ውብ ከተሞች EP 1፡ አምስተርዳም│Amsterdam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 9 หลายเดือนก่อน +8

    I am Eritrean and I live in Amsterdam. Amsterdam is the best city with its people.
    I follow your programs keep up the good work.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Oh, good to see you ❤🇪🇷
      Thank you so much 🙏

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 9 หลายเดือนก่อน +30

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ኣምስተርዳም እኖራለሁ ያልከው ሁሉ ሓቅ ነው : አንድ ለጨምርልህ ኣበሾች የሚገኙበት ታዋቂ Molen የሚባል ባር አለ ። ኣበሾች ጠላ ቤት ወይ እንዳ ሱዋ ይሉታል ! በርታ ኣድናቂህ ነኝ የቅርታ ለአማርኛየ አመሰግናለሁ❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን ስለ ጠላ ቤት (እንዳ ሱዋ) መረጃው፣ ለሀበሾች መጠቀስ የሚገባው የመረጃ አይነት ነው። የቀንየልና 🙏❤

    • @misganawnibret
      @misganawnibret 8 หลายเดือนก่อน +2

      Selam

    • @abitifili3597
      @abitifili3597 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@marakiplanet ገንዘብካ ወንድሜ

    • @abitifili3597
      @abitifili3597 7 หลายเดือนก่อน

      @@misganawnibret ሰላም ላንቺ ወይም ላንተ ውድ ሰው

    • @gebeyawarega5482
      @gebeyawarega5482 7 หลายเดือนก่อน

      I will contact you if you are interested

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 9 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው አምስተርዳም እምታምር እና እምትወደድ ከተማ ናት ❤❤❤

  • @user-miko443
    @user-miko443 9 หลายเดือนก่อน +5

    እደኔ ታሪክ የሚወድ እና ስለሀገሮች ለሚሰማ ደስ ብሎኛል የሀገራቾችን እዳተው በርታ ብሮ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much bro 🙏

    • @demise23akele97
      @demise23akele97 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @SaraSs-j6n
    @SaraSs-j6n 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጠይ ስለ ፍልስጤም አቀርብ

  • @DawitSolomon-r5g
    @DawitSolomon-r5g 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for taking us to the beautiful Amste. Danke

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for watching 🙏❤

  • @Meron7271
    @Meron7271 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ጉብኝት ነው እግር ጥሎኝ ወደዚያ ባቀና Anna frank መኖሪያ የተባለውን እና የአበባ መሸጫውን ማየት እፈልጋለሁ... ነገር ግን coffee house ብለው የሚጠሩት እና የ ሰዶሞች ባንዲራ እዚህም እዚያም ይታያል... በዚህ ሁሉ መሀል ለሚያልፉት ወጣቶቿ ከልቤ አዘንኩላቸው እናመሰግናለን ማራኪዬ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for watching 🙏❤

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን ተባረክ አዴ ብቻ ሳይሆን ደጋግመን የምናየው ነው በርታልን❤❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሮተርዳም እኖራለሁ ግን Amsterdam በተለይ ዳም ስኳር በጣም ያስጠላኛል 😏
    ለምን በድራግ የተበከለው ኣየሯ,በፖንት በመስታወት ቤት ሚጎበኙት ሴቶች,ሬድ ላይት,አሽሽ መሸጫ,የሴክስ መሸጫ ቁሳቁሶች,ላይቭ ሴክስ ሚታይበት,ቁማር ቤት ,ተመሳሳይ ጾታ ሚፈነጩበት...,,ምኑ ያስደስታል እሄን ስላቹ ቦብዛት እዛ ተጠቃሚዎቹ ቱሪስት ናቸው።
    ሆላንዶች እንደ ሀገሬቸው ልቅነት ልቅ አደሉም።
    አና ፍራንክ ብትደነቅም ሁሌ ማስበው ግን ከኣና ፍራንክ የበለጠ ስንት ታሪክኮ እኛ ጋር አለ ማን ይንገርንጂ😏
    ይበቄኛል

  • @Yoseph-n8q
    @Yoseph-n8q 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ጉብኝት ነበር እናመሠግናለን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እኔም 🙏❤

  • @afreefree7823
    @afreefree7823 2 หลายเดือนก่อน

    I am from Ethiopia , I live in Amsterdam' , it is true.

  • @minaso-u3h
    @minaso-u3h 9 หลายเดือนก่อน +1

    Please Sele - IRAN - Seralen

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 8 หลายเดือนก่อน

    thanks to all country information

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx 9 หลายเดือนก่อน +1

    አምስተርዳም በሸራ ላይ የተሳለች ስእል ትመስላለች 😍

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ❤

    • @mickyastesfaye
      @mickyastesfaye 9 หลายเดือนก่อน

      Ere felsefena 😅

  • @almazbeshah9322
    @almazbeshah9322 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks brother really appreciate you again
    I wish to see it
    I had a chance to visit Paris and Italy and other countries long times ago
    This video gives more information about Amsterdam and initiates me to visit it

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏
      Amsterdam is indeed a must visit.

  • @JoneAlxe
    @JoneAlxe 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነገር ነው አየሰራ ያለከው በርታ ወንድማችን ቀጣይ ክፍል የፊንላንድ ዋና ከተማ ሄልሲንኪ ከተማ ስራልን🙏🙏🙏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እኔም፣ የፊንላንድ እና ዋና ከተማዋ ቪድዮ እንሰራለን

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 9 หลายเดือนก่อน

    Auropa Hulu konjo new,gin yehe hulu atzinanabetim,mikniyatu stress alebet,minim aytimim,tolo yiselechal, enie agerie bicha new yemitayeng,aferu,gojo betu,geteru,shentereru,ayeru ufffff ❤, thanks ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏❤

  • @mubaabcd
    @mubaabcd 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ በዚህዉ ቀጥል ከቻልክ በቀን በቀን የተለያዩ ሀገራት ብትነግረን ደስ ይለናል

  • @HenokAregay-mf3cn
    @HenokAregay-mf3cn 9 หลายเดือนก่อน +1

    Can you please also take us to Thailand with your visa free amazing trip?

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you, we will make Thailand country video and another one for Bangkok city.

  • @yaredtesfaye1772
    @yaredtesfaye1772 9 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ረጋ ባለ ለዛ ያለው አቀራረብህ ተመችቶኛ በርታ በዚሁ ቀጥልበት እያልኩ በቀጣይ ውብ ከተሞች ፕሮግራምህ ብታስጎበኘን የምመርጣት ሐገር እስራኤል ነች

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አመሰግናለሁ፣ የእስራኤል ቪድዮ እንሰራለን!

  • @feta-iv7yw
    @feta-iv7yw 9 หลายเดือนก่อน

    Sle swiden btakerbelen Des yilegnal🙏

  • @geshaethiopua449
    @geshaethiopua449 5 หลายเดือนก่อน +1

    እምነት አልባ ህዝብ የሰይጣን መናፍስት ግብረሰዶማዊነት መገለጫ የሆነ ሀገር

    • @yohannesg.medhin687
      @yohannesg.medhin687 4 หลายเดือนก่อน

      ሂድ ብትባል የምትተወው ትመስላለህ

  • @Efy_Tube09
    @Efy_Tube09 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @jacksonJomaica-vo7dz
    @jacksonJomaica-vo7dz 9 หลายเดือนก่อน

    New york city

  • @hayatahmed4560
    @hayatahmed4560 9 หลายเดือนก่อน

    I am big fans from France 🇫🇷 Europe please sile France 🇫🇷 Tarik aqrib.

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 9 หลายเดือนก่อน

    🛩🛩🛩🛩🛩📡

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏

  • @HizkelDegfe-dk4ly
    @HizkelDegfe-dk4ly 9 หลายเดือนก่อน

    Canada 🇨🇦 ሳታስጉበኝኝ 😒 ከተማ ላይ ገባህ?😭😭😭 ግን የዛሬውም አሪፍ ነው 👌 😚

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Definitely ካናዳም እንጎበኛለን 😃🙏❤

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ vissa አብሪህ እንድሽከረከር ሰለፈቀድክልኝ ከልቤ አመሰግናለሁ !!!! በርታልኝ ወዳጄ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @Castman1
    @Castman1 9 หลายเดือนก่อน

    Pls next Grecce 🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷🇬🇷

  • @MohammedHassen-i6t
    @MohammedHassen-i6t 9 หลายเดือนก่อน

    Bucharest

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏
      We will sure make a Bucharest video

  • @abiytelahun9267
    @abiytelahun9267 9 หลายเดือนก่อน

    ቫን ጎግ የጣሊያን አርቲስት ነው አጣርተ አውራ

  • @ReyanHasen
    @ReyanHasen 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሳውዲ አረቢያ አዘጋጅ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏
      የሳውዲ ቪድዮም እንሰራለን!

  • @abuhalima411
    @abuhalima411 9 หลายเดือนก่อน

    ሰውዲአረቢያ