አባ ገብረ ኪዳን የጸሎት ሁሉ ትልቁ ጸሎት ዳዊት ነዉ ዳዊት የሚጸልይ ሰዉ እድሜዉ ሁሉ ይረዝማል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 235

  • @user-lz2rb4mk8i
    @user-lz2rb4mk8i หลายเดือนก่อน +46

    ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ 8 አመት በላይ ሆነኝ ግን ፈተናዎች እጥፍ ድርብ ነው የሆነብኝ ወዳጆቼ ጠላት ሆኑብኝ እምወዳቸውን ሰዎች አጣሁ ህይወቴ ምስቅልቅል ነው ያለው ግን ሳይደፈረስ የሚጠራ ስለሌለ የሰይጣን ፈተና እንደሆነ ቢገባኝም ከእግዚአብሔር ጋር እወጣዋለሁ ብቻ ፅናት ይኑራችሁ እንዳትሰላቹ 🙏

    • @AnaniaDemissew
      @AnaniaDemissew 26 วันที่ผ่านมา +4

      ተሳስተካል ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥክ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናልና ክርስትና በፈተና የታጠረ ነው።

    • @abie790
      @abie790 23 วันที่ผ่านมา +1

      ኣባትየ እኔም እንዳንተ ብዙ ግዜ ስፀልይ ነበር ግን ፀለቱ ማኻል ላይ ስልኪ ስደወልብኝ ኣቋርጠዋሎህ የሆነ ነገር ካዮው እስቃሎህ እየፀለይኩ በዉስጤ በሌላ ሀሳብ እመሰጣሎህ በቃ ምን ልበልህ ብቻ በብዙ ክፍተት ሆኘ ነው ስፀልይ የነበርኩት ኣሁን ላይ ግን ሁሉም እያስተካከልኩ ነው::
      ለማንኛዉም ስንፀልይ እናማትብ "እሰግድ ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ኣምሳለ ኢየሩሳሌሜ ሰማያዊት" ኣቡነ ዘበሰማያት ስእለ ኣድኖ ብንጠቀም የተሻለ ይመስለኛል ሰላማቹህ ይብዛልኝ🙏🙏🙏

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w 22 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@abie790ነግህ ላይ ጸልይ መዝሙረ ዳዊትን ሁሌነው እምጸልየው በጣም ብዙነገር ተገልጾልኛል ቁጥሮቹ ግእዝ ሰለሆኑ በደፈናውነው እምጸልየው ለይቼ እማቀወ መዝሙር 22ነው እምጸልየው

    • @tikmahder
      @tikmahder 5 วันที่ผ่านมา +1

      በርታ!!!! 8 አመት የበረታ መመለሻ የለውማ። ምክንያቱም አንተ ከ 8 አመት በላይ መንገላታትህ ምንአልባት እግዚአብሔር ወደፊትህን ሊያሳምረውና እንደ እዮብ ልበ ደንዳና አርጎ ሊባርክህ ይሆናል። ወንድም እውነት እውነት እልሀለው ስላለፍክበት ስቃይ ቢሆንም ወደፊት ስለሚመጣው ደስታ ያለህን ትልቅ በፍፁም እንዳትረሳው፥ እርሱም ፈጣሪህ እግዚአብሔር ነው። አንተ ያጣኸው ምንም ነገር የለህም ምክንያቱም ምንም ስላልነበረህ ስለማይኖርህም፥ ምንም ነገር አለኝ ብለህ አታስብ( ቤተሰብ , ፍቅረኛ, ገንዘብ) ሁሉም ህወትህ ውስጥ ስታገኛቸው/ሲሰጥህ ፈጣሪ በነሱ ውስጥ የማትረሳውን ስንቅ ሊያሲዝህና ብቻህን ስትቀር የማትቀልጥ ብረት እንድትሆን ነው እነጂ አንተ ሊጎዳህ ፈጣሪ ምንም አያሳጣህም። አለም ግን ሁሌም አንተን ለመጉዳት አትተኛም። ፈጣሪ ደግሞ አለምን የምትጋፈጥበትን ሀይልና ፅናት ይሰጠሃል።
      ፈተናን ያልቀመሠ ቢኖር አለም ቀላል ናት ሊል ይችላል ፤አለምም አንተ እየፈተነች ካልሆነ እንግዲያውስ ፈተናህን መአበል ልታደርገው እያጠራቀመች ነው ሚሆነው።

  • @kidesttesfaye9808
    @kidesttesfaye9808 2 หลายเดือนก่อน +55

    በእውነት ዳዊት መድገም ትልቅ በረከትን ያስገኛል በህይወቴ አይቸዋለሁ የአጋንንትን ፆር በጣጥሶ እሚጥል መሳርያ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 หลายเดือนก่อน +92

    አባታች በእውነት እኔ በግሌ ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ታአምር ነው ያየሁትኝ በህይወቴ ክብር ለሀዬሉ ጌታ ፫ 🤲❤

    • @tigistteshome2562
      @tigistteshome2562 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም እፈልጋለሁ ግን ሰነፍኩ ቆመን ነው መፀለይ ያለብን

    • @proud_Orthodox27
      @proud_Orthodox27 2 หลายเดือนก่อน +3

      የእለቱን ሙሉውን ባትጨርሺም የቻልሽውን ያህል ድገሚ እግዚአብሔር ያበረታሻል

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน

      Wow , awo enem betam bemigerem huneta lewet eyayehu naw. Temesegen

    • @ZaZu-tc7dt
      @ZaZu-tc7dt หลายเดือนก่อน +4

      Lante yderselhe kidus Egeziabehre egnanem yemelket🙏🙏🙏

    • @HanaChane-dr5ww
      @HanaChane-dr5ww หลายเดือนก่อน

      በናት አስረዳኝ የሰኞውን ሙሉው በፈጣሪ ካየህ መልስልኝ

  • @getinetmekuria7669
    @getinetmekuria7669 หลายเดือนก่อน +12

    እውነት ነው አባታችን እኔ የህይወቴ ወሳኝ ነገር ዳዊት በመድገም በረከት አግኝቻለሁ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 หลายเดือนก่อน +33

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ረድኤት በረከትአይለየን ❤❤❤

  • @GODsw9kq8tv1r
    @GODsw9kq8tv1r 2 หลายเดือนก่อน +21

    የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እርሱ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን::

  • @genetg2956
    @genetg2956 หลายเดือนก่อน +11

    እኔም ስለ ዳዊት መድገም እመስክራለሁ ዲያብሎስን የሚበታትንልኝ መድኃኒቴ የዳዊት ፅሎት ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!!

    • @fentayewalelgn5545
      @fentayewalelgn5545 หลายเดือนก่อน +1

      እስኪ ልምድ አካፉሉንልቦናየ አይሰበሰብም በዛለይ በስልክ ነው እምሞካክረው

  • @HelenBeshir-vn4uy
    @HelenBeshir-vn4uy 2 หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @atliderbew961
    @atliderbew961 2 หลายเดือนก่อน +20

    እውነት በቃልመግለጥ አልችልም ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @user-dq5ky7zp1u
    @user-dq5ky7zp1u 2 หลายเดือนก่อน +14

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @B34456
    @B34456 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    እኔ ምስክር ነኝ ስለሆነልኝ ሁሉ ተመስገን🙏🙏

  • @haymi211tube
    @haymi211tube หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን በጣም ነዉ የማከብሮት ያሉት ሀሉ እዉነት ነዉ ነገር ግን ሱባኤም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ደግሞም ጠቅሞኛል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sisaynigussie2265
    @sisaynigussie2265 2 หลายเดือนก่อน +29

    ዳዊትን በየዕለቱ መድገም ከጀመርኩ 6 ወራት እየሆነ ነው ውጤቱ እጅግ በጣም ድንቅ ነው።

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን እዚአብሔር ረዳህ🙏

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 2 หลายเดือนก่อน

      Wow, enem 3 weeks honigne .... temesegen lewet alen

  • @user-ge2jy3km5u
    @user-ge2jy3km5u 8 วันที่ผ่านมา +1

    ረባቴ ያ ኑ ሩ ወት

  • @user-ej4nn7zh4i
    @user-ej4nn7zh4i หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እርጅም ድሜየ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 2 หลายเดือนก่อน +12

    አባ ትምህርትዎ እጅግ መልካም ነው ዳዊትን ደሞ መድገም እንጀምራል ጥልቅ ምስጢር ነው
    ቃለህይወት ያሰማልን ነገር ግን ሱባኤ መግባት መልካም ነገር ነው እኔ በህይወቴ የብዙ ብዙ አትርፌበታለሁ ስለዚህ አሁንም እገባለሁ ከፈጠሠሪ ጋር

    • @hanilove8635
      @hanilove8635 2 วันที่ผ่านมา

      Ebaksh betlotsh asbge welte merkerws😢

  • @birhanulemessa8409
    @birhanulemessa8409 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት አባ ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ዘውትር ይደርብን አሜን።

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አምላከ ዳዊት ይማረን

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน +5

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maniyilshukkorbappu8083
    @maniyilshukkorbappu8083 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Jfcgyghx
    @Jfcgyghx หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @sraayele840
    @sraayele840 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር እርኛየ ነዉ እሚያስፈራኝ የለም❤❤❤❤

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን አንደማቱሳላ አድሜ ይስጥዎት አንድያዉ ለመመረቅ አይደለም ትዉልድ አንዲድንንጂ ! ትምህርትዎ የልብ መድሐኒትኮነዉ🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @ketselatube
      @ketselatube  หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን እህታችን

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน +4

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse835 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን

  • @user-k913
    @user-k913 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።

  • @user-se5jv8uc1u
    @user-se5jv8uc1u หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-cp2bn6hp9r
    @user-cp2bn6hp9r 2 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ እኔ በጣም ነው የሚያዛጋኝ እምባየ ይፈሳል ሳነብ

  • @sanas7429
    @sanas7429 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Kalhiwot Yasemalen Tesefa Menegeset Semayat Yawareselen Amen Amen Amen Yehunelen Yederegelen Amen Amen Amen

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህየወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน +2

    Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RobelBrhane-ko1vs
    @RobelBrhane-ko1vs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን

  • @user-ty2xv5gj5s
    @user-ty2xv5gj5s หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታች ዘመኖትን ይባርክልን

  • @agegnehumihretu3212
    @agegnehumihretu3212 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @user-mr3nq6zn1c
    @user-mr3nq6zn1c 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ብዙ ተጠቅመንበታል።

  • @yonasbisrat6082
    @yonasbisrat6082 2 หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን ዳዊትን እንዴት መድገም እንዳለብን ቢያስረዱን

    • @ftr5908
      @ftr5908 หลายเดือนก่อน +8

      ሠኞ መዝ1 እስከ 30
      ማክሰኞ ከመዝ 31 እስከ መዝ. 60
      ረቡዕ ከመዝ. 61 እስከ መዝ.80
      ሐሙስ ከመዝ. 81 እስከ መዝ. 110
      አርብ ከመዝ. 111 እስከ መዝ.130
      ቅዳሜ ከመዝ. 131 እስከ መዝ. 150
      እሁድ ጸሎተ ነብያት እና መሓልይ መሓልይ ዘሰሎሞን

    • @sipara9224
      @sipara9224 28 วันที่ผ่านมา

      በቅንነት እንደዚህ ማስረዳት በረከትን ያሰጣል​@@ftr5908

  • @user-ku9nf7zu4n
    @user-ku9nf7zu4n หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @user-ox6kw5ss4b
    @user-ox6kw5ss4b 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน +7

    Father Thanks for everything you doing for as ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ketselatube
      @ketselatube  2 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome thinks

  • @masreshabelete6527
    @masreshabelete6527 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zr3ul9yz9u
    @user-zr3ul9yz9u หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-ul1bk3fh1e
    @user-ul1bk3fh1e หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የምፈልገው(የሚያሳስበኝ) ነገር እንዲሳካ አምኝ እያነበብኩኝ ነው ።ለምስክርነት ያብቃኝ

    • @lizagebreselasi8135
      @lizagebreselasi8135 หลายเดือนก่อน +4

      እንዳታቋርጪ/እንዳታቋርጥ መልስን እንደምታገኚ/ኝ 100% እርግጠኛ ነኝ።

  • @WeiniTeklay-wo1fy
    @WeiniTeklay-wo1fy 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 14 วันที่ผ่านมา

    amen yedawit amlaki yasebkutin molalin !!! amennnn

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 หลายเดือนก่อน +2

    ኣባቃለሕይወትያሰማልን

  • @getubaye542
    @getubaye542 19 วันที่ผ่านมา

    የህይወትን ቃል ያሰማልን!!!

  • @NeoTechnologiesplc
    @NeoTechnologiesplc 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiwet yesemaln Abatachn

  • @user-sy4jk3fy8l
    @user-sy4jk3fy8l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሒዎት ያሰማልን አባ

  • @fikadushitawork5788
    @fikadushitawork5788 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባ እድሜ ይስጥልን

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-qn6rt3rt9o
    @user-qn6rt3rt9o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shimelistekalign6220
    @shimelistekalign6220 หลายเดือนก่อน +1

    Be ewunet egziyabiher yimesgen ihewu bedawit aganintin gira agabten ihewu arbedbidenal egziyabiher simu yetekeberena kaf kaf Yale yihun Amen Amen Amen ❤️❤️❤️

  • @yaslfBelayne
    @yaslfBelayne 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያኑርልን

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትያሠማል

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 หลายเดือนก่อน +2

    🙏❤️ Blessings!!

  • @GeraWorke
    @GeraWorke หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiywet yasemalin aba

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu หลายเดือนก่อน +1

    egziabher yimesgen betam yilal

  • @meazasemereab7296
    @meazasemereab7296 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤Kale ❤❤❤hiwet ❤❤❤yasmaln ❤❤❤abatachin❤❤❤

  • @user-lw3cb1th4q
    @user-lw3cb1th4q 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 หลายเดือนก่อน

    Bewente abatachne Kale heywetene yasemale tegawen yabzalene ❤❤❤🙏🏽

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @user-hw4xe1uq1n
    @user-hw4xe1uq1n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemaln abatachen

  • @elbeessinanian9131
    @elbeessinanian9131 2 หลายเดือนก่อน

    Abay amlake dawete edemi ke tena ystowote nurulen ❤❤

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 2 หลายเดือนก่อน +3

    Enquan Degmehew yezehewum yadinal lemiskirent yabkagne enji ketetokosebigne tiyit kemot Dignalow yedingil Mariam lij Eysus kirstos kibir ena misgana yidresew ❤

  • @user-wx8pl1op1n
    @user-wx8pl1op1n 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አባቴ

  • @user-mx3mp2ih4g
    @user-mx3mp2ih4g 23 วันที่ผ่านมา

    Amennnn amennnn amennn kale hwet yasemaln abatachn rejm edmena tena ystwot fetari

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን እውነትነው።❤❤❤

  • @teklitamaha4099
    @teklitamaha4099 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ib4ck6vz6e
    @user-ib4ck6vz6e หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet nw nikatehilinachin egigun yichemral

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668 5 วันที่ผ่านมา

    Aba gn yleyubgnal tmhrtwo ende wha newmitemagn ende tafach new mitmegn❤❤❤

  • @user-xh3vh8oq4s
    @user-xh3vh8oq4s 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ዓመት ሙሉ ፀልየ

  • @user-fh6ff2zo8g
    @user-fh6ff2zo8g 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እውነት ተናገሩ

  • @user-by7df3fk5b
    @user-by7df3fk5b หลายเดือนก่อน +4

    በቀን ምን የህል እንፀልይ አባታችን ከፋፍለው ይስጡን።

    • @ketselatube
      @ketselatube  หลายเดือนก่อน +2

      መዝሙረ ዳዊት 150 የተከፋፈለ ስለሆነ ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ የየለቱን መድገም ይቻላላል

    • @ElfeneshGeremew
      @ElfeneshGeremew หลายเดือนก่อน +5

      የሰኞ 1-30
      የማክሰኞ 31-60
      የህረቡ 61-80
      የሀሙስ 111-130
      ሀርብ 131-150
      መምህር ተስፋዬ አበራ እንዲህ ነው ያስተማሩን። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

    • @taliileeayano2289
      @taliileeayano2289 หลายเดือนก่อน

      @@ElfeneshGeremew ye kidamewus?

    • @Tsegamichael
      @Tsegamichael หลายเดือนก่อน

      የሰኞ ከ1-30
      የማግሰኞ ከ31-60
      የረቡዕ ከ61-80
      የሐሙስ ከ81-110
      የአርብ ከ111-130
      የቅዳሜ 131-150
      የእሑድ ጸሎተ ነቢያት

    • @ketselatube
      @ketselatube  หลายเดือนก่อน

      @@Tsegamichael እናመሠግናለን ቤተሰባችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዉነቱ

  • @user-nu8tj6ix8z
    @user-nu8tj6ix8z 2 หลายเดือนก่อน

    🎉th🎉🎉🎉🎉🎉excellent

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 2 วันที่ผ่านมา

    Yelbe meshat enbaye tabso lemsekrnt yabekage abtye😢

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotn yasemaln mengste semayatn yawursln

  • @helinatesfaye1649
    @helinatesfaye1649 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተጠቅመናል

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 หลายเดือนก่อน +1

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @teferiyigletu1680
    @teferiyigletu1680 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። መዝሙረ ዳዊት በግዕዝ ወይሰ በአማርኛ ልፀልይ? ግዕዝ አልተማሰርኩም።

    • @user-nu8tj6ix8z
      @user-nu8tj6ix8z 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amharic language is ok

  • @henokgir
    @henokgir 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የትዬችን መዝሙር ብደግም የበለጠ የሀሳቤን መሻት ማገየው

    • @esuendalewaylele2012
      @esuendalewaylele2012 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት ከተባለ ሁሉንም በእየእለቱ ያውን ይድገሙ ይጸልዩ ።

  • @user-gy6sj1je5g
    @user-gy6sj1je5g หลายเดือนก่อน

    Dawitin be eleti yetekefele ale.

  • @habtamuyimer2904
    @habtamuyimer2904 2 หลายเดือนก่อน

    yene abat kele hewet yasemaln ye ewunet bzu sew eyemelesu new edme ystln

  • @LesuHds
    @LesuHds หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት በቃል ለመግለፅ አልችልም አልጠግባቸሁም እኮ

  • @BbbBbb-kc3lb
    @BbbBbb-kc3lb หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ስፀል ማቓረጥ ይቻላልወይ? የለቱ በየትያውም ሠአት መፀለይ ይቻላልወይ::አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @TomasAyele-xm6gl
    @TomasAyele-xm6gl 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተበልቶ መፀለይ ይቻላል ፡?እና ደም የየለቱን ስናነብ ሳንጨርስ ብናቆርጠው ችግር አለዉ

    • @ketselatube
      @ketselatube  2 หลายเดือนก่อน +8

      ውዱ ቤተሰባችን መዝሙረ ዳዊትን ስንጸልይ የየለቱን ሳናቋርጥ ብንጸልይ ጥሩ ነዉ ግን ከግዜ ማነስ ሰአት ማጠር ካለ ከመዝሙሩ 10ሩን መጸለይ እንችላለን
      ተበልቶ መጸለይም እንችላለን ግን ጠዋት ጠዋት ምግብ ሳንቀምስ ብንጸልይ የተሻለ ነዉ ቤተሰባችን እናመሠግናለን ለጥያቄዎ

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi หลายเดือนก่อน

      የእለቱን ዳዊት ሣንበላ በፊት ማድረሥ ከቻልን ደግሞ ከእለቱ ዉጪ ያሉትን የምንችለዉን ያክል መድገም እንችላለን

    • @user-wq2zw8ie3b
      @user-wq2zw8ie3b หลายเดือนก่อน

      የየለቱ ስትል የትኛውን ነው ከይቅርታ ጋር ዝርዝሩን ብታስረዳን

    • @ketselatube
      @ketselatube  หลายเดือนก่อน

      @@user-wq2zw8ie3b የየ እለቱ ማለት ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም የሰኞ የማክሰኞ እስከ እሁድ ድረስ አለ ተከፋፍሎ ይገኛል ማለት ነዉ መዝሙረ ዳዊቱን ማለት ነዉ

    • @ZewdituMuluneh
      @ZewdituMuluneh หลายเดือนก่อน

      😊😊..​

  • @Tigest-hu4nb
    @Tigest-hu4nb 22 วันที่ผ่านมา

    እውነትነውለውጥአግቻለሁ

  • @YehtZewdie-go9fi
    @YehtZewdie-go9fi หลายเดือนก่อน

    abatachen eregem edemina tena yestelien enedenanete ayenetune likawenete yabezalen

  • @user-zs2rq4ng5i
    @user-zs2rq4ng5i 24 วันที่ผ่านมา

    Egziyabiher yistlen edmewoten yarzimew

  • @TemesgenSewagegn-ln6sr
    @TemesgenSewagegn-ln6sr 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችው መልሱልኝ መዝሙር ዳዊት ተብልቶ(ክተመገብን)በዋላ መፀለይ ማንበብ ይቻላል

    • @ketselatube
      @ketselatube  2 หลายเดือนก่อน +1

      ወድ ቤተሳችን ተበልቶም መዝሙረ ዳዊት መድገም ይቻላል

  • @AbebawAdamu-xc3cu
    @AbebawAdamu-xc3cu หลายเดือนก่อน

    አባ ግን እኔ ብቻ ነኝ ሌላ ሰዉ ሲወዳቸዉ የምቀና

  • @ErmiaYimar
    @ErmiaYimar 12 วันที่ผ่านมา

    ቢሆንም እስካሁን በሂወት መኖርምትልቅ ነገረ ነው

  • @user-jk4gq6fw4l
    @user-jk4gq6fw4l หลายเดือนก่อน

    አባቴ መፅሀፍ ቅዱስን በቅድሚያ ማጥናት አይሻለንም። ሁሉንም ነገር የሚጠቀልል መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነውና ኦርቶዶክስ ነኝ።

    • @Hiwot21
      @Hiwot21 หลายเดือนก่อน +4

      መዝሙረ ዳዊት እኮ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እኮ ነው ያለው።

    • @SolomonKinfe1
      @SolomonKinfe1 หลายเดือนก่อน

      መዝሙረ ዳዊት የት ነዉ ያለዉ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አይደለም ?

  • @derejeyemane9676
    @derejeyemane9676 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አሁን ያለው ዳዊት በተለይ ህቡዕ ሥሞቹ ከድሮ ዳዊት ይለያል ወይ ሞ ተለውጧል የሚሉ አሉ ። እንዲህ ከሆነ የቀድሞውን ከየት እናግኘው

    • @yenespace406
      @yenespace406 หลายเดือนก่อน

      Wanw meshatu nw .. Yedro enjra madaberya yelewm alu yahunu gen alew gen albelam aybalm balew metkm nw wedaje

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 6 หลายเดือนก่อน +2

    በማርያም መልሱልኝ ዳዊት ስንደግም ቁመንነዉቀጪተብሎ ቢደገም ችግርአለው?ወይስደም እኔ አሁን ስራ ጨረስኩበየ ፀሎት ሳደርግ ይጠረኛል እደገና እደመጀመርያ እመለሳለሁ

    • @ketselatube
      @ketselatube  6 หลายเดือนก่อน +5

      እናመሠግናለን ጠያቂያችን መንኛዉ ጸሎት ሲጸለይ ተቁሞ ቢጸለይ ይመረጣል በይበልጥ ደግሞ ዉዳሴ ማርያም ተቁሞ ነዉ ሚጸለየዉ ዳዊት ግን ቁጭ ብለን ብንደግመዉም እንችላለን እረዘም ስለሚል

    • @user-nn7sj9de3t
      @user-nn7sj9de3t 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ💚💚💚

    • @user-nn7sj9de3t
      @user-nn7sj9de3t 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ በድጋሜ ልጠይቅወት ፀሎት ላይ እያለሁ ይጠረኛል እደገናልጀምር?ወይስ ከአለሁበትልቀጥል ?የመዳብ ቅመም ስለሆኩነዉ

    • @user-fr9vd4or4d
      @user-fr9vd4or4d 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-nn7sj9de3tካቆምሽበት አማትበሽ ጀምሪ ❤

    • @yaredbirhanu7056
      @yaredbirhanu7056 2 หลายเดือนก่อน +2

      ካቆምሽበት ቀጥዪ ግን አቡነዘሰማያት እያልሽ

  • @yimerchekole
    @yimerchekole หลายเดือนก่อน

    በሞባይ የተጫነ መዝሙረ ዳዊት መድገም ቅቡልነት ይኖረዋለ ወይ?

    • @ketselatube
      @ketselatube  หลายเดือนก่อน

      ባይሆን ይመረጣል በስልክ በመጽሐፉ ነዉ ሚደገመዙ