ሽንት ቤት የተጣለች ህጻን የሽንት ቤት ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ያተረፉ ጀግኖች …ወልዶ መጣል እየበዛ ነው.... Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 612

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 3 วันที่ผ่านมา +121

    እንደነዚህ ያሉ ጀግናዎች እያሉ ቲክቶከሮች የሚለሙበት የጉድ ሀገረ።
    ምስጋናው ጀግና ነህ።

    • @Elshu254
      @Elshu254 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 2 วันที่ผ่านมา

      ምነው የሆነማ በሚስጥር ያስቀየመህ ቲክቶከር አለ።በአንድ ደቂቃ የሁለት ሰአት ፊልም የሚያሳዩም ግሩም ፈጠራ ያላቸው ብዙ አሉ አትናደድ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 วันที่ผ่านมา +104

    ምስጋናው ጀግና ነህ ከፈጣሪ በታች ሆነህ ህይወቷን ከማትረፍህም በላይ ላሳድጋት ማለትህም የበለጠ ያስመሰግንሀል ተባረክ ወንድሜ።

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ 2 วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ተመልሼ ኩኪስ ለማከፋፈል ወስኛለሁ ቅን የሆናችሁ ብቻ ደምሩኝና ላስተዋውቅበት ❤እኔም እመልሳለሁ

    • @SamuelErikibo-zv3hn
      @SamuelErikibo-zv3hn 2 วันที่ผ่านมา +1

      Yes they're very Active Team and cheers to this life savers ❤🎉

    • @ccu3907
      @ccu3907 2 วันที่ผ่านมา +3

      ጐብዝ ልጅ ነህ👏👏👏👏

  • @Habtamu_Shumi_Official
    @Habtamu_Shumi_Official 3 วันที่ผ่านมา +85

    WOW ከተሰዋውም ልሰዋ ብሎ በነብሱ ላይ ፈርዶ የሕፃናን ነብስ ከእግዚአብሔር በታች የታደገ ጀግና ወጣት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsnakechMolla
    @AsnakechMolla 3 วันที่ผ่านมา +45

    ጀግናዎች ናቸዉ ህይወት ሰጥተዉ ህይወት ማደን ማለት ይህ ነዉ

    • @BirukGyohnse
      @BirukGyohnse 2 วันที่ผ่านมา

      Betam new lala sew new yadnate dawit yebale gen esw new mekrbe yenbrbte

  • @TigistBelete-b2l
    @TigistBelete-b2l 2 วันที่ผ่านมา +9

    ይገባሃል እራስህን እዛ ጨለማ እና መጥፎ ጠረን ውስጥ አስገብትህ ያተረፍካት ልጅ አባት መሆን ይገባሃል ከአንተ ሌላ ለዛች ህፃን ወገን የለም ልብህ መልካም ነው ደስ የሚለው ገና ወጣት ስለሆንክ ሀገርህን እና ወገንህን ብዙ ታገለግላለህ ዘመነህ ይባረክ ሠይፉ ዘርህ ይባረክ

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 2 วันที่ผ่านมา +24

    ስምን መላክ ያወጠዋል ውነትም ምስጋናው ተባረክ ትልቅ ታሪክህናት ለበጓነው ተባረክ በቁምነገር ያሳድግልህ

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 3 วันที่ผ่านมา +34

    ይሄን ታሪክ ስሰማ በሀሳቤ በቦታዉ ላይ ብኖር ለልጁ በሰአቱ ያለኝን ነገር እሰጠዋለሁ እያልኩ ነበር ጌታን እደዚህ አይነት ጀግናም አለ ሰይፉ ግን የልቤን ነዉ ያደረስከዉ እናመሰግናለን

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ 2 วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ተመልሼ ኩኪስ ለማከፋፈል ወስኛለሁ ቅን የሆናችሁ ብቻ ደምሩኝና ላስተዋውቅበት ❤እኔም እመልሳለሁ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሴፉ ደስ ስትል እራስክን ባለክ መጠን አትኮፈስ ተባረክ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ ይሄ ጀግና ልጅ እመብርሃን ፈቅዳ ህይወትን ሰቶ ነው ያዳናት እና ያሳድግ ሁሉም ድምፅ ይሁነው መልካም ምኞቴ ነው

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 3 วันที่ผ่านมา +29

    ሰይፉ ስለምታደርገው በጎ ስራህ እግዚአብሄር በሰላም በጤና ይጠብቅህ

  • @hssana8939
    @hssana8939 2 วันที่ผ่านมา +11

    አምጣ ከወለደችው በላይ አንተ የከፈልከው ስቃይ ይበልጣል ተባረክ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 วันที่ผ่านมา +15

    ይዚች ህፃን የእግዚአብሔር ስጦታህ ናት አባት አተነህ እኛ እንርዳሀለን አንተ አሳድጋት

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 3 วันที่ผ่านมา +41

    ሰይፍሻ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመይልሃለው ከሌባኖስ

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 2 วันที่ผ่านมา +8

    ያረቢ በጭራሽ እኔ አላደርገውም ምን አይነት ጀግና ልጅ ነህ አሏህ እድሜህን ያርዝመው አቦ .መመስገን ያለብህ አንተነህ አቦ ሂዎትን እንደቀላል አሳልፈህ የሰጠህ ጀግና

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 วันที่ผ่านมา +16

    ሰይፉ ደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይሥጥህ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 วันที่ผ่านมา +20

    ሴፉሻ የሚዲው ድምቀት ኑርልን🙏❤❤ግን ከባድነው ምንም የማያቁ ሕፃናት ይሄ ስቃይ ተገቢ አይደለም ካልሆነ የወሊድ መቆጣጠሪያ መጠቀም ወልዶ መግደል ከባድነው እነዚህ ብድኖች ጀግኖች ናቸው ክብር ይገባችካል🙏❤

  • @abulwahidYasin
    @abulwahidYasin 2 วันที่ผ่านมา +21

    በጣም ምትገርም ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 2 วันที่ผ่านมา +20

    ከፈጣሪ በታች ምስጋና ለምስጋኑና ለስራ ባልደረቦቹ በሙሉ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 3 วันที่ผ่านมา +49

    ያዳናት ለአቶ ምስጋና ትገባለች የምትሉ 👍👍 የተጣለችው ሕፃን ስማም (ትደግ ምስጋና (እድላዊት ምስጋና)🙏🙏🙏

    • @essayasnigussie5790
      @essayasnigussie5790 2 วันที่ผ่านมา +2

      ያምላክ ምስጋና፣ ላምላክ ምስጋና. ..

    • @MesiAbi-x3w
      @MesiAbi-x3w 2 วันที่ผ่านมา +1

      Awo wyyy sem awtat😊

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 วันที่ผ่านมา

      @@essayasnigussie5790 አሪፍ ስም ነው👍👍👍

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 วันที่ผ่านมา

      @@MesiAbi-x3w በቃ መሲ ትባል😂

    • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
      @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 2 วันที่ผ่านมา +2

      እድላዊት ምስጋና

  • @betromnegassi9270
    @betromnegassi9270 2 วันที่ผ่านมา +9

    ኤርትራዊ ነኝ። የምስጋና ስልክ ቁጥር ጻፉልኝ። ለልጅቷ ማሳደግያ በባጀት ላግዘው ወሰንኩኝ።

  • @bezawitagafari4412
    @bezawitagafari4412 3 วันที่ผ่านมา +53

    እውነትም ምስጋናው ከምር ይችን ልጅ ለማንም አትስጣት እግዚአብሔር ላንተ ነው የሠጠህ አሳድጋት

  • @SamuelSalamon-y6l
    @SamuelSalamon-y6l 2 วันที่ผ่านมา +9

    ክብር ለጀግኖች መፍለቃያ ለሆነችው ለአዲስ አበባ እሳትና ድገተኛ ጀግናው ምስጋናው በርታልን

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ
    @ምህረትየሚገባትሩሃማ 2 วันที่ผ่านมา +14

    ሰይፍሻ አከብርሃለሁ እረጅም እድሜ ያቆይህ

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 2 วันที่ผ่านมา +4

    ምስጋናዉ የወንድሜ ሰም ነዉ ተባረክ ። ሁላችሁም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ህዝብን ማገልገል እደዚህ ነዉጂ ❤❤❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 3 วันที่ผ่านมา +18

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 วันที่ผ่านมา +15

    ትለያላቹህ ጀግኖች ማርያምን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeseretHailu-g5i
    @MeseretHailu-g5i 2 วันที่ผ่านมา +8

    አግዝሃብሔር ሕይዎታችውን ፍፁም ያድርግላችሁ!!!

  • @sisayenderis7373
    @sisayenderis7373 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንዲህ ነው የኛ ሀገር ምርጥ ስራ የሚሰሩ ሰራተኞች የሚበደሉበት የማይከበሩበት መንግስት ችላ የሚልበት ነው
    ምስጋናው ከነባልደረቦችሁ ተባረክ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 วันที่ผ่านมา +11

    ሞት ጠላሽ ማለት ህፃንዋ ነች ትረፊ ያላት ነፍስ መቼም ያለፈጣሪ ፍቃድ ማንም ሊነጥቅ አይችልም

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 2 วันที่ผ่านมา +5

    ያረቢ በጭራሽ እኔ አላደርገውም ምን አይነት ጀግና ልጅ ነህ አሏህ እድሜህን ያርዝመው አቦ

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 2 วันที่ผ่านมา +4

    የሚስቀጥጥ ነው እኔ ስውነቴን በጣም ስቀጠጠኝ ነው ምስጋናው ሙሉ በሙሉ ልስጥህ ይገባል ያንተም ነች ስይፎም ለመርዳት ፈቃደኛ ሁን ቃል ስለገባ አመስግናለሁ ምስጋናውም ክብር ይገባሃል ተባረኩ ሁላችሁም ። እየወለድ የሚጥሉትም አምላክ ልቦና ይስጣቸው!!!!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለእሳት አደጋ ስራተኞቻችን❤❤❤

  • @AssaAbit
    @AssaAbit 2 วันที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ሀይል ግን ይገርማል ሰልስቱ ደቂቅን ከእሳት ያወጣ አምላክ ይችን ብላቴና ህጻንም ከቆሻሻ ጉድጓድ አወጣት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከእግዚአብሔር በታች ደግሞ እናንተም አስተዋጽኦ አላችሁ በርቱልንንንንንን

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 2 วันที่ผ่านมา +8

    ህፃን ልጅ ሽንት ቤት😢😢 ምን አይነት እናት ናት ጨካኝ እግዚዞ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናተ እውነትም የህፃን አምላክ እናተን ላከላት እግዚአብሔር ይመስን ለህፃኗ ለታሪክ ተቀማጭ ነው ይህ ቪዲዮ ስሟን በእምነት በሏት

  • @xssa6895
    @xssa6895 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ተርፈች የኔ እናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤😢

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ሰይፉን ማመሥግንበት ቃላት አጠረኝ ። ልጆችህን ያሳድግልህ እንወድሐለን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 3 วันที่ผ่านมา +115

    ሴይፍሽ ❤😂ካንተ ሾ ሚቀር የለም እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ

    • @አባቴአለሜ
      @አባቴአለሜ 3 วันที่ผ่านมา +15

      @@tibebtsehay አብረን እንሄዳለን
      እኔም
      አባቴን ለማመስገን እሄዳለሁ
      ቢሳካልኛና ስደት በቃሽ ካለኝ ፈጣሪ
      እደናት ጭብጥ ኩርምት ብሎ ያሳዳገኝን አባት ማመስገን እፈልጋለሁ😥

    • @innsena33765
      @innsena33765 3 วันที่ผ่านมา +5

      Enem 😂

    • @BetelihemHeyilu
      @BetelihemHeyilu 3 วันที่ผ่านมา +5

      @@አባቴአለሜ እኔም አለው ተደራጅተን

    • @አባቴአለሜ
      @አባቴአለሜ 3 วันที่ผ่านมา +3

      @@BetelihemHeyilu በደስታ
      ደስ እያለኝ💓

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 3 วันที่ผ่านมา +3

      ደሀ አይወድምጅ

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሰይፍሻን እንደኔ የሚወድ የሚያከብር ውደታችሁን በላይክ አሳዩ❤❤

  • @yosefmandfro8579
    @yosefmandfro8579 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሰይፍሻ ለነዚ ጉሩቦች ምስጋና ይገባቸዋል

  • @bekelutesfaye7264
    @bekelutesfaye7264 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰይፍሻ እውነት ለመናገር በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @SAds-r6c
    @SAds-r6c 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሴይፍዬ መዳሜ ኢትዮጵያ መምጣት ትፈልጋለች አንተ ጋ ነው የማቀርባት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @saydamtiku13
      @saydamtiku13 2 วันที่ผ่านมา +2

      ጥሩ መሆን አለባት ኢትዪ ወሰጂኝ ካለችሽ እወነት አቅርቢያት

  • @AshenafiTekile-m8q
    @AshenafiTekile-m8q 2 วันที่ผ่านมา +2

    የሀገሬ ልጆች ምስጌ እና አብሮአደጌ ታሪኩ ጀግኖች ናችሁ መተሐራዎች በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @SosinaGetenet
    @SosinaGetenet 3 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ከረዳው ስሟን ክብር ምስጋና ትባል

  • @Gorgoriyos
    @Gorgoriyos 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ነክ! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!

  • @ZedYegetalij
    @ZedYegetalij 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥹🥹🥹🥹😍😍😍😍😍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 วันที่ผ่านมา

    ምስጋናው ደግ ልብ አለው❤❤❤ሰይፉዬእግዝአብሄር ይባርክህ

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 วันที่ผ่านมา +14

    ጀግኖች ናችሁ እናትዮዋ ግን ጨካኝ ናት ባሌ ይቆጣኛል ብላ ዘጠኛ ወር ተሸክማ አምጣ የወለደቻትን ልጅ እደቆሻሻ ሽት ቤት😢😢 ፈጣሪ ለታምር ነወ ያተረፋት

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 วันที่ผ่านมา +3

    ውንትም ምስጋናው ስምን መልዐክት ያወጣዋል :: ሰይፍሻ እናመሰግናለን:: ተባረክ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይችን ትንሽ ልጅ ሕይወት የአተረፈውን የእግዚአብሔር መልእክተኛ የሆን ባለሙያ ከልቤ ነው የማመሰግነው እያለቀስኩ ነው እስከመቸረሻው ያየውት፣ይኤንን ወታት ብዙ ዜጎችን ሊያስተምር የሚችል ስራ ስለሰራ በመንግስት ደረጃ እውቅና እንዲሰተው እመያለው።

  • @FikerMelkegnaw
    @FikerMelkegnaw 3 วันที่ผ่านมา +30

    ልዩ ናቸው ፈጣሪ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you, Dear Brother Seifu .Thank you Brother Misganaw, Thanks to all Fire Fighters ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MessiYemer
    @MessiYemer 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ጀግኖች ናችሁ ህጻናትን የሚጠብቅ ፈጣሪ ነው ትረፊ ያላት ነብስ እውነት ልጅህ አድርገህ አሳድጋት እድለኛ ናት

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 3 วันที่ผ่านมา +23

    ሴይፍዬ የኔ ልበ ቀና ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለሁ ❤❤🎉🙏🙏🙏😍😍

    • @ሠላማዊት_ኩኪስ
      @ሠላማዊት_ኩኪስ 2 วันที่ผ่านมา

      ወደ ሀገሬ ተመልሼ ኩኪስ ለማከፋፈል ወስኛለሁ ቅን የሆናችሁ ብቻ ደምሩኝና ላስተዋውቅበት ❤እኔም እመልሳለሁ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያወጣት ሰዉ እንዲያስድጋት ምኞቴ ነበር አላህ ይጨምርልህ የኔ ጀግና ሰይፍሻም አላህ ያቆይህ

  • @YA-nq3bx
    @YA-nq3bx 2 วันที่ผ่านมา +1

    The guy is a hero. He is so blessed that he saved a precious soul. Seifu is also a kind man who always assists people who need help. Children deserve love, care, and protection. God bless you all,guys.

  • @misganatemesgen
    @misganatemesgen 2 วันที่ผ่านมา

    ሴፍሸ አንተን ጌታ ይባርክ እንደዝ ለሰዉ ነብሱን ሰዊቶ ምሠራ ሰው ለሁሉም ትምህርት እንድሆን በማሳየቱ በጣም ደስ ብሎኛል።ሰው አንድ ነገር ሰርቶ ስበላሽ ምንያክል ይጸጸታል ሰው ማለት ግን የሁሉም ፈጣር እጅ ስራ ነወ ማንም ፆታን፣ትንሽነቱ አይቶ ብፈርድ ይፈረድበታል።ማንም በዝ ዓለም በምኖረወ 70ና80 አመት ጠልቃ በመግባት በራሱ ህይወት እንዳይፈርድ!

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነህ የህፃናን ህይወት አተረፉክ👏👏👏👏👏👏

  • @IsraelTadesse-tb1pd
    @IsraelTadesse-tb1pd วันที่ผ่านมา

    አንበሳ ሰይፉ ስጠብቀው የነበረውን ለመርዳት ማሰብክ ደስ የሚል ነገር ነው ምስጋናው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን እንዳለ ይስጥህ ኢሄን ልብክን አይቀይርብህ ።የኢትዮጵያ ወጣት ህዝብ እንዳለ እንደምስጋናው ቆፍጣና እና ንቁ ያርገን ሁሌ እንደዚህ ደጉን ያሰማን። ኢሄን ጥምብ ዘረኝነት እና የፔንታግራም ኮኮብ ደም መጣጭ መንፈስ ከምድራችን ከባንዲራችን ከህይወታችን እግዚአብሔር አምላክ ነቅሎ ያስወግድልን።

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዋጋቹህን ይከፈላቹህ ልጅቷን ህይወቷን እዳዳናቹህ ህይወቷን እደታደጋቹሀት እግዚአብሔር ዘመናቹህን ይባርክላቹህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ ሰይፍሻ ስላቀረብካቸዉ እነዚህን ጀግኖች በጣም እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 วันที่ผ่านมา

    ስይፍሻ ደግስው እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🏾❤️ ምስጋናው ደግ ስው ይቺን ልጅ ለማሳደግ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾❤️ስሟን የአብስራ ምስጋናው ትባል የእግዚአብሔር ስር ድንቅ ነው እሱ ያስድጋት

  • @GlorytoGod-y9m
    @GlorytoGod-y9m 3 วันที่ผ่านมา +5

    መልካም የገና በዓል 🥰🥰🥰

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 2 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ ጀግኖች አይገልጻችሁም እረጂም እድሜ ከጤናጋር አላህ ጥሩጥሩ ልጆችን ይረዝቃችሁ

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 2 วันที่ผ่านมา

    ሰለ በጎ ሥራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤

  • @mishayared9890
    @mishayared9890 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ ትልቅ ስራ ነው

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea 2 วันที่ผ่านมา

    ኤሄን ታምራት የሰራ እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ስግደት ለ እየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለሱ ምን ይሳነዋል

  • @ras-john
    @ras-john 3 วันที่ผ่านมา +7

    የህፃኗን ስም:- የልቤን ምስጋና በሉልን please ❤❤❤

  • @SADAGonder-d1p
    @SADAGonder-d1p 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምስጋናው ፈጣሪ ይባርክህ አይዞህ እናግዝሀለን አሳድጋት

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይገባሃል❤❤❤

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 3 วันที่ผ่านมา +2

    አምላከ ቅዱሳን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ ኢየሱ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ስለህፃኗ!!
    ምስጋን አንተ አውርተህ ሳጨርስ ልጂቷ ለምስጋን መሆን አለባት እያልን ስንከራከር አንተ ከአፍህ ሲወጣ ጩኸታችን ከጣራ በላይ ነበር! ምስጋን ልጂቱ የአንተ ናት❤️

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 วันที่ผ่านมา +1

    Mr Mesganaw, God bless you 🙏
    I have been crying nonstop, this painful even to think about it

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @bekelutesfaye7264
    @bekelutesfaye7264 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂ምስጋና ተባረክ እግዚያብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @babyfree.1425
    @babyfree.1425 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳክ🙏 ምስጋናው እውነትም ምስጋናው 🙏🙏🙏

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ትንፋሽ ራሱ ተቋረጠ በእውነት 😢❤✝️ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ለአንተ ያድርገዉ ሁላችንም ድምፅ እሁነዉ ለአንተ ይገባል

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 วันที่ผ่านมา +2

    Wowጀግና ነክ ያሳደጋት እወነትነው ህዩትነው የሰዋላት💪💪✊

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ🎉🎉

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 วันที่ผ่านมา +1

    Miracle child ❤, thank u all

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እነዚህ ጀግኖች ህፃኗን ላተረፋት ዋው❤ በተለይ ሳይፀየፍ ገብቶ ላወጣት ክብር ይገባዋል

  • @Zewdyeqw
    @Zewdyeqw 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያብ ፀጋ ምስጋና በላት

  • @AlemeMom-k7b
    @AlemeMom-k7b 2 วันที่ผ่านมา +2

    በነካ እጅህ ለመንግስት ይሄን መልእክት አስተላልፍልኝ 😢የሰውን ልጅ በየቀኑ ደም የሚጠጣ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግኖቻችን❤❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሰይፉኮ መሸለም ነበረበት እውነት በጣም መልካምና በጎ ሰው ባለመሸለሙ ቅር ብሎኛል እሱጋ መቶ ስንት ሰው ነው የተረዳው ያሳዝናል

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 3 วันที่ผ่านมา

      ሰይፉ ነዉ እንዴ ያወጣት

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 2 วันที่ผ่านมา

      @HabtamuAweke-l5d ይኸውልህ ጠባብ አስተሳሰብ ሲኖርህ ስለዛሬ ብቻ ታወራለህ

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 2 วันที่ผ่านมา

      @@AaBb-kr3bi ተላላኪዉ ትመስለኛለህ

  • @tamratyirdaw8993
    @tamratyirdaw8993 2 วันที่ผ่านมา +1

    ውነትህን ነው ወንድሜ አድነሀታልና አንተው አሳድጋት። እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 2 วันที่ผ่านมา

    እች ያተልጅ ናት እጊዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አተም ጀግና ነህ❤❤❤❤❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ይቁምላችሁ ዘመናችን ምን ነካዉ😢 ልጅቱን ስጡኝ የማዳም ቅመምነኝ❤🎉

  • @redimohammed8582
    @redimohammed8582 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks ለኢትዮጵያ ጀግና

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን በማመስገን መጀመርህ በጣም ደስ ይላል በሰው ፊት ስታመስገግነው ስታከብረው እሱም ያከብርሃል ያገንሃል በርታ
    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰይፍሻ
    ጀግኖች 🎉🎉🎉

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትረፍ ያለው ነፍስ❤❤❤

  • @BlessmestMerry
    @BlessmestMerry 3 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you all the team❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ วันที่ผ่านมา

    ሰይፍሻ መልካም ሰው ፈገግታየ❤ሺ አመት ኑርልን የሀገሬ ድምቀት❤

  • @DadaBM2017
    @DadaBM2017 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚግርም ግዜ ነው የደረስነው ፈጣሪ ለይተህ ምታ 😭😭😭😭

  • @DesalegnTigabie
    @DesalegnTigabie 2 วันที่ผ่านมา +2

    ህሊና የሰው ስም ሲሆን ነው ነገር የተበላሸው እንዴት በዚህን ያህል ሰው ይጨክናል የክፉ ክፉ ናት ❤❤❤

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 2 วันที่ผ่านมา

    አድሜ ህይወትህን ሁሉ ጌታ ይበርክህ ጂግና❤❤😘 አዱ በግፍ ህዘበን ያጠፋል ሰዉ የሆነ ደግሞ ህየወቱን ይሰጣል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግናዎችናወድማቺን
    ❤❤❤🎉🎉🎉
    ተየስገንጉበዚዋዉ❤

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
    @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ያሳዝናል እናት ልጇን እየጣለች እግዚኦ

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 2 วันที่ผ่านมา +3

    Seyfu 🫡 respect ye lejochk amelak yerdak 🙏🙏🙏

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ እድሜክን ያርዝመዉ በጣም ከባድ መስዋት ከፍለካል

  • @zola3464
    @zola3464 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚ አብሄር ይባርካችሁ!

  • @BizuyeTefera
    @BizuyeTefera 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው