክ ላወራክ እችላለው

    • @tigista1977
      @tigista1977 ปีที่แล้ว

      እንዴት አካፍይኝ ተሞክሮሽን አመሰግናለው

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 8 หลายเดือนก่อน

    ለፕሮፈሰር አብርሐም::አምሐ:ስራው: እንዲከናወን: እርዳታና: ጥበቃም:አድርጉለት:የምንፈልገው: ከጠየቅነው: በኃላ: ቻዎ: ብቻ: እንዳይሆን::

  • @hailesilase
    @hailesilase 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አብርሃም እጅግ ዉድ ከሆነዉ ጊዜዎት ሰዉተዉ እንደ ቀደምት ተመመራማሪና የብዙ ጥበብ ባለቤት እንደሆኑት እንደቀደምት አባቶቻችን የሚታየዉንና የማይታየዉን አለም እንድናስብ እንድንመረምር እያደረጉት ላለዉ ጥረት እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ዶክተር ሮዳስ ስለ ጥሩ የተነገረበት ዉሃ እና መጥፎ የተነገረበት ዉሃ ጥሩ የተነገረበት ተለዉጦ ክሪስቴሉ ይደምቃል ያብረቀርቃል ያምራል መጥፎ የተነገረበት ዉሃ ክርስቴሎቹ ቅርፀቢስና ደብዛዛ ይሆናል ተብሎ የሰማሁት የዛሬ 4 አመት ነበር ወዲያዉ ግን እንዳስብ አደረገኝ
    ታዲያኮ ይሄ ቤተክርስቲያናችን ለብዙ ሺ አመታት ካሉዋት ሃብቶች አንዱ ነዉ ብዬ አሰብኩ
    እኛም ቤተክርስቲያን አባቶቻችን የፀለዩበት ዉሃ ወደፈዋሽ ጠበልነት ይለወጣል
    የሰዉ ልጅ አብዛኛዉ የሰዉነቱ ክፍል ውሃ ስለሆነ ቤተክርስቲያን አስቀድሰን ተቀድሰን ስንመጣ ማለት እኛም ተቀድሶ እንደተለወጠዉ ፀበል ስጋና ነብሳችን በምርቃት በቅዳሴ በፀሎቱ ታክሞ እንመለሳለን ማለት ነዉ?
    ለምሳሌ እኛ ፀበል እቤት ዉስጥ የማናስቀምጠዉ እቤት ዉስጥ ብዙ መጥፎ ወሬ ስለሚወራ የፀበሉን ሃይል እንዳያረክሰዉ ከቤት ዉጪ ከጓሮ ከቤቱ ራቅ ተደርጎ የሚቀመጠዉ በመጥፎ ወሬ እንዳይረክስ ነዉ ማለት ነዉ?
    ስለዚህ ከአፋችን ለሚወጡት ቃላቶች መጠንቀቅ አለብን ማለት ነዉ ?

  • @yehualashetbelayneh5528
    @yehualashetbelayneh5528 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትለቃቸውን ቪደወች በቅደም ተከተል እንድንመለከታቸው playlist ላይ አስቀምጥልን

  • @mareshetseleshi2717
    @mareshetseleshi2717 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ መቀባዠር:: ምንም የሚጨበጥ ነገር የለውም:: It is all speculation. በቅድስና በፀሎት የብቃት ደረጃ አለ እናምናለን:: በሳይንስ ግን የለም:: እንዲያው በቀቢፀ ተስፋ መንጎድ ነው::

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 ปีที่แล้ว

    DR. RODAS....... AMHARA😂😅🤣🦃🦃🦃🦃🦃🦃
    EWQET SAYMOLA YENBORACHQAL. KKKKKKK.
    AMHARA... EWNTUN BANT MN TELALH
    ADWA 🤣😅😂🦃🦃🦃🦃

  • @yafetmesfin8354
    @yafetmesfin8354 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ ኑርልን😍 እንወድሃለን
    ሩት

  • @helenhunde5305
    @helenhunde5305 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶኩተር እኔን የሚያውቁ ይመስለኛል እባክሆ በኢሜል እንነጋገር። ይህ እውነት ነው ቀኑም ደርሷል። እባክዎ ለሰው ልጅ ብለን እንረዳዳ

  • @shegerinsights2007
    @shegerinsights2007 2 ปีที่แล้ว +4

    Its fascinating to know that there are Syndicates and Occult groups in Ethiopia that is preserving this knowledge for the future to come and I hope we learn about it and help the generation to come.

  • @eyobaychew7168
    @eyobaychew7168 2 ปีที่แล้ว +2

    Ebakih adis interview akrbiln ena astemiralew silalut negrs....

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 9 หลายเดือนก่อน

    እኝ ሰዉ ለኢትዮጵያዉያን አሴት ናቸዉ ልንጠቀምባቸዉ ይገባል ምናልባትም ቮልስዋገን ለኢትይጵያዊዉ አባት ሊቅ ሊያስተረጉሙት የነበረዉ መፅሀፍ አይነት የጠፉ መፅሀፎችን በምናባዊዉ አለም ተነበዉ በድጋሚ የሚፃፍበት 5ዳይሜንሽንና ሜታ ፊዚክሱን በመጠቀም በሂወት የሌሉትን ሰወቻችን መሪወቻችን ምሁሮቻችን ዕዉቀት በቴሌፓቲ ጠቃሚዉን መዉሰድ እንዲቻልና ሀገር እንድትጠቀም የሚረዱንን እኝህ ሰዉ ሳናጣቸዉ ማሰብ እን መጠቀም አለብን ዶክተር

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናመሰግናለን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ!!! ይህንን ጥበብ የሰጣቸውን አምላካችንን መድሐኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን አመስገንኩ!!! እንዲህ ድቅድቅ ባለ ጨለማ በዘር እና በጎሳ በሐይማኖት ስበብ እርስ በርሳችን እንድንጠፋፋ የቀደመው ጠላጣችን ዲያቢሎስ ስልጥኖብን እያለ አለም ከደረስበት ጎራ ሊያደርሱን የሚችሉ ነጸብራቆች ከየማዕዘናቱ እንደነ ዶክተር አብርሐም ያሉ የኢትዮጽያ ተስፋወች ሲገኙ እጅጉን ደስ ይላል!!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ስጥቶአቸው ህዝብንና ሐገርን በተማሩበት ሞያ የሚያገለግሉ ያድርጋቸው!!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጽያን አስባት!!! ( የምትገዛልህንም ነብስ ለአራዊት አትስጣት!!!)

  • @meketehailu6260
    @meketehailu6260 2 ปีที่แล้ว

    ዉሃ ፀበል ይሆናል በተፈጥሮ ፤ ደሞ ማንም ሰዉ በዉሀ ላይ የራሱን ፍላጎት የማሳደር ኃይል አልተሰጠውም። ተራ እና መደበኛ ሰዉን እብደትና ውዝግብ ውስጥ አትውሰዱ እባካቹ አዋቂ መሆን ሰውን ከመደበኛ ሪትም ማራቅ ከመሰላቹ እራሳቹ ሰይጣን እየሆናችሁ መሆናችሁ አልገባችሁም ፤ 8 ነዉ እምነት(Either ) እሱም ቢሆን መሬት የለለ እብደት ነዉ ሊቃዉንት ሆይ እባካቹ አታሳብዱን!!!!!!!!

  • @meronteshale998
    @meronteshale998 2 ปีที่แล้ว +1

    በተመስጦ ውስጥ ሆኜ ለቀናት ብቆይ እና ቤተሰቦቼ ሞታለች ብለው ቢቀብሩኝ ከዛ መቃብር ውስጥ ብነቃስ?😥😥😥😥 ያስፈራል😒

    • @aberhamwelde7538
      @aberhamwelde7538 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እያለው ማንም አይነካሽም🤺🤺🙄

    • @b.k.1768
      @b.k.1768 2 ปีที่แล้ว

      አዎ; ብዙ አትመሰጪ:: ላትመለሺ ትችያለሽ

  • @hannasamuel6278
    @hannasamuel6278 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much doctor. I expect a lot more Information about astral projection on the coming episodes, according to ancient Ethiopian civilization.

  • @sofimenze4859
    @sofimenze4859 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ጳጱላ ታሪክ ቢነግሩን

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍 እሰይ በርቱ በርቱ ስለሰላም የሚሰብክ ይሆናል።
    Exactly ---የእና ቅዱስ ያሬድ😂😂😂

  • @mubahmed2533
    @mubahmed2533 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብዩ ሙሀመድ ይሄን ሁሉ ተጠቅመውበታል። ኢስራእና ሚዕራጅ እንዱ ነው። ቁርአን ላይ ሁሉም ከ1400 አመት በፊት ተናሯል ግን እኔም የገባኝ እናንተ ስትናገሩት ነው

  • @demewezalemu1464
    @demewezalemu1464 2 ปีที่แล้ว +1

    betam betam tekami mikr new specially for ethiopian people mastewalina mezegajet alebin

  • @yestes12able
    @yestes12able 2 ปีที่แล้ว

    Dr Rodas
    ምናልባት ባታምንበትም ለምን መምህር ግርማ ጋር አታገናኛቸውም ስለመንፈስ እርሳቸውም ብዙ ያስተምራሉና

  • @meronabera7558
    @meronabera7558 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሰግናለን
    ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምከታተለው

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 ปีที่แล้ว

    ይህ ምሳሌ ቅዱስ ያሬድና ትሏ ምሳሌነት የቀረበው ለቅዱስ ያሬድ አይደለም ትሏ የሌላ ፈላስፋ ታራክ ነው ታሪኩ ተዛብቶ ቢሆንስ

  • @zenebeworkbeyene9766
    @zenebeworkbeyene9766 2 ปีที่แล้ว +1

    Can anyone explain the purpose of knowing this in real life?

  • @latepocket5996
    @latepocket5996 2 ปีที่แล้ว +2

    Energy never gets lost nor destroyed. It transfers. Knowledge can be forgotten and with the right conditions can be remembered and retrieved.

  • @nahom_naki
    @nahom_naki 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks I think this is about subconscious mind and consciousness right

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅግ በጣም ደስ የሚል እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ግን ውኃ ፊት የተባለው ግራው ገባኝ

  • @TenayeHeywotie-bo2qp
    @TenayeHeywotie-bo2qp 3 หลายเดือนก่อน

    የሰባት ቁጥር ፍፁምነት ሲባል ግን ከድርጊቱ ድግግሞሽ ነው ዎይስ ቁጥሩ በራሱ የያዘው ኩነት ነው?

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 ปีที่แล้ว

    DR. RODAS.... DR. ABRAHAM YASTMRKU👀🌍🌍
    AMHARA🤣😅😂🦃🦃🦃🦃🦃ETHIOPIA....... KKKKKKK
    AMHARA.. WED... GONDER.... TEWLD BANT AYDNM... EMN ZERAF... ZERAF... YEBQA......

  • @MSH.TUBE1
    @MSH.TUBE1 ปีที่แล้ว +1

    It means we live in our mind, our mind crates our reality [95%>5%] it is true if you live in your mind.

  • @Abiti3131
    @Abiti3131 2 ปีที่แล้ว +1

    Only the act of looking at a quantum object “collapses” its wave function, jolting it from a shadowy netherworld into definite reality. Or by simply measuring cause it to collapse. You should look more into the string theory …

  • @ethiog-spot7726
    @ethiog-spot7726 2 ปีที่แล้ว +2

    This is really nice guide for the new enlightened ethiopian generation. please try to contact with young ethiopians like me and make us discuss and know more on how to be enlightened with the help of God's power and not Evils. please Dr, Rodas inbox me. thank you very much.

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 ปีที่แล้ว +1

      Wendeme this is not the right teaching eshi. Please be careful especially in Ethiopia there are many Illuminati and secret society groups masking their true intentions and labeling themselves as "positive thinking" psychology, yoga..etc. read the stories of Saints ..ye Kidusan tarik, gedle and tamir. Everything can be found inside our Living church, Orthodox Tewahedo. Egzihaber kante gar yihun. Follow Memhir Tesfaye on TH-cam.

  • @amanmichael3667
    @amanmichael3667 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's very interesting
    I can't wait to learn next part 😍😍

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 2 ปีที่แล้ว +2

    I must thank you very much for the enlightening thoughts 🙏🏽

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 ปีที่แล้ว

    HITAN LIJOCH TEWDQALH AYDEL????? EWQTH..... ATENBORACHQ
    TIGRAY MN ENDHON H....... ATEGBH YALW DR. MESKER NW ESHU::

  • @yirgaasega34
    @yirgaasega34 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝነ ሁሊ ጊዜ ትንሹ ትንሽ ተልቅ ሐይል አለው ትልቁ ግን ሐይሉ ና አሰተሳሱቡ ትነሸ ነው ለምንድነወ

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 2 ปีที่แล้ว +1

    በባህላችን የሚሉት በሀይማኖታችን ለማለት ፈልገው ነው ?

  • @ራዝኤልቲዩብ
    @ራዝኤልቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    የዶክተር አብርሃም መፅሀፍ የፃፉት መፃሕፍት አላቸው መጋቢ ሐዲስ

  • @Binybini
    @Binybini 2 ปีที่แล้ว

    ሰዎች ancient civilization እያሉ ሲወዛገቡ ይገርመኛል:: “ancient civilization “ ቃሉ ሲነገር የተለየ ጥበብ ያለው ይመስላል እንጅ አብዛኛው "ስለ ሸክላ ስራ; የፅሁፍ በኢትዮጵያ ብርሀና; የመንግስት አስተዳደር: ከአጋንንቱ አምልኮት ወይም ከመለኮታዊ አምልኮት የሚመጣ መገለጥ : ህንፃ ግንባታ: .... የመሳሰሉት ናቸው:: የአጋንንቱ ወይም መለኮታዊ ስጦታ መገለጥ አሁንም አለ:: ሌሎቹ ተሻሽለው ቀጥለዋል:: በተረፈ "ጥንታዊ ስልጣኔ" የሚባለው በዚህ ዘመን ንቃት ሲመዘን በብዙ ሺ እጥፍ ሗላ ቀር ነው:: አንዳንድ ምሁራን በሌለ ነገር አታወዛግቡን::

  • @Ashenafi-sq3ts
    @Ashenafi-sq3ts 10 หลายเดือนก่อน

    ዶር እንደምን አላችሁ የኢትዮጵያችን ምርጥ እንቁዎች የእናንተን ፕሮግራም በማዳመጥ የሚያስደስተኝ ምንም ሌላ ፕሮግራም የለም ዋናው ጉዳይ ዶር አብርሀም የሚናገሩት ብዙውን ነገር እኔ ላይ አለ ለምሳል ታለቅ እህቴ አሜሪካን ውስጥ ህይወቷ ሲያልፍ በዛው ቀን በህልሜ አይቼ ደነገጥኩ ወድያው መሞቷ ተነገረኝ ።በሌላ ጉዳይ ጠዋት የጠፋ ሰው ትዝ ካለኝ ከተወሰነ ሰአት በውሀላ ያ ትዝ ያለኝ ሰው ይመጣል።በህልም ያየሁት በውኔ አየዋለሁ ይገርመኛል።

  • @kidistg2098
    @kidistg2098 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dr Rodas and Dr Abraham!

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 ปีที่แล้ว

    RODAS AMHARA... EYALK MNM NGER ENDATSRA..... EWNTU..
    TIGRAY....... LE ET ETHIIOPIA SATHON...... YEH ... ATEGBH MESKR NW..... WESHET YEQUM...
    SEWYW.... 1ST..... PHYSICSN... WEDT...... WEDT......
    ETHIOPIA.... AMHARA😂😅🤣🤫🤫🙈🙈🙈

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 7 หลายเดือนก่อน

    Dr Abraham is uniquely positioned to restore the originality of Ethiopia. Dr Abraham because of his interest in quantum physics he comes to understand effect precedes cause, which is contrary to belief held by main stream, science cause and effect. Cause precedes effect. Dr Abraham uses his cultural belief of cures and blessings. Dr Abraham understood in his upbringing when priests bless someone it follows accordingly, when the priest curse, it came to pass , hence effect precedes cause. Wow ! ❤❤Dr Abraham can proof scientifically, that had been believed in Ethiopian culture for thousands of years. ❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ይገርማል ሀይማኖት ወስጥ ያሉ ስዎች ሊቀበል ያልቻለውን በግልፅ ነው ያስረዱት ቅዳሴ ፀበል ከቅዳሴው በፊት ውሀ ነው ከቅዳሴ በሁላ የከበረ ሆኖ ፈዋሽ ይሆናል። ዶክተር ገና ብዙዎች ያልገባቸውን ይገልጣሉ ብዬ እጠብቃለሁ !!!!

    • @Binybini
      @Binybini 2 ปีที่แล้ว

      ዶሩ እየዘባረቀ ነው:: አላማው በድብትርና የሚገኘውን መሰወር የዳቦ ስምና ትንታኔ በመስጠት የሳይንሳዊ ምርምር አስመስሎ ተቀባይነትን በህዝብ ውስጥ ለማስረፅ ነው:: ጠበል: ፀሎት የሚለው ሰውን ለማወዛገብ ነው::

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ..ስለ ውሀው ግልፅ አድርጉልን

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you both of you

  • @dagmawigebregziabher
    @dagmawigebregziabher ปีที่แล้ว

    ዶክተር መጀመርያ ያለኝን ከፍ ያለ ምስጋና ልግለጽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ጥያቄየ ዝግጅትወ ሀሳብና ሰምተን የምንተወው እንዳይሆን ሰምተን የምንተገብረው የነጠሩ ሀሳቦችን ቢደግሙልን መልካም ነው

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 2 ปีที่แล้ว

    AMHARA..... ATWASHU🙈🙈🙈🙈🤫🤫🦃🦃🦃ETHIOPIA YMILW ZEFEN YEQUM

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 2 ปีที่แล้ว

    የእርሳቸውን የግል ተሞክሮ ቢነግሩን።ማለት Has he ever experienced such transcending or teleportation...?

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጉልኝና ይሄ መፈላሰፍ ብዙም አይዋጥልኝም አዙረው አዟዙረው በሳይንስ ሰበብ ወደየት እየወሰደን እንደሁ የምዕራባውያን ፍልስፍና ቆም ብሎ መመልከት ነው ኒፍሊሞችን አየን ሊመጡ ይችላሉ የሚል ጀብደኝነት ምን ሊያስከትል ይችላል እውቅና እየሰጣችሁ አታለማምዱን ታስተምሩ ከሆነ ፍንትው አድርጋችሁ ሊመጣ ያለውን የ 666 ን ትብትብ አብራሩልን ሌላሌው ስለውሀው ስለፀሎት መምህር እሮዳስ የምታስተምረን ከመንፈሳዊ አባቶችህ የቀሰምከው እምነት የት ሄዶ ሌላ ፍለጋ ብቻ እኔ አይዋጥልኝም የምዕራባውያን ትምህርት ።

  • @zemalogy
    @zemalogy 2 ปีที่แล้ว

    አቤት! በዕጅ ያለ ወርቅ ሆኖብን ሁሉንም አናጣም እግዚአብሔር አለን። በጣም ነው ህሊናዬን ያበራኽው የምታበራውም ዶክተር ሮዳስዬ አመሰግናለሁ፤ አንድ ቁም ነገር ላናግርህ ፈልጋልጌ ነበር ዶክተር.. እንዴት ትገኛለህ? እና ዶክተር አብርሃም አምኃ በጣም አከብርሃለሁ።

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ስለ ምታዘጋጅልንመነፈሰፋዊ ምግብ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በዚህ ፕሮግራምም ዶክተርን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ውሀ ከገንዘብ ጋር ምንድነው ያለው

  • @zereyohannistemnowo8098
    @zereyohannistemnowo8098 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ናመስግናለን። ብተቻለ መጠን እንግሊዘኛ ቃሎቹን አታብዙ ወይም ጠያቂው ማለት ጋዘጠኛው መተርጎም አለበት።

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 9 หลายเดือนก่อน

    Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu

  • @peacelove185
    @peacelove185 2 ปีที่แล้ว

    Dr ሮዳ Dr አብርሀም ሀኪም አበበች የናንተ አውቀት እንደንጀራ ነው የሚያጠግበኝ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @አራጌደጉ123ቻናል
    @አራጌደጉ123ቻናል 2 ปีที่แล้ว +1

    10Q Dr We like You You R Star

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 8 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር: ቢሰጠው: ለመከታተል: እንዲያመችን:

  • @mazii9059
    @mazii9059 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያክብርልን የስንት ሰዉ ሂወት እየታደጋቹህ እንዳለ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ብቻ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን👌እዉነት ግን የሰዉ ለሰጂ ያሰበዉን ነዉ የሚሆነዉ?

  • @mulugeta4575
    @mulugeta4575 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አብርሃም አምሃ ን ሳይ ሳልሰማቸው ነው ላይክ የማደርገው'፤ ስለ ቡዳና ሾተላይ ትንሽ ቢሉን፡፤ ፈጣሪ ጎረበት እንደሆናቸው ከምመኛቸው ሰዎች 2ቱ እናንተ ናችሁ፨ ዝም ብላችሁ አቅርቡልን (ት/ት በኦንላየን ብትጀምሩልን)፤ ሰላምና ጤና እድሜ ጠገብ ሁኑልን።

  • @mesfinwabella3880
    @mesfinwabella3880 2 ปีที่แล้ว +1

    What an interesting and genius person

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ብለናል:: ተመስገን አምላኬ::

  • @xx4359
    @xx4359 9 หลายเดือนก่อน

    The truth has been revealed to human beings but trying to understand it just know christ.

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 ปีที่แล้ว

    ረቂቅ ነው በጣም ያጓጓል

  • @Tesfay123
    @Tesfay123 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ አድርጉልኚ ምንም እየገባኚ አይደለም እንዴት ነው የምንገባው ወደ 95 ፐርሰንት ዶ/ር !!

    • @meonbg4874
      @meonbg4874 2 ปีที่แล้ว

      me too

    • @Binybini
      @Binybini 2 ปีที่แล้ว

      ዝም ብሎ እየዘባረቀ ነው:: ይህ ሊገባህ አያስፈልግም::

    • @zecharias.f6063
      @zecharias.f6063 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ፊትህን ወደ እግዚአብሔር መልስ፤ የአምልኮ ስግደትን አዘዉትር። እነኝህ ሰዎች የሚያወሩትን deeply ብትረዳዉ አንድምታው ከባድ ነዉ

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 9 หลายเดือนก่อน

    እኝንሰዉ ከአበቁ አባቶች ጋ ቢገናኙ ደስ ይለኛል ብዙ መስራት ይችላሊ

  • @natikidun4348
    @natikidun4348 2 ปีที่แล้ว

    Egziabiher ystln memhrachin.. but ..
    Sew yemibal..flesh ,soul,& sprit...new ye sprit relationship with soul & flesh...how is it...wt. R z behaviour s of the soul ..be example .adrgach btgeltuln..turu nebere