Andromeda አንድሮሜዳ: ትክክለኛው አለም የቱ ነው? የእውኑ አለም ወይንስ የህልም አለም - ክፍል 1 | S02E13

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር ሮዳሰ እና ዶክተር ጌትነት እግዚአብሔር እንደእናንተ ያሉትን ሊቅ ያብዛልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን🙏💚💛❤️ እኔ ህልም አልማለሁ ከብዙ ጊዜያት በኋላ ያየሁት ህልም ግን ትክክል ይደርሳል አንዳንዴም ነቅቼ ሰለ አንድ ሰለማውቀው ሰው ከእነ ገፅታው በ አይምሮዬ ይመላለሳል ከዛም ሰለዛ ሰው ስጠይቅ ችግር ላይ እንደሆነ ወይንም እንደ አረፈ እሰማለሁ በእውነት ገራሚ ነው

    • @mulugetamazengia3716
      @mulugetamazengia3716 2 ปีที่แล้ว

      ምንነው የጠራሆን እንግዳ እድል አልስጠህውም። አንተ ብቻ አውርተህ ጨረስክው።

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በህልም አላምንም መቼም ለእኔ ሀጢአታኛዋ ጥሩ እውነተኛ ህልም አያለሁ ብይ አላምንም ግን ህልም አያለሁ ግን ስነቃ አላስታውስውም ህልም ልም ይባላላል ራዕይ ለነብዩት ለቅዱሳን አባቶች ይሁን ትንቢት ለአባቶቻችን

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ህልም ስህተት አይደለም ህልም ባጭሩ የቀን ድርሰት የለሊት ትወና ማለት ነው የምታስቢውን ታያለሽ የምትመኝውንም ታያለሽ ቅዠትም በፍርሃት ይገለፃል

  • @bereketbekew2882
    @bereketbekew2882 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian Universities should award a super-professor title for this greatman-Dr. Rodas!!!

  • @bereketbekew2882
    @bereketbekew2882 2 ปีที่แล้ว

    professor Rodas you are really a wonderful man because you are trying enlightening the mass Ethiopians to give due attention for their indigenous knowledge!!!

  • @workeago426
    @workeago426 หลายเดือนก่อน

    እኔ ህልም እይቿ በህልሜነው የምፈታው ስነሳ እረሳዋለሁ የሚ.መጣብኝን ነገርይታወቀኛል እኔግን በጣም እፀልያለሁለስው መንገር አልወድም በቅጥታለእግዚእብሓርነውየምነግረው ድክተር ሮዳስምን ይመስልሀል። እመስግናለሁ

  • @abbyssiniatube1752
    @abbyssiniatube1752 2 ปีที่แล้ว +3

    I do dream since I was a child and all my dreams came true. My dreams are so detailed and unbelievable. I would be grateful if you could let me know how I could get in touch with you and tell you some of my dreams which are came true. God bless you and your family. You are intelligent and we are proud of you. Keep up your excellent work.

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw7653 2 ปีที่แล้ว +1

    የማየው፡ህልም፡በቀጣይ፡በእውነት፡ሁኖ፡ይፈፀማል፡ነገርግን፡መጥፎህልም፡ስታይ፡ነገሩ፡እንዳይከናወን፡3ጊዜ፡ሽንትን፡ወደሰማይ፡እየረጩህልምእልም፡ማለት፡መልካምነው፡ብለው፡በነገሩኝ፡መሰረት፡አደርጋለሁ፡ይሆናል

  • @jalanerabiira5533
    @jalanerabiira5533 2 ปีที่แล้ว

    Kalijenate jamere betam marasaw hilem algn gen yayehuten masal bechel betam des yelegn naber hulem mayew baze alem mayetay nager new metayegn lasaw maweratun betam faralaw sew enda ebed endayayugn faralaw 😀😀 lemanegnawem helim bezu geze manakewin nager sinay ewinat new beye aminalaw helemuchenem botawachunem betam new mewadaw

  • @fantaniguse579
    @fantaniguse579 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalen

  • @ashuman793
    @ashuman793 2 ปีที่แล้ว

    በህልሜ ኮኮቦች ምልክታቸው እየታየኝ ሲቀሳቀሱ አየዋቸው ምን እደሆነ ግን አልገባኝም ዶክተር

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ብዙ ግዜ ህልም አያለው የማየውም ህልም እውነት ሆኖ አገኘዋለው መጥፎ ህልም ባየው ግዜ ታዲያ እሳቀቅና እባክህን አምላኬ ህልም አታሳየኝ ብዬ ጸለይኩኝ

  • @betelhemgebremcheal8660
    @betelhemgebremcheal8660 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚሆነውን ነገር አያለሁ ከመሆኑ በፊት ግን አንዳንዴ ቀጥታ ነው አንዳንዴ ትርጉም ሚያስፈልገው ነው
    በቅርቡ ኮሮና ሙሉ ቤተሰቡን ይዞን ነበር እሱን አይቼ ነበር አስቀድሜ ሚገርም ነበር

  • @matiyasketemawelelaye9464
    @matiyasketemawelelaye9464 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ስለ ህልሜ ማንን እንድምጠይቅ ግራ ገብቶኝ የምኖር ነኝ። ምክንያቱም እኔ ለብዙ አመታት ህልም አቋርጨ አላውቅም በአጠቃላይ በህልሜ ሌላ ህይወት የምኖር ይመስለኛል ምናልባት ልታናግሩኝ ከፈለጋችሁ መልክት ላኩልኝ

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 2 ปีที่แล้ว

    ሌላ ወደ ጥንቆላ የሚመራ
    የጨማ ስራ ውስጥ የሚያሳትፍ
    መረጃ!!!
    የሰይጣንን ሀሳብ አንስተውም!!!

  • @samihaile3380
    @samihaile3380 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላምም መምህር ስለህልም ሲነሳ እስካሁን ጥያቄ ሆኖብኝ የቀረ በአንድ ወቅት ያየሁት ህልም ነበር ህልሙ የሚታየኝ የነበረው በአንድ ቦታ የመንገድ ቱቦ አካባቢ ላይ እያለፍኩ መጥፎ ጠረን በአፍንጫዬ ሲሸተኝ ነው በዛን ቅፅበት ከህልሙ ወጥቼ ማስነጠስ ጀመረኝ ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ በህልሜ እየሸተተኝ ነቅቼ ሲያስነጥሰኝ ነው ግን ግራ ስለገባኝ መጥፎ ጠረን በተኛሁበት አካባቢ ምንም የለም መምህር ይሄን ህልም ምን አይነት ሊሆን ይችላል?

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ግራ የሚያጋባ ህልም አይ ነበረ አረ በፃፍኩት ነበረ 😴😴

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 ปีที่แล้ว

    በእልሜንጎደኛዬ እናት ሞተች ብላ ነገረችኝ ከዛም ባአመቱ እናቴ ታማ ሞተችና መርዶ ደረሰኝ ከማረሳው ገጠመኝ

  • @AddisMolla-tz7fs
    @AddisMolla-tz7fs ปีที่แล้ว

    ከህልም ለየት ያለ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው የቅርብ ጓደኛ ወይም ወንድም እህት ሲሞትበት መረጃው ሳይደርሰው ቀድሞ የመጠራጠር ነገር አስተውላለሁ ለምሳሌ ቢሮ ውስጥ የስራ ፍላጎት መጥፋት መረበሽ ኮሪደር ላይ ቆሞ ማሰብና መቆዘም ድብርት ሰላም ማጣት አይነት ሁኔታ ይስተዋልበታልና የቅርብ ሰው እንደሞተበት ሲነገረው ከድንጋጤ በዋላ መጀመሪያም ጠርጥሬ ነበር አይነት ስሜት ይታይባቼዋልና ይሄ ጉዳይ በተለያዩ ሰዎች ላይ አጋጥሞኛል በዚህ ነገር ላይ ሃሳብ ካላቹ ብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል

  • @3amLT
    @3amLT 2 ปีที่แล้ว

    ጨረቃ ዙሪያ ውሀ ሸፍኑአት ድንጋይ ዛፍ.. ሲሽከረከራት አይቼ ነበር

  • @merkebmerkeb3872
    @merkebmerkeb3872 2 ปีที่แล้ว

    ግንኮ መፀሀፍቅዱስ ህልምን ማመን ነፋስን መጨበጥነው ይላል

  • @helugirlatronautatronemer5620
    @helugirlatronautatronemer5620 2 ปีที่แล้ว

    Ye sine felek ewket yalen lijoch endet new linagegnachu yeminchlew

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አንዴ በህይወቴ የሚገርም ህልም አይቻለው ለሰው ብናገረው አያምነኝም ብዬ አልናገርም ያየሁት ምን መሰለህ መንገድ ላይ ስሄድ አንድ ሰው አይቼ ይህን ሰው የት ነው የማቀው ብዬ ብዙ ካሰብኩኝ በሁዋላ በህልሜ እንዳየሁት አስታውሳለው እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞኛል አስተያየት ስጡበት

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜንትሮች የት ናችሁ🙄 ኑ እንጅ ህልማችሁን እዩ🤭

  • @argewtod
    @argewtod 2 ปีที่แล้ว +1

    95%ህልም 5%እዉን

  • @leulsamson6976
    @leulsamson6976 ปีที่แล้ว

    ብህልሜ አብይ መቶ ሲያማክረኝ አየሁ

  • @demsifkad5016
    @demsifkad5016 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ዶክተሮች ሠብ ኮንሸሥ በፍፁም ያልነቃው የአይምሮ ክፍል አይባልም።አንኮሽነሥ ማይንድ ነው ።😂😂😂😂

  • @mohammedhussien9958
    @mohammedhussien9958 2 ปีที่แล้ว

    Please, do not misguide the innocent people. Be logical. there are so many talented or naturally gifted students, but man can learn step by step. you invited teenagers who has unique talent, and they described about more advanced science and technology. I think it is not fit to them because they may have to learn step by step because they must learn about advanced mathematics such as engineering mathematics before they going to talk about black hole and cosmos science. Even now you talk about how Ethiopian make rain and stop it. what do you mean? and also, you were taking about the rain failed in Jamaica. PLEASE, differentiate the illusion and reality.

  • @yfetarifitret5278
    @yfetarifitret5278 26 วันที่ผ่านมา

    All this symbolisms, so the prison realm is the only world that will ever exist to "people" like y'all! I see you but you have no power on me!