ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኛ የኦርቶዶክሶች ታሪክ ከአለም ጥግ እስከ አለም ጥግ ቢነገር አያልቅም እግዛብሔር ይመስገን ✝️ ✝️ ✝️
አሚን በትክክል እግዛብሄር ይጠብቅልን
ኧረ ወገን ግብፅ ሶሪያ ኢትዮ ራሺያ አነበር እንዴ 😂የምን ከአለም እስከ አለም ነው?
ታሪካችን ስለኛ ሲል ደሙን ያፈሰሰልን እርቃኑን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ያዳነን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ሀይማኖት አያድንም ኢየሱስ እንጂ ያውም ኢየሱስ የማይሰበክበት 44አይነት ነገር ተደርድሮ የሚመለክበት ሀይማኖት
ጴንጤዎች ለኦርቶዶክስ ያላችሁ ጥላቻ ከባድ ነው። እኔ ከልቤ እምመኝልሽ እውነተኛው ጌታ ኢየሱስ ወደሚሰበክባት እውነተኛ ሀይማኖት ወደ Orthodox እንድትመጪ ነው። ለዚህም ጌታ ይርዳሽ። ምዕራባውያን የሰበኩሽን ውሽት ተይው እነርሱ ሀሳዊውን መሲህ በይፋ ተቀብለውታል። ባንቺም ልብ የተቀረፀው እርሱ ነው
eslmna eko diro alneberem ke gragn ahmed werera behwala new yemetaw enante gn denzzachuhal asemum wedefit ygebachuhal😊
ኦሮቶዶክስ እምነታችን ውብና ድንቅ ናት እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
✅️
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ምን አይነት ዉብ የሆነ ቤተክርስቲያን ነዉ ❤ መታደል ነዉ 🙏❤ አቤሎ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርህ❤
ማርያምን እድለኛ ነክ ታድለክ እኛም ባንተ ብዙ ሀገር እና ታሪክ አየን እናመሰግናለን
Abel men malet new siyamateb ke kegn wede gera new eko lemenedenew teyekachw
በስመ ስላሴ እንደት ነው የሚያምረው እንድህም አለደ እስከምል አቤላ ተባረክ❤❤
በጣም ደስ ብሎናል አቤላ የክርስትያን ሃገር ስለ አሳየሀን ብዙ ግዜ የክርስትያን ሃገር የለም ይባላል ምንኛ የተቀደሰች ሃገር ናት ጀርጁያን💒
ምነካሽ በጣም ነፍ አገር አለ አርመኒያም ግሪክም ሁሉም መቶ በመቶ ክርስቲያን ናቸው ራሽያም
እምነታችን ምን ያህል ውብና ድንቅ እንደሆነች እዩ እስኪ ተመልከቷት ያለች የነበረች ወደፊትም የምትኖር ።ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል
ኢየሱስ ያልከበረበት የትኛውም ነገር ውበት የለውም ውበታችን የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው
@@tsion797 ከእየሱስ ወጭ ማንንም አናመልክም አችም ሰለክርሰትና ዋጋ ተከፈልሽ ከሰወች በላይ ከእየሱስ ቡታች እናረግሻለን
Minale zim belesh bitay kemrkebatri@@tsion797
@@tsion797ትክክለኛዉ ኢየሱስ ያለዉና የሚከበረዉ የሚሠበከዉ የሚመለከዉ የሚመሠገነዉ ኦርቶዶክስ ቤት ብቻ ነዉ።
@@AbebeDejene-u9j Emnet malet mene malet endehone atakume. Eyesus yelalebet melke gedaye newe
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በጣም ነውደስ የሚለው።
Eastern Orthodox nachew not Tewahido
አቤላ ሰዎች አበረታቱኝ❤❤❤❤ አሜን
Lelaws
አሜን
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን አቤላ።💙ከዚህ በላይ እንደምታስጎበኘን ተስፋ እናደርጋለን : በርታልን።👏👏👏💙
በስመአብ እንደምን ዉብ የሆነ ሃገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሃይማኖታችን ያፅናን ❤❤❤ ሃገራችንም ሰላሟ ቢመለስ እንደዚሁ ውብ ናት
አቤላ የኛ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ይባርክህ ያላየነውን ያላወቅነው ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤላ ሰዎች አበረታቱኝ❤❤❤❤
እብያተ ክርስቲያናትን ስላሳየኽን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ሌላው እኛም ሐገር የከተማ ወንዞችን በንፅሕና መያዝ ቢልመድ ጥሩ ነበር ።
አቤል በጣም ነው የማከብርህ !! ይሄን ፕሮግራም ወድጄዋለሁ። በተለይ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመሀል አደባባይ ነግሶ ስላየሁት ድስስስስ ነው ያለኝ።
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አቤላ እግዚአብሔር ያክብርልን እንዴት ነው የሚምረው ምድራዊ ኤደን ገነት
አቤላ ታድለሀል እግዚአብሔር ይርዳህ ባንተ ምክንያት ብዙ ሀገር ገብቼ ወጣዉ
በጣም ነው የሚያምረው ኦርቶዶከሰ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው❤❤❤🙏🙏🙏
አንተን ባደረገኝ አለምን እንድዞር መታደል ነው ብዙ የማናውቀውን አገር ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🌹🌷🌺
ተዋህዶ እናት እምነቴ ኢትዮጲያ ናት ሀገሬ አቤል ምርጥ ሰዉ እስቲ ቤሩት ሊባኖስን የእመቤታችንን የትዉልድ ስፍራ አሳየን🙏🙏🙏
ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ይህን ማየቴ እድለኛ ነኝ ወንድማችን ተባረክ በርታ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን ሞተዋል ሲሉን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን🙏🥰👏🏽
እምየ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ በአለም ተሰራፊ ዋዉ ደስ ሲል አንተን ደግሞ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
በጣም strong ክርስቲያን ናቸው ብዙ ግዜ የጂሃድ ጦርነት ተነስቶባቸው ያሸነፋ ህዝቦች ናቸው
ተው እንጂ!!እውነትህን ነው? ጂዎርጂያዎች ብዙ ጊዜ ከየወቅቱ ሱፐርፓወሮች ጋር ተለጥፈው ሙስሊሞችን ለማጥቃት ሞክረው በየግንባሩ የቀመሱ ህዝቦች ናቸው፡፡በመጨረሻም በሞንጎሎች እንዳይሆኑ ሆነው የተመቱ ህዝቦች ናቸው፡፡በቅርቡም የምእራባውያንን ተልእኮ ተቀብለው ሩሲያን ለመሳፈጥ ሞክረው ፑቲን እንዴት አድርጎ እንደደቆሳቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡በአጭሩ ለየመጣው ኃይል አሽቃባጭ ናቸው፡፡ለበለጠ ታሪክ እባክዎ• Mongol Invasion of Europe(Georgia)• Timurid invasions of Georgia• Bieber the Mamluk king • The recent Conflict between Georgia and Russia በሚሉ ማስፈንጠሪያ(Link) በመግባት እንዲያነቡ እጋብዝዎታለሁ የተከበሩ ወንድሜ!!
ለምሳሌ ከማንጋ ተዋግተዋል?
በስመ አብ,,በጣም የሚያምሩ ቤተክርስቲያን ናቸው 🙏ወንድማችን ተባረክ ውብ አገር ስላስጎበኘከን🙏🙏🙏
እንዴተ ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላኣለም ጸንታ ትኑር❤ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን።
በአለም ያሉ ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር ያብዛ ይጠብቅ አሜን 🙏🙏🙏
አቤላ በጣም ያምራል ሀገሩ ኢትዮዺያንም በሙሉ ኦርቶዶክሥ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁላቸው ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
በእመብረሃን እንዴት ነው የሚያምረው ደስ የሚለው አገሩ ኦርቶዶክስ በመሆኑ ❤❤❤❤❤
በጌታ ስም እንዴት ያምራሉ ቸርቾቹ !!! እንዴት ደስ ይላል ሃገራቸው መታደልህ ነው ይህን ማየት 😮😮😮
እንኳን ለእዚህች ሀገር ጉብኝት አደረሰህ። በእውነት ደስ የሚል የበረራ ጉብኝታችንን ወደነዋል።አንተም በረታ ለሚቀጥለው በሰላም ያድርሰን።
አቤልኞ ታድለህ እኞም እግዝያብሔ ር አንተን ስለሰጠን እድለኞች ነን በተለይ ስለተዋህዶ ዘትጎበኞ ስታስጎበኞን አለቅሳለሁ ደስታዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኞ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም አየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ
ዘመንህ ይባረክ አቤላ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ በረከቶችን ስለምታካፍለን🙏🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር የባርክሀ ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ነገር ስለምትጠቀምበት እጅግ በጣም አከብርሀለሁ ተባረክ
Esey Egziabher ymesgen ✝️✝️💒💒🙏🏼
አቤላ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የማደንቅህ ፡ በርታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ካንተ ፡ ጋ ፡ ይሁኔ ፡ ሁሌም ፡ገለፃህን ፡ እወደዋለው ፡ ተባረክ ፡ አክባሪህ🙌
ወገኖቼ ሞቶ ያደነን ክርስቶስ እነሆ ቶሎ ይማጣል::
ማራናታ ናፍቆታችን ቶሎ ናልን 🥰
ጌታችን መዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ለመቀበል ለማየት እኛ ምን ያክል ንፁህ ነን እሱ ይየኝ እንጅ እኔ በምን ስራየ በሃጢያት ቆሽሻለሁ አቤቱ እንደ ቸርነትህ 🙏😢😢😢😢😢😢😢
@user-nእንዴ ጌታ ይመጣል እሺ ንስሀ ጊቢ ቅዱስ ስጋና ደሙን መውስድ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል አሜንt3gt4cz7f
አዎ ጌታ ይመጣል
Really I know u ,u are protestant ,,,we waiting our Lord Jesus christ ❤
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘለዓለም ትኑር ።💒💒💒✝️✝️✝️☦️☦️☦️
በስመአብ ሲያምር በእመቤቴ ለምለምነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ደስ ሲል ተዋሕዶዬ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤላ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ አሳየሀን ሰማያዊን ዋጋ መንግስተ ሰማያት ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን
እኛም ያላየነውን የኦርቶዶክስ ቤ/ክ እየጎበኘን ነው ባንተ ምክኒያት እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ
የእውነት ኡፍፍፍፍፍ እዴት እደሚያምር ለሀገሬ እሳን ተመኘሁ ኦርቶዶክስመሆን ምንኛ መታደልነው እደዚ እናፍቃለሁ
በጣም ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው በዜሁ ቀጥልበት፡፡
አቤል ብርሀኑ እ/ር ይባርክህ እኔ በጣሞ የማደንቅህ በጣም የምገረምብህ በጣም የምቀናብህ(ማለትም መንፈሣዊ ቅናት) በዚህ አለም በአበደበት ግዜ ሰውና ሰው በተጨካከነበት ጊዜ በዚህ ጊዜ ሠው የሚያስተምር ነገር ያላወቅነውን እንድናውቅ ሰለምታደርግ ተባረክ በርታ እልሀለሁ
ከይቅርታ ጋር አንድ ሐሳብ ልስጥሽ እህቴ።ይሄ ሁሉ ጽሑፍ ጽፈሻል ግን "እግዚአብሔር" የሚለውን አሳጥረሽ ጽፈሽዋል። ስለዚህ ስሙን ሙሉውን ለመጻፍ ባንሰንፍ ጥሩ ነው።
የምትሄድበት ቦታ ሁሉ ይቅናህ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባረክ ክፉ አይንካ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ በአካል ያለሁ ያህል ተሰማኝ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
አቤል ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ቅድስት ለገር ጆርጅያን አስጎበኘኸን
ኦርቶዶክስ በአለም ሁሉ ነው ያለች እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ብቻ ኢትዮጵያ ብቻ የሚሉ ይፈሩ
ኦርትድክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ ኣንተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄ ሁሉ ኣለም ስለምታሳየን❤
ዉይ በጣም ደስ የሚል ሃገር አቤላየ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያአለም ኦርቶዶክሶችን ሁሉ ይባር ይጠብቅ
እጅግ ዴሴ ይላል ቄዝቃዛ ሀገር ይመስለኛል እግዝአቤሔር በሐይማኖታቼው ያፅነቼው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤️❤️💐💐🙏🙏🇪🇹🇪🇹💐💐
ጥሩ ጎረቤት አላት እግዚአብሔር ይጠብቃት ይችን ሀገር ክፉዎች አይዪት
ዋዉ ሲያምር ሀገሩ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስታም❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ህይወት ናት ስላረገ ን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
እናመሰግናለን አቤላ
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደርከኝ አምላክ❤
አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
አቤላ አመሰግናለው ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ብዙ እንጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል የአሁኑን ዘመን አያርገውና ልክ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች የሆኑት ሐዋርያት ይከተሉት የነበረ በማርቆስ እናት ቤት የተመሰረተው ትክክለኛው ሀይማኖት ነው የሚከተሉት
አይማኖት አያድንም የምያድነው እየሱስ ክርስቶስን ብቻውን ጌታ አምላክ እንደሆኔ ማሜንና መናገር ነው የምያድነው
በትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@sileshsami7999 ቅናት ቅናት መጥፎ በሽታ
ቅዱስ ፖውሎስ እሩጫዪን ጨርሻለው ሀይማኖቴን ጠብቂያለው ብሏል እኔ እሱን አምናለው ምናወራውን እንወቅ
@@IsralSeged በትክክል አንተ ወንጌሉ ገብቶሀል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏አንተም ኑርልን ለኛም በረከቱ ይድረሰን 🙏
ታድለህ በማርያም❤❤❤❤
ይቺን ቅድስት ሃገር ስላሰጎበኘሀን በጣም እናመሰግናለን ይህ ስፍራ በሰማእቷ አርሴማ ግዜ የደናግሎች ገዳም ያለበት ነበር
አቤላ ለምን በጎግል ፎቶ ተጠቅመህ ትራንስሌት አታደርግም ማንኛውንም ቋንቋ ፎቶ በማንሳት ላይቭ መተርጎም ያስችልሃል።በተረፈ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ስራህን አክብረህ ጥረት ስለምታደርግ ፈጣሪም እድሉን እየሰጠህ ነው ከዚህ በኋላም አብዝቶ ጤና እና የምኞትህን ይስጥህ። ይመችህ ብሮ Respect 😎
የጌታ ድቅ ስራ❤❤❤ተባረክ አቤላ
እናመሰግናለን ወንድማለም መልካ ምድሩ በጣም ነው የሚያምረው የሞስኮን እንጠብቃለን
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላም ትኑር ኦርቶዶክስ ብዙ ታርክ አላት ምስጥር ነኝ ስንል በምክንያት ነዉ አቤል ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ክፍ አይንካህ እድለኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ ክበርልን ግን ሰወችየ ይሄን የመሰለ ያማረ ነገር እያሳየን ላይክ ለምን አታደርጉም እረ ሸም የምር
በስመ ስላሴ መልከዓ ምዲሩ ስያምር ዋዉ❤❤❤❤ እናመሰግናለን አቤላ
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤❤❤❤ አንተም ኑርልን እናመሰግናለን!!!!!!
Bro they are not Tewahdo just Orthodox
በመጀመሪያ አንተን በማቅረብህ ቀጥሎ ለክርስቶስ ያላቸውን ፍቅር አደንቃለሁ የክርስቶስ የክብር ልብስ እዛ መገኘቱ እድለኞች ናቸው የሚደንቁ ማህበረሰብ ናቸው
አቤል ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ሔቨን ድምፅህን አሰማ ብዙ ተከታይ ስላለህ ይጠቅማል እጭር መልዕክት አስተላልፍ እባክህ ተፅኖ ተፈጥሮ ያ ክፉ የእጁን ያግኝ 😢😢😢😢
በጣም ያምራል እግዚያብሔር ይመስገን ይህንን የሚሰራ
አቤላየ አሁንስ በነፃ ካሜራማንህ በሆንኩ😅ውይ ሲያምር😍
ምስኪን 🥺🥰😂
አቤል የታደልህ ሲዊዘርላንድን የሚመስል ከተማ አስጎበኘኸን ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ መሆናቸው ብቻ ሁሉም ነገር ደስስ ይላል መታደላህ ለአንተ ላይክ ሲያንስህ ነው ስራህ ይባረክ በጣም ጎበዝና ደፋር ነህ፡፡
ኑ አሜሪካ አውሮፓ ክርስቲያን የማይመስሏቹሁ ፃዲቅ ፃዲቅ ለምትጫወቱ እኛ ብቻ ነን ሀይማኖተኛ አውሮፓ አሜሪካ ሰይጣን አድርጋቹሁ የምትስሉ ኑ እስኪ ተማሩ
❤❤❤
የመደራ ላይ ገነት በሰማም በጣሙ የምራል ወራቶዱኪሲ መሁን መታደል ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ ተናገሩ ስራው ድንቅ ነው በሉ
አንተ ልጅ የአንተን ፔጅ ሱስ አስይዞኛል በጣም የሚገርም ነገር አለህ ተባረክ
ኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ለዘላለም ትኑር ።✝️✝️✝️☦️☦️☦️
መድሀኒአለም ይመስገን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ሁሌም ትኖራለች
በጣም እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤❤
Georgia 🇬🇪 ምን አይነት organic ምታምር ሀገር ናት 👌❤
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿
ታድለህ አቤላ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
አንተን አቤልን በጣም ነው የማደንቅህ ዝግጅትህን ከሚከታተሉ ሰዎች አንዱ ነኝ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ !በጣም ነውየምወድህ በአንተ ልፋት ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብዬ ዓለምን ስዞር ደስ አይልም ? ጆርጅያ ራሽያን የሚጠሉ ከሆኑ እውነቴን ነው የምለው የእግዚአብሔር ቃልም ይደግፈኛል ክርስቲያኖች አይደሉም ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳይ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ስለሚል
አንበሳችን አቤል አልተቻልክም በርታልን:: በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ :: በነገራችን ላይ ጆርጂያን እንዳሳየኸን በጣም ግሪክን የሚመስሉ ነገሮች አሏት በተለይ ቤተክርስትያናቱ :: እግዚአብሔር ይስጥህ ወዳጃችን አቤል
ቃል እዬቲ የሠማሊኒ አሜን (3)
Very good program I like you
እግዚአብሔር ይመስገን ይኽን ያሰማን
አቤል ገና ዘንድሮ ነው እንዴ የሄድከው ከአራት አመት በፊት ነው ከአስሪዎቼ ጋር የሄድኩት እና በጣም የደነቀኝ የወደድኩት አገር ጆርጂያ ነው 21የኦርቶዶክስ እንቨርስቲዎሽ አሉት የጌታችን ልብስ የለበት ቤተክርስቲያንም ገብቸ አይቸዋለሁ ቤተመቅደስ ውስጥ ከመሬት ውስጥ ተቀብሮ በመስታወት ብቻ ነው ማየት የምትችለው ትልቁ ስላሴ ቤተክርስቲያን የሚባለው ደሞ የሴቶች ገዳም ውስጥ እንዳለው አስጎብኚው ነግሮናል ብቻ በጣም ደስ የምትል ድጋሜ ብሄድ ደስ የሚለኝ አገር እዛ ነው
አቤል እባክሀ ሀይ በለኝ መሄድ እና መሣለም እፈሀልጋለሁ
ውይ መታደልህ አቤላ የተለየህ ነህ ዘመንህ ይባረክ❤
الحمد لله على نعمه الاسلام.❤
😁😁😁
⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ትክክል ናት ✅✅👌💪💪❤❤
😂😂😂😂
@@shamsadnahmad no one forced you to type ) it is not the place that talk about your religion unless there is a hatred towards our orthodox christian countries😏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በጣም ነው ደስ የሚለው አንተንም እግዚአቤር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ውብ ሀገር ነው ብኖርበት ደስ ይለኝ ነበር
ታሪክ የዘላለም ህይወት አያስገኝም፥ ሃይማኖትም አያድንም፥ መድልን በእየሱስ ብቻ ነው።
ታሪክ የለህማ
😂ቅናት ቅጥል የሚካኤል ያለህ ተመስገን አምላኬ ክርስቲያን በመሆኔ❤
ሴጣን ተቃጠለ ውሃ ጠጣበት
አቤት መታደል 💒
እግዚአብሔር የሐሳብህን ያሳካልኝ እናመስግናለን
ወደ ሁለተኛ ትልቁ ከተማቸው ኩታይሲ አከባቢ ነበርኩ፣ እጅግ እድሜ ጠገብ ፍልፍል ዋሻ ቤተክርስቲያናት እና ገዳማውያን ብቻ የሚወጡበት ገዳም አሏቸው። እዛ ብትሄድ ጥሩ ምስል ታስቀር ነበር። ሌላ ደግሞ፣ ሩሲያን በጣም ይጠሏታል ያልከው ልክ ነህ ፣ አንተ ካልካቸው ምክንያቶች በተጨማሪ ብዙ የጆርጂያ ግዛቶች በሩሲያ ተይዟል። ነገር ግን ሩሲያ በላይ ቱርኮች ባደረሱባቸው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ምክንያት ፣ እጅግ አምርረው ቱርኮችን ይጠሏቸዋል። ሌላ ከታዘብኩት ውስጥ የምትሄድበት መኪና በጣም በብዛት ይነዳል፣ ሽማግሌዎች እና አሮጊቶች ከወጣቱ በላይ በመንገድ ላይ እና በስራ ቦታዎች ላይ በርካታ ናቸው ። በጦርነትና በስደት የሉም። ኮስታራነታቸው ግን በስማም ያስብላል 😜😂
Could u tell me how can applay to get visa
@@ChuchuBabye I'm a residents of UAE, no need visa for us. but you can apply any of their embassy.
የኛ የኦርቶዶክሶች ታሪክ ከአለም ጥግ እስከ አለም ጥግ ቢነገር አያልቅም እግዛብሔር ይመስገን ✝️ ✝️ ✝️
አሚን በትክክል እግዛብሄር ይጠብቅልን
ኧረ ወገን ግብፅ ሶሪያ ኢትዮ ራሺያ አነበር እንዴ 😂የምን ከአለም እስከ አለም ነው?
ታሪካችን ስለኛ ሲል ደሙን ያፈሰሰልን እርቃኑን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ያዳነን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ሀይማኖት አያድንም ኢየሱስ እንጂ ያውም ኢየሱስ የማይሰበክበት 44አይነት ነገር ተደርድሮ የሚመለክበት ሀይማኖት
ጴንጤዎች ለኦርቶዶክስ ያላችሁ ጥላቻ ከባድ ነው። እኔ ከልቤ እምመኝልሽ እውነተኛው ጌታ ኢየሱስ ወደሚሰበክባት እውነተኛ ሀይማኖት ወደ Orthodox እንድትመጪ ነው። ለዚህም ጌታ ይርዳሽ። ምዕራባውያን የሰበኩሽን ውሽት ተይው እነርሱ ሀሳዊውን መሲህ በይፋ ተቀብለውታል። ባንቺም ልብ የተቀረፀው እርሱ ነው
eslmna eko diro alneberem ke gragn ahmed werera behwala new yemetaw
enante gn denzzachuhal asemum wedefit ygebachuhal😊
ኦሮቶዶክስ እምነታችን ውብና ድንቅ ናት እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
✅️
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ምን አይነት ዉብ የሆነ ቤተክርስቲያን ነዉ ❤ መታደል ነዉ 🙏❤ አቤሎ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርህ❤
ማርያምን እድለኛ ነክ ታድለክ እኛም ባንተ ብዙ ሀገር እና ታሪክ አየን እናመሰግናለን
Abel men malet new siyamateb ke kegn wede gera new eko lemenedenew teyekachw
በስመ ስላሴ እንደት ነው የሚያምረው እንድህም አለደ እስከምል አቤላ ተባረክ❤❤
በጣም ደስ ብሎናል አቤላ የክርስትያን ሃገር ስለ አሳየሀን ብዙ ግዜ የክርስትያን ሃገር የለም ይባላል ምንኛ የተቀደሰች ሃገር ናት ጀርጁያን💒
ምነካሽ በጣም ነፍ አገር አለ አርመኒያም ግሪክም ሁሉም መቶ በመቶ ክርስቲያን ናቸው ራሽያም
እምነታችን ምን ያህል ውብና ድንቅ እንደሆነች እዩ እስኪ ተመልከቷት ያለች የነበረች ወደፊትም የምትኖር ።ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል
ኢየሱስ ያልከበረበት የትኛውም ነገር ውበት የለውም ውበታችን የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው
@@tsion797 ከእየሱስ ወጭ ማንንም አናመልክም አችም ሰለክርሰትና ዋጋ ተከፈልሽ ከሰወች በላይ ከእየሱስ ቡታች እናረግሻለን
Minale zim belesh bitay kemrkebatri@@tsion797
@@tsion797ትክክለኛዉ ኢየሱስ ያለዉና የሚከበረዉ የሚሠበከዉ የሚመለከዉ የሚመሠገነዉ ኦርቶዶክስ ቤት ብቻ ነዉ።
@@AbebeDejene-u9j Emnet malet mene malet endehone atakume. Eyesus yelalebet melke gedaye newe
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በጣም ነውደስ የሚለው።
Eastern Orthodox nachew not Tewahido
አቤላ ሰዎች አበረታቱኝ❤❤❤❤ አሜን
Lelaws
አሜን
አሜን
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን አቤላ።💙
ከዚህ በላይ እንደምታስጎበኘን ተስፋ እናደርጋለን : በርታልን።👏👏👏💙
በስመአብ እንደምን ዉብ የሆነ ሃገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሃይማኖታችን ያፅናን ❤❤❤ ሃገራችንም ሰላሟ ቢመለስ እንደዚሁ ውብ ናት
አቤላ የኛ ውድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ይባርክህ ያላየነውን ያላወቅነው ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤላ ሰዎች አበረታቱኝ❤❤❤❤
እብያተ ክርስቲያናትን ስላሳየኽን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሌላው እኛም ሐገር የከተማ ወንዞችን በንፅሕና መያዝ ቢልመድ ጥሩ ነበር ።
አቤል በጣም ነው የማከብርህ !! ይሄን ፕሮግራም ወድጄዋለሁ። በተለይ አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመሀል አደባባይ ነግሶ ስላየሁት ድስስስስ ነው ያለኝ።
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አቤላ እግዚአብሔር ያክብርልን እንዴት ነው የሚምረው ምድራዊ ኤደን ገነት
አቤላ ታድለሀል እግዚአብሔር ይርዳህ ባንተ ምክንያት ብዙ ሀገር ገብቼ ወጣዉ
በጣም ነው የሚያምረው ኦርቶዶከሰ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው❤❤❤🙏🙏🙏
አንተን ባደረገኝ አለምን እንድዞር መታደል ነው ብዙ የማናውቀውን አገር ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን💚💛❤💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🌹🌷🌺
ተዋህዶ እናት እምነቴ ኢትዮጲያ ናት ሀገሬ አቤል ምርጥ ሰዉ እስቲ ቤሩት ሊባኖስን የእመቤታችንን የትዉልድ ስፍራ አሳየን🙏🙏🙏
ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ይህን ማየቴ እድለኛ ነኝ ወንድማችን ተባረክ በርታ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን ሞተዋል ሲሉን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
🙏🥰👏🏽
እምየ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ በአለም ተሰራፊ ዋዉ ደስ ሲል አንተን ደግሞ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
በጣም strong ክርስቲያን ናቸው ብዙ ግዜ የጂሃድ ጦርነት ተነስቶባቸው ያሸነፋ ህዝቦች ናቸው
ተው እንጂ!!እውነትህን ነው? ጂዎርጂያዎች ብዙ ጊዜ ከየወቅቱ ሱፐርፓወሮች ጋር ተለጥፈው ሙስሊሞችን ለማጥቃት ሞክረው በየግንባሩ የቀመሱ ህዝቦች ናቸው፡፡በመጨረሻም በሞንጎሎች እንዳይሆኑ ሆነው የተመቱ ህዝቦች ናቸው፡፡በቅርቡም የምእራባውያንን ተልእኮ ተቀብለው ሩሲያን ለመሳፈጥ ሞክረው ፑቲን እንዴት አድርጎ እንደደቆሳቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡በአጭሩ ለየመጣው ኃይል አሽቃባጭ ናቸው፡፡ለበለጠ ታሪክ እባክዎ
• Mongol Invasion of Europe(Georgia)
• Timurid invasions of Georgia
• Bieber the Mamluk king
• The recent Conflict between Georgia and Russia
በሚሉ ማስፈንጠሪያ(Link) በመግባት እንዲያነቡ እጋብዝዎታለሁ የተከበሩ ወንድሜ!!
ለምሳሌ ከማንጋ ተዋግተዋል?
በስመ አብ,,በጣም የሚያምሩ ቤተክርስቲያን ናቸው 🙏ወንድማችን ተባረክ ውብ አገር ስላስጎበኘከን🙏🙏🙏
እንዴተ ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላኣለም ጸንታ ትኑር❤ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን።
በአለም ያሉ ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር ያብዛ ይጠብቅ አሜን 🙏🙏🙏
አቤላ በጣም ያምራል ሀገሩ ኢትዮዺያንም በሙሉ ኦርቶዶክሥ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁላቸው ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
በእመብረሃን እንዴት ነው የሚያምረው ደስ የሚለው አገሩ ኦርቶዶክስ በመሆኑ ❤❤❤❤❤
በጌታ ስም እንዴት ያምራሉ ቸርቾቹ !!! እንዴት ደስ ይላል ሃገራቸው መታደልህ ነው ይህን ማየት 😮😮😮
እንኳን ለእዚህች ሀገር ጉብኝት አደረሰህ። በእውነት ደስ የሚል የበረራ ጉብኝታችንን ወደነዋል።አንተም በረታ ለሚቀጥለው በሰላም ያድርሰን።
አቤልኞ ታድለህ እኞም እግዝያብሔ ር አንተን ስለሰጠን እድለኞች ነን በተለይ ስለተዋህዶ ዘትጎበኞ ስታስጎበኞን አለቅሳለሁ ደስታዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኞ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደም አየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ
ዘመንህ ይባረክ አቤላ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ በረከቶችን ስለምታካፍለን🙏🥰🥰🥰🥰
ጎበዝ ልጅ እግዚአብሄር የባርክሀ ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ነገር ስለምትጠቀምበት እጅግ በጣም አከብርሀለሁ ተባረክ
Esey Egziabher ymesgen ✝️✝️💒💒🙏🏼
አቤላ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የማደንቅህ ፡ በርታ ፡ እግዚአብሔር ፡ ካንተ ፡ ጋ ፡ ይሁኔ ፡ ሁሌም ፡ገለፃህን ፡ እወደዋለው ፡ ተባረክ ፡ አክባሪህ🙌
ወገኖቼ ሞቶ ያደነን ክርስቶስ እነሆ ቶሎ ይማጣል::
ማራናታ ናፍቆታችን ቶሎ ናልን 🥰
ጌታችን መዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ለመቀበል ለማየት እኛ ምን ያክል ንፁህ ነን እሱ ይየኝ እንጅ እኔ በምን ስራየ በሃጢያት ቆሽሻለሁ አቤቱ እንደ ቸርነትህ 🙏😢😢😢😢😢😢😢
@user-nእንዴ ጌታ ይመጣል እሺ ንስሀ ጊቢ ቅዱስ ስጋና ደሙን መውስድ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል አሜንt3gt4cz7f
አዎ ጌታ ይመጣል
Really I know u ,u are protestant ,,,we waiting our Lord Jesus christ ❤
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘለዓለም ትኑር ።💒💒💒✝️✝️✝️☦️☦️☦️
በስመአብ ሲያምር በእመቤቴ ለምለምነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ደስ ሲል ተዋሕዶዬ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤላ እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ አሳየሀን ሰማያዊን ዋጋ መንግስተ ሰማያት ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን
እኛም ያላየነውን የኦርቶዶክስ ቤ/ክ እየጎበኘን ነው ባንተ ምክኒያት እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ
የእውነት ኡፍፍፍፍፍ እዴት እደሚያምር ለሀገሬ እሳን ተመኘሁ ኦርቶዶክስመሆን ምንኛ መታደልነው እደዚ እናፍቃለሁ
በጣም ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነው በዜሁ ቀጥልበት፡፡
አቤል ብርሀኑ እ/ር ይባርክህ እኔ በጣሞ የማደንቅህ በጣም የምገረምብህ በጣም የምቀናብህ(ማለትም መንፈሣዊ ቅናት) በዚህ አለም በአበደበት ግዜ ሰውና ሰው በተጨካከነበት ጊዜ በዚህ ጊዜ ሠው የሚያስተምር ነገር ያላወቅነውን እንድናውቅ ሰለምታደርግ ተባረክ በርታ እልሀለሁ
ከይቅርታ ጋር አንድ ሐሳብ ልስጥሽ እህቴ።
ይሄ ሁሉ ጽሑፍ ጽፈሻል ግን "እግዚአብሔር" የሚለውን አሳጥረሽ ጽፈሽዋል። ስለዚህ ስሙን ሙሉውን ለመጻፍ ባንሰንፍ ጥሩ ነው።
የምትሄድበት ቦታ ሁሉ ይቅናህ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባረክ ክፉ አይንካ🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ በአካል ያለሁ ያህል ተሰማኝ በርታ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
አቤል ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ቅድስት ለገር ጆርጅያን አስጎበኘኸን
ኦርቶዶክስ በአለም ሁሉ ነው ያለች እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ብቻ ኢትዮጵያ ብቻ የሚሉ ይፈሩ
ኦርትድክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ ኣንተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄ ሁሉ ኣለም ስለምታሳየን❤
ዉይ በጣም ደስ የሚል ሃገር አቤላየ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያአለም ኦርቶዶክሶችን ሁሉ ይባር ይጠብቅ
እጅግ ዴሴ ይላል ቄዝቃዛ ሀገር ይመስለኛል እግዝአቤሔር በሐይማኖታቼው ያፅነቼው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🇪🇹🇪🇹❤️❤️💐💐🙏🙏🇪🇹🇪🇹💐💐
ጥሩ ጎረቤት አላት እግዚአብሔር ይጠብቃት ይችን ሀገር ክፉዎች አይዪት
ዋዉ ሲያምር ሀገሩ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስታም❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ህይወት ናት ስላረገ ን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
እናመሰግናለን አቤላ
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደርከኝ አምላክ❤
አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
አቤላ አመሰግናለው ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ብዙ እንጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል የአሁኑን ዘመን አያርገውና ልክ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች የሆኑት ሐዋርያት ይከተሉት የነበረ በማርቆስ እናት ቤት የተመሰረተው ትክክለኛው ሀይማኖት ነው የሚከተሉት
አይማኖት አያድንም የምያድነው እየሱስ ክርስቶስን ብቻውን ጌታ አምላክ እንደሆኔ ማሜንና መናገር ነው የምያድነው
በትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጂ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@sileshsami7999 ቅናት ቅናት መጥፎ በሽታ
ቅዱስ ፖውሎስ እሩጫዪን ጨርሻለው ሀይማኖቴን ጠብቂያለው ብሏል እኔ እሱን አምናለው ምናወራውን እንወቅ
@@IsralSeged በትክክል አንተ ወንጌሉ ገብቶሀል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏
አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏
አንተም ኑርልን ለኛም በረከቱ ይድረሰን 🙏
ታድለህ በማርያም❤❤❤❤
ይቺን ቅድስት ሃገር ስላሰጎበኘሀን በጣም እናመሰግናለን ይህ ስፍራ በሰማእቷ አርሴማ ግዜ የደናግሎች ገዳም ያለበት ነበር
አቤላ ለምን በጎግል ፎቶ ተጠቅመህ ትራንስሌት አታደርግም ማንኛውንም ቋንቋ ፎቶ በማንሳት ላይቭ መተርጎም ያስችልሃል።
በተረፈ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ስራህን አክብረህ ጥረት ስለምታደርግ ፈጣሪም እድሉን እየሰጠህ ነው ከዚህ በኋላም አብዝቶ ጤና እና የምኞትህን ይስጥህ። ይመችህ ብሮ Respect 😎
የጌታ ድቅ ስራ❤❤❤ተባረክ አቤላ
እናመሰግናለን ወንድማለም መልካ ምድሩ በጣም ነው የሚያምረው የሞስኮን እንጠብቃለን
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላም ትኑር ኦርቶዶክስ ብዙ ታርክ አላት ምስጥር ነኝ ስንል በምክንያት ነዉ አቤል ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ክፍ አይንካህ እድለኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
አቤላ ክበርልን ግን ሰወችየ ይሄን የመሰለ ያማረ ነገር እያሳየን ላይክ ለምን አታደርጉም እረ ሸም የምር
በስመ ስላሴ መልከዓ ምዲሩ ስያምር ዋዉ❤❤❤❤ እናመሰግናለን አቤላ
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን❤❤❤❤❤❤ አንተም ኑርልን እናመሰግናለን!!!!!!
Bro they are not Tewahdo just Orthodox
በመጀመሪያ አንተን በማቅረብህ ቀጥሎ ለክርስቶስ ያላቸውን ፍቅር አደንቃለሁ የክርስቶስ የክብር ልብስ እዛ መገኘቱ እድለኞች ናቸው የሚደንቁ ማህበረሰብ ናቸው
አቤል ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ሔቨን ድምፅህን አሰማ ብዙ ተከታይ ስላለህ ይጠቅማል እጭር መልዕክት አስተላልፍ እባክህ ተፅኖ ተፈጥሮ ያ ክፉ የእጁን ያግኝ 😢😢😢😢
በጣም ያምራል እግዚያብሔር ይመስገን ይህንን የሚሰራ
አቤላየ አሁንስ በነፃ ካሜራማንህ በሆንኩ😅
ውይ ሲያምር😍
ምስኪን 🥺🥰😂
አቤል የታደልህ ሲዊዘርላንድን የሚመስል ከተማ አስጎበኘኸን ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ መሆናቸው ብቻ ሁሉም ነገር ደስስ ይላል መታደላህ ለአንተ ላይክ ሲያንስህ ነው ስራህ ይባረክ በጣም ጎበዝና ደፋር ነህ፡፡
ኑ አሜሪካ አውሮፓ ክርስቲያን የማይመስሏቹሁ ፃዲቅ ፃዲቅ ለምትጫወቱ እኛ ብቻ ነን ሀይማኖተኛ አውሮፓ አሜሪካ ሰይጣን አድርጋቹሁ የምትስሉ ኑ እስኪ ተማሩ
❤❤❤
የመደራ ላይ ገነት በሰማም በጣሙ የምራል ወራቶዱኪሲ መሁን መታደል ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ
ተናገሩ ስራው ድንቅ ነው በሉ
አንተ ልጅ የአንተን ፔጅ ሱስ አስይዞኛል በጣም የሚገርም ነገር አለህ ተባረክ
ኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ለዘላለም ትኑር ።✝️✝️✝️☦️☦️☦️
መድሀኒአለም ይመስገን ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ሁሌም ትኖራለች
በጣም እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር❤❤
Georgia 🇬🇪 ምን አይነት organic ምታምር ሀገር ናት 👌❤
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿
ታድለህ አቤላ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤
አንተን አቤልን በጣም ነው የማደንቅህ ዝግጅትህን ከሚከታተሉ ሰዎች አንዱ ነኝ ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ !በጣም ነውየምወድህ በአንተ ልፋት ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብዬ ዓለምን ስዞር ደስ አይልም ?
ጆርጅያ ራሽያን የሚጠሉ ከሆኑ እውነቴን ነው የምለው የእግዚአብሔር ቃልም ይደግፈኛል ክርስቲያኖች አይደሉም
ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳይ ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ስለሚል
አንበሳችን አቤል አልተቻልክም በርታልን:: በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ :: በነገራችን ላይ ጆርጂያን እንዳሳየኸን በጣም ግሪክን የሚመስሉ ነገሮች አሏት በተለይ ቤተክርስትያናቱ :: እግዚአብሔር ይስጥህ ወዳጃችን አቤል
ቃል እዬቲ የሠማሊኒ አሜን (3)
Very good program I like you
እግዚአብሔር ይመስገን ይኽን ያሰማን
አቤል ገና ዘንድሮ ነው እንዴ የሄድከው ከአራት አመት በፊት ነው ከአስሪዎቼ ጋር የሄድኩት እና በጣም የደነቀኝ የወደድኩት አገር ጆርጂያ ነው 21የኦርቶዶክስ እንቨርስቲዎሽ አሉት የጌታችን ልብስ የለበት ቤተክርስቲያንም ገብቸ አይቸዋለሁ ቤተመቅደስ ውስጥ ከመሬት ውስጥ ተቀብሮ በመስታወት ብቻ ነው ማየት የምትችለው ትልቁ ስላሴ ቤተክርስቲያን የሚባለው ደሞ የሴቶች ገዳም ውስጥ እንዳለው አስጎብኚው ነግሮናል ብቻ በጣም ደስ የምትል ድጋሜ ብሄድ ደስ የሚለኝ አገር እዛ ነው
አቤል እባክሀ ሀይ በለኝ መሄድ እና መሣለም እፈሀ
ልጋለሁ
ውይ መታደልህ አቤላ የተለየህ ነህ ዘመንህ ይባረክ❤
الحمد لله على نعمه الاسلام.❤
😁😁😁
⛪⛪⛪⛪⛪⛪ ትክክል ናት ✅✅👌💪💪❤❤
😂😂😂😂
@@shamsadnahmad no one forced you to type ) it is not the place that talk about your religion unless there is a hatred towards our orthodox christian countries😏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በጣም ነው ደስ የሚለው አንተንም እግዚአቤር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ውብ ሀገር ነው ብኖርበት ደስ ይለኝ ነበር
ታሪክ የዘላለም ህይወት አያስገኝም፥ ሃይማኖትም አያድንም፥ መድልን በእየሱስ ብቻ ነው።
ታሪክ የለህማ
😂ቅናት ቅጥል የሚካኤል ያለህ
ተመስገን አምላኬ ክርስቲያን በመሆኔ❤
ሴጣን ተቃጠለ
ውሃ ጠጣበት