ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ የሆነብንን አስብ😢😭
ማኅበሩም ዝም ብሏል።የሚገባውን እየሠራ አይደለም።
ልጅ ወልዶ ማሳደግ እጂ እምነት አይወለድም(በሃይማኖት ኖረን በሃይማኖት ማሳደግ ከእግዝአብሔር የተሰጠን ህጋችን ነው መስቀል ሃይላችን ቅድስት ማርያም አማላጃችን ቅዱሳን መጎሳችን ሰማእታት እምነታችን ናት። እሮብ አስቦ ሐሙስ ፈርሞ አርብን እንደሰቀሉት አንሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን።
Nurulin
ዝም አላሉም ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር ዕለት ዕለት በኪዳን በቅዳሴው እየተናገሩ እየጸለዩ ነው ሟቾችም(ሰማዕታት) ነብሳቸው እስከ መቼ አትፈርድም እያሉ እየጮሁ ነው
ለሁሉም ስለአለባለስ መች ተነግሮ አይተገበሪም
ቤተ ክህነት ቤተ መንግስት አንድ ቀን ማቃጠል ነበር😢
Mn abatale
Egzabhir yemlket enje sentun esat atfetew yechelalu esu yerdan enje.
የመነኮሰ እንደሞተ ነው ሚቆጠረው ነው ሚባለው እና ስጋቸውን የአለም ነገርን የተው አባቶች ሞትን ፈርተው ነው ወይ ክርስትያኖች ሲበደሉ ዝምታን የመረጡን ክፋ ተግባርን የሰይጣን ስራን ማውገዝ የወንጌል ስራ እንደሆነ ረስተውት ይሆን 😢😢
አውቆ የተኛቢቀሰቅሱት እይነቃም::የሚሞቱት እግዚአብሔር እንደፈቀደ ሄደዋል ወደፊትም ይሞታሉ:: ይብላኝ እረኛ ነን ብለውዝም ላሉት! ደማቸውን ፈጣሪ ይጠይቃል::ቤተ ክህነቱ በዐቢይን እና ዳንኤል አዚም ወይም ፍርሃት ውስጥ ተኝቷል::የማኅበረ ቅዱሳን ምቾትና እንቅልፍ ግን እግዚኦ ምን አዚም ነው ያስብላል! እንዴት የበሻሻን ጭፍጨፋ ዘግቦ አባቶችንና መንግስትን የሞገተው ለሚድያያበቃው ተቋም ዝም ጭጭ ይላል:: በሰው ጥበብ ተቅማዊ አንድነት እና እድሜ አይቀጥልም በእምነትና በጥብአትእውነቱን ይዘን መንግሥትንና ቤተክህነትን ስንሞግት እንጅ! አባላትምትልቅ አዚም ላይ ናቸው:: የድሃውን ጬኸት የማይሰማ እርሱ ይጮኻል አይሰማለትም! ተው ንቁ! እንንቃ!
Are betselot asbun
አቤቱ የሆነብንን አስብ😢😭
ማኅበሩም ዝም ብሏል።የሚገባውን እየሠራ አይደለም።
ልጅ ወልዶ ማሳደግ እጂ እምነት አይወለድም(በሃይማኖት ኖረን በሃይማኖት ማሳደግ ከእግዝአብሔር የተሰጠን ህጋችን ነው መስቀል ሃይላችን ቅድስት ማርያም አማላጃችን ቅዱሳን መጎሳችን ሰማእታት እምነታችን ናት። እሮብ አስቦ ሐሙስ ፈርሞ አርብን እንደሰቀሉት አንሁን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን።
Nurulin
ዝም አላሉም ወደሚሰማ ወደ እግዚአብሔር ዕለት ዕለት በኪዳን በቅዳሴው እየተናገሩ እየጸለዩ ነው ሟቾችም(ሰማዕታት) ነብሳቸው እስከ መቼ አትፈርድም እያሉ እየጮሁ ነው
ለሁሉም ስለአለባለስ መች ተነግሮ አይተገበሪም
ቤተ ክህነት ቤተ መንግስት አንድ ቀን ማቃጠል ነበር😢
Mn abatale
Egzabhir yemlket enje sentun esat atfetew yechelalu esu yerdan enje.
የመነኮሰ እንደሞተ ነው ሚቆጠረው ነው ሚባለው እና ስጋቸውን የአለም ነገርን የተው አባቶች ሞትን ፈርተው ነው ወይ ክርስትያኖች ሲበደሉ ዝምታን የመረጡን ክፋ ተግባርን የሰይጣን ስራን ማውገዝ የወንጌል ስራ እንደሆነ ረስተውት ይሆን 😢😢
አውቆ የተኛቢቀሰቅሱት እይነቃም::የሚሞቱት እግዚአብሔር እንደፈቀደ ሄደዋል ወደፊትም ይሞታሉ:: ይብላኝ እረኛ ነን ብለውዝም ላሉት! ደማቸውን ፈጣሪ ይጠይቃል::
ቤተ ክህነቱ በዐቢይን እና ዳንኤል አዚም ወይም ፍርሃት ውስጥ ተኝቷል::
የማኅበረ ቅዱሳን ምቾትና እንቅልፍ ግን እግዚኦ ምን አዚም ነው ያስብላል! እንዴት የበሻሻን ጭፍጨፋ ዘግቦ አባቶችንና መንግስትን የሞገተው ለሚድያያበቃው ተቋም ዝም ጭጭ ይላል:: በሰው ጥበብ ተቅማዊ አንድነት እና እድሜ አይቀጥልም በእምነትና በጥብአትእውነቱን ይዘን መንግሥትንና ቤተክህነትን ስንሞግት እንጅ! አባላትምትልቅ አዚም ላይ ናቸው:: የድሃውን ጬኸት የማይሰማ እርሱ ይጮኻል አይሰማለትም! ተው ንቁ! እንንቃ!