ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዚህ የታላቆችን በጎ ስራ ምስክርነት የሚሰጥ ሰው በዚህ ዘመን መገኘቱ የጥንት ንጉሶችና ቤተሰቦቾ እንደዚህ በጎ ስራቸው ተሸፍኖ በጥላቻ ብቻ ክፉ እንደነበሩ ነው የምንሰማ ብቻ ጋሽ ሰለሞን ደስ ይሚሉ ታላቅ ሰው እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን
ለታላላቆች🙏 ረጅም እድሜ። በመቀጠል የቲጂዬ አለባበስ (ባህሉን እና ወጉን የጠበቀ ትውልድ ወሳኝ ነው) ሁሌም እንዲህ ተመሳሳይ ይሁን የሚል👍
ቲጂዬ ስወድሽ ሲከፋኝ ያንችን ቪዲዩ ከፍቸ ስከታተል ሁሉን እረሳለሁ ባች ፈገ ግታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴት መላዕክ ናት ትባረክ እህቴ ደጓ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
ትጅዬ የኔ ሳቅታ ኡፍ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ገራገር❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂ ስነስርአትሽ ደስ ይላል። ደስ የምትይ አራዳ ሴት በርቺ።
ትእግስት በጣም ቆንጆ ሁነሻል በተለይ እርጋታሽ ደስይላል ቀጥይበት
ጥያቄሽን በትክክል አይመልስም ! ሽወዳ አለበት! እዴት ገባሀበትና ምን አደረክ! ተጠንቅቆ ነው የሚያወራውን!
ትክክል
አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
ጋሽ ሰሌን እኔ በጣም ነው የምወዳቸው አባቴን ነው የሚመስሉኝ
🎉🎉🎉🎉🎉
Tegi Betam Amrobeshal beziehe melke kerebi
kakah malet nw 🤣🤣🤣🤣
አይዞህ
You keep cutting him and asking him unrelated questions. He is a very interesting person. Thank you anyway
Papa we love you long life ❤
Tg ዉዴ አናቴ ስዎድሺ ❤
እኔ የአካባቢው ሰው ነኝ እኔ ላፈላልገው እችላለሁ
የሚገርም ነው እኔም
ወ/ሮ ሰብለ አይባሉም፣ እመቤት ሰብለ ነው የሚባሉት። ወ/ሮ የሚባለው ከነጋሲ ዘሮች ውጭ ለሆኑ ላገቡ ሴቶች ነው(ለሰፊው ህዝብ😁)
What????
እስራኤል ነው ያለችው።
Rozemane cegara yamebale nabara
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ይደብራል
አባትነታቸውን ማየቱ አይሻልም
Roxeman cegara
የኢትዮጵያ ህዝብ ዋሽቶ ማስታረቅ ቢለምድ መልካም ነበር ዋሽቶ ከማጣላት የሰው ወሬ ሰምቼ መቼም አላፈርስም ትዳሬን

እኔ የአካባቢው ሰው ነኝ
እኔ ላፈላልገው እችላለሁ