እኔ ደሞዝ አይከፈለኝም፡፡ደሞዝ መቀበል ሃጥያት ስለሆነ አይደለም!! እኔም ጻድቅ ነኝ ማለቴ አይደለም! ክፍል፡ 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ค. 2024
  • የዛሬው ፕሮግራማችን ከባለፈው የቀጠለ ክፍል 3 ነው አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ!!!
    የአባ ገብረኪዳንን TH-cam Channel ይቀላቀሉ
    / @fewus_menfesawi_aba_g...
    📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    www.ticketmaster.com/event/15...
    📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
    tally.so/r/mYZrk5
    📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
    tally.so/r/mO5JdM
    📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
    ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
    tally.so/r/wLdMKy
    🌐 Our other profiles:
    ▶️ Facebook - / comedianeshe
    ▶️ Tiktok - / comedian_eshetumelese
  • ตลก

ความคิดเห็น • 845

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  หลายเดือนก่อน +607

    የአባ ገብረኪዳንን TH-cam Channel ይቀላቀሉ
    th-cam.com/channels/RddaQ2ABKnn9jnGv95Qs3Q.html

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g หลายเดือนก่อน +9

      "" የአባ ገብረ ኪዳን TH-cam Channel "" መሆን አለመሆኑን በምን እናውቃለን ?

    • @Mihiret855
      @Mihiret855 หลายเดือนก่อน +18

      እረ የሳቸዉ ነዉ ዝምብለሽ ሰብስክራይብ አርጊ😂😂😂

    • @YeabsiraGirma-vu4kl
      @YeabsiraGirma-vu4kl หลายเดือนก่อน +22

      እሼ የግላቸው ስላልሆነ የጉባዬ ቤቱ ብለህ ብትጽፈው

    • @mekuanntsisay
      @mekuanntsisay หลายเดือนก่อน +18

      እሽዬ የጉባኤ ቤቱ ስለሆነ አስተካክለህ ብትጽፈው።

    • @mekuanntsisay
      @mekuanntsisay หลายเดือนก่อน +8

      የግላቸው ስላልሆነ።

  • @Israel9563
    @Israel9563 หลายเดือนก่อน +342

    እኔ የዛሬ አመት ፓስተር ዮናታን እናታችን ድንግል ማርያምንና ሀይማኖታችንን ሲሳደብ በጣም አለቀስሁ ትንሽ ቆይቶ ከዛ አባታችን መልስ ሰጡ ትንትን እያረጉ ሲያስረዱኝ ስለ ድንግል ማርያም እና ሀይማኖታችን የመናፍቃን ጥርጣሬ ንቅል ንቅል እያለ ጥፍት አለልኝ ከእግዚአብሔር በታች አሁን እንደ አባታችን የቀየረኝና የረዳኝ የለም❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ብቻ ...........❤❤

    • @LovelyJigsawPuzzle-zj9te
      @LovelyJigsawPuzzle-zj9te หลายเดือนก่อน +4

      ላኪልኝ ርእሱን

    • @Israel9563
      @Israel9563 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@LovelyJigsawPuzzle-zj9teርዕሱ ማርያም መድሀኒታችን ናት
      ሚድያው ሥሙር

    • @user-gb4nz4tk1g
      @user-gb4nz4tk1g หลายเดือนก่อน +1

      ​​@@Israel9563 ሚዲያው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ

    • @Sara-uh5wb
      @Sara-uh5wb หลายเดือนก่อน +2

      እስራኤል ነሽ እንዴ

    • @user-hz2ix9cq7v
      @user-hz2ix9cq7v หลายเดือนก่อน +1

      Enemmm endachiww

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 หลายเดือนก่อน +440

    አባታችን በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @FelegeAbew-op6cd
    @FelegeAbew-op6cd หลายเดือนก่อน +204

    በዚ ቪድዮ 500,000 ሰብስክራይብ አስገብተን አባታችን በበረከታቸው በእውቀታቸው ሕይወታችንን ይለውጡት ለተበከለው ዓለም ፈውስ ይሆነው ዘንድ ለሁሉም ተደራሽ ይሁን ወንድማችን እሸቱ የወለድከው ልጅ የሊቃውንት በረከት ይደርበት የእነሱ ጸጋ የኤልያስ መንፈስ ኤልሳዕ ላይ ዕጥፍ እንዳደረ አንተና ቤት ላይ የኤስድሮስ በረከት ይደርብ ።

    • @etsegenettadesse4779
      @etsegenettadesse4779 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen ameenameen

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ጎበዞች ተዋህዶዎች❤❤❤

    • @all0cell750
      @all0cell750 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @wondimnewmersha2245
    @wondimnewmersha2245 หลายเดือนก่อน +109

    ጭራሽ ያለደሞዝ ነው ይህን ሁሉ እውቀት የማያስተምሩት። ወይ አንተ መድሀኒአለም እባክህ በረከታቸውን በረከታቸውን አሳድርብን❤❤❤

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይገርማል እዉነተኛ መናኝ መለኩሴ እኮ ደመዎዝ የለዉም

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu หลายเดือนก่อน +182

    የኔ አባት ስወዳቸው
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛ የተዋህዶ ልጆች ::
    የተዋህዶ ልጆች የተ አላቹ በ👍 like

  • @hannaworkneh9343
    @hannaworkneh9343 หลายเดือนก่อน +73

    የአባ ገብረኪዳን ትምህርት እንደኔ ከኢትዮዽያ ዉጪ ለምንኖር የህይወቴ ጥያቄ መልስ (ተስፋ) ያገኘንባቸዉ አባታችን ናቸዉ እድሜ ጤና ይስጦት እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን 🙏🏼

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u หลายเดือนก่อน +87

    አረገ ወይን ትልቅ በረከት አመጣች አባን እና እሸቱን አገናኘች❤😢🎉

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x หลายเดือนก่อน +4

      ኣዎ በእውነት❤

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም በእውነትነው

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 หลายเดือนก่อน +73

    ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ልጅህ የአባን ትምህርት እንደሰማ የረዳህኝ አምላኬ ተመስገንልኝ

  • @SosiAbebe-zd5uv
    @SosiAbebe-zd5uv หลายเดือนก่อน +24

    "የዘመናችን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ" በድሜ በፀጋ ያኑርልንንንን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 หลายเดือนก่อน +120

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏

  • @RahelAmdisa-tv3xd
    @RahelAmdisa-tv3xd หลายเดือนก่อน +61

    በዚህ ዘመን እኒህን የመሰሉ ድንቅ አባት የሰጠን መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን።እወቀታቸው ጥልቅ የሆነ አንደበታቸው እማይሰለች ድንቅ አባት❤ ዓለማዊ እውቀት እንዳላቸውም ያስታውቃሉ!

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 หลายเดือนก่อน +45

    ትልቅ ትምህርት መፀሀፍ ቅዱስን እንደመፀሀፍ ቅዱሱ ልብ መማር!!
    እንደራስ ፍቃድ ሳይሆን
    መፀአፍ ቅዱስ ላመነ ሰዉ የተፃፈ ነዉ!!!
    ደስ የሚል ትምህርት!!
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤!!!

  • @eztube11
    @eztube11 หลายเดือนก่อน +28

    ምን አይነት መረጋገት ነው የማየው።
    መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር መኖር 🎉
    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንድኮራ የሚያደርጉኝ ምርጡ መምህር❤

  • @user-tw3vk1ed8k
    @user-tw3vk1ed8k หลายเดือนก่อน +282

    ኑ የተዋህዶ ልጆች ላይክ አድርጉ👍👍👍

    • @AmrAommm
      @AmrAommm หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q หลายเดือนก่อน +43

    ✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን
    ✝️ አግአዞ ለአዳም
    ✝️ ሰላም
    ✝️ እምይእዜሰ
    ✝️ ኮነ
    ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
    ለኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helendegu2389
    @helendegu2389 หลายเดือนก่อน +40

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ አባት የእርሱወን ስብከት እየሰማ ወደ ቀልቤ ተመልሻለሁ የምታወራችሁ ሁሉ ቃላት የለኝም የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @alem3060
    @alem3060 หลายเดือนก่อน +34

    አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን እረዘም ያርግልን :::ክርስቲያኖች ሆይ እኒህን አባታችን ትምህርታቸዉን ተከታተሉ በብዙ ትጠቀማላቺሁ!!!ትዉልድ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል ስማ :::

  • @user-hb4zz5rb9o
    @user-hb4zz5rb9o หลายเดือนก่อน +15

    እሽ ግን ምን አይነት የታደልህ ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤ካባቶች እግር ስር ወድቆ መስማት ምንኛ መታደል ነዉ

  • @amtemaryam116
    @amtemaryam116 หลายเดือนก่อน +46

    ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @AsterMuluneh
    @AsterMuluneh หลายเดือนก่อน +24

    እጹብ እጹብ ነው ሌላ ምን ይባላል ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤ የኛ አባት ተመስገን እርስወን የሰጠን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 หลายเดือนก่อน +14

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናንትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 หลายเดือนก่อน +16

    አባታችን የርሶን ትምህርት
    ሳላዳምጥ ውዬ አላውቅም
    አንዳንዴ እንቅልፍ አልውስድ ሲለኝ
    እና የመጨነቅ ስሜት ሲሰማኝ
    የሰማሁትን ትምህርት መልሼ
    ከፍቼ እየሰማሁ ሰላም ያለው እንቅልፍ
    እና ሰላምን ይሰጠኛል። እማምላክ
    እስከነ ልጇ በእድሜ በጤና በፀጋ
    ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመኖትን
    ይባርክልን ይቀድስልን አሜን
    🙏🙏🙏🤗🤗🤗😍😍🥰🥰❤️❤️

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 หลายเดือนก่อน +14

    እንዲህ በዘመናዊም በሀይማኖታዊም ትምሀርት የበቁ አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 หลายเดือนก่อน +20

    ከስራቸዉ ሁኖ መማረ እደት መታደልነዉ 😰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @molla5948
    @molla5948 หลายเดือนก่อน +38

    አባታችንስሚ ወይ አስተዋይ ካለ ከርሶ ቃል የእግዜርን እንጀራ መመገብ ነው አባ ለኛ ሲል ለእረሶ እድሜና ጤና ይስጥልን ከርሶ የሕይወት ምግብ ይመገባል ።

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 หลายเดือนก่อน +18

    አባታችን መንፈስ ቅዱስን የተመሉ ቅዱስ ናቸው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን እድሜና ጤናን ይስጥልን በረከታቸውም ይደርብን

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r หลายเดือนก่อน +27

    የእኔ እንቁ አባት እንደ እርስዎ ያለ አባትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!AMEN🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q หลายเดือนก่อน +21

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም በወርቅ ልብሷ ትሸፍንልን ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ይቀድስሕ አሜን አሜን አሜን

  • @-Hunemedia
    @-Hunemedia หลายเดือนก่อน +17

    እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታችን ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም በመጸለይ ሀጋራችን ሰላሟ ተመልሶ ቦታው ድረስ በመሄድ እንድንባረክ ፈጣሪ ይርዳን አሜን።

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 หลายเดือนก่อน +11

    ፀብዙ ሰባኪያን ከእርሶ መማር ያለባቸው ያለጩኸትና ተረት ተረት ማስተማር እንደሚቻል ነው። አባቴ እድሜውን ጤናውን ያድሎት።ከእግዚአብሔር በታች መመኪያዬ ኖት።

  • @tewodrosnigatu12
    @tewodrosnigatu12 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ሀገርን ያለ አንድ ሰው አይተውም። አምላካችን ይጠብቅልን።😢

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 หลายเดือนก่อน +29

    አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከቶ ይደርብን አሜን !

  • @hdbz
    @hdbz หลายเดือนก่อน +14

    Uuuuuufffff Abbaa kan bay'ee jaladhaa Ebbii keesanii nuraa ya buluu Abbaa kenyu ❤❤❤❤

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 หลายเดือนก่อน +25

    የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እሼ ያንተም ዘርህ ይባረክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ወንድሜ።

  • @GedefewNigussie
    @GedefewNigussie หลายเดือนก่อน +13

    በእውነት ምንም ቃላት የለኝም በእድሜ በጤና ያቆዮት አባታችን

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 หลายเดือนก่อน +17

    በዚህ ዘመን እንደእርስዎ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ስጤና ይስጥልን ❤❤ እናመሰግናለን ዉንድሜችን እሹቱ

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r หลายเดือนก่อน +19

    እሸቱ በዚህ ዘመን እንዳተ ያለ ሰው ስላገኘን እግዚያቤር ይመሥገን

  • @tsige26kahsay9
    @tsige26kahsay9 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት፤ በረከቶ ይደርብን አሜን !

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d หลายเดือนก่อน +19

    አባታችን በእውነት እድሜና ጤናውን ይስጥልን በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማለን አባታችን በዚህ ዘመን እርስወን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸ አንተንም በእውነት
    እናመስግናለን ክበርልን
    መፅነኛየ በጣም ነው እምወደወት የእርስውን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ሰላም ያገኛል ኡፍፍፍ የኔ አባት

  • @FasikaWagawu
    @FasikaWagawu หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን በጣም እናመሰግነው አለን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር

  • @Mulu-ui8yb
    @Mulu-ui8yb หลายเดือนก่อน +28

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባ አረብ አገር ለምንሰራው ክርስቲያኖች ምክር ቢሰጡን እርስወን ማግኘት ምንኛ መታደልነው

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv หลายเดือนก่อน +10

    ኑ የኛ ልጆች like አድርጉ የህወት የሚጠቅመንን አናዳምጥ

  • @sebleasfaw5741
    @sebleasfaw5741 หลายเดือนก่อน +20

    አባታችን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ በአገልግሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን! እግዚአብሔር የሰጠን መጽናኛችን ኖት!

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e หลายเดือนก่อน +9

    ማነዉ እኒህን አባታችንን የሚወድማርያምን በጣምደስይሉኝል ትምህርታቸዉን እከታተላለሁ❤❤❤

  • @user-jr2vz6dx2z
    @user-jr2vz6dx2z หลายเดือนก่อน +73

    ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hanahani7983
      @hanahani7983 หลายเดือนก่อน

  • @Kenerie
    @Kenerie หลายเดือนก่อน +7

    አማኝ ያልሆኑ ሰወች የሚገጥማቸው ችግር ይሄ ነው ፤ እንደ ራስ ፍላጎት መተርጎም። ቤተክርስትያን ሃይማኖትን እና የክርስቶስን ትምህርት ጠብቆ ለማቆየት ብዙ ዋጋ ከፍላለች ያንን መርሳት የለብንም።

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 หลายเดือนก่อน +2

    ኣባ ገብረኪዳን የነ ኣባት የነመላካም እንዴት ደስይላል ስብከታቹዉ በኡነት እግዝኣብሄር እድመና ጤና ይስጣቹ❤❤❤

  • @makimaki1861
    @makimaki1861 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ወርቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።

  • @nigatugetahun3713
    @nigatugetahun3713 หลายเดือนก่อน +9

    አሸቱ ሁሌም ሰላም ላንተ ታላቅ ወንድሜ አሸቱ ነው ግን ያንተም የሱም ለኔ አንድ ናችሁ አና በጣም ደስ ይላል ሁሌም ለ ኢትዮጵያ ጎን ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቀህ

  • @Meskeremguta
    @Meskeremguta หลายเดือนก่อน +17

    አባታቺን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️

  • @user-nw8fx5eh1n
    @user-nw8fx5eh1n หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት በእምነየው ነገር ተስፋ እንዳንቆርጥ እርሱውን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Silshisilshi
    @Silshisilshi หลายเดือนก่อน +12

    በዚዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልንን
    እሸቱ እድሜ ጤና ያድልልን 😊

  • @SmilingCrescentMoon-qk1os
    @SmilingCrescentMoon-qk1os หลายเดือนก่อน +7

    አባታች በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዜአብሄር ይመስገን

  • @liligabriel
    @liligabriel หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን❤❤ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Rakb553
    @Rakb553 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን የርሶን ትህትና ለሁላችንም ያድለን በረከትሁ ትድረሰን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 หลายเดือนก่อน +8

    በእውነቱ ስለ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ያደላቸው ጥበቡ እውቀት ፀጋው ድንቅ ነው እኛንም እንደ ሊድያ በቸርነቱ ልባችንን ይክፈትልን ይለውጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @atsede7592
    @atsede7592 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ በሙሉ እራስን ሰቶ ያገለገሉት አባትማ ይሄም ፀጋ ሲያንስቦት ነዉ። በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦዎት። እኛም ተምረን ምንተገብር ያድርገን

  • @user-oj2zs7if8k
    @user-oj2zs7if8k หลายเดือนก่อน +8

    ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ☦️💖⛪

  • @tesga9705
    @tesga9705 หลายเดือนก่อน +22

    በእዉነት አባታችን እግዚአብሔር በዘመኑ የሰጠን ዮሐንስ አፈወርቅ ነዎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳተ አይነት ኢትዮጵያንን ያብዛልን ❤

  • @Eman-kq4bx
    @Eman-kq4bx หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን በዚህ ዘመን እርሱን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ እግዚአብሔር ያክብርልን የተዋሕዶ እንቁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባንተ እያደረ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @user-ln1rt4pi1d
    @user-ln1rt4pi1d หลายเดือนก่อน +2

    አባ ገብረኪዳን የኔ ውድ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደገና የተሰራሁበት ብዙ ስብከት አሉ አመሰግናለሁ

  • @ayutii
    @ayutii หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባታችን፤ ዕድሜ እና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር ያድሎት!!! እሼም ተባረክልን!!! እኚን ትልቅ አባት አጊንተህ አጭር ደቂቃዎች ባይሆን ጥሩ ነበር!!!!🙏🙏🙏

  • @gig9732
    @gig9732 หลายเดือนก่อน +5

    በአማን ተንስአ መድኃኒነ።
    አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
    እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w หลายเดือนก่อน +8

    በዚ ዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመሰገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m หลายเดือนก่อน +2

    እዝጋቤር እረጅም እድሜ ይስጦት አባ በዝክ ግዜ እደርሶ አባት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinberu-px6yp
    @dinberu-px6yp หลายเดือนก่อน +9

    አባታችንን የሚወድ በላይክ ፍቅሩን ይግለፅላቸው ❤❤❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ለኛ ትልቅ በረከት ነዎት በህፃኗ ብላቴና አንደበት የተመሰከረልዎት ድንግል እመቤቴ ትጠብቅልን 🙏❣️

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l หลายเดือนก่อน +9

    አባታቺን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እሼ ወድማቺን በቤቱ የጸናክ❤❤

  • @user-zs2zj4it1t
    @user-zs2zj4it1t หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜወን የአርዝምልን እኔማ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @mahletmichael-zr8iw
    @mahletmichael-zr8iw หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን

  • @abrhamkinfie981
    @abrhamkinfie981 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise หลายเดือนก่อน +7

    የተግባር ክርስቲያን ታማኙ የስላሴ አገልጋይ አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን በረከትዎት ይደርብን አሜን🙏ምን አይነት መመረጥ ነው ከመጠራት በላይ መመረጥ የሕይወትን አክሊል የሚያሰጥ ነበርኩ የለም በኋለኛው የያዝነውን የየለኛው☝️

    • @ENDEGAGNTube
      @ENDEGAGNTube หลายเดือนก่อน +2

      ቃል ሰበስክራይብ እንደራረግ

    • @KalkidanMerise
      @KalkidanMerise หลายเดือนก่อน +1

      @@ENDEGAGNTube እሽ ግን እኔን ተይው ስለማልጠቀም

  • @user-lz1oq6hs7m
    @user-lz1oq6hs7m หลายเดือนก่อน +3

    ለእሸቱ እና ለአባታችን የእድሜ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi หลายเดือนก่อน +78

    ኑ የተዋህዶ ልጆዎች ላይክ አድርጉ🥰🥰🥰🥰😊

    • @AzemeraGetenete
      @AzemeraGetenete หลายเดือนก่อน +4

      መተናል

    • @mekdi8871
      @mekdi8871 หลายเดือนก่อน +2

      Alen metenal🥰🥰🥰

    • @askme7620
      @askme7620 หลายเดือนก่อน +1

      🙏

    • @user-vt9ik9vw2r
      @user-vt9ik9vw2r หลายเดือนก่อน +1

      መተናል

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi หลายเดือนก่อน

      @@AzemeraGetenete 🥰🥰👏

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 หลายเดือนก่อน +6

    ኣባታችን እግዚእብሔር በፀጋና በእድሜ ይጠብቅልን እሽየም ፈጣር ኣብዚቶ ሞገስ ይሁንህ ተባረክ❤

  • @Werkin-xr2uh
    @Werkin-xr2uh หลายเดือนก่อน +19

    የተዋህጆ ልጆች 👍ላይክ እያረግን

  • @user-nl8ty6or4n
    @user-nl8ty6or4n หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አንተ ቡሩክ ልጅ ሁሌም ከፍበል በሰማይም በምድርም ትልቅ ሰው ያርግህ መሪት ቁጭ ብለህ እየሰማህ ያባትን ክብር ነው ለሁሉም ያሳየሀን ተባረክ።

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
    እሼም ከበረከቱ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️!!!

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ያድልልን

  • @ObsaDechasa
    @ObsaDechasa หลายเดือนก่อน +6

    Abbaa waaqayyoo umurii akka matusalaa isiinif yaa kennuu❤❤❤

    • @ObsaDechasa
      @ObsaDechasa หลายเดือนก่อน +2

      Ebbii keessan nuraa yaa bulu abbaa keenyaa

  • @Kidist19
    @Kidist19 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን በእውነት ረጅም እድሜ በሙሌ ጤና ጋር ይስጥዎት ሌላ ምን ይባላል እሼ የአባቶቻችን ልጅ ትሁት ሰው ክበርልን

  • @FasilNegash
    @FasilNegash หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @SelamSelam1621G
    @SelamSelam1621G หลายเดือนก่อน +2

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለወት🤲
    ግሩም ነው አሁን እኛም ክርስቲያን ነን መጽሐፍ ቅዱስ እንኳን በቃል እስከነ ትርጉሙ በቅጡ አንብቤም አላውቅ😢

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በእውነት በረከትዎ ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቀሪ ህይወትዎን ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ashenafeasefa
    @ashenafeasefa หลายเดือนก่อน +8

    ምንድነው ጉዱ? በዚ ደረጃ እውቀት ያለ አይመስለኝም ነበር፣ አይይይይ በእጅ ያለ ወርቅ!!! በራሴ እጅግ በጣም አፍሬያለሁ፣ እኔን ብሎ ክርስቲያን፣ እኔን ብሎ ኦርቶዶክሳዊ።

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g หลายเดือนก่อน +3

    በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @maryamemne
    @maryamemne หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meketetilahun6199
    @meketetilahun6199 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ ትምህርት ሁሌም እፅናናለሁ።

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j หลายเดือนก่อน +6

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን❤❤❤

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 หลายเดือนก่อน +2

    አዬ እሸቱ ሁሌም እሸት ሁንልን ተባረክልን! እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ የበለጠ እንድትሰራ ሀይሉን እውቀቱን ያብዛልህ !!!

  • @tsigielemma3512
    @tsigielemma3512 หลายเดือนก่อน +7

    የሰማይ አምላክ ጌታየ መድሀኒአለም ከሰይጣን ሽንገላ ይኸንን አባት ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo หลายเดือนก่อน +1

    እሸቱ መለሰ እሼ አባታችን የነብስና የስጋ እውቀታቸውን አስተውሎታቸውን እቅዳቸውን ስላሰወቅከኝ አመሰግናለው

  • @meherat938
    @meherat938 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ክርስቶስ አንድ ፃድቅ ሰው ቢኖር ስለእርሱ ሲል እንደመያጠፋን መሓሪ አምላካችን ቃል ገብቶልናል ቃሉም የታመነ ነው ያልጠፋነው ስለእናንተ አባቶቸችንና ስለብዙ ምሕረቱ ነው እንጂ የኔ መተላለፍ ብቻ በደሌ ብቻ ያጠፋን ነበር😢 አቤቱ አባታችን እረጅም እድሜን ሰጥተህ የኔን ልብ ክፈትልኝና የሕይወትን ቃል አጠጣኝ መድኅኔ ሆይ

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 หลายเดือนก่อน +3

    ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ወገኖቼ ❤🙏❤

  • @meserbeye
    @meserbeye หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በረከትዎ ይድረሰን

  • @Debrenazret
    @Debrenazret หลายเดือนก่อน +1

    አባዬ የኔ አባት በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 መድኃኒአለም በዚ ክፉ ዘመን እርስዎን ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው🙏🏽 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት: ኑሩልን አባዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @askme7620
    @askme7620 หลายเดือนก่อน +7

    አባቴ ለምን እንደሆነ እኔንጃ ቃሎቶን ስሰማ የጎላው ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ናፈቀኝ 😞 ።
    ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከጥፋት ይጠብቅልን 🙏 ።
    እሼ ተባረክ !!!