እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ZemenayMilash
    @ZemenayMilash หลายเดือนก่อน +3

    Abatachen kale hiwote yasmalen ❤❤❤

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 3 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 หลายเดือนก่อน +3

    wedo Abatachen enkone dehena METOLENE kale HEYEWOT YASEMALENE SEMOO YEBAREKE ERSONE YAZEGAGELENE AMLAKE..AMÈNE SELAME LA KEDESTE ETHIOPIA YEHONE

  • @የሮቢቷ
    @የሮቢቷ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን❤❤❤❤ እኛም ልቦናችንንን ቅዱስ እግዚያ ብሔር ይክፈትልን😒♥♥የሠማነውን የምንተገብር ያድርግልን አሜን(፫)👏👏🙏

  • @سارهالحبشه
    @سارهالحبشه 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ,ህይወት,ያሠማልን,አባታችን,በድሜ,በፀጋ,ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @unikh3078
    @unikh3078 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜንቃለህይት ያሠማልን አባታችን በረከተወ ይደርብን እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛም በምንሰማው ቃለ እግዚአብሔር ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን🎉

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዉትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን የኔ አባት❤❤❤❤❤ በእርሶዎ ትምህርት ማንነቴ ተቀያረ በእዉነት ሺ አመት ኑሩልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate8478 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰመልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜናጤና ይስጥልን እኛ የማን መታወቂያ ነን አየ ሰው መታወቂያችንን አናውቅም በእውኑ ካህናት እራሱ ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉት በገንዘብ ነው የድሀ ልጅ የገጠር ልጅ ቆሎ ቆረጥሞ ኮቸሮ በልቶ ተመሮ ስራ ሊገባ ሲል ብር ያለው ይገባበታል ብቻ ይገርማን ሀይማኖትም በብር መገዛት ተጀምሯል ከዚህ ይሰውረን ጌታችንን እንድናውቆ እግዚያብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dawit5817
    @dawit5817 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሕይወት እንጀራንም አብዝቶ ይስጥልን

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 💚💛❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ንመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን።🤲✝️እግዚአብሔር እውነት ነው፡✅አሜን አሜን አሜን🤲

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን✝️✝️✝️💒💒💒

  • @HxhfUrge
    @HxhfUrge 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታች❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🌻🌻🌻አሜን 🌻🌻🌻አሜን ✝️✝️✝️አባታቺን ቃል ህዎትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 3 หลายเดือนก่อน

    የእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌም የእርሶን ስብከት ብሰማ ብውል አይደክመኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentawfentaw-21
    @fentawfentaw-21 2 หลายเดือนก่อน

    አባ❤ ፍጣሪ የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን ❤🎉🎉

  • @GebremariamHagos-r3y
    @GebremariamHagos-r3y 2 หลายเดือนก่อน

    Ke'le hiwet ysmaln abatachn

  • @HehrHdhrh-o9u
    @HehrHdhrh-o9u 3 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን እድሜ ጥና ይስጥልን ቃል ሂወት ያስማልን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🕯️⛪❤️⛪💡🕯️⛪⛪🙏🙏💡🙏🙏🕯️💡🙏💡🙏🙏💡🕯️⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤

  • @AAaa-ux4zd
    @AAaa-ux4zd 3 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን የህወት ቃል ያሰማለን❤❤🎉

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባ እግዚአብሔር ያቆይልን ይጠብቅልን ❤

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Jdjk5464
    @Jdjk5464 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mahimahi4220
    @mahimahi4220 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🕊️🤍

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @FozeahFoz
    @FozeahFoz หลายเดือนก่อน

    የኛ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TcgdDdew
    @TcgdDdew 3 หลายเดือนก่อน

    ባዛኝቱ ቀጣይ ልቀቁ ልን አባቴ ከቱ ሐሰተኛ ሰው ብሆንም ያባቴ ትምህርት ስሰማ ከሃዘኔ ከብቼኝ ነቴ እጽናና ለሁ ላስተማሩን ለመከሩን ለገጸሱን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏 ይስጥልን

    • @حياةالصلحين
      @حياةالصلحين 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ማንነቴ በሱ ተቀየረ እድሜ ይሰጠዎ 😢አባ

  • @Retaj-k2y
    @Retaj-k2y 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistgetachew7565
    @kidistgetachew7565 3 หลายเดือนก่อน

    Ayyeee abaaa !!! I can’t go a day without listening to Aba

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶዎ ይደርብን አባታችን

  • @TamirratAbiddala
    @TamirratAbiddala 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen.

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @YaredAyenew-t9o
    @YaredAyenew-t9o 22 วันที่ผ่านมา

    Amen erasen ebd husha hugn agegnhut😢😢

  • @TzbetZergaw
    @TzbetZergaw 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @Satisfiedcupcake
    @Satisfiedcupcake 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን።

  • @ertselam
    @ertselam 3 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn

  • @burtukandamise-rg7qk
    @burtukandamise-rg7qk 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraZahrakados
    @zahraZahrakados 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 3 หลายเดือนก่อน

    Kal hwet yasemaln abona

  • @HelenFasil-p6h
    @HelenFasil-p6h หลายเดือนก่อน

  • @merhawiestifanos910
    @merhawiestifanos910 20 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @XyYx-d2f
    @XyYx-d2f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dimvidpro
    @dimvidpro วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ አባታችን ; ወንድ ኡሴት ሴት የወንድ ልብስ አይልበስ ተብሎ የተፃፈው ስለ ሱሪና ቀሞስ ሳይሆን ስለ ግብረሰዶም ይመስለኛል።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro วันที่ผ่านมา

    አሁንም ይቅርታ አባ ገ/ ኪዳን ኧረ ወዴት ወዴት??? ቅዱሳን ሐዋሪያት እኮ ጋኔን ከስዎች አስወጥተው ፈውሰዋል በዛሬ ጊዜም እግዚአብሔር ፀጋወወን የሰጣቸው ካህናት እንዲሁ ጋኔንን እያሰረወጡ ሰዎች ጠነኛ ኑሮአቸውን እንዲኖሩ ቤተከወርስቲያንን እያገለገሉ እንዲኖሩ አርገዋል እንጂ ድነው እግዚአብሔርን የሚያገለግሉትን ሰዎች የሴይጣነወ ቲፎዞ ናቸው ማለት እግዚአበወሔርን እራሱን እነወደመሳደብ የሚቆጠር ይመስለኛልና ወባከወዎትን ሳይረፍድ ንሰሀ ይግቡ ሰውንም ከማሳሳት ተቆጠቡ። የማስተማር ፀጋ አለዎት በቂ ነው ምንም ሳይቀላቅሉ በንፅህና ያሰረተመወሩ።