ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያድልልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
Kale hiwot yasemalen mengiste semayat yawerselen girum temhrt new
Kal hiwot yasmalen ❤
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን! እንዲህ ዓይነት ትምህርት ነው በጣም የሚናፍቀኝ! አውደ ምህረት ላይ ቆመው ከታድሶ በኮረጁት ቅርሻት ጆሯችን የሚያደነቁሩ ሰዎች በበዙበት ዘመን እንዲህ ዓይነት ትምህርት መስማት መታደል ነው!
የቀደሙ ከፍሎችንም ይመልከቱ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏
Really appreciated 🙏
Make sure to watch the next parts also
ቃለህይወት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤❤❤
@@derbachewzerihun4460 ይህን ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
በውነት መምህር የብዙ ግዘ ጥያቄያችን ነበር እናመሰግናለን ይቀጥሉልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
ወይ ጉድ... በእውነትም ይህ ዕውቀት እና አስተምህሮ ከእርስዎ (ከሠው) ያይደለ; በሠው አንደበት እራሱ መንፈስ ቅዱስ አስተማረ እንጅ !!!
Kalehiwet yasemaln
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው
ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ክፍል ሁለትንም ይመልከቱ
ቃለህይወት ያሰማልን❤
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasamalen
ለብዙ ሰው እንዲዳረስ ትምህርቱን Share ያድርጉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@@SimegnYakob-dp5or ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
አሜን አሜን አሜን
አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን❤
@@haregteferi5645 ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Share ያድርጉ
ወይ አበራልን ጨለመባቸው እንጂ ግራ የተጋቡ ለጥፋት የተጠሩ ናቸው
❤❤❤❤❤
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Share ያድርጉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን Especially ማስያስ Tube ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት::
@@samueltewahdo2721እናመሰግናለን። ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Share ያድርጉልን
😊ለነገሩ ባንተ አይፈረድም።በውስጥህ ያለው አጭበርባሪውመንፈስ ነው።ርዕስህና ውስጣዊ ተልዕኮህ ተጣርሰውብሃል።
ቁጭ ብለህ ሙሉ ትምህርቱን ስትጠጣ ውለህ; ከዚያም ከአእምሮህ በላይ ሆኖ ስታገኘው... ሀሀሀሀ ይህን ብለህ ወጣህ. ሀሀሀሀ እርግተኛ ነኝ 1ዱም አልገባህም::
ስለመሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርት መግቢያ እየተሰጠ ነው። ከዚያም በጥልቀት ስለ ነገረ ክርስቶስ ትምህርቱ እየቀጠለ ነው። በእንግሊዝኛ የቴዎሎጁ ሰዎች "ክርስቶሎጅ" የሚሉት አስተምህሮ ነው። ይህንን ደግሞ ያንተ ፕሮቴስታንቶችም "ክርስቶሎጅ" እያሉ ይናገራሉ።
ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን እንግሊዘኛ ቃላት ግን ያበዛሉ እንግሊዝ የማንሰማ ምን እንሁን ፧ ሁለተኛ ደግሞ ግእዝ ብያወሩ ከእንግሊዝ ይልቅ ነፍሳችን ግእዝ ትሰማዋለች።
ኦርቶዶክ ካራ ቅባት ተዋህዶ አባት ያለው አባት የሌለው ሄትኛው ናችሁ
what is his name very interesting
Deacon Yuhannes. Here is the link for part 2 th-cam.com/video/ojCtAljvQR4/w-d-xo.htmlsi=0OSpSFqTmLHpqKC6
ክርስቶስ ግን ኣንድ ነው።
ቢንቢ ከዝሆን ጋር አጋጉል ፊጥ ፊጥ አንተ ት ላንት ተፈልስፈህ ስለ ክርስቶስ እኛን ልታስተምር 😅
እስኪ አንድነቱን አስረዳን?አንድ ነው ካልክ ደግሞ ወደማነው የሚያማልድህ?
ክፍል 5 ማግኝት አልቻልኩም ማስያስ ቱዩቦች?
@@GebeyehuAmare-u8u ዛሬ ይለቀቃል
😂ታሥቃለህ።ጌታ ይድረስልህ።
ኢ አማንያን የክርስቶስ ወንጌል ሲሰበክ ሲነገር ያማችኋል ምክንያቱም ከየት እንደሆንክ ያረጋግጣል😅😅😅😅😅
ስለነገረ መለኮት ጠንቅቃችሁ ካላወቃችሁ በብዙ ትስታላችሁ
ተው እንጅ ወንዲሜ! ስለ ነገረ ክርስቶስ ትምህርት እየተሰጠ "ጌታ ይድረስልህ" ተላለህ? የትኛውን ጌታ ማለትህ ነው? ሐሰተኛውን ማለትህ ከሆነ ይቅርበት! የሰማሃውን ከልብህ ብትቀበለው ትጠቀማለህ!
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያድልልን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲
Kale hiwot yasemalen mengiste semayat yawerselen girum temhrt new
Kal hiwot yasmalen ❤
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!
እንዲህ ዓይነት ትምህርት ነው በጣም የሚናፍቀኝ!
አውደ ምህረት ላይ ቆመው ከታድሶ በኮረጁት ቅርሻት ጆሯችን የሚያደነቁሩ ሰዎች በበዙበት ዘመን እንዲህ ዓይነት ትምህርት መስማት መታደል ነው!
የቀደሙ ከፍሎችንም ይመልከቱ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏
Really appreciated 🙏
Make sure to watch the next parts also
ቃለህይወት ያሰማልን እጹብ ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤❤❤
@@derbachewzerihun4460 ይህን ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
በውነት መምህር የብዙ ግዘ ጥያቄያችን ነበር እናመሰግናለን ይቀጥሉልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
ወይ ጉድ... በእውነትም ይህ ዕውቀት እና አስተምህሮ ከእርስዎ (ከሠው) ያይደለ; በሠው አንደበት እራሱ መንፈስ ቅዱስ አስተማረ እንጅ !!!
Kalehiwet yasemaln
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው
ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ክፍል ሁለትንም ይመልከቱ
ቃለህይወት ያሰማልን❤
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasamalen
ለብዙ ሰው እንዲዳረስ ትምህርቱን Share ያድርጉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@@SimegnYakob-dp5or ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ
አሜን አሜን አሜን
አሜን! ቃለህይወትን ያሰማልን❤
@@haregteferi5645 ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Share ያድርጉ
ወይ አበራልን ጨለመባቸው እንጂ ግራ የተጋቡ ለጥፋት የተጠሩ ናቸው
❤❤❤❤❤
ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Share ያድርጉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Especially ማስያስ Tube ትልቅ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት::
@@samueltewahdo2721እናመሰግናለን። ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Share ያድርጉልን
😊ለነገሩ ባንተ አይፈረድም።በውስጥህ ያለው አጭበርባሪው
መንፈስ ነው።ርዕስህና ውስጣዊ ተልዕኮህ ተጣርሰውብሃል።