ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 740

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +89

    የምድራዊ ሀገር እንደዚህ ካማረ .የሰማዩ ቤታችን ምንኛ ያምር ይሆን 😮

    • @Abelgr7
      @Abelgr7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      We can't imagine it

  • @yilkalanteneh7227
    @yilkalanteneh7227 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    ከችሎታህ በላይ ጨዋነትህን አደንቃለሁ። ሁሌም እንወድሀለን በርታ።

  • @tekaagonafir
    @tekaagonafir 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +279

    በናታችሁ አቤል የወይና ልጅን 10 ሚሊዮን እና ከዛ በላይ ተከታይ መግባት የነበረበት ምርጥ ወንድማችን ነው በርታ አቤሎ

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

      🎉🎉🙏🙏🙏

    • @CherenetTefera-q5n
      @CherenetTefera-q5n 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      @@tekaagonafir አቤሎ ኔዝርላድን በኔአዕምሮ መልክ ስለገለፅክልኝ አመሰግናሁ ግን እባክህ ኔዘርላዶች ታሪካቸውን እነዴት እነደሚያከብሩ ግለፅ ሌላው ኮንታክት ብታደርገኝ ሌላ መረጃ እሰጥሀለሁ ስለ ኔዝርላዶች ያለሁት ኢትዮጵያ ነው ግን ቤተሰብ ስላለኝ ስለምመላለስ

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      አቤልዬ ምን ትኬት መግዛት አስፈለገኝ እድሜ ለአንተ ሁሉን እያየሁ ነው ተባረክልኝ የእኔ ውድ❤❤

    • @MekidesDesta-dz7zr
      @MekidesDesta-dz7zr 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      Woww አቤላ
      በአካል እንዳየሁ ተሰማኝ 👍👍👍👍

    • @KaleabEyasu-dk8bq
      @KaleabEyasu-dk8bq 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Right 👍👍👍👍👍👍👍❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ሰላም አቤል የወይኗ ልጅ በጣም እናመሰግናለን አለምን ስለምታስጎበኘን ታድለሃል ወንድሜ እኛ በሃገራችን ቁጭ ብለን ክፍለሃገራትን እንኳን አናውቅም አዲስ አበባንም ያለ ምክንያት ከቦታ ቦታ ተዘዋውረን አናውቅም ለማንኛውም እናመሰግናለን ውለታህን በላይክ እንከፍላለን❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ሰው እግዚአብሔርን ካላወቀ ሐጢያትን የማይፈራ ነውሮች ሁሉ ፅድቅ የሚመስሉት ስለ ምድራዊ ነገር ብቻ የሚያስብ እንስሳ ነው የሚሆነው

    • @MayaSquad-b8n
      @MayaSquad-b8n 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ewnet nw enem eza nw minorew arif hager nat gn hatyat yibezal

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ የማናውቀውን ነገር እንድናውቅ ካለአውሮኘላን የተለያዩ ሀገራት ስለምታስጐበኘን እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡

    • @Menentilahun
      @Menentilahun 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +148

    አቤላ በናትህ እስቲ ግብፅ ያሉ ገዳማትን አስጎብኘን❤❤

    • @Merry927
      @Merry927 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

      የኔም ሃሳብ ነው እባክህ አቤላ🙏

    • @aminuhamid2301
      @aminuhamid2301 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

      እንዴ አይሆንም እንፈልገዋለን አቤለን

    • @SaimonAndetsien
      @SaimonAndetsien 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ኣው እውነትዋን ነው የግብጽ ገዳማት ኣሳየን በናትህ ኣቤላ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ልለምንህ🙏🙏

    • @yaredy.zegiorgis6414
      @yaredy.zegiorgis6414 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      በናትህ የግብጽን ገደማት አሳየን?

    • @Ethiofxstrategy
      @Ethiofxstrategy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AdanechiiWmaryam ግብፃዊ ነህ እንዴ እንደ አይን ብሌን ምንወደው ወንድማችንን ልታሳጣን ነው እንዴ

  • @Amanuel-12
    @Amanuel-12 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    በ እውነት አቤላዬ ይሄን Video ከእናቴ ጋ boat ዋ ላይ ሁነን video ላይ እንዳለው በቤቶቹ መሀን ይሄን ውብ ተፈጥሮ ወንዙን enjoy ስናረገው ከዛ [ ስትመርቀኝ ] imagin እያረኩ ነው ያየሁት ፈጣሪ ከፈቀደ አንድ ቀን እውን እንደ ሚሆን አምናለው
    እና አቤላ mother ወይንዬ በሂወት ካሉ የሆነ አገር አብራህ Travel አርጋቹ video ብትሰራልን Thanks ።

    • @Abelgr7
      @Abelgr7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሆንልሃል ወንድሜ

  • @neba1034
    @neba1034 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5K አስገቡኝ ስወዳች💝💝💝💝💝💝💝

    • @amelisatube1
      @amelisatube1 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤መልስልኝ እኔንም❤❤❤❤

  • @nunushimsiraj9253
    @nunushimsiraj9253 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    Many thanks abel
    እኔ አቀራረብህ ስታወራ በጣም ይመቸኛል ምጥን ያለ ነው የማይሰለችህ ሁሌ
    የዛሬው ቦታ ደግሞ ጉድ ነው።
    real meditation.

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j 35 นาทีที่ผ่านมา

    አቤሎ በጣም በጨዋነትና በብቃት አገሩን የምናውቅ እስኪመስለን ድረስ አስጎበኘኸን በሔድክበት ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ
    ሰላም ሁንልን።

  • @ethio8774
    @ethio8774 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ያክብርህ አቤል አምስተርዳም አስቸጋሪ ከተማ ነው ። ብዙ ነገራቸው ለሃበሻ አይመችም።🙏🏽🙏🏽🙏🏽💖

  • @Genet-ux3ri
    @Genet-ux3ri 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ውይ አቤላ ተባረክ አቦ
    ከልቤ ነው የማከብርህ ❤

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አቤላ ጀልባህን ስትነዳ (መቼም ስትቀዝፍ አይባልም) አብሬህ ተሳቀኩ😁 ምኑ የምድር ገነት ነው በል! ሀገራችንስ መቼ ነው ሰላም ወርዶ..ፊታችንን ወደ ስራ ብቻ አዙረን...ባህላችንን ጠብቀን..በሀይማኖታችን ፀንተን...ተከባብረን የምንኖረው ብዬ ተመኘሁ! ፈጣሪ ይርዳን! አቤላ በርታ ወንድምአለም🙏

  • @Merry927
    @Merry927 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    🙆 እውነትም የጉድ ሃገር የምን ሆላንድ የሰይጣን መናገሻ በላት እንጂ አቤላ

    • @nahomdessye9689
      @nahomdessye9689 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ልክ ነህ ግን እኛ ሀገር 98% ሀይማኖት አለው ግን እኛ ሀገር ነው ግድያ ሰቆቃ ጦርነት የሚበዛው!!! ለምን??

    • @mekde-k5h
      @mekde-k5h 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@nahomdessye9689 ምክንይቱማ እነሱ አንዴ ነቡሳቸዉ የሴጣን ነዉ አይፈትናቸዉም የፈለጎትን ቢይረጎ አይቃወማቸዉም በመጨረሻ የሱ ስለሆኑ ግን በፍጣሪ የሚይምኑትን ሴጣን ይፈትናል ይባላል አጥቡቀን ፀሎት ካለደረግን ነቡሳችንን ስለማይገኝ

    • @MayaSquad-b8n
      @MayaSquad-b8n 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ewnet nw enem eza nw minorew tamralech sewu sedetgna yiwedal gn hulum ngr mefekedu tinsh hatyat yabezal

    • @danitsgeroyal8725
      @danitsgeroyal8725 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ene eza new yemnorew 😭😭😭

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ትመቸናለህ😂👍❤️‍🔥በጣም ነው ምታምረው ሀገሪቱ ከኛ ባበልጥም

  • @LuluGelaye
    @LuluGelaye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤልዬ ሁሉም አዲሱ ነገሮች ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን !

  • @jemalmuhammed-u2n
    @jemalmuhammed-u2n 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Wow አስተሳሰብክ👏 deserves spanning the whole world

  • @issayissa583
    @issayissa583 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Heddu heddu wanni barreda sirra barra jirra gallatomi ❤❤❤

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 8 นาทีที่ผ่านมา

    አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በል ቡነካ እጅህ አገራችንንም እንደዚህ የምታስጠራ እንድትሆን ከመሄድ ይልቅ ተቀብለን የምናስጎበኝበትን ግዜ እናፍቃለው እመኛለው❤❤❤

  • @ageredechbayu2330
    @ageredechbayu2330 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በየቀኑ ተከታታይ ፊልም አደረኩት እኮ ያንተን ቪዲዮ። አናመሰግናለን አቤል

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረክ በትንሹቹ እግዚአብሔር በምያምኑ በእግዚአብሔር መመለክ ይጠቅለሉ 🙏

  • @FdfgDdddf
    @FdfgDdddf 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በ5 ሥልክ ነው ሠብሥክራይብ ያደረኩህ አቤላ ሥወድህ እመቤቴን

  • @NahomMan-l8k
    @NahomMan-l8k 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ በጣም ነው ምትመቸኝ ሊቢያ ነው ያለሁ ፈጣሪ ፈቅዶ ኢሮፕ ስገባ ኔዘርላንድ መሄድ ነው ምፈልገው

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    That is breathtaking, beautiful. The Netherlands is a highly developed environmentally friendly heaven on Earth.The water transportation is highly developed. I loved it Abel thank you so much.😍😍😍

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኛ አባቶች ግን ምን ሲሰሩ ነዉ የኖሩት? እስከዛሬ በበሬ ነዉ የምናርሰዉ😭

  • @Helen-c2m
    @Helen-c2m 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም የማከብርህ የምወድህ ልጅነህ ጎበዝ እድሜ ላንተ አለምን ዞርን በመዞርም ላይነን ግን የነዚህ አገር ደሞ ይሰቀጥጣል እግዚአቡሔር ሰንቱን ችሎአል እግዚእ

  • @AlexUnder-h4r
    @AlexUnder-h4r 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ❤ እግዚአብሔር ሁሌ በመንገድህ አብሮህ ይሁን

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም እና ደስ የሚል እይታ ያለው ነው በጀልባ የሚጓጓዙባት መንደር ። በጣም እናመሰግናለን አቤላ አለምን እየጎበኘህ እኛንም ስለምታስጎበኘን። keep it up !!

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም ዩቲይበር እንዳንተ በሳል ቢሆን ጥሩ ነበር አቤል የማናውቃቸውን አገሮች ስለምታስተዋውቀን እናመሠግናለን!!!!

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም በጣም የምትደንቅ ሰዉዉዉ ነህ በርታ አበል ፈጣሪ ይጠብቀህ በዙ የማናቀዉን እያሳወከን ነዉ እናመሰግናለን

  • @martaalene241
    @martaalene241 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ትምህር ሰጭ ነው ይገገርማል በጣም ደሰ የሚል ነው ተመሰጬ ያየሁት ልክ ሰልኬን ሰከፍት አንድ ሰውን ሲሰድብ ነው እና በጣም ያሰጠላል ይሄ ግን አንኛ ነው በርታ

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ ❤❤🥰🥰🫶🫶🫅🫅🥇🥇🌹🌹🎁🎁🇪🇹

  • @Faith10110
    @Faith10110 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Spectacular!!! Thank you, Abel.

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት የምያምር ሠፈር አሳየኸን አቤላ ምርጥ ሠዉ ምርጥ ሾሻል ሚዲያ ተጠቃሚ❤

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድንቅነው ሰዎች ግን ባለጌ ናቸው ሀይማኖት የላችውም

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የማናውቀውን እንድናውቅ የምታደርገው ገለፃ በጣም ደሰ ይላል ማብራሪያህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሰለሆነም ጭምር በርታ (i hope)ትልቅ ቦታ እንደምትደርሰ ጥርጣሬ የለኝም!!!!!❤❤

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤሎ ተባረክ በየጊዜ የሚገርም መረጃ ነው የምትሰጠን

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዋው ይህ ልጅ በመጅመርያ ወድ ፌስቡክ ሲመጣ (ሳቅ ነው አመሌ በሚለው ኒክኔም ነበር የማውቀው የሆነ አፍሮ ነገር ነበር ብዙ አይመቸኝም ነበር ለምን እዋሻለሁ?🙄
    ለማንኛዊ ከዛ እዚህ በመድረሱ ዋው ሊደነቅ ይገባል👏🥰👌

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤሎ በጣም አድናቂህ ነኝ የሚገርመኝ የለመድከውን ነገር ሁሉ በተሎ የመልመድ ባህሪህን ምንም ኀየማትሰራው የለህም በርታ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ታዲያ ወንድሜ የዲያቢሎስ ሀገር ነው ብንል ይሻላል

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 13 นาทีที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @Jova-z6w
    @Jova-z6w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    camera quality wow ' have no words keep doing great

  • @BreGaraj
    @BreGaraj 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ እኛም እናመሰግናለን ወድማችን በርታ እግዛብሄር ይጠብቅህ🙏

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤልዬ መቼ ነው መጥተህ የሄድከው ባውቅ የት እንዳለህ እቤት መጥተህ ቡና ጠጥተህ ትሄድ ነበር አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ ❤❤❤

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታድለህ ሰታስቀና እንድህም በዉሃ ለይ መኖር ይቻላል ፈጣሪ ጥቤቡንና ፈቅሩን ያድለን
    እንጅ እርስበርስ መገዳደሉ ብቀር ሀገራችንም መድረገነት ነበረች ።

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይመችህ ወንድሜ በማየትህ ብቻ ጀገና ነህ🎉 እንደዚህ እኛንም አስጎብኘን።

  • @abrehamag
    @abrehamag 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you Abel for ur Inf.

  • @sebelewongelkifle8810
    @sebelewongelkifle8810 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤል በጣም ነው ምናመሰግነው ተባረክ ! ሰነስርአትህን ወድጀዋለሁ በርታ

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses 59 นาทีที่ผ่านมา

    Thank you brother, you are teaching us a lot

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ ባንተ እንዴት እነደመቀና you have no idea!!!...በአንድ ቃል "ጀግና ነህ"

  • @DanielGugsa-u1c
    @DanielGugsa-u1c 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወፍራም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ይበልክ አቤላ

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ደሞ ምንም ፍራት እሚባል አልሰራብህም እኮ እግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏አሜን እኔ ብቻ ብችል 10ሚሊዬን ባሥገባህ ደሥ ይለኝ ነበር👌👌💪💪💪👍👍👍

  • @unlimitedlife9256
    @unlimitedlife9256 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Perfect yehone sira new bertalin abelo.. .

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ደግሞ ይለያል ድፍረትህ ግን ሳላደቅልህ አላልፍም

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳተ አይነት ታማኝ ጋዜጠኛ ኔዘርላንድን በመጎብኘቱ በጣም ያስደስታል ነዘርላንድ የድሆች አገር ነች ልልማም በጅክነው ልጥፋም የሰከንዶች ውሳኔነው ❤🙏

  • @zzx4738
    @zzx4738 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላዬ በእዉነት ከልብ እናመሰግናለን💝🙏 በርታ አድናቂህ ነኝ🤗❤️

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይሄ ደሞ ደንበኛገነት ነው የሚመስለው እንዲህ የሚያምር ቦታ አይቼ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን የማናውቀውን ስላሳወከን በርታ

    • @zzx4738
      @zzx4738 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም መስሎኝ ነበር ግን ቪድዬዉ ሲያልቅ ነቃሁ

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤሎ በርታ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ.በጣም ጥሩ ነው በርታ...

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤሎ እንዴት የታደልክ ልጅ ነክ እግዛብሃር ይመሰገን እኛም አለምን በቤታችን ቁጭ ብለን ነው ያሰጎበኘከን❤❤❤❤❤❤ ይመችክ

  • @D-r-e-a-m-e-r252
    @D-r-e-a-m-e-r252 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኔዘርላንድ 6 ወር ኖሪያለሁ ፈጣሪ አለምን ሥራ እኛ ኔዘርላንድን ሰራናት ነው የሚሉ ሀገራቸው ባህር ላይ ነው የተሰራችው

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወቸ ጉድ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareki, demo edilegna nehi ye egizabiherin eji tayalehi

  • @selamnilu8
    @selamnilu8 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤላ የህይወት ልምድህን አካፍለን ይጠቅመናል 🎉❤❤❤

  • @BIRHENUFetaw
    @BIRHENUFetaw 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስልክን አተ ተጠቀመው ሚያዲያንም ምርጥ አስጎብኝ አቤሎየ ዘመንህ ይባረክ🎉

  • @adinomekuannet2728
    @adinomekuannet2728 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታ መታደል ነው እኔ ቃላቶች ያንሱኛል ምን እላለሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @merdiaselamu7967
    @merdiaselamu7967 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርታ አቤል የወይኗ ልጅ በሀገራችንም በኢትዮያችን እንዲህ እንደምትሰራ ትልቅ ተስፋ
    አለን በድጋሚ በርታ፣ ጎበዝ፣ጀግና ነህ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሚ ቀጥለው ሲውዘር ላንድ እንደምታሳየን ተስፋ እናረጋለን አቤሎ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TaduBrhanu
    @TaduBrhanu 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wawe በጣም ደስ ይላል አንተ ባካል እኛ በቭድኦህ አለምን እንጎበኛለን ተባረክ ❤❤🎉🎉🎉

  • @bekind234able
    @bekind234able 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abel ‼️ thank you so much for this amazing view. I learned a lot of things about Netherland this episodes🙏 God bless and God keep you safe😍

  • @TselamFrieden
    @TselamFrieden 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abel i love you so much God bless you.ማርያም ትባርክ.❤

  • @teyobstawudase3432
    @teyobstawudase3432 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቤላ እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤

  • @raheldjene
    @raheldjene 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አቤሎ ቸርቹን ብታስጎበየን አሪፍ ነበር 🥰🥰

  • @Microsoft-SPSS
    @Microsoft-SPSS 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤል በጣም አስደሳቺ ፕሮግራም እየሰራህ ነዉና በርታ ወንድማቺን ::

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኔዘርላንድ አሳየኸን ታሪክ ነገርከን Thanks

  • @mohamedumer9276
    @mohamedumer9276 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚገርም ቦታ ነው ሲያምር tanxse abeil

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤በርታ ልዩ የሺርሺር ጊዜ አብረን አሳለፍን።የምትፀየፈውን ተፀይፈን የምትወዱውን ወደን።

  • @Madam-zp7jf
    @Madam-zp7jf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው. እሚምር. አይገልፀውም. እናመሠግናል. አቤሎ. 🎉🎉🎉🎉

  • @epheramzena7280
    @epheramzena7280 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጡ ልጄችን ሲያምርብህ ይመችህ

  • @Waldeyes
    @Waldeyes 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you so much for demonstrating such wonderful manners. Your politeness and thoughtfulness truly make a difference, and it's always a pleasure to interact with someone who values respect and consideration. It really brightens the atmosphere!

  • @MarthaHailemariam
    @MarthaHailemariam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሌም ታስደምመናለክ 😊😊ከሚገርም ስነስርአት ጋር👏👏👏

  • @MuhabaMuze-hp8wy
    @MuhabaMuze-hp8wy 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርግጠኛ ነኝ ዎስብ የተፈቀደው ህዝቡ በብዛት ሳይክል ስለምጠቀም ስሜቱ ስላምነቃቃ ሁሉም ቆሞበት ስለሚደርስ በደረሰበት ሁሉ መቀነቱን ዝቅ ያደርጋል

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😅 የኛ ሀገር ነው ጉድ የሚያስብለው😂 እነሱስ በሰላም በፍቅር በምቾት እየኖሩ ነው🎉

  • @mhommedyassin
    @mhommedyassin 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤል ያግብፆታሪክሰረልን

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አገላለፅህ ስወደው አንደበትህ ሲጣፍጥ አቤላ

  • @MinteTesf
    @MinteTesf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀይ አቤል ስለ Saudi የሰራኽው ቪድዮ ካለ please link

  • @YAbsiraKemal
    @YAbsiraKemal 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤል እንኳን ደና መጣህ ቀጣይ ደቡብ አፊርካ😂

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው የምታምር ሀገር ናት ሆላንድ እናመሰግናለን ስላስጎበኘከን አቤል❤🙏🙏!

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የዝሙት ሀገር 😢😢😢

    • @WondsenDestaWondsenDesta
      @WondsenDestaWondsenDesta ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@eyuyemaryamljitube8401 እሱማ ልክ ነው ግን አቤል እርሱን አላሳየንም ይሄ ሁሉም ሀገር አለ በግልፅ ስለማይታይ ነው እና ደግሞም ከዛ ውስጥ ጥሩውን ማየት ሀጢያት የሚሰራው ሀጢያቱን ይቀበላል!

  • @Amkrra7944
    @Amkrra7944 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣቤሎ ያንተ Program ደስ ይላል በርታ ወንድመ

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abel, akeberkuh 🙏♥️👌 jegenachin neh ! Kimer 💪💯

  • @hk.237
    @hk.237 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምህ ቀጥልበት😊!

  • @SerkadisZewdu-f3u
    @SerkadisZewdu-f3u 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤሎ ዋዉ የጀልባው ተመችቶኛል

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጉዞ ከአቤላ ጋር በርታልን❤🙏

  • @MohammedDesta-q5e
    @MohammedDesta-q5e 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow abela wel come to Netherland Amsterdam I admire you so much.
    I hope you come back next time 🫡

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Allah bless you 🤲May Allah guide you the straight way 🤲

  • @Bayush21
    @Bayush21 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴት ያምራል በማርያም እናመሰግናለን

  • @Yonas_haysh_gidey
    @Yonas_haysh_gidey 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    1000 ለመድረስ ትንሽ ነው የቀረኝ ሳብስክራይብ ኣድሩግኝ ያገሬ ልጆች ❤

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow ቃላት አጠረኝ thank you Abel🙏😘😍😇

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በእርግጥ ሁሉ ነገር እዚህ ኣገር ይፈቀዳል ግን ህግ ኣለው። ሚገርመው ግን የኣገሪቷ ሰው እነዚህ ነገሮች ላይ ብዙም ተጠቃሚ ኣደለም እንደ የገቢ ምንጫቸው ነው።
    ከሆላንድ ህዝብ ይልቅ ድራግ በነኣሜሪካ ካናዳ ያሉ ህዝቦች በጣም ይጠቀሙታል።

  • @danileabera3697
    @danileabera3697 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    25:57 ላይ coffee shop አልክ እኮ አቤሎ coffee house በሚለው ይስተካከል

  • @sintayehulegesse8517
    @sintayehulegesse8517 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nice overview, there are many other good things in the Netherlands, especially if you like water technology, this is the place.