Goood title. But not only knowing but implementation is most crucial. ( staying away from sin, religious practices fasting ,sincere praying , developing good relationship with our creator). What is the method of meditation you are giving??? The picture shown on the cover of your book looks something unrelated to islamic practices. I believe the same goes to Christians. May Allah help us all. And thank you for the info.
I am so curious to learn this concept , work with it, B/c in special case it is very important for our country. Waan ajaa'ibaati dhugaaa, barachuun barbaada, addumatti biyya keenyaaf baayyee barbaachisaa waan ta'eef leenjistoota baayyeenis uumamuu waan qabaniif. Dr barnootaa ajaa'ibaa kanaaf galata qabda.
Wow ewnet nw abrish min temegnehu meseleh le 1 ken endew l hour enkuan couch beyadergegn be hiwote lay yalubegn be hulum zerf tachi or low negn betolo emlewet yemeslegnal please endet lagegnew?
Ariff team work new gin Ethiopia west undercover telalaki hono mesrat legizaw genzeb yasgegnal. Gin yetebanenebachu let hezbu adebabay endemisekelachu eweku. Very soon ye CIA telalakiwoch they will pay the price. We know the chosen 200s who are they.
በቃ ፍክቱ ይህ ነው፣ርእሱን ሳላይ ነበር ኢንተርቪውን ደጋግሜ የሰማሁት አድናቆቴን ይበልጥ ያገዘፈብኝ ርእሱን ሳነብ በስሜት በረርኩኝ ዋው በጥሞና በጥልቀት ከተሰማ እጅግ አነቃቂ አለምን ቀያሪ ጠቃሚ ትምህርት ምክር🙏💚💚💚💚
ዶክተር እንዲት አይነት መባረክ ነው በዚህ እድሜ በዚ ደረጃ መብሰል!!! እናመሰግናለን !!!ተመስገን እግዚአብሔር አንተን ሰለሰጠን!!! 🙏❤️🙏
ወለሂ ልክነው አለህ ለሁለችንም ልቦና ይሰጣን
ኤልያስ መረዳትህ በጣም ሚገርም ነው
ካንተ ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለው
አመስግናለው ዳዊት ድሪምስ
ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን
በጣም የሚያምር ፖድካስት ነው። ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ ብዙ አስተምረኸኛል አመሰግናለሁ። ዶ/ር አብርሃም አምሃንም ብትጋብዙልን...
Thanks Docter Eliyas Gebru❤❤❤❤
Thanks Dreams 😍😍😍
How much our country need a person like you.
ተባረክ 🙏🏽ጥሩ መልክት ነው 🙏🏽
Dr Elias Gebru psychatrist specialist. MashAllah
Yes, you’re right❤
THANK YOU DR ELIYAS FOR AMAZING PODCAST AND CLARIFICATION
Amazing always
Waw thank you Doc for your special speech your a smart person who think abt his people specially for yanger
ከእውቀቱ በላይ እርጋታው ❤
ቃለ-ህይወት ያሰማልን !!!!!!
ለዳዊት ድሪም 🙏🙏🙏🙏🙏!!!
እናመሰግናለን ዶክተር ቆንጆ ትምህርት ነው
Adrashwm eflgalhu bakh
22, Town square mall, 6th floor
Ohh I wish I could hug u. You speak the truth. Good bless u
በትክክል
እናመሰግናለን ዶክተር
እንቁ የሆነ ቃል!!!! ዶክተር ❤❤❤❤
Goood title. But not only knowing but implementation is most crucial. ( staying away from sin, religious practices fasting ,sincere praying , developing good relationship with our creator).
What is the method of meditation you are giving???
The picture shown on the cover of your book looks something unrelated to islamic practices. I believe the same goes to Christians.
May Allah help us all.
And thank you for the info.
❤❤❤❤ God bless you all and all.
Egziyabher yestesh ufff Genius !
አላህ ይባርክህ ❤
Al-Hakim The Wise Allah
ماش الله
Meditation haymanot new le aganint mastaweka atisiru
ትክክል
Thanks
I am so curious to learn this concept , work with it, B/c in special case it is very important for our country.
Waan ajaa'ibaati dhugaaa, barachuun barbaada, addumatti biyya keenyaaf baayyee barbaachisaa waan ta'eef leenjistoota baayyeenis uumamuu waan qabaniif. Dr barnootaa ajaa'ibaa kanaaf galata qabda.
100% fact!!!
ሀሳቡን በጣም ወድጀዋለሁ። አገላለፁን አልወደድኩትም።
ለሁለት ደቂቃ ብቻ በገኛው ደስ ይለኛል በእግዚአብሔር ለ☝️ ደቂቃ please
❤❤❤
🎉
Wow ewnet nw abrish min temegnehu meseleh le 1 ken endew l hour enkuan couch beyadergegn be hiwote lay yalubegn be hulum zerf tachi or low negn betolo emlewet yemeslegnal please endet lagegnew?
ህህህይወወወወት የማይገኝበት ጣፋጭ መርዝ እንዲህ ይቀርባል ።ሰው የአምላክንን አሰራር በመጻፍ ቅዱስ ወይም በቅዱስ ቁራን እያሰላሰለ ቢረዳ እና በቅድስና ለመኖር ቢለማመድ ይህ የ new world world አስተምሮ ባልበከለው ነበር።
ይሄ ጉደኛ ነው። ኧረ መጽሃፍ ቅዱስና ቁርአንን ለኢትዮጵያውያን ሊያስተምር ነው?! መጽሃፉንም (አርምሞ) እንዲሁ እንዳምታታኝ ነው የጨረስኩት።
እንደው ነገራችን ገራሚ ነው። ከሌኒን እና ማርክስ መጽሃፍት ቀጥሎ የመከራችን ጥንስስ ይህ New age religion እና ያልገባቸው ተንታኞቻችን ናቸው። እግዜር ያለዝባቸው።
10q❤
በፈረንጅ እውቀት ነው አይኪው የምትለካው?
❤❤❤❤😂 All church change minds for positive 🥰 Negative attitude l Saw 😂 not All but One a dot 😂we can change together ❤❤❤❤
ዶክተር እኛ የመንፈሳዊው ነገር ቢናረንም ፍቅር የሚባል ነገር የለንም ነጮች ግን ለሰው ልጅ ትልቅ ፍቅር እና ክብር አላቸው።
ኤላ መርጡ ጓደኛዬ ገና ጅማ ተማሪ ሆነን ነበር የማውቀው እዚ እንደምትደርስ
ወድምውጭውጭብለህምሳሌአትጠቀምስልጣኔየትኮረጀውከኢትዮጵያነውዶክተርመስከረምለቺሳብዙእራሳችንንእንድናቅረድታናለችየውጭውአርቴፍሻልዲኮርሜካፕእስታይልነውኢትዮጵያአመለካከትወርቅናትእውነተኛናት
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Mndn new. Mawdadr. Ethiopia an. Kella ga
Thanks Abresh
How can I connect dr ?
አዲስ ሀሳብ ለማምጣት ብዬ ሚዲቴሽን ሳደርግ ወደ ሗላ ትዝታ ገብቼ እዳክራለሁ ይባስ እደበራለሁ ምን ብሳሳት ነው እስኪ አስረዱኝ ???
ሐሳብሽን እንደ ገለልተኛ ሰው መታዘብ ጅምሪ ። ለመውጣት አትታገዪ ። እንዲቆይ ፍቀጂለት ። ከሐሳብ ጋር ግብግብ ነገሮችን ያባብሳል ።
ልክ ነህ።የሆነ ሀሳብ ሲመጣብህ ዝም በለው አደግፈው አትቃወመው እንደዚ ቢሆን ምናምን አትበል።እስክትለምደው ድረስ ነው ከለመከው ሀሳቡ ትዝም አይልህም
@@mebtuberhanu እሽ አመሰግናለሁ 🙏
@@nqat1212 እሽ አመሰግናለሁ 🙏
Meditation yemideregew Addis hassab lemamtat sayhone...ke hassab maneko weto megnet wayem (being state) wuset mewahad naw...
😂😂😂😂 Gobez 😂❤❤❤❤
ጃፖን እኮ ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች በቁጥር ከፍተኛ ናቸው፡ እነሱን ምሳሌ ሳናደርግ ሜዲቴሽን ጥሩ ነው ብንል ይበቃል
ኦርቶዶክስ ሀይማኞት ገዳም እየሄድን አርምሞ የምናረግበት ነዉ
🤔
ጰንጠ ነህ እናን ተናቹ ስለ ስይጣን ምታወሩት
Are you Selam Atalay or Elias Gebru? Why do you show Selam Atalay's certificate while talking about you?
Ogummaa kana beekuun barbaada, dhukkubni guddoon biyya kanaa wallaalummaadha waan ta'eef baradhee barsiisuun fedha.
ነጭእንደምንንቅ ካንተ ሰማሁ ?
እራስን ሰው በማጥፋት ነው?
እረ አንድ ሺ ዓመት ቀድመውናል 👌
ሰውየው በርግአታ ውስጥ ነው😮
aboo sabbati ,umurii dgeeraa, ዋ! የጅማ ልጅ ነህ የአአ ነኝ እንዳትል, ግን ደግሞ የኢትዮጽያ ነህ ።ኮርቼብሀለሁ
Ene eyeferaw new...
ለማን እና ለምን? አትፍሪ፤ በእግዚአብሄር ተደገፊ!
እናንተምኮ አየሩን እኛ ብቻ እኛ እንሙላው አላችሁ ፈረንጆቹን ተዋቸው ወድቀዋል በአደባባይ የወሲብ ትርኢት የሚፈጽም ፈረንጅ ስነ ምግባር አለው ስትል አይደብርህም እንዴ ግብረሰዶማዊነትን በኢትዮጵያ ካላስፋፋን እያሉ ያሉት እነማን ናቸው? በጣም ታሳዝናለህ ለዚህ ንግግርህ
እነዚህኮ የታወቁ ናቸዉ
የሰዉ ከፈጣሪዉ መለየትዐነወ አላማቸዉ
መጀመርያዉ ጉዞ ሀይማኖቶቹን በአንድ መጨፍለቅ
ሁሉም በአንድ ከተጨፈለቀ ትክክል ነዉ ስህተት ሚባለዉ ሚዛን ይጠፋል ሁሉም ትክክል ነዉ ከተባለ ያኔ በአንድ ከጨፈለቁን ሀይማኖትን ሚባለዉን ከዉስጣችን መንጭቆ ማዉጣት ቀላል ነዉ ለነሱ
teredtehewal. mindfulness meditation ye western definition new
Where on earth have u heard on this interview about expanding homosexuality? Bro kegebah yegebahal kalegebah eskigebah tages yemiyaweraw neger.
እረ እኛ እምነት አለን ብለን ምን ተሻልን ባስን እንጂ ከመገዳደል በላይ ምን አለ 👌
this guy misunderstood the exact meaning of meditation. mindfulness is not meditation
R u sure? There are different kinds of meditation n mindfulness is one of them.
The ultimate goal of meditation is mindfulness
ምነው ኢትዬዲያን ናካት ሁሉም በየዘመኑ የራሱ ጥበብ አለው ግዴታ ትላንት ላይ መቅረት የለብንም የዛሬውም ጥሩ ነው ለምን አውን እውቀት በሁሉም እጅ ላይ ሰለገባ አለም መሪ አይኖራትም ቀጣይ ሁሉም ሰው የራሱ መሪ ዶክተር አሰተማሪ እየሆነ ሰለሚመጣ እና
Ariff team work new gin Ethiopia west undercover telalaki hono mesrat legizaw genzeb yasgegnal. Gin yetebanenebachu let hezbu adebabay endemisekelachu eweku. Very soon ye CIA telalakiwoch they will pay the price. We know the chosen 200s who are they.
This guy dosent believe in evolution? I wish if he read more about it.
አሁን አንተ አንብበህ ሞተሃል። ለማ በገበያን አንብበህ በትክክል ሳትረዳ evolution ላይ ገባህ ደሞ ። በእግሊዘኛ ስለጻፍክ የምታውቅ የሚመስለው ይኖራል እኮ ነው።
ማለት ገዳም ውስጥ ሆኖከሌላ ሰው ጋር ላለማውራት በፆምና ፀሎት ራስን ዝም ማድረግ ማለት ነው መነኮሳት ሚጠቀሙበት ቃል ነው ይሄ ጅል ዶክተር አርምሞ እያለ ቃሉን መነገጃ አደረገው ሶሻል ሚዲያ ላይም አየዋለሁ
አይ ዶፍተር 😂 ይሄን የምስራቅ የሜዲቴሽን ልምምድ ከተከበረው እስልምናና ክርስትና ጋር ለማመሳሰል አትጋጋጥ
Meditation is better than those religions you mentioned.
thank you
Thanks Docter Eliyas Gebru❤❤❤❤
Thanks Dreams 😍😍😍
❤❤❤❤
❤❤❤🙏
🙏🏾👍🏾
ቤተክርስትያንየዶክተርንስራታቀላለችሳይሳዊእውነቶችእየተረጋገጠላትነው
Thanks Docter Eliyas Gebru❤❤❤❤
Thanks Dreams 😍😍😍