🔴 666 ማን ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 428

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 ปีที่แล้ว +220

    ኑ ኑ ኑ እናትና አባቶቼ እሕትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር በአባታችን ላይ አድሮ ሊስተምረን ነው 👭👭🏃🏃🏃 አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም ❤🙏

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube ปีที่แล้ว +6

      መጣን መጣን ጠብቂኝ😊🏃

    • @rvfghbgbh2100
      @rvfghbgbh2100 ปีที่แล้ว +4

      ገና መምጣ ቴ ነው 🏃🏃🏃🏃ደርሻለሁ 🌹

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +4

      መጣን እህታችን ❤

    • @martatiga6552
      @martatiga6552 ปีที่แล้ว +5

      አንቺ እራሱ እንኳን ደህና መጣሽልን።

    • @ወለተጻድቅ-ከ8ወ
      @ወለተጻድቅ-ከ8ወ ปีที่แล้ว +9

      የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ቻናሉን subscrib እያደረግን ሚዲያዉን እናስፋ !!!!!

  • @EmamuTube
    @EmamuTube ปีที่แล้ว +45

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ይህን ኮሜት የምታነቡ እግዚአብሔር አምላክ ያልታሰበውን ሲሳይ ይስጣችሁ 👍

  • @kbashley3359
    @kbashley3359 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ሐሳዊ መሲ ስላስተማሩን እ/ግ ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ጤናና እድሜ ይስጥልኝ

  • @AshenafiYergalem
    @AshenafiYergalem ปีที่แล้ว +5

    አባታችንን ቸሩመደኃኒዓለም እዉቀቱን ፀጋዉን ያብዛልን ።አሜንአሜን አሜን።

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 ปีที่แล้ว +22

    አባ ይባርኩኝ😣🙏

    • @etagegndemisse7087
      @etagegndemisse7087 ปีที่แล้ว

      እግዝያብሔር ያስበን እሱ በቸርነቱ ያድነን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

    • @TegaLegasse
      @TegaLegasse ปีที่แล้ว

      Mezmur 26:33

    • @hdlidet
      @hdlidet 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@TegaLegasse😮

  • @TiftubizunehMewsha-fe5cr
    @TiftubizunehMewsha-fe5cr ปีที่แล้ว +6

    የአባታችን ትምህርት በጣም ነው እሚመስጠኝ አባቴ እወድዎት አለሁ ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @fuy6975
    @fuy6975 ปีที่แล้ว +13

    ዕድሜና ጤና አብዝቶ ቸሩ አምላክ ይስጥልን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ለኛም የምሰማውን በልቦናችን ይሳልብን

  • @selinan8142
    @selinan8142 ปีที่แล้ว +23

    በእውኑት የሚያነቃቃ የዘመናችን ምርጥ ትምህር ጤና ከእድሜ፤ አትረፍርፎ ይስጦት። ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @TaMob-nq1vl
      @TaMob-nq1vl 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ame

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 ปีที่แล้ว +98

    አባታችን እንደኔ ምወዳቸው ሰው አለ
    ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን
    እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን💕🙏💕🙏💕

  • @haymanotyilkal
    @haymanotyilkal 5 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁን እርዱኝ የአባ ገብረኪዳንን አድራሻ ስጡኝ ስለድንግል ማርያም

  • @Israel9563
    @Israel9563 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጥርት ያለ አስተምህሮ አባታችን እንወዶታለን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @FrehiwetWerku
    @FrehiwetWerku 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣር ቃለ ህይወት ያሳማልን አባቴ ይሄን መልክት ለምታነቡት ሰዎች እግዝሕቤሄር ችግራቹሁን በሙሉ ያቅልላቹ

  • @melakugizaw5710
    @melakugizaw5710 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ክብርና መወደድ ይስጥልን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማዎት በእውነት በምን ቃላት እንደምገልጸዎት ጨነቀኝ እፁብ ድንቅ የሆነ ተሰጥኦ ነው ያለዎት ሀገራችን ኢትዮጵያ በእውነት የታደለች የእግዚአብሔር በረከት ያደረባት ነች እንደርሰዎ አይነት እንቁ ልጅ ያገኘች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እርሜዎ መቶ ሳላ ይሁንለዎ ለኛ ለደካማዎች ያስፈልጉናንና በረከተዎ ይደርብን በጸሎተዎ ይማረን በስደት ላይ ላለነውም በጸሎተዎ ያስቡን !!!የሳቸውን ትምህርት ለምታስተላልፉ በሙሉ በረከታቸው ይደርባችሁ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናችሁ አለሁ!!!

  • @duhdhv5260
    @duhdhv5260 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች ❤❤❤💐💐✝️✝️👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @CherinetMelkamu
    @CherinetMelkamu 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነቱ(3)ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ።

  • @EyrsualemYonas
    @EyrsualemYonas ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን ለፍሬ እንጂ ለፍርድ አያድርግብን አሜን።

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እጅግ ጥዑም የሆነ ትምርት ነው
    እንድው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር መቶ ፍርዱን በሰጠን እና ምድርም ባረፈች

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ ปีที่แล้ว +11

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +6

    ልዑል አምላካችን ቅዱሥ እግዚአብሔር በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ይጠብቅልን
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MastewalAlamrew
    @MastewalAlamrew ปีที่แล้ว +5

    አባቴ ስፅልይ ሳልጀምረው ድካም ይሰማኛል በድንግል ማርያም ልጅ ብለው ይፅልዩልኝ 🙏🙏

  • @ayenalemabebe
    @ayenalemabebe ปีที่แล้ว +5

    አባታችህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ ይባርኩኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን! ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም በፍጹም ቀናነት የቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ እንዲሁ እንጋብዛለን!

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 ปีที่แล้ว +12

    ስለሑሉም ነገር በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌿🌿🌿⛪️

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 ปีที่แล้ว +41

    በእውነት ቃል ሂውት ቃል በረከት ያሰማልን የኔ አባት በእድሜ በጤና ይሰጥልኝ💚💛❤️

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ።ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot ปีที่แล้ว +9

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MesfinFikadu-y8j
    @MesfinFikadu-y8j ปีที่แล้ว +2

    የአባታችን በረከተዎ ይደርብን

  • @samera1201
    @samera1201 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤️😊አባታችን😊

  • @egziabherkenalew7207
    @egziabherkenalew7207 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ህይወታችንን ስለታደጉን የቃሉ ባለቤት የአገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ በባእድ ሀገር ሆኜ ህይወቴን ለውጠውልኝ በክርስቶስ መንገድ እንድጏዝና ስጋውን እየበላሁ ደሙን እየጠጣሁ እንድድን እረድተውኛልና በእግዚአብሔር ስም አመሰግንዎታለሁ::

  • @uvv3515
    @uvv3515 ปีที่แล้ว +2

    አባታቺን እድሜነ ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን, አሁን ግን ሁሉም ነገር እየሆነ እያየን ነው . የእግዚአብሔር ምህረት አይለየን.

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +46

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት እመብርሃን ትጠብቀወት እኛንም የቃሉ ተገዥ ያድርገን 💞💞💞🙏🙏🙏🙏

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว

      አሜን ፫

    • @serkieaberakasa3976
      @serkieaberakasa3976 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @amanuelsolomon3177
      @amanuelsolomon3177 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ ለራሱ የታሰረ ደብተራ ነው የሚፈታሽ

    • @temesgensheycha5422
      @temesgensheycha5422 ปีที่แล้ว +1

      @@amanuelsolomon3177 beka menafikan wustachu yalew aganint beka ayaskemitachum ayidel

    • @RosaAmsalu
      @RosaAmsalu 5 หลายเดือนก่อน

      Amen😊

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @TazebChekole
    @TazebChekole 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤ እግዜአብሄር ይመሥገን!!! ለአባታችን ቃለ በሂወት የሠማልን፣የአገልግሎቱን ዘመን ያርዘምልነ፣በቤቱ ።

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ❤❤❤❤❤

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 ปีที่แล้ว +11

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ልኡል እግዚአብሔር አባዬ ኑሩልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @tigistabtew
    @tigistabtew 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን እንደርስዎ አይነት በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ እውቀት ያለው አባት ያብዛልን

  • @mengedegnoch888
    @mengedegnoch888 ปีที่แล้ว +7

    Very timely preaching. I'm so grateful for God still teaching us through the fathers tongues. Kale hiwot yasemalen abatachen.
    "አትፍሩ አትደንግጡም ከጥንቱ ጀምሬ አልነገርኋችሁምን? ወይስ አላሳየኋችሁምን? እናንተ ምስክሮቼ ናችሁ። ከእኔ ሌላ አምላክ አለን? አምባ የለም ማንንም አላውቅም።" ኢሳይያስ 44:8

  • @vcd5555
    @vcd5555 ปีที่แล้ว +5

    እግዝአብሔር ይመስገን ኣባታችን ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    እግዝአብሔር ይርዳን አምኖ ከመካድ ይሰውረን 🤲🤲🤲
    በጣም ያስፈራል 👏😢

  • @zerihunwedajo4899
    @zerihunwedajo4899 ปีที่แล้ว +5

    ተመሳሳይ አብዝቶ ራሱን እንዳይያዝ ያደርጋል ፡እኛም አበዛንለት አባታችን የሂዮትን ቃል ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @RobikaAzeb
    @RobikaAzeb ปีที่แล้ว +3

    እንደው የተሰጦት ጸጋ መንፈስ ይገርመኛል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አባቴ

    • @hdlidet
      @hdlidet 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ይገርመኛል

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 ปีที่แล้ว +9

    እርሶ ኖት ዘመናችንን የተረዱልን እናመሰግናለን አባታችንን።

  • @abushmamo3737
    @abushmamo3737 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ! ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!

  • @ווסןטפרהאייטגב
    @ווסןטפרהאייטגב ปีที่แล้ว +16

    በእውነት ለአባታችን ቃልህዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤️

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @birhanedegefa
    @birhanedegefa ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @johnjohn355
    @johnjohn355 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይ ልቡን ይስጠን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shalomberhan5265
    @shalomberhan5265 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @xohszgd
    @xohszgd 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤💛💚🙏🙏🙏👍👍

  • @samiberhe7419
    @samiberhe7419 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwet yesmealna

  • @EtubAbera
    @EtubAbera 15 วันที่ผ่านมา +1

    Enodhelen

  • @ngstiabera1085
    @ngstiabera1085 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይስጥልን❤🥰

  • @AddisuMesebiyawu
    @AddisuMesebiyawu 3 หลายเดือนก่อน

    እግዜአብሄር በደሜ በጤና ይጠብቀወት መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @bizuworkbantayehu6554
    @bizuworkbantayehu6554 ปีที่แล้ว +4

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @banchayehudemas116
    @banchayehudemas116 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በእውነት በዚህ ዘመን እንደሰወ ያለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር የመስገን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋወትን ያብዛልን አባቴ በፆሎት ያስቡን ገብረእየሱስ ወለተእየሱስ ገብረኪዳን ፍቅርተእየሱስ ብለው ድፍረት አይሁንብኝና አባቴ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @HagossBerihu
    @HagossBerihu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemaln abatachin 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Behaylusitotawu
    @Behaylusitotawu หลายเดือนก่อน

    አባ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @HagossBerihu
    @HagossBerihu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Abate kale hiwet yasemaln abatachin 🙏🙏🙏

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜ ይሰጥህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +6

    🙏❤️ God bless you more and more 🙏! Blessings.

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማል❤

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ ปีที่แล้ว +2

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን

  • @yordanostesfalem-u9r
    @yordanostesfalem-u9r 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 Fetari Aban yesthen nurulen yenie Abat regime edmie yestelen Fetari!

  • @TeshagerMecha
    @TeshagerMecha 6 หลายเดือนก่อน +1

    በዕድሜና በጤና ያኑርልን አባታችን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እናምስግን አለን❤❤❤❤❤❤

  • @nseemmujeeb6857
    @nseemmujeeb6857 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል ህይዘት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏

  • @teddyMeseret-h5w
    @teddyMeseret-h5w 23 วันที่ผ่านมา

    ቃልወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GenzebMelke
    @GenzebMelke ปีที่แล้ว +2

    ቃአልዮት ያሰማልን አባታችን

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤️🙏🏾
    እርጎ የሆነ ትምህርትዎ አይጠገብ❤️🙏🏾
    እድሜ ይስጥልን🙏🏾
    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤️🙏🏾
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇷💚💛❤️

  • @ShiferawAle
    @ShiferawAle 3 หลายเดือนก่อน

    አባታቺን ባርከን በፆለትህ ጊዜ አሥበን❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኛ እቁ አባት እርጅም እድሜ ይስጥልን በእዉነት ለሁላችንም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤

  • @JerudJeri
    @JerudJeri 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ይባርኩኝ🙏🙏🙏☝

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምሀረ❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ለኛም ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @EtyahuTegegne
    @EtyahuTegegne ปีที่แล้ว +2

    😊❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤እድሜዉ ያርዝምልን እኛንም ከሚመጠዉ ወከራ ይሰዉረ ❤❤❤❤❤❤

  • @kedemitmedia
    @kedemitmedia ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ትምሕርታዊ ስብከት ነው፤ ፍጣሪ ያክብርልን፤ ይቀድስልን፡፡

  • @danieltafere2212
    @danieltafere2212 ปีที่แล้ว +2

    ሰዎችን በጣም የሚታወክበት ጉዳይ እንዲህ ጠራ ያለ ነገርን መስጠት በትክክል የሚገባ ነገር ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መድህኒአለምአባቴ
    @መድህኒአለምአባቴ ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @AndtheEgg
    @AndtheEgg 2 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን አድሜና ጤና ይስጦት🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tesfayhiwet931
    @tesfayhiwet931 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያስማልን አባ

  • @TsigeMamo-nd3qb
    @TsigeMamo-nd3qb 7 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ኑሩልኝ እድሜና ጤናይጨምርሎ

  • @GetahunBekele-t9g
    @GetahunBekele-t9g 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ይህውት ያሳማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር

  • @RaedRarf
    @RaedRarf 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉💖💖💖💖

  • @AbrhaKufli
    @AbrhaKufli 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከኢትዮጵያ ሰባኪዎች ኣባ በድንብ ትሻላላቹ እግዚኣብሔር ይባርካቹ!

  • @AdyamHalefom
    @AdyamHalefom 4 หลายเดือนก่อน

    አይናችን እንዲንከፍት ሰለ ረዱን እግዚአብሔር ይባርኩት፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HabiltadeshabilTades
    @HabiltadeshabilTades 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እናመሰግናለን

  • @hailetassew6235
    @hailetassew6235 7 หลายเดือนก่อน +2

    kale hiwot yasemaln abatachn memhrach

  • @RhaeemKhan-uq2qk
    @RhaeemKhan-uq2qk หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት በፀሎትዎ ያስቡኝ 😢

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 9 หลายเดือนก่อน +2

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @YohannsDagim
    @YohannsDagim 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ 😮😮😮😢😢😢🎉🎉
    🎉🎉❤❤❤❤