ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
May the lord bless you and protect you.🙏🏼✝️
ተመስገን❤❤❤
የጋብቻውን ጉዳይ የቤተክርስቲያን አባቶች ኃላፊነት አለባቸው። በተለይ ከመጋባታቸው በፊት የጋብቻ ትምህርት ያሥፈልጋል።
አባታችን በጣም አዝናለሁ የገጠር 👨👩👧ቤተክርስቲያን ያለመረዳታችሁ፣ ሰዉ ከሰው ተጠፋፍቶ የምዉለዉ ለጎደር ከተማ ጥሪ ማድረጋችሁ ፣ በዘገባው ጥሪ ማቅረባችሁ ራሱ ይገርማል ምንም ሰው ሳይኖር ታቦት ወቶ ምዘምር ሳይኖር ወቶ ብቻ ምገባበት ፣ ብዙ ቦታ አይቸዋለሁ ፣ እንዶም የጤና እና የተለያየ ችግር ያልገደበዉ ሰው ሁሉም ጥምቀት ከከተማ ወጣ ብሎ ወደ ገጠር ብያከብር እንዴት ያለ በረከት መሰላችሁ ፣ ሰው በሌለበት ሰዉ ሁነው መገኘት እንዴት ያለ በረከት ነው ፣ይህ ሁኔታ ለማህበሩ ግልጽ ነው እናንተ እንኳን ለገጠሯ ቤተክርስቲያን ካላቀረባችሁ ማን ያቅርብ
በትክክል😘😔
ጎንደር ላይ መስቀል አደባባይን ሙሉ ለሙሉ አስፓልት አድርገዉታል የጠየቀየለም 😢
❤❤❤❤❤❤❤
የጎንደር ጥምቀት ደስ ይላል ግን በአለማዊ ጭፈራ ሲከበር ዝም አትበሉ ጭፈራ የፈለገ መሸታ ቤት ይሂድ ። የሃይማኖት በአል መከበር ያለበት በሃይማኖታዊ ይዘቱ ነው።
አወ እውነት ነው።የገጠሯን ቤተ ክርስቲያን እየረሳናት ነው።ለጎንደር የከተማው ሕዝብ ይበቃል ።ይህ ዘገባ መቅረብ ያለበት ለገጠሯ ቤተ ክርስቲያን ነው።ከዓመት እስከዓመት ምንም ለምዕመናን የሚሰጥ ትምህርት አይሰጥም ቢያንስ እንደዚህ አይነት በዓላት ሲከበሩ ለቤተክርሲቲያኗ የሚያስፈልጋትን አንዳድ ለአገልግሎት የሚያስፈልጉ ነገሮችን እና ለምእመናት ትንሽ እውቅና ቢሳጣቸው መልካም ነበር።ነገር ግን አሁን ተይዞያለው በከተማው አድባራት ብቻ ለማሳደግ ነው።የገጠሯ ተረሳች ትክክለኛው አገልግሎት የሚፈጸምባት ተረሳች።
የጌታችን ብርሃነ ጥምቀት ትያትር አይደለም:: ይልቅስበእውነት እና በእምነት የሚገድሉትን የምጨፈጭፋትን ብታወግዙ እግዚአብሔር ይህን ክፋ ጊዜ ያሳጥር ነበር:: እንደ ጨፍጫፊው ዐቢይና ብልጽግና ግፍንና የተገፋትን አለማየት ከእግዚአብሔር መጣላት ነው::ማኅበረ ቅዱሳንም በዓለም ጥበብና ዲፕሎማሲ መንገድ ግፍን ዝም ማለቱ የቤተክርስቲያንን ፈተና ያብሰዋል እንጅ አይፈታውም:: ይልቅስ እውነትን መጋፈጥ ይሻላል!
❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽
May the lord bless you and protect you.
🙏🏼✝️
ተመስገን❤❤❤
የጋብቻውን ጉዳይ የቤተክርስቲያን አባቶች ኃላፊነት አለባቸው። በተለይ ከመጋባታቸው በፊት የጋብቻ ትምህርት ያሥፈልጋል።
አባታችን በጣም አዝናለሁ የገጠር 👨👩👧ቤተክርስቲያን ያለመረዳታችሁ፣ ሰዉ ከሰው ተጠፋፍቶ የምዉለዉ ለጎደር ከተማ ጥሪ ማድረጋችሁ ፣ በዘገባው ጥሪ ማቅረባችሁ ራሱ ይገርማል ምንም ሰው ሳይኖር ታቦት ወቶ ምዘምር ሳይኖር ወቶ ብቻ ምገባበት ፣ ብዙ ቦታ አይቸዋለሁ ፣ እንዶም የጤና እና የተለያየ ችግር ያልገደበዉ ሰው ሁሉም ጥምቀት ከከተማ ወጣ ብሎ ወደ ገጠር ብያከብር እንዴት ያለ በረከት መሰላችሁ ፣ ሰው በሌለበት ሰዉ ሁነው መገኘት እንዴት ያለ በረከት ነው ፣ይህ ሁኔታ ለማህበሩ ግልጽ ነው እናንተ እንኳን ለገጠሯ ቤተክርስቲያን ካላቀረባችሁ ማን ያቅርብ
በትክክል😘😔
ጎንደር ላይ መስቀል አደባባይን ሙሉ ለሙሉ አስፓልት አድርገዉታል የጠየቀየለም
😢
❤❤❤❤❤❤❤
የጎንደር ጥምቀት ደስ ይላል ግን በአለማዊ ጭፈራ ሲከበር ዝም አትበሉ ጭፈራ የፈለገ መሸታ ቤት ይሂድ ። የሃይማኖት በአል መከበር ያለበት በሃይማኖታዊ ይዘቱ ነው።
አወ እውነት ነው።የገጠሯን ቤተ ክርስቲያን እየረሳናት ነው።ለጎንደር የከተማው ሕዝብ ይበቃል ።ይህ ዘገባ መቅረብ ያለበት ለገጠሯ ቤተ ክርስቲያን ነው።ከዓመት እስከዓመት ምንም ለምዕመናን የሚሰጥ ትምህርት አይሰጥም ቢያንስ እንደዚህ አይነት በዓላት ሲከበሩ ለቤተክርሲቲያኗ የሚያስፈልጋትን አንዳድ ለአገልግሎት የሚያስፈልጉ ነገሮችን እና ለምእመናት ትንሽ እውቅና ቢሳጣቸው መልካም ነበር።ነገር ግን አሁን ተይዞያለው በከተማው አድባራት ብቻ ለማሳደግ ነው።የገጠሯ ተረሳች ትክክለኛው አገልግሎት የሚፈጸምባት ተረሳች።
የጌታችን ብርሃነ ጥምቀት ትያትር አይደለም:: ይልቅስበእውነት እና በእምነት የሚገድሉትን የምጨፈጭፋትን ብታወግዙ እግዚአብሔር ይህን ክፋ ጊዜ ያሳጥር ነበር:: እንደ ጨፍጫፊው ዐቢይና ብልጽግና ግፍንና የተገፋትን አለማየት ከእግዚአብሔር መጣላት ነው::
ማኅበረ ቅዱሳንም በዓለም ጥበብና ዲፕሎማሲ መንገድ ግፍን ዝም ማለቱ የቤተክርስቲያንን ፈተና ያብሰዋል እንጅ አይፈታውም:: ይልቅስ እውነትን መጋፈጥ ይሻላል!
❤❤❤❤❤