5% Vs 95% "አጣዳፊ ወቅት ላይ ነን! ዓለም ወደ ረቂቅነት ልትለወጥ ጫፍ ላይ ናት" | Metaphysics | Asst.Professor Abraham

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 112

  • @zemenalemu-f8s
    @zemenalemu-f8s 10 หลายเดือนก่อน +12

    ስወዳቸዎ እድሜ ጤና ይስጥልን አቅራቢዋም

  • @zerdib8481
    @zerdib8481 10 หลายเดือนก่อน +13

    ዶክተር እጅግ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ። እንዲሁም ጋዘጠኛዋ ጉዳዮ ግልጽ ባይሆንልሽም በትዕግስ ሀሳባቸውን እንዲገልጹ ስላደረግሽ ፈጣሪ ክብር ይስጥልን። እንዲህ ነው ጋዜጠኛ። እኔ ለ 4 ጊዜ ያህል Quantum Field ውስጥ ገብቼ አይቼው ፍላጎቴን ስላልወሰንኩ በጣም ተደስቼ consciously quantum collapse አድርጌ ወጥቻለሁ። በየቀኑ ብዙ ነገሮችን እከወንኩኝ እገኛለሁ። በየቀኑም Meditate አደርጋለሁ። እንዲሁም እጸልያለሁ ይሳካልኛል።

    • @eyobaychew7168
      @eyobaychew7168 10 หลายเดือนก่อน +3

      Can share me the steps how can i do that pls❤

    • @zerdib8481
      @zerdib8481 10 หลายเดือนก่อน

      @@eyobaychew7168 ወንድሜ እዮብ በመጀመሪያ ልምዴን እንዳካፍልህ ስለጠየከኝ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ። በአጭሩ 1) ጥርት ያለ ፍላጎትህን እወቅ ። Desire 2) ሀሳብህን በመሰብሰ ተደጋጋሚ የሆነ የልብና የአንጎል መረጃ ልውውጥ አድርግ ጥሩ ሀሳብን ብቻ ከአንጎል ለልብ መልዕክት ይላክ (ለምሳሌ ልብህ ውዴታ ምስጋና አድናቆትና መራራትን በሃሳብህ ንገራት 3) ይህንን በተደጋጋሚ ካከናወንክ በኋላ እንቅልፍ ሊወስድህ አካባቢ (በሰመመን ላይ ስትሆን) ከምታያቸው VIVID ምስሎች ውስ አንዷ ላይ ፎከስ ስታደርግ Quantum Field ውስጥ ትገባለህ። የተለየ ድምፅ ይመጣል። ለመጀመሪያ ጊዜ ሊያስደነግጥና ሊያስፈራ ስለሚችል ጠንከር ማለት ያስፈልጋል። ሌላው ከሰውነት የሀይል ክፍሎች ውስጥ (Chakra) አንዱ ላይ ንዝረትን ተቆጣጥሮ ወደ ሙቀት መቀየር ነው።

    • @YerasWerk-o3n
      @YerasWerk-o3n 10 หลายเดือนก่อน

      @@eyobaychew7168 good... and try to share for those who are interested

  • @Meiraf-s7z
    @Meiraf-s7z 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሰወ ሆይ ንቃ! ለመናፍስ ወይም ለአጋንንት በር የሚከፍት እውቀት እና ልምምድን ነው እየነገሩን ያለው:: እሳቸው የሚሉት ነገር ሳይንስ ሳይሆን የ አዲሱ ዘመን መንፈሳዊነት ( New Age Spirituality) ነው::

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน +3

      ማነህ አንተ እኮ አለመስማማት መብትህ ነው። የምታውቀው ነገር ካለ ደግሞ እንደ እሳቸው ወተህ አብራራልን። ይህ እንዲገባህ እራሱ መመረጥ ይጠይቃል። ከብት እኛ እንዳንማር አታድርገን። አንተ እነዛ motivation ነን ባዮች ናቸው ሚመቹህ ..... ዳይ ወደ ማንያዘዋል ቢሮ ሪፈር ተደርገሀል።

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@linahaile6149
      You said it right ✅️.

    • @YirsawYihune
      @YirsawYihune 8 หลายเดือนก่อน +2

      በደብ አልተርዳሃቸውም ዶ/ር ምርጥ መምህርናቸው

  • @dehareglemlem
    @dehareglemlem 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ሰር❤❤❤

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 9 หลายเดือนก่อน +1

    Aygachm

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤በጣም ነው የማመሰግነው የህዝባችንን አይምሮ እና ልብ ይመልስልን እኛ እንኩዋን መቶ ፐርሰንት ልንደርስ እርሶ ያሉትን ለመቀበል እራሱ ይከብዳቸዋል ተመርዘናል እንደርሶ ትውልድን ወደቦታው ለመመለስ የሚጥር ሰው በዚህ ሰአት ብዙ ትእግስት ይጠይቃል ጥሩ ኮሜንት ባያገኙ እንኩዋ ለጥቂት ተማሪዎች ሲሉ ይፅኑልን እርሶ ዛሬ የሚያፈሩዋቸው ጥቂቶቹ ነገ ሌሎችን ስለሚያፈሩ

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትውልድ ቢገባውም ባይገባውም ትክክለኛ ነገር ነው እሳቸው የሚናገሩት

    • @genetminay7894
      @genetminay7894 10 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @SaraNigusse-b9t
      @SaraNigusse-b9t 3 หลายเดือนก่อน

      Tbark

  • @47sh01
    @47sh01 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሉን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው እስከዛሬ ጠብቆ ያኖረን እሱ ያውቃል።

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 10 หลายเดือนก่อน +8

    ከልብ ኣመሰግናለው ደክቶር ኣብርሃም ኣምሃ ሂወቴ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ መልካም ብርሃም እየተሸጋገረ ነው ኑርልን ኣባታችን

    • @bitewulgntesfa2028
      @bitewulgntesfa2028 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ

  • @bereketkifle6640
    @bereketkifle6640 10 หลายเดือนก่อน +2

    long live for DR ABRHAM AMHA

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰውየው ያወራሉ እንጂ ራሳቸውን ለውጠው ወይም ቀይረው አያሳዩም። አእምሮአቸውም ጤናማ አይመስለኝም፣

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኛ በእሳቸው ደረጃ ስለማንገኝ የማያውቅን ሰው ለማስረዳ ከባድ ነው

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 หลายเดือนก่อน

      😮 the man is very intelligent 😮 he is not crazy 😢.
      Before we say anything, it might be nice to research what he is talking about.
      I don't understand either, but I am trying to learn more.

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks doctor Aberham I already have alot of such experience in my life with evidencie my 4D perdiction have been manfasted officially especially for the current fate EPRDF/TPLF and Ethiopian current poltical situations.

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የስውር ስራ በሽ ሐብታሞ ብትሖንሞ ነገር ግን ሰውር አለሞ በአፋራሽ መልኩ ነው እየተገለጠ ያለው።
    Ethopia is rich in super natural powers,however super natural power in ethiopia had been expressed and being practicing in its destructive forms.Hopefully Dr Abraham might change this destructive treand and patterns.❤❤

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኛ ቲቪ፡ሲጀመር እርሷቸውን ለመጠየቅ መጀመሪያ ዲኘ የሆነ ሪዲንግ ያስፈልጋል፡ሌላው ዶክተርን በጣም እንደምንወዳቸውና በጣም እንደሚያስፈልጉን፡ ተስፋ እንዳይቆርጡ እንዲነገርልን እንፈልጋለን፡ ሬዲዮም እንዲኖራቸው አብዝተን እንፈለጋለን

  • @WoyneshetEsubalew
    @WoyneshetEsubalew 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዶክተር አስተምሮት ለሁሉም ሀይማኖት በአንድ ላይ የሚሰብስብቦ ሳይጋጩ በጋራ የሚያሳማማ ነው የፊዚክስ አስተምሮት ነው ሰላም ያመጣል ፍቅር አድነትን ያመጣል እና
    ለዚህ እውቀት ፈጣሪ ይመስገን የዚህ አይነት አስትምሮት ነው ምድር የሚያስፈልጋት ምክንያቱም ችግር ፈቺ ሰለሆነ አለም ላይ ያለ እውነት ነው

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 10 หลายเดือนก่อน +10

    ማቴዎስ ወንጌል
    22፥29 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።

  • @tsadikkaliay-lj7hq
    @tsadikkaliay-lj7hq 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks for all the support

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 7 วันที่ผ่านมา

    ይህንን የባቢሎናውያን አማራጭ የስነፍጥረት ጥናት ልምምድ ግኝት ክርስቲያናዊ ለማድረግ የሚኬደው ርቀት ጥግ ይገርመኛል።

  • @NigtymariyamYmariyam
    @NigtymariyamYmariyam 10 หลายเดือนก่อน

    Betam tesfan yemiyastatiq tmrt new thank you dok!!!!!

  • @Cooking335
    @Cooking335 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks you for your wonderful education and enlightenment Dr.!!! Also this TH-cam channel !!!

  • @sofiemiru1698
    @sofiemiru1698 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for sharing!!!!!!

  • @EndashawWubshet
    @EndashawWubshet 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ please how l can get doctor abraham amaha. always thrilled about this🇪🇹❤.

  • @እሙነኝየእናቴብቻ
    @እሙነኝየእናቴብቻ 10 หลายเดือนก่อน

    ልኡል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ሳናቅ ያወቅን ብዙዎች ነን ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ካልከፈተ እንደዚ የዳቢሎስን ስራ የሚያስተዋውቁ ሰዎች ስራቸው ግብራቸው ነው እናስተውል እኔም ሳላቅ በዚ አስተሳሰብ ውስት ነበርኩ ሶስተኛ አይኔንም ከፍቻለው ከዛ በኅላ ህይወቴ መበላሸት ጀመረ እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህራኖቼ መምህር ተስፋዬ የመምህር ግርማ ነብሴን አዳኗት ከእግዚአብሔር ጋር አስተውሉ

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน

      አረ ከትደንቁሪ ጨርሠሽ አትሠሚም እንዴ

    • @eyualalemu6789
      @eyualalemu6789 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂መምህር ግርማ?

  • @legesekasahun9245
    @legesekasahun9245 8 หลายเดือนก่อน

    I am trying to listen and listen.... for one day.

  • @theodrosdawit8691
    @theodrosdawit8691 9 หลายเดือนก่อน

    I appreciate the teachings of this Person denkorow ante neh,! I mean Alemu!

  • @HenokTerefe-um6pb
    @HenokTerefe-um6pb 10 หลายเดือนก่อน

    Supper 🎉

  • @NatnaelDessie-dh3du
    @NatnaelDessie-dh3du 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ene yalugn aderege biyanse sera kasefetagn beshta degne sera mesrat jemreyalw tnx big respect for Dr Abraham amha

    • @mallonnm
      @mallonnm 10 หลายเดือนก่อน

      What did you do exactly?

  • @Orison-k4d
    @Orison-k4d 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮፌሰር ተባረኩልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከተወሰኑ አመታት በፊት ባገኝዎ በጣም ያግዙኝ ነበር 🤔!! ዛሬ ላይ በፈጣሪ ፍቃድ እዚህ ሀይል ላይ ደርሻለው በጣም ግን የቸገረኝ ከሰው አራቀኝ የሰዎችን ምስጢር፣ሀሳባቸውን፣ውሸታቸውን አካሄዳቸውን ቀድሜ ስለማውቀው ከሰዎች ያርቀኛል ግን ያንንም ወድጄዋለው አሁን ላይ በሰዎች ምክንያት የሚደርስብኝን ውሸት መጭበርበር መታለል መከዳት ኧረ ተወኝ ከሰው ተንኮል በጣም ጠብቆኛል።አሁን ለመሰወር በፀሎት እየተጋው ነው ግን እርስዎ ባገኝዎት ጥሩ ነበር አድራሻዎን ግለፁልኝ

    • @tensaeteshome1099
      @tensaeteshome1099 10 หลายเดือนก่อน

      መሰወር ከፈለክ ጎንደር በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂድ እዛ ታገኘዋለክ

  • @eliyaswoldekiros631
    @eliyaswoldekiros631 4 หลายเดือนก่อน

    የአውሮፖን ዶ/ር እያደነቅሽ በሀገርሺ እውቀትና እውነት የምትንቂ ሁሉ ደህነትሺን ይዘሽ እያከኩ ከመኖር የዘለለ ዋጋ አይኖርሽም " if you control food, control the population " ደሀ ሀሳብ እና ደሀ ማንነት እና በዛ ላይ ሀይማኖት አልባ ማንነት ይህ እውነት እንዴት ሊገባው ይችላል ? እንጃ >>> ዶ|ር እድሜዎን ይጨምርልዎ በርቱ === በእርስዎ ውስጥ ያለቺው በ4th እና 5th Dimension ያለቺውን ኢትዮጵያ በቅርቡ እናፍቃለሁ እጠብቃለሁ እውን ይሆናልም !!

  • @conney5854
    @conney5854 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል ሀይማኖት ማለት እምነት ማለት ነው ፣እርሶ የሉት ሀይማኖቶች ከመጡ 10;000አመት አይሞላቸውም አሉ በይኒቨርስ አይን ሁሉን ነገር ካየን ከታች ያሉት ቀላል ናቸው ማለቶ ሀይማኖቶችን ማለት ነው በጣም ይገርማል እንደኔ አስተያየት እምነትና ሳይንስ በጭራሽ አብረው የማይሄድ ነገሮች ናቸው ይሄ ሰውን ማደናገር ነው እውቀቶን አደንቃለሁ በሳይንስን መራቀቆን አያለሁ ነገር ግን እርሶ እራሶአንድ ለማድረግ (ለማስረዳት) የሚያደርጉት ነገር ልዬነቱ በጭራሽ የማይገናኝ መሆኑን መረዳት ይቻላል ፣ እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 10 หลายเดือนก่อน

    ሳይንስን የሰጠን እግዚአብሔር ነው በጠፈር ውስጥ የምናየው ብርሃን ከእግዚአብሔር የወጣው ብርሃን ነው። ፀሀይ ከራሷ ያመነጨችው ነገር እንኳን የለም ከእግዚአብሔር የወጣው ብርሃን ቀላል አይደለም ሰው እንኳን የፈጠረውን መቅረዝ ይለኩሳል ይበራል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 10 หลายเดือนก่อน

    With alot of guidance we can be the best mads ever!?

  • @bettyk215
    @bettyk215 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ አጋንንት??? ሳይንስ ሆኖ መጣ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን ጌታ እየሱስን የማያውቅ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት በሙላት የሌለው ሁሉ ቀለጠ።

  • @abrahamtesfatsion2532
    @abrahamtesfatsion2532 10 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ኣለበት ግን ትክክለኛ መልስ ቢሰጡን ምነው ዙርያ ጥምጥም

    • @aterera1047
      @aterera1047 10 หลายเดือนก่อน

      ጥልቅ እውቀት የላቸውም። ዝም ብሎ መበጥረቅ ነው

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጥያቄዎችን አስቀምጥ የገባን እናስረዳሀለን

  • @anwarousman6070
    @anwarousman6070 10 หลายเดือนก่อน

    ሀዞን ገለጤ

  • @sisayabrham6214
    @sisayabrham6214 10 หลายเดือนก่อน +2

    Belive me the man is coming to rescue us through time space

  • @BasilielGirma-q7l
    @BasilielGirma-q7l 10 หลายเดือนก่อน

    betam asfelagi sew edme yisxachew

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 10 หลายเดือนก่อน +3

    Yehe international y meditation movement nw. Mechershaw “God is self, the self is God” yemil kehedt nw. Mulu le mulu k E/r wuchi y miyadreg hidet nw.

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 10 หลายเดือนก่อน +1

    የገባው?

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน

      የሠው ልጅ አይምሮ left and right አለው። left brain 95% ...right brain.5% ነው ማሠብ የሚችሉት። so how to access the right brain and left brain in equal time.

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน

      95% spirituality ይባላል......5% ደግሞ በ አምስቱ የስሜት ህዋሳት ናቸው።

    • @fissehaasfaw2462
      @fissehaasfaw2462 5 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም

  • @tayegebreamlak5313
    @tayegebreamlak5313 10 หลายเดือนก่อน

    ካልገባን ለመረዳት መሞከር ነው። ምንም ሊገባን ካልቻለ ደግሞ ዝም ብሎ በጥላቻ ለመተቸት ከመቸኮል ወደጸሎት ብናተኩር ይሻላል። ከትህትና የወጣ አነጋገር negative force ነው። ይህም ከእ/ር በተቃራኒ መቆም ነው።

  • @GBT9Z
    @GBT9Z 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ተወዛገቡ እኮ። በዚ እድሜዎና ልምድዎ የተንዛዛ ማብራርያ፣ ትርጉምና ምሳሌ አንጠብቅም።

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน +1

      አረ bro አንተ ስለማይገባህ ነው እኮ የተወዛገቡት ሚመስልህ።

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያልደረሱበትን ልምምድ ለምን ሊነግሩን ወይንም ሊያስተምሩን ይሞክራሉ? ኢሄ ቅዠት ብቻ ነው ሳይሰወሩ መሰወር ይቻላል ምን ማለት ነው? ገንዘብ ሲለመን እስጥሃለሁ ብቻ እንደሚል ግን እንደማይሰጥ ተጠያቂ ስው ሆኑብንሳ😅

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน

      አረ በደንብ ስማው ደግመህ። አንተ ፊት ተሠውረው ማየት ነው የፈለከው?

  • @Cooking335
    @Cooking335 10 หลายเดือนก่อน

    አንድ ዛፍ ስር አለው ግንድ አለው ቅርንጫፍ አለው ብሎም ቅጠል ግን ሁሉም ይወት ኖሮት በአረንጋዴነ የሚቀጥለው ከስሩ ጋር ጤናማ እድገት ሲኖረው ነው
    ልክ እኛም ከእግዚአብሔር ጠናማ ወይም ቅድስና ሂወት የሚኖረን ከፈጣሪያችን ግንኙነትን ስናጠብቅ እንደሆነ ይታወቃል እና ይ ግንኙነት ማለት ነው Cocreatorrs ( በሌላ
    አነጋገር ደግሞ የእግዚአብሔር
    አርበኛ ይገልጸዋል)
    This is the age information and enlightenment open your aye!!! The planet is transforming to 5D whether we ready or not let us be ready to raise our vibrations!!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 หลายเดือนก่อน

    I am confused.

  • @Ameha-hh7lx
    @Ameha-hh7lx 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ ክርስቶስን የሚያስክድ አደገኛ የዮጋ የጥልቁ ትምህርት እና የኦሾ ነው

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብረሃም የራሱን ሃሳብ ማቅረብ መብቱ ነው ። ችግሩ ምንም ነገር በግልፅና በበቂ ስለማይናገር በበኩሌ የተረዳሁት ነገር የለም ። ግን በመጠኑ እንደገባኝ ሳይንሳዊ አቀራረብን አሳታኮ የሆነ አዲስ ዕምነት ለማስተዋወቅ የሚካሄድ ሂደት ይመስለኛል ። ዋናው አላማውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ማጥፋት ነው ። ቅዱስ ሚካኤል የ4D ስሪት ነው ማለት ምን ማለት ነው ? ይህ አባባልና ገለፃ ፀረ ሃይማኖት ሃይማኖት ነው ።

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 10 หลายเดือนก่อน

    Abatachin eski reft yargu.kechalu Physik Online lay yastemru.

  • @goldenartrealestateplc5329
    @goldenartrealestateplc5329 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ትህትና ያልቀረቡበት ሚዲያ የለም አይሰለቹም ግን እውቀት ያለው ጥሩ ጠያቂ የለም ይባስ ቡዙ ተመልካች የለም የተጫነው video እውነትም ተድፍኖብናል ።

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኝህን አዛውንት ይዞ የሚያስጠምቅ ይጥፋ?።።። ኳንተም አለም ውስጥ የሚያጨሱትን ሜታ ሲጃራ ለምን ማቆም ተሳኖት ?😂 እናንት ቅዠታም ሚዲያዎች ግን ግፈኞች ናችሁ። ጋዜጠኚት ጀማነሽን አድንቀሽ ሳትጨርሺ እኝህ ላይ ትወድቂ።። ሀይሉን ክደዋልና ላልተገባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው የሚለው የአምላካችን ቅዱስ ቃል እንደ እኚህ ሰው ላሉት ነው። አይ ደርግ አይ ህወሃት፤ አይ ኮሚኒዝም ስንቱን አሳበደ።😢

  • @k.s213
    @k.s213 5 หลายเดือนก่อน

    Lol, there's no "lucifer" in metaphysics. Which metaphysics did this guy study ???

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 10 หลายเดือนก่อน

    Ene eko mecheresha alem Bedebeteranet Doctrate mestet Jemere ende!!!! Even the Doctor doesn't provide any proof of anything what he said but our people are following and admiring without sufficient evidence ,this shows that there is inferiority complex on most of us,that is why when people are creating argument for clarification , they are considered as stupid,this is totally wrong.

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 10 หลายเดือนก่อน +11

    የዚህ ሰውዬ ቅዠት የሚያበቃው መቼ ነው? ዘመድ ካለው ፀበል ወይም አማኑኤል ውሰዱት። የኛ ቲቪ ደግሞ ከፓስተር ሶፎንያስ ፕሮግራም ቀጥሎ እብዶችን በማቅረብ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ተረት፣ ተረት፣ እንቆቅልሽ፣ ቅዠት፣ ህልምና ዲሉሽን ከሪያሊቲ ጋር አይስማማም።

    • @RizaRazi-v1m
      @RizaRazi-v1m 10 หลายเดือนก่อน +2

      Ka science ga ategebabum anta altemarkem

    • @amanuelasafa6974
      @amanuelasafa6974 10 หลายเดือนก่อน +1

      Please don't don't say that to anyone

    • @abeltadesse713
      @abeltadesse713 10 หลายเดือนก่อน +10

      ለህፃን አጥንት እደማይሰጥ ሁሉ እደዚ አይነት እውቀት ላንተ እንደ እብደት ነው

    • @genetminay7894
      @genetminay7894 10 หลายเดือนก่อน +4

      ይቅርታ ይሄንን ለማወቅ ዕውቀት ይጠይቃል

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน +4

      ጀዝባ ይሄኔ ፈረንጅ ቢያስተምርህ አፍህን ከፍተህ ትሠማ ነበር። ኢትዮጵያ ጥንትም በእውቀት እና በትንበያ( መገለፅ) የታወቀች ናት። ታሪክ ካላወክ ዞር ብለህ ጥንታዊ ኢትዮጵያን ታሪክ አጥና። ኢትዮጵያ የሠው ዘር መገኛ ከሚለው ጀምር። ደንቆሮ

  • @kebedemoshe
    @kebedemoshe 10 หลายเดือนก่อน

    አታቋርጭው

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 10 หลายเดือนก่อน

    Wey mekebetater, yoga bad emnfesen be media ? This not physics, defar balefew kedus michealen meho ychalale leleochem masenakaya agenda. Titenkeku!

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ተብታባ ሰካራም ለምን እወቁኝ እወቁኝ አለ በመሞቻው ጊዜ

    • @linahaile6149
      @linahaile6149 10 หลายเดือนก่อน

      አሁን በፈጣሪ አንተ ነህ ወይስ እሣቸው የሠከሩት? bro ይሄ እንዲገባህ እራሱ መገለፅ ይጠይቃል። አለበለዚያ drug ነው ሚሆንብህ። እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ጡጦ ለሚጠብ ህፃናት አይመከርም።

    • @NatnaelNati-lb6ow
      @NatnaelNati-lb6ow 9 หลายเดือนก่อน

      ጨጀፀቀጰ ፊት ካላወክ ዝም

  • @aterera1047
    @aterera1047 10 หลายเดือนก่อน +4

    የእብድ ጥርቅም

    • @NatnaelNati-lb6ow
      @NatnaelNati-lb6ow 9 หลายเดือนก่อน

      ካንተጋር ነው ወይስ ካንተ ውጭ ዠቨበ ነገር ዝም በል

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደደብ እንደሆንኩ ይሰማኛል እኝህ ሰውዩ የምናገሩት ነገር ይከብደኛል አይገባኝም 😂😂😂

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 หลายเดือนก่อน

      I don't understand either.
      But the more you read, the more you know.
      That is what I do.

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 10 หลายเดือนก่อน

      @@ferehiwottaye9062 is this old man believed in almighty God?
      What he exposed ?🤣😂🤣

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 10 หลายเดือนก่อน

      @@BuskaBDOPS4 ሰው እያረጀ ሄደ ማለት በሰለ ማለት ነው
      እና እኔ እንደሰማኃቸው እግዚአብሄርን በጥልቅ እንዳወቁና እንዳመኑ ነው
      ለማንኛውም አስተሳስባቸው የበሰለ እና ለመረዳት የከበደ ነው
      ለማንኛውም የራሴን ነፍስ ማዳን ከቻልኩ በቂ ነው ለኔ😂

    • @negatuabebe
      @negatuabebe 5 หลายเดือนก่อน

      መልሱ ይመጣል