🛑የሚገርም ነው! እጅግ ጥልቅ የሆነው የኦርቶዶክስ የነገረ ክርስቶስ ትምህርት! ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  19 วันที่ผ่านมา +3

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች ትምህርቱን ለወዳጅዎ Share በማድርግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ያድርጉ።

    • @SelamSeli-y3k
      @SelamSeli-y3k 16 วันที่ผ่านมา

      Temehereto ya catolice nawo ya ortodokese ayedaoame

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene 15 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን🙏

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን!መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 18 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @birhanulalego1262
    @birhanulalego1262 17 วันที่ผ่านมา +2

    የነገረ ክርስቶስ ነገር እጅግ ረቂቅ ነው

  • @ETMSGMK
    @ETMSGMK 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @Setna1312
    @Setna1312 18 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @AgustinHabte-nh3gc
    @AgustinHabte-nh3gc 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @NpNp-wt7bq
    @NpNp-wt7bq 19 วันที่ผ่านมา +2

    እፁብነው በጣም ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አስበ መምህራንን ያድልልን ለሚያስተላልፉልንም ክብር ይስጥለን ሚዲያውን ያስፋልን

  • @taos_media3181
    @taos_media3181 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማን ። ይቀጥል ❤❤❤

  • @etelthearsema
    @etelthearsema 18 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @TeshaleSema
    @TeshaleSema 19 วันที่ผ่านมา +1

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    በርታልኝ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 17 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 17 วันที่ผ่านมา +2

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @ከእግዚአብሔርበቀርአምላክ
    @ከእግዚአብሔርበቀርአምላክ 9 วันที่ผ่านมา

    የተዋህዶ ልጆች ሸር ላይክ ሰብስክራይብ እናድርግ ❤

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 19 วันที่ผ่านมา +1

    ወላዲት አምላክ እድሜ ከጤና ትሰጥሌን ❤❤❤

  • @antenehtesfayee
    @antenehtesfayee 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 17 วันที่ผ่านมา +2

    በዚያው የሞትና ትንሣኤውን ብታስተምር ደግሞም ምልጃንም ከትንሳኤ በፊትና በኋላ !

  • @AbdiDinka-f8p
    @AbdiDinka-f8p 19 วันที่ผ่านมา +3

    May God hear you sound of life our priceless teacher ❤❤❤ Egzabher tsega ena tibebun yabezalegn

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  19 วันที่ผ่านมา +1

      Amen. Help us reach more people by sharing the video.

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 19 วันที่ผ่านมา +1

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @SaintCheru-er4uh
    @SaintCheru-er4uh 17 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks for God being gave us you. How can we get the book who lives abroad? Thanks again!

  • @AmareDesalew-d9l
    @AmareDesalew-d9l 19 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት ጸጋ ነው? ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ezgamenekesete3851
    @ezgamenekesete3851 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤egziabher ystln❤❤❤❤❤

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 19 วันที่ผ่านมา +1

    Wendemachn Memeher gerum denk tehemert neew lebonachnen Egziabhar amelkachn yaberaln

  • @asfawtessema5087
    @asfawtessema5087 18 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you!

  • @አናንያ
    @አናንያ 4 วันที่ผ่านมา

    ዲ/ን ዮሐንስ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መጽሐፍህን በውጪ ላለንው እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 19 วันที่ผ่านมา +2

    ቤተ ክርስቲያን ይች ናት ጥርት ያለ

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 18 วันที่ผ่านมา +1

    ትምህርቱ ጥልቅና ድንቅ ነው ግን ከባድ ስለሆነ ወደመወዛገብ ይወስዳል ብየ እፈራለሁ

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 17 วันที่ผ่านมา

      የምን መወዛገብ 😢

    • @SelamSeli-y3k
      @SelamSeli-y3k 16 วันที่ผ่านมา

      Temehereto ya catolice selahona nawo

    • @BezaMande
      @BezaMande 8 วันที่ผ่านมา

      ደጋግሞ ከተሰማ ከአሁን በፊት ከምናውቀው ይልቅ አሁን ይረቃል እጹብ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @XXXamb123
    @XXXamb123 11 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ትምህርት ነው::በውጭ ላለን መፅሃፋን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @sintayehunegash9460
    @sintayehunegash9460 19 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር
    እዚ ፡ ሰሜን ፡ አሜሪካን ፡ ያለን ፡ ትምህርቱን ፡ የምንከታተል ፡ ይህ ፡ የጠቀሱት ፡ መጽሀፍ ፡ እንዴት ፡ ልናገኘውና ፡ አንብበን ፡ መጠቀም ፡ እንድንችል ፡ ተወካይ ፡ አከፋፋይ ፡ ካለ ፡ እባክዎ ፡ ያሳውቁን

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያቆን ተባረክ በጣም ደስ ይላል የኔ ጥያቄ ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ ስትል ያ ባህሪ ያ አንድ ባህሪ ስሙ ምንድነው ? ሌላው ከሁለት አካል አንድ አካል ስትል የመለኮት አካልነት አልገባኝም ?

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  17 วันที่ผ่านมา +1

      @@NISIRACADEMY የቀደሙ ክፍሎችን ይመልከቱ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 18 วันที่ผ่านมา

    ይኼ ወንድም በቅርብ ጊዜ ከሚጠይቃቸው የተሐድሶ ሰዎች ወገን እንደሚቀላቀል መገመት ይቻላል። የኾነው ኹኖ የተሐድሶ ሰዎች መነሣት እንድንነቃ ከሚጠቅመን በቀር አይጎዳንም። ለዘመናት በስንፍና ኑረናልና!

    • @አዲስአለም-የ4ሐ
      @አዲስአለም-የ4ሐ 18 วันที่ผ่านมา

      ማለት?

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 18 วันที่ผ่านมา

      @@አዲስአለም-የ4ሐ
      ማለትማ ዕድሜ ይስጠንና ወደ ሚጠይቃቸው ወገኖች ሲደመር ይታያል ማለት ነው። (ከአነጋገር ይፈረዳልና) በደንብ ቃለ መጠይቆቹን ይከታተሉዋቸው።

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@asresbitew7105ወግ ወጉ ተይዟል። ከብርሃን ወደ ጨለማ ይኬዳል እንዴ? ምኞት መቼም አይከለከል። ታየኝ እኮ ወደወደል መሀይማን ትዝታውና በጋሻው እኚህ ሊቅ ሲሄዱ😂

    • @melakutesfaye2433
      @melakutesfaye2433 10 วันที่ผ่านมา

      ወንድማለም ኦርቶዶክሳዊ ከሆንክ ተሀድሶ ሚባል ነገር የለም ተሀድሶ ሚባሉት ፕሮቴስታንት መናፍቃን ናቸው አጀንዳቸውም ክርስቶስን ማዋረድ አምላክነቱን መካድ ድንግል ማርያም ያምላክ እናት አይደለችም ማለት ነው ባጠቃላይ ቅዱስ ጻውሎስ እንደነገረን አምላካችን ክርስቶስ አንዲት ቅድስትና ንፅህት ቤተክርስቲያን አቀረበ ይቺም የፊት መሸብሸብ ወይም እድፈት ሳያገኛት ትኖራለች ብሎ አስተማረ ተሀድሶ የሚባል እርባና ቢስ የሰው ፍልስፍና ዲያቢሎሳዊ ሀሳብ ነው

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 9 วันที่ผ่านมา

    ይህ ተከታታይ ትምህርት የቴሌግራም ሊንክ ካለው ጠቁሙኝ ፣

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 19 วันที่ผ่านมา +1

    ልቢ ይስጥችው መናፍቃን በኡነት በጣም ኖው የሚሳዝኖው እንዴት ስጋን ሎንሶ በትህትና የመጣ አምላክ አማልዲ ኖው እስከ አሁን ይለምናል የምትሉት በኡነት ልቢ ይስጣችው እሱ ከፍቅሩ የተነሳ እንደኛ ሰው ሆኖ ወንድሞቸ ብለኒም ስለ ትህትናውና ፍቅሩ ልናመሰግኖው ይምገባን ነብር እንጂ አማላዲ ኖው እስከአሁን ይለምናል አበይት ድፍረት 😂😂😂
    ጌታየ ኢ

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 16 วันที่ผ่านมา +1

    Ya catolice temeherete nawo neko

    • @johnbelayneh3025
      @johnbelayneh3025 11 วันที่ผ่านมา

      እንደዚ አይነት የካቶሊክ ትምህርት ከየት ነው የሰማሽው ማስረጃ ካለሽ አምጪ አለበለዚያ ወሬ አታብዢ ቁጭ ብለሽ ተማሪ።