ቃል ሥጋ ሆነ ሲባል እንዴት ነው? የግድ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች! ዲ/ን ዮሐንስ ጌታቸው ነገረ ክርስቶስ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  21 วันที่ผ่านมา +9

    ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ

    • @Desye-i5e
      @Desye-i5e 6 วันที่ผ่านมา

      42:26

  • @menaze4203
    @menaze4203 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር መቼም ፍጥረቱን እይተውም እንዳንጠፋበት እናንተን እንዲህ አይነት መምህራንን አስነስቶ ያስተምረናል ቃለህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም አገላለጽ ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫🙏 በእውነት የሁላችንንም እዝነ ልቦና ይክፈትልን

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @FekaduGirma-r3i
    @FekaduGirma-r3i 4 วันที่ผ่านมา

    About your preaching grace thanks to God.

  • @melkamutibeb4325
    @melkamutibeb4325 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 20 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ እንደዚ ከፍ ያሉ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት የምንፈልግ ሰዎች ስላለን ባለንበት እንድንማር እንደዚ ኣይነት ርዕሶች ይብዙ በደንብ
    እናመሰግናለን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  20 วันที่ผ่านมา

      ክፍል 1👉 th-cam.com/video/LH-KCyHkWAA/w-d-xo.htmlsi=cohiUtxfXgQ_17r1

  • @SamuelSemeyat
    @SamuelSemeyat 21 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም እንኳን ብዙ አንባብ ባልሆንም እንድጀምር ምክንያት ሆነውልኛል መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን ። እንዳውም እግሮት ስር ሆኜ ብማር ደስ ባለኝ። ስለ ኖኅ መርከብ ሚስጥር ያስተማሩን

  • @NigusuTsegaye-o1s
    @NigusuTsegaye-o1s 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤amen

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 21 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ናመስግነው አለን በረከት ቅዱስ አትናቴዎስ ይደርብህ ቀጥልበት ክርስቶስ ማወቅ የሂወት ብርሃን ኖው።

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግሩም።

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 12 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነው!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ወንድም!!!

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 19 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 10 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @AgustinHabte-nh3gc
    @AgustinHabte-nh3gc 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kapolehabite4282
    @kapolehabite4282 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  21 วันที่ผ่านมา

      @@kapolehabite4282 ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ

  • @Zewudneshbaye
    @Zewudneshbaye 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🤲✝️🤲❤️

  • @elsaguesh2456
    @elsaguesh2456 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን በአካል መጥቶ ለመማር አድራሻ ቢቀመጥ...

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 12 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር ፃፉበት ቁ1:2:3 ወዘተ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አንዳንድ ወንድሞች እያወቁ እንዳላወቁ ሆኖ አውቀው እየጠፉ ኖው እግዚአብሔር የሙሴን መቃብር ይሸሸጎው ሰይጣን እሱጋ አድሮ እንዳይመለክ ኖው መናፍቃን ደግሞ በፓስተር አድሮ የሚመለኮው ሰይጣን አላወቁቱም ሲጨፍሩ ያድራሉ

  • @AbdiThegreat-c9w
    @AbdiThegreat-c9w 13 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ አታቋርጡብን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  13 วันที่ผ่านมา

      ቀጣይ ክፍልንም ይመልከቱ th-cam.com/video/Ty91w_Xc76w/w-d-xo.htmlsi=lBCU9VADJ-DcqjZq

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 21 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆኑ የመረጡት ርዕሰ ጉዳይ እጅግ ከባድ ነው። ባያነሱት መልካም ነበር። ተዋኻደ ማለት ተቀላቅሎ ላይለያይ አንድ ኾነ ማለት ነው። compounded ኾነ ማለት ነው። ነገር ግን ተቀላቅሎ የየራሱን ኹኔታ ወይም መገለጫ ባሕሪ እንደያዘ ቢገናኝ ወይም ኅብረት ቢፈጥር ኖሮ mixed ኾነ ይባል ነበር። ሚክስድ የኾኑ ነገሮች መነጣጠል ይችላሉ። የተዋኻደ አንዱ ከሌላው በኹለንተናዊ ጋር ላይለያይ ተሠበጣጠሮ አንድ የጋራ ባሕሪ ወይም ሕልውና ይዟልና የቀደመ ባሕሪውን ይዞ መነጠል አይችልም ማለት ነው።
    የኾነው ኹኖ ይህን የጌታችን የቃል አወላለድ ኹኔታ እንዲሁ ተዋኻዳትና ተወለደ ብለን ከመቀበል በቀር እንኳንና አንድ ወጣት ዲያቆን የትኛውም የረቀቀ መምህር ተናግሮ ማሳመን አይችልም። በዚህ ጉዳይ ላይ የበለጠ ማሰብና መመራመረ ጨርሶ ወደ ጥርጥር ስለሚገፋ እንዲሁ የኾነው ኾኗል ብሎ መቀበሉ የተሻለ ነው።

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 6 วันที่ผ่านมา

      @@asresbitew7105 የምትናገራቸውን ቃላቶች ብትመርጥ መልካም ነው::

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 20 วันที่ผ่านมา

    ወንድም የት ጠፋ ብየ ነበር ።በልቤ ሳስብህ ነበር እንኳን መጣህልን።