ሸገር እንደ ዱባይ - በዝምታ እየተሰሩ ያለው ምርጥ 5 ሜጋ ፕሮጀክቶች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ - Ethiopia Mega Projects

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 245

  • @munityeyaredyutbe
    @munityeyaredyutbe 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @AbebeTsegaye-p7v
    @AbebeTsegaye-p7v หลายเดือนก่อน

    It's an imperisive thanks for sharing our real project to the people of Ethiopia. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ❤ አብቾ በርታለልን
    ሙናፊቆች+ የሰይጣን አስተሳሰብ አላህ ያንሳልን☝️

  • @wendwesentezera5177
    @wendwesentezera5177 ปีที่แล้ว +9

    የኢትዮጵያ ልጆች መጡ እንደገና
    ሰላም ሰላም ብለው።

  • @yasirabdulkadir1799
    @yasirabdulkadir1799 ปีที่แล้ว +4

    እባካቹህዘረኛችን,አላህ❤ይሰጣቸውእምቢካሉያሰወግዳቸው,መበላላትቀርቶ,ብንሰራ,የምራባውያንሰራእየሰሩብን,እኛእየተባላን,ሀገራችአናርክሳት,,በዘር,በሀይማኖት,በጎጥ,,,በሰልጣን,አትባሉ,አላህምድርሰፈአድርጎ,ፈጠረዉ,,የሰዉ,ልጅከምንነገር,በላይ,አደረገዉ,ሰለዚ,አንገዳደል,ለቿለቲካፈጀታ,አንጠቀመዉ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว +15

    #ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር አስቦሻል!!

    • @devydas
      @devydas 10 หลายเดือนก่อน

      Park dabo ayhonim genberewin medegef alebet mwngist mejemeria enbla ante belte yihonal beken 5 wegenih gin berab eyaleke nw qinxotu yideresal

  • @ashenafichala7095
    @ashenafichala7095 ปีที่แล้ว +6

    Ethiopia will rise soon and will attract the focus of the world by those who their eyes can see real changes!
    ETHIOPIA ❤❤❤❤❤❤❤🌍

  • @MetekiyaWondu
    @MetekiyaWondu ปีที่แล้ว +3

    ቸርቸሩን ያሰማን ፈጣር

  • @Kiki_african
    @Kiki_african ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግንሸለን ፡ እህቴ አገራችንን ተሰፋ እንዳላት ስለአሳየሽኝ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ማየት ፡ ለአህምሮም ፡ ሆነ ለአይናችን ፡ ደሰ ፡የሚል ነገር ፡ ነው ኢትዮጵያዩ ተሰፋ ፡ አላት ፡ቀጥይበት🗣❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 ปีที่แล้ว +12

    የትኛውም ሜጋ ፕሮጀክት ከአንድ ሰው ነብስ አይበልጥም እና ለሰው ዋ ጋ ካልሰጠን ውድቀታችን እጅግ የከፋ ይሆናልና የሰው ዋጋው የክርስቶስ ደም እና

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 หลายเดือนก่อน

    ግንባታ የሀገራችን መሰረታዊ ችግርና የህዝባችንም ችግር መፍትሄ አድርጋችሁ የምታራግቡ ሚዲያዎች በጣም ትገርማላችሁ።በእርግጥ ዜና ፈጥራችሁ መስራት ለማትችሉት የሀገራችን ድኩማን ሚድያዎች ትልቅ የወሬ ምንጫችሁ ነው

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 5 หลายเดือนก่อน

    ገና ከዱባይም እንበልጣለን እድሜ ይስጥልን ለጠቅላይ ሚንስትር አብይ በሳቸው አማካይነት ጥሩ ጥሩ መልካም ሰው ይመጡልናል ድሮም መልካም እና ጥሩ መሪ አተን ነው ወደኋላ የቀረነው

  • @itelmek5180
    @itelmek5180 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሜጋ ፕሮጀክቶች ናቸው
    ወደ ክፍለሀገር ም ፕሮጀክቶች ይኖራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እህታችን ለመረጃው እናመሰግናለን 🙏

  • @Rute1921
    @Rute1921 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይርዳክ አብቹ🙏 ።አተን ለመጣል የንፁሃንን ህይወት ለሚቀጥፉት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።

    • @msaddis4164
      @msaddis4164 2 ปีที่แล้ว +6

      ያንች ዘመድ ስላልሞተ ነው ያችም ዘመዶች ድፍት ይበሎ አሁን አብይ ይጠዬቅልሻል በንፁሃን ሞት አንችም አብረሽ ትጠዬቄለሽ

    • @nazinganigusie
      @nazinganigusie 2 ปีที่แล้ว

      It's not aby, because of the sistem of Hewhatts gebernment aby continues to this, folsh maindd u ar 😀

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว +2

      @@msaddis4164 ካብ ጌግኡ ዘይማሃር ሓጥያቱ ተናሲሑ ሰብአዊ ኣታሓሳስባ ዘየማዕብል እቲ ካብ ዓለም ዝደንቆረን ትሕቲ ኣራዊትን እንሰሳን ዝስራዕ ህዝቢ እንተሎ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ ዩ። ንህዝቢ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ካብ ጥንቲ ካብ ምፍጣር ዓለም ጀሚሩ ጸላኢኡን ደመኝኡን ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ ! ተሓጺቡ ዘይጸርይ ሽንፍላ አእምሮኡን ልቡን ብኽፍኣትን ተንኮልን ዝመልአ ባዓል ማንታ ኽልተ መልሓሱ ፀሊም ዝኾነ ተዛረብቲ ትግሪኛ + ኣምሓራ + ኦሮሞ መልሓስ ኣዘንጊዑን ኣድብዩን ዘጥቅዕ ሚሒሉ ጥሒሉ ናብ ማዕሙቕ ዘጥሕል ናይ ሰብን ናይ ጎረቤቱን ጽቡቅ ባህ ዘየብሎ ብሕስድናን ቅንኣትን ክፋሓስ ዝሓድር ካብ ተመንን ዕንቅርቢትን ዝኸፍአ መርዛም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ፍጥረት ኢዩ ። ከም ዝብኢ ሕድሕድ ዝባላዕ ከም ዝብኢ ኣዘንጊዑ ዝሃጅም ሃንጎሊማ ሱሱዕ ዘይዓግብ ሸውሃት ዝተዓደሎ ብኣምሳል ዝብኢ ዝተፈጥረ ህዝቢ እንተሎ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ጥራሕ ዩ።
      That’s why ፈጣሪ ንዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ክፍኣቱ ፈሊጡዩ ብዘይ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ኹሩዕ ዉርጋጥ ዉርደተኛ ሓቐኛ ለማኒ እናሓደረ ዘሕፍር ተወጋሪ ትግራዋይ ገይሩ ፈጢርዎ። ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! ኣሜን! ኣሜን!

    • @heluanbessi8647
      @heluanbessi8647 ปีที่แล้ว +1

      Medaniyalm motk sayasayegn endalmot nw yemelmnw. Awera

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚለው ርዕሱ ነው በዝምታ እየተገነቡ የሚለው ሐረግ ነው በዝምታ የተገነባ ነገር የሚነገርለት መጠናቀቅ ነው

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ከሚሰሩ ጋር ይቆማል!
    ጠ/ሚ አብይ አህመድ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው!!!

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 4 หลายเดือนก่อน

    ሰዉሁ❤ኢሕዬሄራሐሸሐነሐቹሁ❤ኢሕዬሄገሐደሐለሐቹሁ❤ኢሕዴሄዱሁበሐይሕ❤ቡሕትሕሉ❤መሐንሕ❤ደሐሲሕ❤ይሕለሐልሕ❤
    አሐመሐራሐ❤ኢሕዬገሐደሐለሐቹሁ❤በሐለሐግሕዮቹሒ❤

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ

  • @frehiwotayenew3510
    @frehiwotayenew3510 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሽሙዋጠጥኩኝ ድንቄም ከዓለም አንደኛ ኢትዮጵያ

  • @semirkamil3357
    @semirkamil3357 11 หลายเดือนก่อน +1

    Nice pleas keep going God bless Ethiopia

  • @solomonwoldegiorgis2006
    @solomonwoldegiorgis2006 ปีที่แล้ว +4

    Our beloved PM let forget all those dead fishs, do what you projected.GOD always with you and with true Ethiopians.

  • @سعادهاحمد-ي6ض
    @سعادهاحمد-ي6ض 5 หลายเดือนก่อน

    አገራችን ሠላም አርግልን እና አንድነታችን አምጣልን ያረብ❤❤❤❤

  • @simonbelay5749
    @simonbelay5749 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yehen mayet meen yahel endemiasedest!

  • @masfinsheberu7651
    @masfinsheberu7651 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @mhdfrb9971
    @mhdfrb9971 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia the land of eternal spring

  • @tezerabekele9015
    @tezerabekele9015 11 หลายเดือนก่อน +1

    #ፈጣሪ እንድ ኢትዮጵያ ያርገለን እኛ ኢትዮጵያዊን ታልቅነን...

    • @devydas
      @devydas 10 หลายเดือนก่อน

      Wegenih berb eyaleke ante park yadesithal zelaki yemigib wastina mefexer alebet geberew medegef alebet

  • @kassuedae4961
    @kassuedae4961 ปีที่แล้ว +1

    አዲሳባ አንዲህ በሚያስደንቅ ፍጥነት ስታድግ ማየት በጣም ደስ ይላል ግን ነዋሪዎቹን አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ከተማ ውስጥ አልያችሁ አይናችሁን ላፈር ማለት ግን በጣም ልብ ይሰብራል አሁን አንዲህ እያበራች ያለችው ከተማ ለማነው እየተዘጋጀች ያለችው ?

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 5 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 👍👍👍👍👍👍🎊🎊🎊👏 so good 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 My goodnasr

  • @raheltegenu
    @raheltegenu 9 หลายเดือนก่อน

    Amazing Deha lehun betel..erasu deha atehonem

  • @BehayluChala
    @BehayluChala ปีที่แล้ว +5

    ሀይ አብያችን ገናብዙ ብዙ ታሳየናለህ ጊታ አብዝቶ ይባርክህ
    ምቀኞችህን ጌታ ከእግርህ ሰር ይጣልልህ በርታ
    ጌታ ካንተ ጋር ነው አሜን

  • @nakurazerom6407
    @nakurazerom6407 ปีที่แล้ว +1

    Great job my prime minister GOD is with you ❤❤❤

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 ปีที่แล้ว +1

    Yaa.rabii.biyaa.tenyaa.nagaa.nuf.godhii.ganaa.waa.meqaa.agaraa❤❤❤❤🎉

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 ปีที่แล้ว

    እንኛ በሚልዮን የሚቆጠሩ ተፈናቀይ ዝናብ እና ፀሐይ እየተፈራረቀባቸው።ከድሕነት ወጥቶ ድሐን የሚንቅ መሪ እትዮጵያ አገኘች።

    • @abdibashibashi2372
      @abdibashibashi2372 11 หลายเดือนก่อน

      ሰውዬው ስራ ለይ ናው አጼ ናፈቂው ሽብር ለይ ናው

  • @birukmengistu580
    @birukmengistu580 ปีที่แล้ว

    Meseretu Yedeha emba ena deme selhone ye gife ketma melso begife yetfale

  • @WhoamiAmime-sm9qd
    @WhoamiAmime-sm9qd 11 หลายเดือนก่อน +1

    ንፁሃን ላያልቁ ነው እንዴ ታዲያ ለሃምሳ አመት ግብረ ገባችንን(moral) እንድናጣ ተደርጎብን የለ ለዛ ነዋ። እመኑኝ ሃገርን እንደሃገር የሚጠብቀው ህዝብ ነው ከዚያም ህግ አስከባሪ ነው ።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 ปีที่แล้ว +8

    በዝምታ እየተፈፁሙ ያሉ የወለጋ የንፁሀን ጭፍጨፋዎች. ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      ካብ ጌግኡ ዘይማሃር ሓጥያቱ ተናሲሑ ሰብአዊ ኣታሓሳስባ ዘየማዕብል እቲ ካብ ዓለም ዝደንቆረን ትሕቲ ኣራዊትን እንሰሳን ዝስራዕ ህዝቢ እንተሎ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ ዩ። ንህዝቢ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ካብ ጥንቲ ካብ ምፍጣር ዓለም ጀሚሩ ጸላኢኡን ደመኝኡን ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ ! ተሓጺቡ ዘይጸርይ ሽንፍላ አእምሮኡን ልቡን ብኽፍኣትን ተንኮልን ዝመልአ ባዓል ማንታ ኽልተ መልሓሱ ፀሊም ዝኾነ ተዛረብቲ ትግሪኛ + ኣምሓራ + ኦሮሞ መልሓስ ኣዘንጊዑን ኣድብዩን ዘጥቅዕ ሚሒሉ ጥሒሉ ናብ ማዕሙቕ ዘጥሕል ናይ ሰብን ናይ ጎረቤቱን ጽቡቅ ባህ ዘየብሎ ብሕስድናን ቅንኣትን ክፋሓስ ዝሓድር ካብ ተመንን ዕንቅርቢትን ዝኸፍአ መርዛም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ፍጥረት ኢዩ ። ከም ዝብኢ ሕድሕድ ዝባላዕ ከም ዝብኢ ኣዘንጊዑ ዝሃጅም ሃንጎሊማ ሱሱዕ ዘይዓግብ ሸውሃት ዝተዓደሎ ብኣምሳል ዝብኢ ዝተፈጥረ ህዝቢ እንተሎ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ጥራሕ ዩ።
      That’s why ፈጣሪ ንዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ክፍኣቱ ፈሊጡዩ ብዘይ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ኹሩዕ ዉርጋጥ ዉርደተኛ ሓቐኛ ለማኒ እናሓደረ ዘሕፍር ተወጋሪ ትግራዋይ ገይሩ ፈጢርዎ። ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! ኣሜን! ኣሜን!

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ሰፊውና ህዝባዊው ሰራዊት ፋኖ ❤❤❤

  • @lifeghion5187
    @lifeghion5187 2 ปีที่แล้ว +8

    አልፋና ኦሜጋ ሁሉ በእጁ ሁሉም በደጁ ምንም የማይሳነው ልዑል እግዚአብሔር ከፕሮጀክቶቹ ቀድሞ ከዚህ አሳፋሪ ደም መጣጭ አጋንንት በመቅሰፍቱ ይገላግለን

  • @tafesebeiwnetu-2624
    @tafesebeiwnetu-2624 ปีที่แล้ว

    አማራ ነን የሚሉ መልካምነገር የማይታያቸው ዘረኞች ፅፈኞች ደረጀና መሰሎቹ ለምን ይህንን አያዩም?

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA ปีที่แล้ว +10

    ከአብቹ ጋር ምን ጊዜም ወደፊት ፕሮጀግቱ አልቆ እኛ እንደሰታለን እንዝናናለን ሀሴትም እናደርጋለን አሉባልተኞችና ቆሞቀሮች ሁሌም ሲያለቅሱና ሲያላዝኑ እናያቸዋለን ።

    • @shanka1991
      @shanka1991 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤1❤amkq

    • @hope21933
      @hope21933 11 หลายเดือนก่อน +2

      እከካም ሁላ ማን አልቅሶ ማን እንደሚደሰት እናያለን! መከራው ቤትህ ባልጠበከው ሰዓት ሰተት ብሎ እንደሚገባ አስረግጨ እነግርሃለሁ!

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 11 หลายเดือนก่อน

      @@hope21933 አትርገጠው ፤ ስደቡን ተወው በተግባር ቁጭ ብለን እናያለን አትጠራጠር ።

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 11 หลายเดือนก่อน

      @@hope21933 ስድብን ምን አመጣው? እኔም አስረግጬ በእርግጠኝነት የምነግርህ አንተና መሰሎችህ ስታለቅሱ አኛ በመደመር ፍልስፍና በአብቹ አመራር እንሻገራለን ።

    • @winninghope
      @winninghope 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄኔ ያቺ ቋቋቲያም አሮጊት እናትህ ሽንኩርት መግዣ የላትም😂

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 10 หลายเดือนก่อน

    ለልጆችህ ነው ደሀውና እባቶቻችንማ ጨረስክ ጉራ ብቻ

  • @addisutefera-s7m
    @addisutefera-s7m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ግንብ ከመገንባታችሁ በፊት በዘርና በጎሳ ለሚጨፈጨው ህዝብ መፍትሄ ብትሰጡ።።።

  • @peace2all51
    @peace2all51 ปีที่แล้ว +2

    በሰላም ተሻገር ግን አዲስ አበባ ነው ስሙ

  • @A23Sam-u7c
    @A23Sam-u7c 8 หลายเดือนก่อน

    ዶሮ ብታልም አለ የሀገሬ ሰዉ ላሊበላ አክሱም ቢገነባ በንፁህ ኢትዮጵያዊ ሞራል በፍፁም አንድነት ነዉ ህዳሴ ግድቡና አሁን ተጀመሩ ብለሽ የምትደሰኩሪበት ፕሮጀክት ቢጀመር ፍፁም ቅንነት የጎደለዉ እራስን ይዞ ሌላዉን እረግጦ ብቻን ገንጥሎ ብቻን ለማደግ የምስኪኑን ደም በየቦታዉ እየተገበረ ነዉ አካሄዳችሁ ሁሉ ይደክማል

  • @tktk8236
    @tktk8236 5 หลายเดือนก่อน

    ድምፀ ቀጭኗ ልጅ የት ገባች? ኢትዮጵያ ስትል ደስ ትለኝ ነበር።

  • @solomonwoldegiorgis2006
    @solomonwoldegiorgis2006 ปีที่แล้ว +1

    ለአህያ ማር አይጣፍጠውም እንድሉ ይህ ከንቱ ትውልድ ይኸን ለራሱ እድገት የሚሠራውን ዘመን ተሻጋሪ ሜጋ ፕሮጀክት መቼ ይረዳል ፀረ ሠላም ኃይሎችን ተከትሎ እንዘጭ እንዘጭ ይላል።

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo ปีที่แล้ว

    ሀገር ለልጆችህ ትቀጥል እንጂ ሰውማ ምንም አቀማጥለህ ብታኖረው ከመሞት የሚቀር የለም ።

  • @CDBDJJDGVSBBJSV
    @CDBDJJDGVSBBJSV ปีที่แล้ว

    ለሁሉምጌዜ አለዉ

  • @salim2omar
    @salim2omar ปีที่แล้ว +6

    God bless the PM ,you come in wrong time when poeple donot value premium quality.

  • @NattyKali
    @NattyKali ปีที่แล้ว

    ሜጋ ፕሮጀክቶቹ አሪፍ ናቸው ቢሆንም ግን አንዳቸውም ደሃውን የአዲስ አበባ ህዝብ ያለውን የሚቀሙ እንጂ ያማከሉ ሆነው አላገኘዋቸውም

  • @tekiluar2614
    @tekiluar2614 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ለምዕራብ ዐለም ማዘጋጀት

  • @menghisteabberhie6380
    @menghisteabberhie6380 2 ปีที่แล้ว +1

    EGZIABHIER KEHULACHN YHUN AAAMMMIIIEEENNN SELAM ESAYAS MIERAF 18 :5-6 YEMATFATYA MENGEDOCH YHONALU YETFAT ZEMEN EGZIABHIER YTEBQUEN.

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 ปีที่แล้ว +1

    Abichu 1000 Amet Nur 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👌👌👌💯💯💯👏👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @TomasYada-yg4bp
    @TomasYada-yg4bp 7 หลายเดือนก่อน

    TOmas❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 ปีที่แล้ว

    የጭቃ ቤቶችን አጥፉልን አፍርሰህ ሰርተ ስጥ ወደላይ ብቻ ሳይሆን ወደጎንም የተቅጠለጠሉትን የድሮ ቤቶች አድስ

  • @birukisanbatu95
    @birukisanbatu95 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹salemuni 🙏

  • @zhawah5482
    @zhawah5482 ปีที่แล้ว

    መጀመራ ሰላም ፍጠሩ

  • @arayahabtemariam7567
    @arayahabtemariam7567 2 ปีที่แล้ว +2

    Not bad for"COSMETIC change",hardly a priority,

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera ปีที่แล้ว

    ይህን፣ሀገር፣ወደ፣ኸለ፣የስቀረ፣የጽንፈኞች፣እኔ፣ከለስተደደርኩነ፣ጉረቻው፣ነው።

  • @SeidMehammed-tp3ep
    @SeidMehammed-tp3ep 7 หลายเดือนก่อน

    በብር ወይም በወርቅ ቢሰራ የሞተ የት አየው ።ግድያው ወይምሞቱያልደነቀው ፕሮጄክቱን እዳያይ አይኑን ይዝጋው

  • @DanielGebreslase-g1z
    @DanielGebreslase-g1z 3 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @አሊያ
    @አሊያ ปีที่แล้ว +2

    ሸገር የዱርየ ማፊያ መቀመጫ😢😢😢

  • @wagayeemiru2023
    @wagayeemiru2023 ปีที่แล้ว

    Wow !!!!!

  • @abdulkerimbedru9438
    @abdulkerimbedru9438 ปีที่แล้ว

    Good

  • @ibrahimjibrile9606
    @ibrahimjibrile9606 ปีที่แล้ว +1

    Positive media

  • @essethakuwait1688
    @essethakuwait1688 2 ปีที่แล้ว +2

    በወሬ እዳይቀር

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      ካብ ጌግኡ ዘይማሃር ሓጥያቱ ተናሲሑ ሰብአዊ ኣታሓሳስባ ዘየማዕብል እቲ ካብ ዓለም ዝደንቆረን ትሕቲ ኣራዊትን እንሰሳን ዝስራዕ ህዝቢ እንተሎ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ ዩ። ንህዝቢ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ካብ ጥንቲ ካብ ምፍጣር ዓለም ጀሚሩ ጸላኢኡን ደመኝኡን ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ ! ተሓጺቡ ዘይጸርይ ሽንፍላ አእምሮኡን ልቡን ብኽፍኣትን ተንኮልን ዝመልአ ባዓል ማንታ ኽልተ መልሓሱ ፀሊም ዝኾነ ተዛረብቲ ትግሪኛ + ኣምሓራ + ኦሮሞ መልሓስ ኣዘንጊዑን ኣድብዩን ዘጥቅዕ ሚሒሉ ጥሒሉ ናብ ማዕሙቕ ዘጥሕል ናይ ሰብን ናይ ጎረቤቱን ጽቡቅ ባህ ዘየብሎ ብሕስድናን ቅንኣትን ክፋሓስ ዝሓድር ካብ ተመንን ዕንቅርቢትን ዝኸፍአ መርዛም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ፍጥረት ኢዩ ። ከም ዝብኢ ሕድሕድ ዝባላዕ ከም ዝብኢ ኣዘንጊዑ ዝሃጅም ሃንጎሊማ ሱሱዕ ዘይዓግብ ሸውሃት ዝተዓደሎ ብኣምሳል ዝብኢ ዝተፈጥረ ህዝቢ እንተሎ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ጥራሕ ዩ።
      That’s why ፈጣሪ ንዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ክፍኣቱ ፈሊጡዩ ብዘይ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ኹሩዕ ዉርጋጥ ዉርደተኛ ሓቐኛ ለማኒ እናሓደረ ዘሕፍር ተወጋሪ ትግራዋይ ገይሩ ፈጢርዎ። ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! ኣሜን! ኣሜን!

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ነው ..ልክ ኢትዮጵያዊ በዱባይ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ እንደሚኖረው አዲስ አበባም ኢትዮጵያዊ ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ መኖር እንዳለበት ይታወጃል...ብቻ አብይን ያቆይልን በሉ.. ከንቲባ እና የቀበሌ ጀሌዎቹን አሰማርቶ ኦነጎችን የአዲስ አበባ ፈላጭ ቆራጭ ያደርጋል በሚዲያ ኢትዮጵያዬ ይዘፍናል...

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      ካብ ጌግኡ ዘይማሃር ሓጥያቱ ተናሲሑ ሰብአዊ ኣታሓሳስባ ዘየማዕብል እቲ ካብ ዓለም ዝደንቆረን ትሕቲ ኣራዊትን እንሰሳን ዝስራዕ ህዝቢ እንተሎ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ ዩ። ንህዝቢ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ካብ ጥንቲ ካብ ምፍጣር ዓለም ጀሚሩ ጸላኢኡን ደመኝኡን ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ ! ተሓጺቡ ዘይጸርይ ሽንፍላ አእምሮኡን ልቡን ብኽፍኣትን ተንኮልን ዝመልአ ባዓል ማንታ ኽልተ መልሓሱ ፀሊም ዝኾነ ተዛረብቲ ትግሪኛ + ኣምሓራ + ኦሮሞ መልሓስ ኣዘንጊዑን ኣድብዩን ዘጥቅዕ ሚሒሉ ጥሒሉ ናብ ማዕሙቕ ዘጥሕል ናይ ሰብን ናይ ጎረቤቱን ጽቡቅ ባህ ዘየብሎ ብሕስድናን ቅንኣትን ክፋሓስ ዝሓድር ካብ ተመንን ዕንቅርቢትን ዝኸፍአ መርዛም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ፍጥረት ኢዩ ። ከም ዝብኢ ሕድሕድ ዝባላዕ ከም ዝብኢ ኣዘንጊዑ ዝሃጅም ሃንጎሊማ ሱሱዕ ዘይዓግብ ሸውሃት ዝተዓደሎ ብኣምሳል ዝብኢ ዝተፈጥረ ህዝቢ እንተሎ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ጥራሕ ዩ።
      That’s why ፈጣሪ ንዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ክፍኣቱ ፈሊጡዩ ብዘይ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ኹሩዕ ዉርጋጥ ዉርደተኛ ሓቐኛ ለማኒ እናሓደረ ዘሕፍር ተወጋሪ ትግራዋይ ገይሩ ፈጢርዎ። ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! ኣሜን! ኣሜን!

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 ปีที่แล้ว

    الله الجميع ......

  • @teg22345
    @teg22345 ปีที่แล้ว

    Hulum tru nber ke selam gar bihonelen

  • @GadidUmer
    @GadidUmer 11 หลายเดือนก่อน

    Yasmaman yalezih idget yelem waganoshe

  • @girumamha2151
    @girumamha2151 10 หลายเดือนก่อน

    ኧሰ ይትከልህ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +7

    Abbch Anbsaw God's your help. Wishing you all the best. For commenter be positive please.

    • @samteklu8741
      @samteklu8741 ปีที่แล้ว

      What is language?
      Gala

    • @OkoOko-eg4bz
      @OkoOko-eg4bz ปีที่แล้ว

      ​​@@samteklu8741ማጣ መቼስ ከቆማጣ ይሻላል

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን ይጠቅማል ሰዎች እየተገደሉ ።
    አገር ያለ ሰዎች ምን ጥቅም አለው? የአገሩ ሰዎች በነፃነት በሰላም ካልኖሩበት የተሳራ ቢሰራ ጥቅም የለውም።

    • @abelove6239
      @abelove6239 2 ปีที่แล้ว +3

      አትረቢም ቱልቱላነሸ

    • @hope21933
      @hope21933 11 หลายเดือนก่อน

      @@abelove6239 ቱልቱላስ አንተ፤ እከካም ደንቆሮ! ስንት ነገር ሊሰራ የሚችል የሰው ኃይል እንደ ቅጠል እያረገፉ ሕንጻዎች ምን ሊሰሩልን?

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 10 หลายเดือนก่อน

      አዎ ለንዳንቺ ድሀ እና እከካም ሰው ጥቅም የለውም ግን ላለው ህይወቱን ታግሎ ላሸነፈ ሰው ትልቅ መዝናኛና መኖሪያ አካባቢ ነው ግን ለንዳንቺ አይነቱ እናቷን በመጦርያ ሰአት እሷ ለምትጦረው ዝፍዝፍ የትልቅ አር አዎ ይሄ project ምንም ጥቅም የለውም

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 10 หลายเดือนก่อน

      @@michaelworku82 እግዚአብሔር ይገስፅይ ሰይጣን።

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 10 หลายเดือนก่อน

      @@michaelworku82 እግዚአብሔር ይገስፅህ ሰይጣን። አንተ እምትናገረው ስለ እራስህ ነው ።

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 11 หลายเดือนก่อน

    ለሰፊው ደሀ ማህበረሰብ የሚጠቅመው ፋይዳ ምንድን ነው

    • @Kenaako123
      @Kenaako123 9 หลายเดือนก่อน +2

      Ye sera edel newa

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq ปีที่แล้ว

    ወደድኩት ይሕን ሚዲያ

  • @ቀስተደመና-ፐ7ቀ
    @ቀስተደመና-ፐ7ቀ ปีที่แล้ว

    great

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 ปีที่แล้ว

    Ye zegoch dehnenet mejemerya aregagtulet behelmna bekjet ager aystedaderm wushetna machberber ayawatachum.

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 2 ปีที่แล้ว +1

    Be zemeta selmigedlutem aweru ke hager ye 1 sew eywet yebeltal

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera ปีที่แล้ว

    አይናችንን፣ከፍተን፣ብነይ፣ብዙነገር፣አለን፣መለትነው

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 2 ปีที่แล้ว +1

    La gare/eagle hills project . . . Mesob tower. . . teresa ende?

  • @addisken24
    @addisken24 ปีที่แล้ว +1

    ድሀን እያፈናቀለ ዱባይን ለመምሰል መቃዠት የትም አያደርሰዉም ጨካኝ አረመኔ የድሆች እንባ ይፍረድብህ

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 2 ปีที่แล้ว +2

    GETA EYESUS YEBARKOTE.

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 ปีที่แล้ว +1

    የሚበላ ነዉ የምንፈልገዉ

    • @AsherMitike
      @AsherMitike 10 หลายเดือนก่อน

      እንኩ ኑ ዉሰዱ ። አአአአአአአአአኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 10 หลายเดือนก่อน

      እና አብይ አባትክ ነው እንዴ እራስክን ቀልብ የራስክ ህይወት ታግለክ ማሸነፍ ሲያቅትክ አብይን ትወቅሳለክ

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 10 หลายเดือนก่อน

    Koye mnew ymserew sewu ymblawe ateto nuro tara nkètobtal new agertun lareb lschetat new

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 ปีที่แล้ว

    በቀበሌ ኮልኮሌ የየተቀጣጠሉ አፍርሶ እንደኮንዶሚኒየም ሰርቶ መስጠት

  • @almazburgess2242
    @almazburgess2242 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤🎉

  • @ConfusedAnacondaSnake-je6gx
    @ConfusedAnacondaSnake-je6gx 11 หลายเดือนก่อน

    Oll Ethiopian most be work hard with tollerans tollerans tollerans

  • @menghisteabberhie6380
    @menghisteabberhie6380 2 ปีที่แล้ว +1

    HAYMANOT SAYTEBQU LEGNBATA.

  • @radwanabdo667
    @radwanabdo667 ปีที่แล้ว

    ሸገር መለት ኢትዮጵያዊያንን እየበላ እየገደለ እያፈናቀለ የለ የኦሮሞ አውሬዎች ጉሩፕነው

  • @daT9876
    @daT9876 8 หลายเดือนก่อน

    እንቁራሪት ዝሆንን ካላከልኩ ብላ ፈንድታ ሞተች አሉ ቀስ ብለን እንገነባለን ምን አቾከለን

  • @buzebuze-y1i
    @buzebuze-y1i 10 หลายเดือนก่อน

    Abiy the best leader

  • @BAYU-o8f
    @BAYU-o8f 9 หลายเดือนก่อน

    tusi tusi

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 ปีที่แล้ว +1

    በሽታ.ይገባችሁ.ህንፃ.ብርቁ.አፈር.ብሉ.የመሬት.መንቀጥቀጥ.ይላክና.ህንፃውን.ሁሉ.ያፍርሰው.የኢትዬጵያ.ድሀ.ያስለቀሳችሁ.እድሚያችሁ.ይጠር.

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 ปีที่แล้ว +3

    99% ኢትዮጵያዊ በልቶ ማደር እና ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ መስራት አቅቶታል

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 9 หลายเดือนก่อน

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW

  • @ex5261
    @ex5261 ปีที่แล้ว

    We need peace first.we need food first,we need shelter first ,we need a leader to control the open market.we need a new constitution.they have to stop all the new projects ,when the people interest is fully full we will do it first.the government must give priority for those that i wrote them.

  • @GadidUmer
    @GadidUmer 11 หลายเดือนก่อน

    Beqan yibelen letiwlid yibqaa

  • @mekuriagh
    @mekuriagh ปีที่แล้ว

    New our dezino gazio msoo

  • @tsegayeteshager512
    @tsegayeteshager512 2 ปีที่แล้ว +2

    ዜጎችዋን ያገለለ የከተማ ውበት ምን ሊጠቅመን? የሚሰማ ጆሮ ካላችሁ ቤት ለታይታ እንድትሰጡን ሳይሆን በቆጠብነው መጠን ቤት እንድትሰጡን ነው። ቤት ለማግኘት የብልፅግና አባል መሆን አያስፈልገኝም ወይም የፓርላማ አባል።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 ปีที่แล้ว

      ካብ ጌግኡ ዘይማሃር ሓጥያቱ ተናሲሑ ሰብአዊ ኣታሓሳስባ ዘየማዕብል እቲ ካብ ዓለም ዝደንቆረን ትሕቲ ኣራዊትን እንሰሳን ዝስራዕ ህዝቢ እንተሎ ወርጋጣት ወርደተኛ ሓይማኖት፣ ባሕሊ፣ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ ዩ። ንህዝቢ ኤርትራውያን/ ኢትዮጵያዉያን ካብ ጥንቲ ካብ ምፍጣር ዓለም ጀሚሩ ጸላኢኡን ደመኝኡን ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ ! ተሓጺቡ ዘይጸርይ ሽንፍላ አእምሮኡን ልቡን ብኽፍኣትን ተንኮልን ዝመልአ ባዓል ማንታ ኽልተ መልሓሱ ፀሊም ዝኾነ ተዛረብቲ ትግሪኛ + ኣምሓራ + ኦሮሞ መልሓስ ኣዘንጊዑን ኣድብዩን ዘጥቅዕ ሚሒሉ ጥሒሉ ናብ ማዕሙቕ ዘጥሕል ናይ ሰብን ናይ ጎረቤቱን ጽቡቅ ባህ ዘየብሎ ብሕስድናን ቅንኣትን ክፋሓስ ዝሓድር ካብ ተመንን ዕንቅርቢትን ዝኸፍአ መርዛም ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ፍጥረት ኢዩ ። ከም ዝብኢ ሕድሕድ ዝባላዕ ከም ዝብኢ ኣዘንጊዑ ዝሃጅም ሃንጎሊማ ሱሱዕ ዘይዓግብ ሸውሃት ዝተዓደሎ ብኣምሳል ዝብኢ ዝተፈጥረ ህዝቢ እንተሎ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ጥራሕ ዩ።
      That’s why ፈጣሪ ንዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ረሳሕ ለሓሲ ጥላም ሕዝቢ ትግራይ ክፍኣቱ ፈሊጡዩ ብዘይ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ኹሩዕ ዉርጋጥ ዉርደተኛ ሓቐኛ ለማኒ እናሓደረ ዘሕፍር ተወጋሪ ትግራዋይ ገይሩ ፈጢርዎ። ድሓር ከኣ ዘርኢ ዲያብሎሳት ህዝቢ ትግራይ ወይ ተጋሩ ተጓራት ደመኛታትና ኣምበር ሕውነት ዝበሃል የብልናን ንቀጻሊ'ውን ኣይትሕሰብዎ: ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ሕዝቢ ትግራይ ከይጸነተ ሰላም የለን!!! ኣሜን! ኣሜን!

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 ปีที่แล้ว

    السوبر ... حق مسن طاعن في السن يقرا